No video

Mola Setarge & Solomon Neguse(Enbikale) | Yesat Tegtag | ሞላ ሰጥአርጌ እና ሰለሞን ንጉሴ(እምቢ ካለ) - የእሳት ትንታግ

  Рет қаралды 530,322

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

2 жыл бұрын

Mola Setarge & Solomon Neguse(Enbi kale) | Yesat Tegtag | ሞላ ሰጥአርጌ እና ሰለሞን ንጉሴ(እምቢ ካለ) - የእሳት ትንታግ- New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mola Setarge & Solomon Neguse(Enbi kale) #Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 226
@ሆታቲዩ
@ሆታቲዩ 2 жыл бұрын
I am Somali, I love the Amhara people. I love them because they are so patriotic people. They love the Ethiopian flag more than their lives. For this reason, I love Amhara People, Amhara people are kind , fighters, and true Ethiopians. I just love you Amhara people.
@sarakonjo434
@sarakonjo434 2 жыл бұрын
We love you back 🇸🇴 ❤️🇪🇹
@tarikuabebe1786
@tarikuabebe1786 2 жыл бұрын
የሱማልያ ሕዝብ በጣም ንጹህ ሕዝብ ነው፡ ይቅናው። ነበርኩ መቅድሾና ሀርጊሳ በዚያድባሬ ግዜ።
@mulemule160
@mulemule160 2 жыл бұрын
We love u back
@beke7025
@beke7025 2 жыл бұрын
we love Somali
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሞላ በርታልን። አባታችን ጀነራል አሳምነዉ እንደመከረን አንድ ዐምሐራ ብለን ከተነሳን እናቸንፋለን። የአያቶቻችን አምላክ ከጎናችን ነዉ! 💚💛❤
@hanakelemework6019
@hanakelemework6019 2 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ አማራ በመሆኔ በጣም ደስታ ይሰማኛል ፋኖ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 2 жыл бұрын
ክብር ለአማራ
@user-mz6xk1tw5m
@user-mz6xk1tw5m 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@tsehayegirmay7167
@tsehayegirmay7167 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ ጥሩስራነው ወኔ ቀስቃሽ ነው ሌሎቹም ተሳተፉ የአማራ አርቲስቶ ስነልቦናን ያነቃቃል!
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
አማራዬ ደሜ ሞላዬ በርታ ድል ለአማራ ፋኖ አንድ ሁን አማራ💚💛💖💪💪
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 2 жыл бұрын
You are Ethiopians Servaival Heroes nobody else. God bless you and with you
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን አምላክ ከእኛ ጋር ይሁን አማራ የኢትዮጵያ መስራች አማራ ወንድማችን አሪፍ ስራ ነው አባት ሀገር አማራ ይህም ያልፋል💚💛❤
@Kidist392
@Kidist392 2 жыл бұрын
ሞላዬ ትለያለህ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ የአማራይቱ ልጅ❤️❤️
@melkammel436
@melkammel436 2 жыл бұрын
ደሜዋ የጎጃሙ ደግና 💪❤
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 2 жыл бұрын
አማራዬ ፋኖ ሺ አመት ኑሩልኝ አማራ መሆን መታደል ነው ሰንል በምክንያት ነው እግዚአብሄር ሀይል እና ጉልበት ሁናቸው ኢትዮጵያን የሚያድናት የድግል ማርያም ልኡል እግዚአብሄር ነው አማራ ደግሞ ሀይልና ጉልበቱ እግዚአብሄር ነው
@userdsd6088
@userdsd6088 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም አማራ ነኝ 💪💪💪💪💪💪
@tassewtirfe2642
@tassewtirfe2642 2 жыл бұрын
Thank you for such patriotic lyrics. So proud of you Molla Setarge and Solomon Negussie
@user-lb7zp6cd4d
@user-lb7zp6cd4d 2 жыл бұрын
አንድ አማራ አንድ ፋኖ ነን የነፍጠኞች ዘር 💛💚❤️💪💪💪🤲☝️
@user-yk8mm6nn1v
@user-yk8mm6nn1v 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ መሆኔ ብቻ አንድኛ መመረጤ እንደሆነ አምናለሁ ኢትቢጵያዊ አማራ በመሆኔ ትልቅ ኩራትና ደስታ ይሰማኛል መታደሌ መሆኑን አረጋግጣለሁ።። አማራየ ሙቸ ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ ደሞቸዋየ።።። ኩራቶቸ የሰማይ የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሐገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን የእርሱ የሆነውን ሰላምና ፍቅር ይስጠን።።
@tenawmelese1408
@tenawmelese1408 2 жыл бұрын
ሽለላ ውሥጤ ነው፡፡ የምንታወቅበት መድመቂያችን ነው፡፡
@hiwettekle4329
@hiwettekle4329 2 жыл бұрын
አይ አገሬ እስኪ እግዛብሄር ያግዛችሁ ወገኖቸ
@birkeethiopia7159
@birkeethiopia7159 2 жыл бұрын
ዘራፍ💪💚💛❤️🇪🇹💪 እንግዲህ ገጥመናል በቃ ይለይለት💪
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
ክብሬ ነሺ ሀገሬየ አማራየ ፋኖ ውበታችን ነው ሺ አመት ኑሩ
@tsynattsynat5040
@tsynattsynat5040 2 жыл бұрын
እንዲያ በል…………ደሞቼ አይ አማራው ተራራው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-xd1gg9km5i
@user-xd1gg9km5i 2 жыл бұрын
Woooowww woooowww woooowww
@bekaluminuye738
@bekaluminuye738 2 жыл бұрын
ጀግና ናችሁ ከምር ፋኖዎቹ ዕቁዎቹ ምርጥ የአማራ ድምፃዊያን ሰለሞን እና ሞላ
@hinduhabeshawit4231
@hinduhabeshawit4231 2 жыл бұрын
በርቱልን💪
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 2 жыл бұрын
ወድ ሞላ❤👍👍👍👍
@addisedanga7970
@addisedanga7970 2 жыл бұрын
ደሞቸ የኔ አምበሶች አማራወቸ
@MRUTUBEE
@MRUTUBEE 2 жыл бұрын
አካኪ ዘራፍ ምችት ይበልክ አቦ ሞላ እንወድካለን አንበሳ ነህ 💚💚💛💛🧡🧡💚💚💛💛🧡🧡💚💚💛💛🧡🧡
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 2 жыл бұрын
Mola S your voice put me both in crying and fighting mode at same time. The message is deep and thank you for dropping this amazing traditional music. It awakens a depressed soul and elevates one's moral. It is just a moving voice that vibrates its listeners veins. Kokeb you produce a masterpiece.
@tafgirma
@tafgirma Жыл бұрын
I have exactly the same sentiment. I share your comment.
@shahidashahida8714
@shahidashahida8714 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች አማራ ከናተ መፈጠሬ
@zaharz611
@zaharz611 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኑሩልን
@tamenemekonen8847
@tamenemekonen8847 Жыл бұрын
በጣም ያምራል የኮከብን አዲራሻ ተባበረኝ
@dagitube329
@dagitube329 2 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ አማራ የሃገር ክብር ነው ሁሉን የሚያኮራ፣ አንድ ጥያቄ አለኝ ለሰሚ ላድማጩ ልጀምር ነው በቃ አሁን አትንጫጩ፣ ጥያቄው ይሄ ነው መላሽ ከተገኘ በመልካም ሰው ፍትህ አሁን ከተዳኘ፣ መነሻ መድረሻው ጠፍቶ ዳር ድንበሩ ለምን ይሰቃያል አማራ ባገሩ፣ በተፈጠረበት በኖረበት ሀገር ምንም ሳያበላሽ ብዙ ዘመን ሲኖር ፣ ምንም ሳያበላሽ በህይወት ዘመኑ ታድያ ለምንድነው ተወቃሽ መሆኑ፣ አማራው እኔ ነኝ ሌላ አማራ ማነው ከኛጋር ጦርነት የማይሳካ ነው፣ የአማራው ታሪክ አያልቅም ቢወራ ጠላት የሚያሳፍር ወገን የሚያኮራ፣ የደግነት ሀገር የጀግና ምድር ለጠላው እሬት ነው ለወደደው ማር፣
@emamlakenate6620
@emamlakenate6620 Жыл бұрын
እናታችሁ እህተ ማርያም ኘኝ የተፈጥሮው ክረምት እየወጣልን ነው ስንል ቆይተን ሰው ሠራሹ ክረምት አለወቅቱ በበጋው ከጀመረ አይቀር ሰብሰብ ሰብሰብ ብላችሁ ትንሽ ከትልቁ ሰነፍ ከጎበዙ አላዊቂው ታዋቂ ከቅርብ ከሩቁ ተነጋገሩበት ፣በዚያውም ደጋግማችሁ ለራሱም ሆነ አውቆ ለተኛው ም ሆነ እኔን አያገባኝም ለሚለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ በቃ ማለትን በድምፅ እንዲያሰማ ጥሪውን አቀብሉት ለምን አትሉኝም የሚፈውስ ፀበል ሰው አይመርጥም እና ለማበረታቻ ያሕል ነው ልዑል እግዚ አብሔር ሣጥናኤልን ያስወገደበትን ኃይል እና ጥበብ ይላክላችሁ
@sarakonjo434
@sarakonjo434 2 жыл бұрын
Amhara ye Ethiopia meketa 💪 long live Ethiopia 🇪🇹
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ይሕን የባሕል ጨዋታ ስሰማ እልሕ አይሉት ወኔ ነርቨስ ያደርገኛል።
@meretmelkie9050
@meretmelkie9050 2 жыл бұрын
Wowwww amhera leka jegen new en yamhran jegennt ahun new yawkut oromoo kelel new tewlij yadkut 💚💛❤️💕💕💕💕
@shsy3139
@shsy3139 2 жыл бұрын
አባታችን ሞላየ ለሀጉር ብዙ ከፍለሀል ለስራህሁሉ ቃል የለኝም ክፉአይካብን እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ ብዙ እንጠብቃለን በጣም አራፍስራነው
@tsdaletsgay3169
@tsdaletsgay3169 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ በል ፋኖፋኖ ፋኖ
@weynitube8465
@weynitube8465 2 жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ እፉፉፉ
@belaynehkelemu3774
@belaynehkelemu3774 2 жыл бұрын
impressive music my genus bro
@andug7136
@andug7136 Жыл бұрын
እኔም አማራ እኔም ፋኖ እኔም የጀግና ልጅ ነኝ አባቴ ዘማች ነበር ድሮ አዝመራ ነኝ ከደምበጫ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት አቶ ሞላ ሥወድህ❤
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 2 жыл бұрын
It's beautiful gives goosebumps all over the body thanks 🙏 .
@abatabeba1917
@abatabeba1917 2 жыл бұрын
ፋኖፋኖ💪💪💪💪💪💪
@BurtukanDarra
@BurtukanDarra 4 ай бұрын
የኔ ጃግናቺ አማራ❤❤❤❤
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💚💛❤️ I LOVE IT PATRIOTIC
@mesafentaynalem853
@mesafentaynalem853 2 жыл бұрын
wawu so so so nice
@bushemelese8345
@bushemelese8345 10 ай бұрын
ወይኔ እደት ወኒ ይቀሠቅሳል ክበርልኝ ደሜዋ ድል ለፋኖ ድል ለተገፊዉ አማራዬ አንድ አማራ አንድፋኖ እዳ በልልኝ አቦ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እባክህ አደ ተነሠ ጀኔራር አሳምነዉ ፄጌ እስኪ አዴ ቀና ብለህ እዬን ❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@DejachTube
@DejachTube 2 жыл бұрын
ሞላ እና ሰለሞን በጣም እናመሰግናለን ኩራቶቻችን ናችሁ። አማራ አንድ ነው (ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ) ለሃገርም ኩራት እና መከታ ነው።
@teshomemengistu7708
@teshomemengistu7708 2 жыл бұрын
great!!!!
@habtamudemis2120
@habtamudemis2120 2 жыл бұрын
Dear Solomon, It is a wonderful performance. Keep it up
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
አማራዎች አድሳባ ሸዋ ነዉ አማራ ነዉ እናሰመልሰ
@sarawedm430
@sarawedm430 Жыл бұрын
Ayezoh wegene egziabeher ken alewu ☝️💚💛❤️👈
@mohammedseid8260
@mohammedseid8260 Жыл бұрын
Great
@alexet12
@alexet12 2 жыл бұрын
እህ ህ ህ ህህህህ 💚💛❤️
@abrehamabene1229
@abrehamabene1229 2 жыл бұрын
የነፍጠኞች ዘር በርቱልን
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 жыл бұрын
አማራ በመሆኔ በጣም ክራት ይሰማኛል። አርፍ ስራ ደሞቸ
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
ኮኮቦች በርቱ የእስካሁኖቹ ክሊፖች በጥራት ተወዳዳሪ የላቸው
@enkuahoneabebe3646
@enkuahoneabebe3646 Жыл бұрын
Molla Setarge/ my hero!
@tysonareaya4901
@tysonareaya4901 Жыл бұрын
Fantastic lucnh thanks god
@wudemenge4030
@wudemenge4030 2 жыл бұрын
አማራዬ 💚💛❣️
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 2 жыл бұрын
እንዲያ በል አንተ ጎራው በል አንተ ጎሪው በል ፋኖ መገን በል ፋኖ እልልልልልልልል
@lefrancoethiopienfikrebeza5928
@lefrancoethiopienfikrebeza5928 2 жыл бұрын
Courage et force mon peuple for fano
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
እናት ትዉለድ ጀግና ነግረሀዋል❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪
@meretmelkie9050
@meretmelkie9050 2 жыл бұрын
Democh egzabher kent gar yehun 💚💛❤️sewdach sew hul telachu 😭
@leenlook8213
@leenlook8213 2 жыл бұрын
አማራው ወገኔ እነኝህን ታሪክ የማያቁ ከብቶች ልክ ሳታስገቡ እንዳታቆሙ እነኝህ ሰው በሎች
@yaregalaneley5259
@yaregalaneley5259 Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@user-gz8mu4vp8q
@user-gz8mu4vp8q 2 жыл бұрын
ሞላ ሰጥአርጌ ድሮ ጀምሮ ታጋይ ነበርክና አሁንም ለአማራ ድምጽ ስለሆንክ እናመሰንሃልን
@ሆታቲዩ
@ሆታቲዩ 2 жыл бұрын
1amhara gojjam ,shewa, wollo, gondar
@alukonjo.3905
@alukonjo.3905 2 жыл бұрын
አማራየየየየየየየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saronsefineh9978
@saronsefineh9978 2 жыл бұрын
Simply PROUD!!!
@Goh1216
@Goh1216 2 жыл бұрын
wow betamyamral
@user-hi6hy9om9d
@user-hi6hy9om9d Жыл бұрын
ልዩ
@ftt3435
@ftt3435 Жыл бұрын
ፈጣሪየጠብቃቺሁ አገሬዋ
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
አማራዬ
@Lasta-tube
@Lasta-tube 2 жыл бұрын
አንተ ማለት አሁን ሳይሆን ገና ድሮ ሁሉም ሳይነቃ ነበር በህፃንነቴ ቀረርቶህን ሥሰማ ያደግሁት
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድልለጀግኖቹ ፋኖ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@wendifrazewdie2393
@wendifrazewdie2393 2 жыл бұрын
አሪፍ ለሁለት ደግሞ ያምራል።በቀጣይም ምስሉን ቅንጅታችሁን በምርጥ ጭፈራ የታጀበበት ይሰራ!
@user-rz2po9wv9j
@user-rz2po9wv9j 2 жыл бұрын
ዋውውውውአማራየ
@janojanet5272
@janojanet5272 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ይመችህ አቦ
@Meba7
@Meba7 2 жыл бұрын
Amhara First!
@user-ov2up7gt2q
@user-ov2up7gt2q 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@mindayedamtew8322
@mindayedamtew8322 2 жыл бұрын
KOKOB! Good job, keep it up!
@samedan3828
@samedan3828 Жыл бұрын
Wow yameral
@user-gt6wk5jw3r
@user-gt6wk5jw3r 11 ай бұрын
እውነት ኮራሁ ባማራነቴ እደዚህ መባማራነቴ እደሚቀኑ አላቅምነቀር አማራ ለዘላለም ይኑር
@AK-Tubee
@AK-Tubee 10 ай бұрын
zerafe woww...............👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@user-ml5ee4rs8m
@user-ml5ee4rs8m 2 жыл бұрын
አማራ ና ኢትዮጵያ ደማቸዉ አብሮ ነዉ የተሠራው
@eshetutsehayumersha8770
@eshetutsehayumersha8770 2 жыл бұрын
ያምሪል
@kedijahussen9685
@kedijahussen9685 2 жыл бұрын
አረ ላይክ እያረግን ጎበዝ አይከፈልበት
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 2 жыл бұрын
SAY IT SIR !!! ENDA BEL ANTE !!!! SAY IT SIR !!! RIGHT !!! SAY IT SIR!!
@beleteewnetu3235
@beleteewnetu3235 2 жыл бұрын
አማራ በመሆኔ በጣም ከፍ ያለ ኩራት ይሰማኛ ፋኖ ፋኖ ፋኖ.........
@Tube-tb9br
@Tube-tb9br 2 жыл бұрын
My king fano🐆🐆🐆🐆✊
@kebedekassie3535
@kebedekassie3535 2 жыл бұрын
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ሁሌም አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርሳችሁ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለቻናላችን ማደግ የበኩልዎትን ይወጡ
@getawabebe5027
@getawabebe5027 2 жыл бұрын
I am proud of you !
@kuridemisse1716
@kuridemisse1716 2 жыл бұрын
Beautifully done
@emru2030
@emru2030 Жыл бұрын
ዕርባብ ጠለዛሞ ገሞና ደገሞ በርቀኝ እናሞራ ጣሊያ ልጃምበራ ቋሪት ደጋዳሞት እነሴና እነብሴ ኧረ ተዉ ተነሡ ኧረ ተዉ ገስሱ ለሚጨፈጨፈው ለወገን ድረሱ
@hhdjdhdjjjjddjdj2057
@hhdjdhdjjjjddjdj2057 2 жыл бұрын
አማራየ።ዉድድድድድ
@IbrahimIbrahim-ip9fg
@IbrahimIbrahim-ip9fg 2 жыл бұрын
አብሽር አለን
@rasyared854
@rasyared854 2 жыл бұрын
እትት አሀ ፋኖ አትዮጵያ ጋሻ 💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 2 жыл бұрын
ወድ ሞላ ሰጣርጌ
@hhdjdhdjjjjddjdj2057
@hhdjdhdjjjjddjdj2057 2 жыл бұрын
አማራዩ።
@QatarbeautyDoha
@QatarbeautyDoha 25 күн бұрын
በዚሁ ቀጥሉ ውድ አባቶቸ
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН