Mola Setarge - Eyansereseregn | እያንሰረሰረኝ ሞላ ሰጥአርጌ ከወሎ ግንባር - New Music 2021 (Official Music Video)

  Рет қаралды 1,622,279

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

2 жыл бұрын

Mola Setarge - Eyansereseregn - ሞላ ሰጥአርጌ | እያንሰረሰረኝ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mola Setarge
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 565
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 2 жыл бұрын
ጀግናው ሞላ ሰጣርጌ 1986 ዓ.ም ጀምሮ ሳውቅህ ሁልጊዜ ኢትዮጵያን ከፍ እንዳደረክ ነው። ከሚሊሻ እስከ መከላከያ ስልጥፕና ጀምሮ አንድም ቀን ከአቋምህ የማትለወጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ብልህ ያንስሀል።
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ጀግና የአማራ ልጅ እናት ወልዳለች ድል ለኢትዮጵያችን ሞትን ለወያኔ እና ለመሰሎቹ🗡🗡🗡
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 2 жыл бұрын
👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍
@engineeringacademy6550
@engineeringacademy6550 10 ай бұрын
I am from Oromoo ethnic group I am not a politician. I love Amhara people because they are really patriots, humble, genius and hard workers. Long live Ethiopia!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
lLove you from amhira❤
@dmx3674
@dmx3674 2 жыл бұрын
I am Somali, I love the Amhara people. I love them because they are so patriotic people. They love the Ethiopian flag more than their lives. For this reason, I love Amhara People, Amhara people are kind , fighters, and true Ethiopians. I just love you Amhara people.
@fekedewhailemariam5979
@fekedewhailemariam5979 2 жыл бұрын
thank you, we love you too.
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 жыл бұрын
Lol
@Mikitadesse837
@Mikitadesse837 2 жыл бұрын
We love u too my brother
@Welega_24
@Welega_24 2 жыл бұрын
Exactly thankyou for tell them the truth
@yonitube7684
@yonitube7684 2 жыл бұрын
bro the flag is not the ethiopian flag
@selamawitambasel7147
@selamawitambasel7147 2 жыл бұрын
አባቴ የኔ አንደኛ የሁሌም አንደኛዬ❤❤❤😥😥 አማራ አባቴ መከራችን ያብቃልን💔💔💔
@user-qc5nj7dq6h
@user-qc5nj7dq6h 2 жыл бұрын
ጀግናዉ የአማራልጆች ከናተባልወለድ ይቆጨኝ ነበር 💔😭
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🇪🇹🕊
@mironetho
@mironetho Жыл бұрын
😭😭
@tadessebamlaku3449
@tadessebamlaku3449 2 ай бұрын
👍
@tenawabateneh6745
@tenawabateneh6745 2 жыл бұрын
ገዳያችን በዛ በላይም በግርጌ መቸም የለም ብለዉ አሳምነው ፅጌ 💚💛❤️🇪🇹
@sebledejena5402
@sebledejena5402 2 жыл бұрын
አይዞን አማራ ጀግና ነው ዛሬ አደለም ከድሮም ነው አይዛቹ
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
😥😥😥😥
@eneyebekis3970
@eneyebekis3970 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube8332
@tube8332 2 жыл бұрын
እነብሴ እና እነብሴ ጎንቻ እና ሳርምድር የተወልድኩበት አገሬ ነው ያለማጋነን ብዙ ጀግናወች አሉበት
@madinamadina627
@madinamadina627 2 жыл бұрын
አላህ ከነተጋር ይሁን አብሽሩ ኢንሻአላህ ድሉ የኛ ነዉ ባላህ ፍቃድ
@madinaali2374
@madinaali2374 Жыл бұрын
አላህይጠብቃቺሁ ☝☝☝😭😭አለን
@user-hm7zb1ur6b
@user-hm7zb1ur6b Жыл бұрын
​@@madinaali2374 אכיב. טנ
@MohammadAli-mx9kf
@MohammadAli-mx9kf 13 күн бұрын
በጣምድሉከናተይሁን
@kalkedaabebaw6614
@kalkedaabebaw6614 2 жыл бұрын
ያማራው ጀግና አባቴ አንተ በህውህሕት ጊዜ እንኳን እጅህን ያልሰጠህ ልዩ አማራዬ ነህ አቦ እንኳን ከናተ ተፈጠርኩ እቦ💪💪💪💪❤
@esubeagent3111
@esubeagent3111 2 жыл бұрын
ሞላ ሰጥአርጌ የ ጋን መብራቱ ጀግናው ወታደር እንኳን ደስአለሁ ኑር ለዘላለም
@user-fq7gk2dh4z
@user-fq7gk2dh4z 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቤቱ ክፉ ወችን አርቅልን ኢትዮጲያን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@yeneenanchui2015
@yeneenanchui2015 2 жыл бұрын
Wow! ሞልዬ እንኳን በድጋሜ ለዚህ አበቃህ። በመጀመሪያውም ስሜት ያንጠለጠለው አሁን ጥግብ ያደርጋል።
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 жыл бұрын
አባቴ አቶ ሞላሰጤ እድሜና ጤና ይስጥዎት ድምፀ መረዋን አይዞት ይችም ቀን ታልፋለች ድል ለአማራ ህዝብ እዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪👍👍👍👍
@fathifathi9214
@fathifathi9214 2 жыл бұрын
ሰሜትያንጠለጠለውአሁንጥ
@fafialitube6664
@fafialitube6664 2 жыл бұрын
ሳይደፈርስ አይጠራም ይሄም ያልፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ይህ ዘፈን ሙዚቃ ሳይሆን ታሪክ ነው ለታሪክ እድቀመጥ ሁሌም የአማራ ህዝብ ወደፊት እሚወለዱት ይህን ሊያውቁ ይገባልና እውነትን ማስተማር ጥሩ ነው ዛሬ የማንም ልቅቃሚ ወጫወቻ የሆነው ኢትዮጵያ እዳልን አማራ ብለው ባለማስተማራቸው ባለ መደራጀታችን ጥላቶቻችን በሚጠሉን ልክ ባለመጥላታችን ነው
@geberu899
@geberu899 Жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ወንድም
@yonatanyeshiwas7705
@yonatanyeshiwas7705 Жыл бұрын
You are 100%right
@salams4912
@salams4912 Жыл бұрын
ትክክልነዉ❤❤❤
@amharafano20
@amharafano20 2 жыл бұрын
ገዳያችን በዛ በላይም በግርጌ መቸም የለም ብለዉ አሳምነው ፅጌ አማራ💚💛❤️🇪🇹
@endeshawsilamlak8919
@endeshawsilamlak8919 2 жыл бұрын
ሁሌም ያንተ ሙዚቃዎች እስክ አጥንት ዘልቀው መግባት የሚችሉ ናቸው። እናመሰኛለን። በድል ዜና ለመገናኘት ያብቃን።
@almanal1229
@almanal1229 2 жыл бұрын
ድሉ የአማራ ነዉ አይዞን ኢትዮጵያ ሀገሬ ፈጣሪ አይጥላትም እናምናለን ድሉ የኛ ነዉ❤️🇪🇹❤️
@abebawdessie5013
@abebawdessie5013 2 жыл бұрын
ሞልዬ እውቅና ያልተሰጠው ጀግና ነው
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
እንዲያ በልማ ጀግናዬ 💪💪💪 ይነጋል በላቸው እንደመሸ አይቀርም ቋሚ ሀገር እንጅ ቋሚ ንጉስ የለም !!!
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የኛ ጀግኖች ክብር ለልዩሀይላችን Ethiopia ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልም ሞት ለጠላታችን 💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gashawamare7510
@gashawamare7510 2 жыл бұрын
ይሄን ነበር የምፈልገው ማለትም ሙሉ ቀረርቶ እናመሰግናለም መልካም ጊዜ ተመኝሁ ይመችህ
@apoali3907
@apoali3907 2 жыл бұрын
የኔጀግናአላህይጠብቅህድልንለኢቶጲያ ኢቶጲያታሸንፉለች
@mulunehalene8750
@mulunehalene8750 2 жыл бұрын
Am proud of being a member of this patriotic group!!
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
We have to support fanos
@y.5206
@y.5206 2 жыл бұрын
የሀገሬ ጀግኖች .የኢትዮጲያ ወርቆች ኑሩልን ❤ የእናተ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 👉❤❤❤ይችናት ኢትዮጲያ👉💚💛❤💪💪💪💪👍👍👏💕💓💕
@g-tec5304
@g-tec5304 2 жыл бұрын
ከልብ የሚገባ ምርጥ ስራ ነው
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 2 жыл бұрын
ወንድማችን ህመማችንን በጥበብ ገለፀው::
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝማሬ
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ግን ምንድን ነው ድምራኝ ማልት
@mertotube2150
@mertotube2150 2 жыл бұрын
ኦህህህህህህህህህህህህህህህህ እረ ደኑ አይዞን ይህ ቀን ያልፋል!!!!!!!!!
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 2 жыл бұрын
አዎ ያልፍል
@smachewabebe6014
@smachewabebe6014 9 ай бұрын
አማራነት መሆን መታደል ነው ጀግንነት ወኔ የሞራል ልዕልና በጥበብም ሲገለፅ የጉድ ነው። እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር። ድል ለጀግናው ፋኖ💪🏽
@destazelalem7400
@destazelalem7400 2 жыл бұрын
😭😭😭😭አዎ አይረሳም አንረሳውም ወገኖቻችን እረግፈው ቀሩ አይይይይይ አመመኝ አመመኝ አመመኝ የወገኔ ሞት አመመኝ ወገኔ ቀረ በገዛ ሰፈሩ ላይ ታረደ እደወጣ ቀረ አዎ ትውልድም አይረሳው አይይይይይ አገሬ
@mercynumerous9078
@mercynumerous9078 11 ай бұрын
አንድ ቀን ይነጋል በእግዚአብሔር ተስፍ አለን ተገፍተን አንቀርም።😭😭😭😭😭😭😭
@daor91
@daor91 2 жыл бұрын
አፍር ኩራታችን ጎቦዞች ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን 🙏
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Afar anbessa neu
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
ኧረ ያማል ሀግሬ ሰው ሲልቅ😭😭😭ያማል ወላሂ የአላህ ሰላም አውረድልን ያረብ አማራ እኮ ፍቅር ነው አላህ ጁታን ያጥፍልን👎👎👎
@askask6365
@askask6365 2 жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
እህህህህህህህህህ አማራየ አይን💚💛❤💪💪💪💪
@madesign21
@madesign21 2 жыл бұрын
አይዞን ወገኔ ለሁሉም ጊዜ አለው
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
ጀግናዮ አይዞን ያልፋል💚💛❤😢🙇
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 2 жыл бұрын
አሚንን
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 2 жыл бұрын
ሞላ ጀግናው በባድሜ ይህን ወራሪ ሀይል ነፃ ባወጣሃው ዘሬ እኞን ዞሮ ወረረን
@user-ev7dm6pz6m
@user-ev7dm6pz6m 8 ай бұрын
ከናተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር እኮን አማራ ሆኩ
@adanichzamana4746
@adanichzamana4746 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ወኅኔ ያቸንፋል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊✊✊✊✊😭😭😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️✊✊✊
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 2 жыл бұрын
አቦ እንኳንም ከእናተየተፈጠርኩኝ አማራዬ ተገፍተየማይወዲቀውሀገሬን ለሚለው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪👍ከEthiopiaዊይነት ቀጥሎ እንኳንም ከናንተ ከአማሮች ከንፅሆቹ ከየዋሆቹ ከሀገር ወዳደቹ ፈጠረኝ የኒ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ
@abebeworku2750
@abebeworku2750 2 жыл бұрын
i have no idea ......this make me emotional !!!!!!!!
@muludessetaw1166
@muludessetaw1166 2 жыл бұрын
indeed
@user-lc8xf9wj4k
@user-lc8xf9wj4k 2 жыл бұрын
እንዳው ስወደው😭😭😭😭
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
እድሜ ለአማራ ማሕፀን ጀግና ቢሞት ጀግና ይተካል አምሐራ የጀግና እጥረት የለበትም አንድነት አንድነት አንድነት!!!!
@kalkidanbewket6417
@kalkidanbewket6417 2 жыл бұрын
እናት ጀግና ትዉለድ ኑሩልን🌹🌹😍😍
@tikurwuha9377
@tikurwuha9377 Жыл бұрын
ጀግናዉ ሞላ ሰጥአርጌ
@user-sy3vn2pu6g
@user-sy3vn2pu6g 2 жыл бұрын
የኔ ጀገና ያልፍል እደመሽ አይቀርም
@mekdse4956
@mekdse4956 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@user-io6cj2fq1p
@user-io6cj2fq1p 2 жыл бұрын
ሞላየ ማኛየ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 жыл бұрын
💪🇪🇹🇪🇷👍💪🇪🇷🇪🇹💪👌💪❤❤❤❤Mola Seteareg keberaraw Amhara💪❤👍
@user-no2qm9no9f
@user-no2qm9no9f 2 жыл бұрын
አላህ ሠላሙን ያውርድልን ያረብ አወ ወላሒ አገብግቦናል ባገራችን ጉድ ሠሩን😭😭
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ምንም ብንጎዳ ጀግንነታችሁንና ጨዋነታችሁን ስናይና ስናውቅ እንኳን በዚህ ዘመን ተፈጠርኩ ታስብላላችሁ። እሽ አመት ኑሩ ንገሱና። አሜን!!!!!!!!
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
የጀነራል አሳምነው ፅጌ በርቱ ድል ካንቸ ጋር ነው አማራየ 💪💪💪💪❤❤
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 жыл бұрын
Nice amhara forever 😭😭🥰🥰🥰
@mulualemabera3151
@mulualemabera3151 2 жыл бұрын
ሀገሬ ስላምሽ ናፈቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tgtg379
@tgtg379 2 жыл бұрын
አንደበትህ ይባረክ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
አማራ አየህ ሁሉን ነገር ግፉን ወዳጂህን ጥላትህን ከህዋት ከሸኔ በላይ ሸፍተህ አውሬ መሆን አለብህ እራስህን ለማስከበር ሀጣት ነው ሀራም ነው አትበል
@DamxishMan
@DamxishMan Ай бұрын
I from south ethiopia love Amhara
@liyaliya7898
@liyaliya7898 Ай бұрын
አይ አማራዬ የኔ የዋ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን
@sofiitube473
@sofiitube473 2 жыл бұрын
ጎጃሜነቴ ኩራቴ ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎንደር ሲል ነዘርኝ
@e.m9646
@e.m9646 2 жыл бұрын
thank you ሞልዬ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ጀግኖቻቺን አላህ ይጠብቃቺሁ አላህም በቃቺሁ ይበለን ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔም የምጠይቀው አማራው ምን በበደለነው ሁሉም የሚወጋውነው በጥንትስ ምን ግፍ ሰርቶ ይሆን እያልኩ ማልቀስ ሆነ በወገኔ ዘር መጥፋት በከንቱ ደም መፍሰስ በገዛ መሬቱ ቤቱ እየተሄደ የሚደፈር የሚገደለው መርጠንስ ነው ወይ ከአማራ ዘር የተገኘነው ያረቢዋ አንተው ፍረደን ደማችንንም ተበቅለህ አሳየን አሚን።
@zdyutobe255
@zdyutobe255 2 жыл бұрын
አጎቴን ይመስለኛል ይህ ሰው ሳይው ይከፉኛል አጎቴ የኔ ውድ በስደት ሁኜ አጣሁህ አላህ የጀነትይበልህ ያረብ ሁሌም ትናፍቀኛለህ
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በማተም የምታምኑ ማተባቹ ይጠብቀን እኛንም እናተንም🙏🙏🙏🙏💓
@user-cw9uk6fk6t
@user-cw9uk6fk6t 2 жыл бұрын
One love amhara love you Ethiopia💪💪❤️❤️🥰
@abaysewnet98
@abaysewnet98 2 жыл бұрын
አይዞን ወገኔ እንደመሸ አይቀርም 💚💛❤️💪💪💪
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 жыл бұрын
እይዞን ወገኔ እንደመሽ እይቀርም
@winhabesh6913
@winhabesh6913 2 жыл бұрын
ሰውነቴን ነዘረኝ ለምን ፋኖ ነኝ ከናዝሬት ። Love you brother and all Fanos
@heyat3635
@heyat3635 6 ай бұрын
የኔ አባትትትትትትትትትት እረ አላህ በቃህህህ በልልንንንንን የአንተ
@FhfJcjg
@FhfJcjg Ай бұрын
ከተወለደ አይቀር እደ ጀግና ፋኖ ይወለድ 😮😮😮
@halimaomair3608
@halimaomair3608 2 жыл бұрын
ድልን ለናንተ ለኢቶጻ ጀግኖች ያድላችሁ አላህየ በቅዋው ወገኖች ድልልል ለናንተ
@halema4432
@halema4432 2 жыл бұрын
እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞህ አማራየ ያልፋል ለበጎነው
@mulu5
@mulu5 2 жыл бұрын
የጎንዴር የጎጃም ጀግና በርታ እዉነት ነዉ አሰዉ ሀገር መጥተዉ አያስቀምጡ አሉ በለዉ ጀግና ከተነሳ ጀግና ከቆረጠ መቆሚያዉ እሩቅ ነዉ
@yordanos3444
@yordanos3444 2 жыл бұрын
የአማራ እናት ጀግና ልጅ ወልዳለች አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራየዋ 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@sarahbash7031
@sarahbash7031 2 жыл бұрын
አይ ዞን ጀግኖቼ🇨🇬💪
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
እሰይ እንዲያ በለል እትትትትትት የመርዝ ተቀጥላ ምንጊዜም መርዝ ነው ያችን ቁርጥ አርጎ የሚቀምሳት ነው እትትትት ወይ ዘንድሮ ወይ ስደት እፍፍፍፍፍ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ
@enanabekel6975
@enanabekel6975 Жыл бұрын
ወይኔ ወገኔ ! አይዞህ የኔ ጥላ ከለላየ አራሹ ቀዳሹ ጀግናው የሀገሬ ልጆች የኔወገን የኔመደበቂያ ጫካየ የኔ ዱር ከለላ ምን ልሁንላችሁ እሞትላችሁዋለሁ የኔ የዋህ ህዝብ
@hellohansun
@hellohansun 2 жыл бұрын
ጀግናው አማራ ልጅ እናትን የምስል ጀግና ስላላቸሁ ታፈራና ትከብራ ትመራለች ኢትዮጵያ አሁንም አማራ አሸናፊንን እሸ ኑሩልን
@dgjjjkj
@dgjjjkj 10 ай бұрын
እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬 ደሞቼ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ሀይልን ጥበብን ይሰጣቹሁ
@demeketesfaw3304
@demeketesfaw3304 2 жыл бұрын
Nice shilela , l love it
@saadayimer8273
@saadayimer8273 11 ай бұрын
የኔ ጓብላላ አባት ሞላ ሰጥ አርጌ ስወድህ እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጥህ የኛ ልዩ አባት🐆🐆❤🌹👈
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ተቀበል የኔ ጀግና በማይካድራ ፣በመተከል ደግሞም በወለጋ የታረደው አማራ ደሙን እስክንመልስ እኛም አናባራ
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 жыл бұрын
አይ ወገን የኔ ጀግና 😭😭😭😭
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 9 ай бұрын
የእውነት ያማል 😭😭😭😭💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻 💔💔💔 እግዚአብሔር እንደሚሰማ አምናለሁ 🙏🏾🙏🏾
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
"ተኩሶ ሲነጉድ፣ የፈሪ ልምደኛ ፊት ለፊት ተጋዳይ፣ ፋኖ እንደመጋኛ ኧረ ተው በሉት፣ ያን ባለ ቡሎ ሰጠው ለነፋስ፣ አንጓሎ አንጓሎ" 💚💛❤️
@user-fq7gk2dh4z
@user-fq7gk2dh4z 2 жыл бұрын
ጀግኖች አይዙዋችሁ ክተት አማራየ
@yelmag2511
@yelmag2511 2 жыл бұрын
Ayizoh ayizoh alehulh ke London keep going my man long live Ethiopia 🟩🟨🟥✌️✅
@noahyesuf1664
@noahyesuf1664 2 жыл бұрын
ለየት ያለ እጅግ ጥሩ ሥራ ነው፤ ጥበበኛ ሰው፡፡ ዘፈኖቻችን በህዝቡ ላይ የደረሰውን ዘግናኝ ግፍ እና በደል እንድሁም ጥንካሬውን የሚያሳዩ ነው መሆን ያለባቸው እንጅ ጋራ ሸንተረሩን ብቻ የሚያወሱ መሆን የለባቸውም፡፡ በዘፈን መልክ ለታሪክ ማስቀመጥ ነው ፎቶዎች እና ምስሎች ቢጨመሩበት ደግሞ ጥሩ ነው፡፡
@hayatebrahim3061
@hayatebrahim3061 Жыл бұрын
I can’t stop watching ❤❤❤
@user-dr9wz8ef8x
@user-dr9wz8ef8x 4 ай бұрын
ያማራ መሆን መታደል ነው ጀግና በርታ
@shsy3139
@shsy3139 2 жыл бұрын
ሞላየ ያተስራወች ሁለም ስላገርነው የኛጀግና አባት ሁሉም ያልፋል አልሞተሰው ያያል አማራወቸ አይዛችህ እሽ
@ywedemenafake5060
@ywedemenafake5060 2 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች ይሄም ያልፋል አላህ ይገዘን መመኪያየ ናችሁ አማራነቴ ኩራቴ ነው
@user-cf8ll6qp4y
@user-cf8ll6qp4y 2 жыл бұрын
አማራ ተው ንቁ ያለቀው አልፏል ለወዴፊት አንድ ሆኑ ተዴራጁ ወሎ ሸዋ ጎዴር ጎጃም አንድ አማራ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
አማራተራራው የኔጀግኖች ፈጣሪ እድሜናጤናይስጣችሁ ድል ለኢቶፒያ ላአማራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@halimahhalimah7100
@halimahhalimah7100 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-fafi
@user-fafi 2 жыл бұрын
ዲል ለኢትዮጵያ ዲል ለአማራ ህዝብ አብሺሩ ወገኔ ዲምፅ ብሎ ዝም ነው በርቱ💪 💚💛❤
@mulusew5562
@mulusew5562 Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉ ከናተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
@sindubelayneh1071
@sindubelayneh1071 2 жыл бұрын
ማርከሻው ሞላ ሰጣርጌ ዘላለም ኑርልን፡፡ አንጀት አርስ ሽለላ
@AtaloaddisManagement
@AtaloaddisManagement 2 ай бұрын
እናሸንፋለን አማራዬ
@AsAs-ud2ib
@AsAs-ud2ib 9 ай бұрын
ጀግናው ያማራልጂ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mekdilakew7468
@mekdilakew7468 2 жыл бұрын
እውነት ነው እያገበግባል ትውልድ የማይረሳው ዘመን እግዚአብሔር ይፈርዳል ጀግና ጠላትን የሚገግል እንጁ ንፁሀንን የሚልገል እንደእንሰሳ መሆን ነው እሊና ማጣት ነው
@ehetearju9463
@ehetearju9463 Жыл бұрын
ወለጋ ወለጋ ወለጋ የደም መሬት😭😭😭😭😭🙇🙇🙇
Temeche Nigussie- Mebreku | ተመቸ ንጉስ -  መብረቁ - ሽለላ -New Ethiopian Music 2022(Official Video)
10:06
Qualiber Entertainment_ኳሊበር ኢንተርቴመንት
Рет қаралды 1,8 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,5 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,5 МЛН