MK TV || የአብርሃም እንግዳ || መምህርት ኑኃሚን ዋቅጅራ እና ሠዓሊ አደፍርስ ገለቱ || ሳልመርጠዉ መርጦኝ ነዉ

  Рет қаралды 8,363

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 69
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እናድርግ ኦርቶዶክሳውያን👍👍👍👍
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z Жыл бұрын
እሽ እኅታችን
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ጥንዶች ናችሁ
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መታደል ነዉ እርሱ ባለቤቱ የአባቶቻችን አምላክ የዉደደዉን የፈቀደዉን ይድርጋላቹሁ
@haregmekonnen7328
@haregmekonnen7328 Жыл бұрын
ያበርታችሁ
@Forcast700
@Forcast700 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ይጠብቅ አሜን።
@tesahaytube4972
@tesahaytube4972 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በተለይ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የልቦናሽን ይፈፅምልሽ
@endalkachewgirma6322
@endalkachewgirma6322 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ::አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ነው።
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m Ай бұрын
Kalot yasamalen bedem betena yetebakachu❤❤❤
@user-lq6ml3iw9j
@user-lq6ml3iw9j Жыл бұрын
Eigizabher yibarkache Eskemichershaw bebetu Yanuracheee🙏🙏🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እጅህን ይባርክህ
@tadekebe2270
@tadekebe2270 Жыл бұрын
Tebarekulin dink milketa new.
@ymekuria1375
@ymekuria1375 Жыл бұрын
God bless you guys. Very Strong and smart woman ...
@merafeyemelketsedeq8056
@merafeyemelketsedeq8056 Жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን ሠዓሊና ቀራፂ አደፍርስ ገለቱ ጋር በመኾን በተለይ የገበታ ቅድሳት ሥዕሎች የሥልጠና ማዕከል ቢያደራጅ ብዙ እናተርፋለን።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወድሞቸ በጣም ደስየምትል ጀግና ናችሁ
@haymebi9760
@haymebi9760 Жыл бұрын
Yene enate etuye proud of you
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
በርቱ ሴት ነሽጰበእውነት!!
@KassahunGebremariam
@KassahunGebremariam Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነዉ 👉የኛ ገና ህጣን ልጆች ስለሆናችሁ እድግ ብላችሁ ያብዛልን😍🙏!! 💒💕💇
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክላቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በረከት በልጅ ትባርካቹ አምላከ ቅድሳን ይባርካቹ ከናተ አይነት ስዎች ዘር (የአምላክ ስጦታ የሁኑ ልጆች )እንድስጣቹ ምኞቴ ነው!!!
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን በውነት እግዚያብሔር እደናተያሉትን ያብዛልን
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💛 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC FAMILY MEMBERS 💛🙏
@muluassefa8746
@muluassefa8746 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአብርሃም እና ለሳራ ይሳቅን እደሰጣቸዉ ለናተም ይስጣችሁ ከናተ ምሁር ለቤተክርስቲያን አገልጋይ የተባረከዉን ልጅ ይስጣቾሁ
@mengistuamsal5496
@mengistuamsal5496 Жыл бұрын
betam adinakish nesh rejim edme ketena gar yestilin.
@Fanoawit
@Fanoawit Жыл бұрын
በሚሊዮኖች ለምንቆጠረው ሴቶች ታላቅ ምሣሌ:- ኑኃሚን ❤
@sinehiwotgirma551
@sinehiwotgirma551 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤
@user-kl5mu2ln1q
@user-kl5mu2ln1q Жыл бұрын
በጣም አስደሳቾ ቆይታ ኑሯችን ይባርክላችሁ
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 Жыл бұрын
አምላክ ቢመርጥሽ እኮ ነው የገባሽ እሁንም እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን
@fanosebelay909
@fanosebelay909 Жыл бұрын
Egziabher yistilign bartu mkidusan
@sarazamedkun4019
@sarazamedkun4019 Жыл бұрын
እግዚአብሒር አምላክ ጸጋውን ይብዛልችሁ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Huletachihum Betam asiteway nachu ! Kenante hiwot bizu temiriyalehu ! Egziyabiher eregim edmena tena yistachu! Yasebachihutin hulu yasakalachu
@ayinadistadese4352
@ayinadistadese4352 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
@wazmak9255
@wazmak9255 Жыл бұрын
Nohamin bexame nawe madenqesh mewadeshe berche ehitachen tehetina yalawe sawe E/g kef kef yadergewalle
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ለኛ ግን እንቁ ልጆቻችን ናችሁ!! እየወለዳችሁን አደለ እንዴ በመሐጠነ👏👍🙏💒ጠና!!
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔ ግዕዝ ቋንቋ ነፍሴ ሀሴት ታደርግበታለች ነገር ግን ለማወቅ ብሞክርም አልያዝ አለኝ መፍትሔው ምንድ ነው
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ መዝሙር በእራሱ በግዕዝ ከሆነ በእጅጉ ደስ ይለኛል!!
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
መጽሐፈቶች አሉ በእነርሱ መምር ነው!!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጎብኝልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ እህቶቸ እስኪ የግዕዝ ትምህርት በዌሳፕ ግሩፕ ካለ ንገሩይ
@gebregiorgiskassaye9143
@gebregiorgiskassaye9143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍጻሜያችሁንም ያሳምርላችሁ እያልኩ አንድ ጥያቄ አለኝ ለመሆኑ ማንኛችሁ ናችሁ እንግዳ ? ጋዜጠኛዋ ወይስ ባለቤቶቹ ? ቤቱ ፣ ዳቦው ፣ጠላው የማን ነው እንዴ ? ይቅርታ ለፈገግታ ያህል ነው ።
@atz7247
@atz7247 Жыл бұрын
እህታችን ይህንን እንድትሰሪ ያደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር የልብሽን ይፈጽምልሽ። ውጪ ሀገር የሚኖሩ ክርስቲያኖች በምን መልኩ ሊያገኙት ይችላሉ?
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Жыл бұрын
በእዉነትእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜናጤናችሁንይስጥልንለአገርእናለቤተክርስቲያንያበረከታችሁትትልቅነገርነዉተባረኩልንማህበሩንያሰማልን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልነ ስለምታካፍሉን ተሞክሯችሁን
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
መጽሐፍቱ የት ይገኛል!!
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Erigitegna ayidelehum lemetekom Yahil bizu gize mehabere kidusan hintsa 4 killo ( metsahifit medebir) wisit yemigegne yimesilegnal ,kalhone ezaw akababi balu medebiroch wisit feligu
@estsegenetendale4950
@estsegenetendale4950 Жыл бұрын
እውነትየኔእመቤትቃለሂወትያሰማልንሁላችሁንምየሰማነውንየምንኖረውያርገንአመሰግናለሁ
@simegnewmarye
@simegnewmarye Жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ ተሀድሶ ያስፈልጋታል ምክንያቱም ከነገስታቱ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ስለነበራት ብዙ ነገሮች በሀይል ተጭነውባታል ። ኢየሱስን መስበክ እና ማምለክ ትታ አምልኮተ ማርያም እና አምልኮተ ቅዱሳን ተጠናውቷታል ። እስከ መቼ ከእውነት ርቀን?
@HailemariamMebratu
@HailemariamMebratu Жыл бұрын
አንተ ወንጌል ብታስተምረን ይገባን ነበር😄 ለቀባሪው ማርዳት ካልሆነብህ እስኪ ይህን ልጋብዝህ ይጠቅምሃል kzfaq.info/get/bejne/d7R2oKSpuseWf58.html
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
የአንተ አስተሳሰብ ነው መታደስ ያለበት ቀበዝባዛ ምን ወደዚያ ወደዚህ ያደርግሀል ስለ ተዋህዶ ምን ታውቃለህና ነው ቅዱሳንን ማምለክ እምትለው ማንስ ቅዱሳንን አምልኩ ሲል ሰማህ? ነው ወይንስ ክብር መስጠትና ማምለክ አንድ ሆነው ታዩህዴ ?እንደዚያማ ከሆነ ለሰዎች ክብር የለህም ማለት ለሰዎች ክብር የሌለው ደሞ የክርስቶስ ተከታይ አደለም እርሱ ለሰው ልጆች ሲል ነውና ክብሩን ሁሉ ትቶ ክብር የሆነን ግን ምናለበት ብትተውን ምን አስጨነቃችሁ ስለኛ እውነቱን ማወቅ ከፈለጋችሁ ተማሩ ።በማታውቁት ነገር እየገባችሁ አትቀባጥሩ።
@simegnewmarye
@simegnewmarye Жыл бұрын
@@lemi7996 በቃ ወንጌልን ከማስተማር ይልቅ ተረት ተረት ይቀናችኋል ። ለምን ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር የሚጣረስ ነገር ታስተምራላችሁ?
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
@@simegnewmarye እግዚአብሔር ይመስገን እኛስ እቤታችን ቁጭ ብለን ቅዱስ ወንጌሉን እየተማርን ነው ሙልት ትርፍ ብሎን ማለት ነው አንተ ግን እምትማረው ብታጣ እኮ ነው እዚህ እንደዘዋሪ ውሻ እሰው ቤት የምተቀላውጠው 😁 ይልቁንስ ጤዛ አትላስ ቃሉ እንደ ብሀር ተቀድቶ ከማይልቀው ተማር ይልመድብህ በዚሁ😍
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын
አይ እናንተ ልብስ ክሶች እቤታችሁም እሰው ቤትም መልከስከስ እስከመቸ ተልከስክሳችሁ ትዘልቁታላችሁ ልቦና ይስጥህ ምጥን ለናቶ አስተማርች ይባላል እናንተ ለኦርቶዶክስ ማስተማር ጉዲነው ማፍርያ ነህ መጀመርያ ተማር ከማውራትህ በፊት
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Evening News in Tigrinya for July 9, 2024 - ERi-TV, Eritrea
20:09
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 1,6 М.