MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ንስሐ ብገባም ለመቁረብ ግን እፈራለሁ

  Рет қаралды 6,660

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

3 ай бұрын

Subscribe and share
/ @mktvcurrentaffairs
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርቶች በተለያዩ ቋንቋዎች
ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ
/ @mktvcurrentaffairs

Пікірлер: 43
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 3 ай бұрын
ይህን የመሰለ ትምህርት የሚከታተሉት ሰዎች ቁጥር ትንሽ ሆኖ ሌላ ዋዛ ፈዛዛ ከሚነገርበት ቦታ ደግሞ ለቁጥር የሚያታክት ሆኖ ሲታይ ያስገርማል፡፡ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን ፤ ግልጽና ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት ነው ያስተማሩን!
@Yeabnat_12
@Yeabnat_12 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 ሁላችንንም ከአጉል ትህትና ወተን ቅዱስ ስጋውን እና ክቡር ደሙን ለመቀበል ያብቃን። አሜን 🙏
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን ✝️ ለእኅታችንም ለጠያቂውም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kokitube552
@kokitube552 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@besim7264
@besim7264 21 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለሒወት ቃለበረከት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን 🤲🥰🥰🥰
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 3 ай бұрын
ለ አባታችን ለመህምራችን የሕይወትን ቃል ያሠማል በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
እንዳዉ በአዛኝቱ እንደነዚህ የእድሜ ባለፀጋ የሆኑ አባቶችን ሁሌም አቅርቡልኝ😢😢 አባቴ በጣም ስለናፈቀኝ ትንሽ ከፈል ይልልኛል ትልልቅ ሰዎችን ሳይ😢 እንዲህ ስል ደግሞ ወጣቶችንና ጎልማሶች መጥላቴ አይደለም ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ ወገኖቼ😢😢 በተረፈ ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል ያድልልን አባቴ አሜን፫❤
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤እኛንም ከአጉል ትህትና ጠብቆ ለስጋወ ደሙ ክቡር ያብቃን😢
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችነ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ገበያን ስላስገበዩን እግዚአብሔር በክብር እንድንኖር ያብቃን 🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 3 ай бұрын
በአጭር ደቂቃ የሚገርም ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 3 ай бұрын
በጣም ንጹሕ ነፍስን የሚያሳርፍ ትምህርት በእውነት ለእኔ የተናገሩኝ እስከ ሚመስለኝ ነው የተገረምኩት እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ኑሩ ልን
@MsNexus
@MsNexus 3 ай бұрын
አሜን
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 3 ай бұрын
ለአባታችን የህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ በጤና ያቆይልን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@kasay67
@kasay67 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን።
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 3 ай бұрын
🙏🏽
@amenhelen7108
@amenhelen7108 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን❤
@seasea3019
@seasea3019 3 ай бұрын
ተመስገን 🙏🙏🙏
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በእውነት እደነዚህ አይነትን አባቶችን የሰጠኸነን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤❤❤
@menberetaye
@menberetaye 3 ай бұрын
❤🙏🙏🙏❤
@user-le2cp2jv9b
@user-le2cp2jv9b 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 3 ай бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@amaremengestu4502
@amaremengestu4502 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 3 ай бұрын
❤ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልኝ
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@wubanechigetachewu7601
@wubanechigetachewu7601 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@SolomonMinaye
@SolomonMinaye 3 ай бұрын
Kalehiwot Yasemalene
@Tersitemichael
@Tersitemichael 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። ሠላም የአርሴማ እኔ ጥያቄ አለኝ። የንሰሀ አባት አለኝ ሁሌ ንስሀ ስገባ ቀኖና ይሰጡኝና ቀኖናዬን ፈፅሜ ስጨርስ እግዚአብሔር ይፍታ ብለውኝ ቅዱስ ቁርባን እቀበል ነበር። አሁን ግን ንስሀ ከገባሁ በኋላ አቡነ ዘበሰማያት ደግመዉልኝ ቀኖና አያስፈልገዉም መቁረብ ትችያለሽ አሉኝ። እና ዉስጤን አስጨነቀኝ መምህር ጋብዘሽ ብትጠይቂልኝ አመሰግናለሁ።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Ай бұрын
ሕህቴ ብዙ ግዜ ተማርን እኮ አንቺ ሀጢያትሽ ተናገሪ ሌላው የንስሃ አባትሽ ነው ምህረቱን ቸርነቱን ፍቅሩን እርካታውን አስበሽ ሂጂ መጠራጠር መጨነቅ ምን አመጣው የአንቺ መናዘዝ እንጂ ቀኖናው አይደልም ይቅርታ የሚያሰጠው
@lidiya727
@lidiya727 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@matihabesha
@matihabesha 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ንስሃ ገብተን ቀኖና ተቀብለን ከጨረስን በኋላ በሃሳብ የምንሰራው ሃጥያት አለ ወይ በማየት ምንሰራው ሃጥያት አለ በተለይ የሃሳብ እሱን ይዘን ቅዱስ ቁርባን መቀበል እንችላለን> ብቁ ነን ማለት እንችላለን?
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 3 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abetumaren4576
@abetumaren4576 3 ай бұрын
Ewinet new tiyakew yitarezal eris bersu
@frehiwot27
@frehiwot27 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yashica5085
@yashica5085 3 ай бұрын
ቃለህ ወት ያሰማልን ❤❤አባታችን 😢😢😢😢😢
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
"ሎሚ" በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ
43:28
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 87 М.
የሕይወትን መዝገብ
15:42
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 17 М.
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН