የእድሜያችን ልዩነት ችግር አመጣብን ፍረዱን 💔🥺

  Рет қаралды 128,606

Neba Entertainment

Neba Entertainment

10 ай бұрын

የእድሜያችን ልዩነት ችግር አመጣብን ፍረዱን!
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 1 100
@Neba_Enetertainment
@Neba_Enetertainment 10 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y7Wem7aUuKmvpKc.htmlsi=DZyei7O0zRLpkbvD በጣም ከባድ ነገር😮😮
@nibretdamtewaresma
@nibretdamtewaresma 10 ай бұрын
እረ ፡ ሰልክ ፡ አሰቀምቱ ፡
@osratgold7930
@osratgold7930 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@osratgold7930
@osratgold7930 3 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍🏻
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 10 ай бұрын
ስህተት አትስሩ ነባ ስለ እናንተ እድሜ ማን ያገባዋል ጭራሽ ሚዲያ ላይ ማውራት አይጠበቅባችሁም ሲቀጥል ለኑሮ መሰረቱ ፍቅር ነው እንጂ የእድሜ ቁጥር ትርጉም አይሰጥም ❤❤❤❤ መልካሙን ተመኘሁላችሁ❤❤❤
@zemzem5714
@zemzem5714 10 ай бұрын
እውነትነው
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
ትክክል በዕድሜ ፍቅር አይመዘንም የሴት ዕድሜና የወንድ ደመወዝ አይጠየቅም❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
ትክክል
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f 10 ай бұрын
ትክክክል
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
እውነትነው እድሜ ፍቅርን አይገድበውም
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 10 ай бұрын
ችግር ያመጣ የእድሜ ልዩነትሳይሆን ችግርያመጣ የአገራችን ሰላምመጥፋትነውሰላም ለአማራ❤❤❤
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 10 ай бұрын
በጣም ❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 10 ай бұрын
​@@HtymiTuba5335እሽውዴ እኔንም ደምሪኝ አዲስከፋቸለው❤❤❤
@user-vk1sj1vw6j
@user-vk1sj1vw6j 10 ай бұрын
​@@HtymiTuba5335እሽእኔንም ደምሪኝ አዲስነውየከፈትኩት❤❤
@chinach4522
@chinach4522 10 ай бұрын
ኧረ ለሉም❤ ኢትዮጵያውያን ❤❤
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy 10 ай бұрын
ትክክል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 10 ай бұрын
እሙ ጀግና ሴት ነሽ ነባ ቢያገባሽም ባያገባሽም እግዚአብሔር ይመስገን ለብቻሽ ያን የመሰለ ልጅ ወልደሽ ያሳደግሽ ጀግና ነሽ 💪
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 10 ай бұрын
በትክክል ወላሂ በጣም ጀግና ሴት ናት💝
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 10 ай бұрын
ሳህ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
ሳህ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
Yes❤
@yfyyyt632
@yfyyyt632 10 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 10 ай бұрын
እሙዬ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ከ30 በታች ነት አለቀ። ከነባ ጋር ይመጣጠናሉ።❤👍
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
እንደ አብርሃምና እና ሳራ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ሴቶች ዕድሜ ቁጥር ነው ክብር ካላችሁ ወንድ የትም አይሄድም አትበልጠውም ማነው ትንሽ ያርገው በሰው ትዳር ከመግባት ሁሌም ለፍጣር ፀሎት ማርግ መልካሙ ሁሉ እንዲሰጠን ❤❤❤
@hirutarga4704
@hirutarga4704 10 ай бұрын
ፍቅር እድሜ አይወስንም ዋና መተሳሰብ ካለ ምንም ችግር የለውም እሙና &ነባ የእናንተ ፍቅር ያስቀናል ❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 ай бұрын
ማነው የሃገር ሰላም እደ ውሃ የጣማው😢😢😢 ፈጣሪ። ሆይ ታረቀን
@askalemengstu2260
@askalemengstu2260 10 ай бұрын
ታመምኲኝ በሀገር ጉዳይ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልን
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 10 ай бұрын
Uuuufffff ineee fetari Ethopyan yibarkiln🍇🍇🍇🍇❤️❤️❤️
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
Amen Ene Erasu❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 10 ай бұрын
አሜን እኔ ይከዉ ላዲስ አመት ልገባ መጣት አትችይም ምገድ ዝግ ነዉ ተባልኩ
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 10 ай бұрын
ታመምን ወገኖቻችን አለቁብን ተሰብስቦ መርቆ ሰላም ይመልስሺ ብሎ የሸኘኝ ወገኔ አለቀብን ተቀባይ አልባ ቀረን
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 10 ай бұрын
ዋናዉ ፍቅራቺሁነዉ ፍትህ በማንነቱ ለሚገፋዉ ለአማራ ህዝብ😢😢
@kingphone7156
@kingphone7156 10 ай бұрын
❤❤🇮🇱🇮🇱🇪🇹
@kukutilove
@kukutilove 10 ай бұрын
ለምን አትዘምቺም ወረኛ
@tsigedamise6653
@tsigedamise6653 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-db7zp9wi7i
@user-db7zp9wi7i 10 ай бұрын
ለመከላከልያ ስትዘፍነለት ነበር ለምን አሁን አፀቀጠች😂😂😂
@Yair-yk4hg
@Yair-yk4hg 10 ай бұрын
ዋናው ፍቅር ነው እኔም ባሌን በ4 አመት እበልጠው አለሁ ግን ምንም ክፍተት ሳይፈጠር ከተጋባን 9 አመታችን ነው አሁን ላይ 3ልጆች ወልደናል አብረን እየኖርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ተመስገን 💓🙏
@ormooapss442
@ormooapss442 10 ай бұрын
አወ ዋናው ፍቅር ነው እንጂ ዕድሜ ቁጥር ነው ላዋቂ ሰው ❤❤❤
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 10 ай бұрын
ፍቅር ካለ የእድም ልዩነት ምንም ችግር የለውም
@selmaabrihaselmaabriha7319
@selmaabrihaselmaabriha7319 10 ай бұрын
በጣም ዋናዉ ፍቅር እንጂ እድሜ አይወስኖዉም። ❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 10 ай бұрын
እኔ ደሥአይለኝም የምበልጠውን ከባሌጋር እኩልነን ግንቢበልጠኝ ነበር የምመኘው
@alain6919
@alain6919 10 ай бұрын
እድሜ መንም ችግር የለውም እኔ ባሌ በአስራ ሶስት አመት የበልጠኛል ከተጋባን ዘጠኘ አመታችን ግን እግዚሃብሔር ይመስገን
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ዋናው ፍቅር ነው እድሜ ፀጋ እንጅ ውርደት አደለም ሁሉም ትልቅ ለመሆን ያብቃው አሜን ❤❤ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@WageyhSesy
@WageyhSesy 10 ай бұрын
ፍቅር እድሜ አይወስነውም ዋናው መተሳሰብና አዳችሁ ላዳችሁ መኖር ነው እጅ ይህን ያክልም አትበልጠውም ማንም ያውራ ፍቅራችሁ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 10 ай бұрын
እሙ እና ነባ ፍቅራችሁ ይብዛ እድሜ ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነው , ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር , እመቤቴ ሁሌም ከፊታችሁ ትቅደም🙏
@niema8807
@niema8807 10 ай бұрын
የልጁን እርጋታው ደስ ሲል ውዶችየ ማንንም አትስሙ ፍቅር ያሸንፋል ሰው እንደሆን አስቸጋሪ ፍጡር ነው ስታገኝ አይወድም ለምቀኛ ጀሮ አትስጡ ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ነባ ቤተሰቦችህን ለእሙ አስተዋውቃት ለእኛም አስተዋውቀን 🥰የምትሉ በላይክ ደግፉኝ 👍👍👍
@asenakubelete51
@asenakubelete51 10 ай бұрын
እድሜ ቁጥር ነው በተለይ ሴት ልጅ ብዙ ጭንቀትና ሀሳብ አለባት ትንሽ ብትሆንም ትልቅ መስላ ትታያለች ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ጠፍቶ ነው አገራችን እየታመሰች ያለችው ወንድምና ወምድም እየተገዳደለ ነው ሰላም ለሀገራችን
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 10 ай бұрын
ነባ አይምሮው ትልቅ ይመስላል እግዚአብሔር ይጨምርልክ ናባ የበሠለ ነው❤❤
@hdbrbrb3456
@hdbrbrb3456 10 ай бұрын
ፍትህ ላአማር ህዝብ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉድ በቅንነት
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 10 ай бұрын
ትክክል አማራዉ እየተዋደቀ እነሱ ይቀልዳሉ
@user-pi8cx6on5o
@user-pi8cx6on5o 10 ай бұрын
የምን ፍትህ ይፍትፍትሽና መግስት አለወይ ፍትህ የምትይው ድል ለፋኖ ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ
@tsigedamise6653
@tsigedamise6653 10 ай бұрын
ወሬኛ
@Tube-xm3jn
@Tube-xm3jn 10 ай бұрын
​@@user-pi8cx6on5o😂 ወደዉ አይስቁ አሳቅሽኝ ይፈትፍትሽ😂
@birtkanstegn4206
@birtkanstegn4206 10 ай бұрын
ዋናው ፍቅር ነው ነባየ ወይም እሙየ. መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ. ሲቀጥል እድል ለአማራ ህዝብ እንዲሁም ለፋኖ❤❤❤
@habihabi6834
@habihabi6834 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጅ ስለወለደች ትልቅ ነች ማለት አይደለም እና ብዙ ጊዜ የገጠር ልጆች ኑሮ አቸው የተመቻቸ ካልሆነ ትልቅ ይመስላሉ እና እመቤት የተጋነነ ትልቅናት የሚባልላት አይደለችም እና ስለሰው ተው ፍቅራችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ በርቱ
@AdisTaTeq
@AdisTaTeq 10 ай бұрын
የሰዉ ልጅ በእድሜ ትልቅ እሚመስለዉ በድሜ አደለም😢 በበሽታ በጭንቀት በስራ ብዛት ትልቅ እሚያስመስለዉ እኔና ታላቅ እኅቴን ብታዩን በፍጹም አታምኑም:: እና ዋናዉ ሎቭ ❤
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 10 ай бұрын
እድሜ ፍቅርን አይወስንም ስለሰው አትጨነቁ እግዚአብሔር ወልዳችው ለመሳን ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 ай бұрын
እውናትሽን ናው ያገጠር ልጆች ብዙዎቻችን እድሜያችንን አናቅም
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 10 ай бұрын
እኔማ ሳምት በሳምት እድሜየን የምጠይቀውነገርስ ሲቀጥል ሁለት ነጭ ፀጉር አለኝ ወይኔ ሰላሳ ገብቸባልሆነ አንድ ሳልሆልድ😊
@Tizita1232
@Tizita1232 10 ай бұрын
ለፍቅር ንፁ ልብ ብቻ በቂ ነው እድሜ ፀጋ ነው ማንም ቢበልጥ ችግር የለውም እናተ ይመቻቹ እሙ በሳቅሽ ስለምስቅ ቀጥይበት
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 10 ай бұрын
እሙዬ ዋናው ፍቅር ነው አትጨነቁ እድሜ ችግርየለውም 💚💛❤️
@ainaraffain8995
@ainaraffain8995 10 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ እድሜ ልዩነት ብዙም አይታይም ተጋቡ ❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
ነባየ ታድለህ እሙን የመሰለች መልካም ገራገር ሴት ስለ ሰጠህ ፈጣሪህን አመስግን ሁሌም ሳቂልኝ የእኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 10 ай бұрын
እኔ 28 አመቴ ነው አላገባሁም ላገባ ቤተስብ ይመርጠልኝ ልጅ ግን እድሜው 40 ነው .የተረጋጋ ስው እና መልካም ስው ስለሆነ ብቻ ለማግባት ውስኔ አለሁ ❤❤❤❤እድሜ ምንም አይደለም
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 10 ай бұрын
እድሜ ፀጋ ነው ::እና በመሀላችሁ ማንንም እዳታስገቡ ሰው ብዙ ይላል :: ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤
@HayatMohammad-ym9bu
@HayatMohammad-ym9bu 10 ай бұрын
ዋናዉ ፍቅር ነዉ እድሜ ቁጥር ነዉ እሙ የእዉነት ጀግናሽ የኔዉድ ልጂሽን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ ❤❤❤
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j 10 ай бұрын
ልጁኮ እርጋታው❤ለሷያለውክብር❤አላህ ያክብርክ ወላሒ የሴትልጂ አክባሪወች አላህያብዛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 10 ай бұрын
እድሜ just Number ዋናው ፍቅር ነው ፍቅራችሁ ይስመር❤❤
@halikahalika
@halikahalika 10 ай бұрын
ሰለም ውዶች ሰው ታናግሮ ብዙ ያናግራል ያናንታን ህይወት ያሰው አይርም እንዳውም ጣንከርናው መለት ያለበቹሁ በታራፈ በርቱ ❤❤
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 10 ай бұрын
ዋዉ ነባ ምርጥ ሰዉ ነህ ማሪያምን አከበርኩህ ሁልጊዜም እከታተላችኋለሁ እሙ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆን😊😊😊😊😊
@user-pu2lc2ue6o
@user-pu2lc2ue6o 10 ай бұрын
ፍቅር እድሜ ዘር መልክ አይገድብም ፍቅርማለት ከነሁልነገር የሚወደዱነውእናተ ደግሞ ማንንምበማሀላችሁ እዳታስገቡ ፍቅር እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 10 ай бұрын
አሙዬ የዋህነቷ ሥወድላት ❤❤❤ነባ ግን እድሜክ እረጅም ነው ከእሙዬ ጋር ሥላለክ ሁሊም ታዝናናለች ❤
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 10 ай бұрын
መሆንም አለበት ባልና ሚስት እርስበርስ ካላዝናኑ ምኑን ትዳር ነው ትዳር ሲያዝ ሴቷም ባሏን ማስደሰት አለባት ወንዱም ሚስቱን ማስደሰት አለበት ይሔነው ትዳር
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 10 ай бұрын
ሀይ እሙ እንኳን ደናመጣችሁ አዉእሙ የክፈለሀገር ወላጆች አያዉቁትም ግን አቺ ትበልጩ አለሽ ሲያዬት እሱልጂ ይመስለኛል ዋናዉ ፍቅር ነዉ
@munatesema6060
@munatesema6060 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የሚሉት ነገር ለኔም ደረሰኝ 😂ኑ እስቲ ገባ ገባ በሉ የእሙና የነባ ወዳጆች የእሜዉ ነገር እኔም አይቼዋለዉ ዋናዉ ፍቅር ነዉ እድሜ ቁጥር ነዉ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o 10 ай бұрын
48 አመቷነው ግን ዋናውፍቅርነው
@munatesema6060
@munatesema6060 10 ай бұрын
​@@user-ge2hs6hv9oዘመቀደድ እኔ ነበርኩኝ ያዋላድካት አልሽሳ😂
@tesfa138
@tesfa138 10 ай бұрын
​@@user-ge2hs6hv9o😅😅አዋልደሻል
@ekramtube6423
@ekramtube6423 10 ай бұрын
​@@user-ge2hs6hv9oቱ ቀዳዳ😂😂
@hwuliat6579
@hwuliat6579 10 ай бұрын
እሙ ብዙ አትሳቂ በተረፈ ምርጥ ስወች።
@bini1623
@bini1623 10 ай бұрын
እድሜ ፍቅርን አይገድበውም ፍቅራችው ያብዛላችሁ❤❤❤ለሰው ወሬ ቦታ አትስጫቸው የቀና ብዙ ያወራል እሙየ
@WageyhSesy
@WageyhSesy 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤በትክክል እሙዬ ልቦና ይስጣቸሁ እደዛ ለሚሉት አይድነቅሽ የኔ ውብ የኔ የውሀ❤❤❤❤❤
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 10 ай бұрын
ዋናው ፍቅር የሁለታችሁ መግባባት ነው ስለ ሰው ወሬ አትስሙ አትቀበሉ ፍፁም እግዚአብኤር ብቻ ነው ተባረኩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤
@user-lu3ow7ts8x
@user-lu3ow7ts8x 10 ай бұрын
እድሜ ቁጥር ነዉ እኔ ብዙ ነገር አሳልፌያለሁ እድሜየ 24 ነዉ ነገር ግን የ40 አመት እድሜ ያላሳለፉትን ችግር ነዉ ያሳለፍኩት ታላቅ ወንድሞች ስላሉኝ ነዉጅ ትልቅ ሴት ነች ይሉ ነበር ያኔ የኔ ታላቆች እንደኔ አላሳለፉም 😢❤❤
@haymitube8022
@haymitube8022 10 ай бұрын
የእድሜ ልዩነት ብዙም አይታይባችሁም እሷ ወልዳለች ደግሞም ሴትነት በእራሱ የሚመጣው ተፅኖ አለ ስለዚህ አይዞኝ 😅
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ማሬዋ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 10 ай бұрын
ልክ ነሽ እኔም እሱ የልጅ ፊት ስላለው ነው እንጅ እሷ አትበልጠውም
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 10 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@faizafa8390
@faizafa8390 10 ай бұрын
SAW❤
@seadiyoutube389
@seadiyoutube389 10 ай бұрын
Sa w
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው በቸርነቱ ሁሉን ያደርጋል ነባየ እድሉ ተሰጥቶካል የአምላክን ድምፅ ብቻ እያዳመጥክ በፍቅር በድስታ ለመኖር መወሰን ነው ልብን የሚያየውን አምላክ ማሰብ መፍራት ብቻ ነው ዋናው የስንቱ ህይወት ተጀምሮ የቀረው ጋብቻው ባፍ ብቻ ስለነበር ነው እና እሙየ ደግሞ ለፈጣሪዋና ለአንተ ታማኝ ሰው ናት ምንም ነገር የማይቀይራት ንፁክ ሴት ብዙ አድናቂ አክባሪ ወዳጅ ያላት እኔ እንጃ ይታደሉታል ነው ሚባል ሲቀጥል እድሜ በፍቅር ውስጥ ቦታ አይሰጠውም በደንብ ነው የምትመጣጠኑ ከለራችሁ ደስ ይላል በደንብ እየተሳሰባችሁ እየተግባባችሁ ነው ደስ ይላል ስለ ሰው አትጨነቁ እመቤቴ መሃከላችሁ አለች አለቀ !!! ነባ please you will cut your hair also your wife follows traditional thanks
@HH-uo7el
@HH-uo7el 10 ай бұрын
ነባየ እና እሙ የሰው ወሬ አትስሙ እሽ ሰው እደሁ ምቀኛ ነው የሰው ደስታ አያስደስታቸውም ሁለታችሁም ቸክሌት ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤❤❤❤ መልካም የፍቅር ዘመን❤
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ትክክል ደምሪኝ
@Erhamaaweke
@Erhamaaweke 10 ай бұрын
ደምሩኚ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 10 ай бұрын
እድሜ ፀጋነው ዋነው ፍቅራነው ምረጦች ፍቅራችውን ይብዛላችው
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 10 ай бұрын
እውነት ነው እድሜ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ለጅም እድሜ ከመልካም ስራ ገረ ይስጠችሁ ይስጥን አሜን መጠፎ ስራ ለመሰረትም ረጅም እድሜ አለ እና❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 ай бұрын
እውናትሽን ናው እኔ ከልጅናቴም ጀምሮ በብዙ ሀሰብ እና ስራ ተጭኖ ናው ያደኩት እና አሁን ገና አንድ ልጅ ብቻ ናው ያወለድኩት ግን ፊቴ ስታይ መሸብሸብ እና ማዲያት ጀምሮኛል በዝህ አገጣሚ መፍትሄ ከለሽ ኒገሪኝ እሙ ያኔ ፍልቅልቅ❤❤ እናም ፋጠሪ ፊቅራቹን ይጨምርላቹ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
ተባረኩ ነባ የበሰለ አእምሮ ያለህ ይመስላል ጌታ ሰላም እና ፍቅርን ያብዛላቹ የሚበልጠው ፍቅር ነው❤❤🎉🎉
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 10 ай бұрын
እሙየ የሠዉን ወሬየ ትታችሁ ወደፊት ተጓዙ ሠዉ የሚያወራዉ አያጣም እናተ ከተዋደዳችሁ የሰዉ ወሬየ የለዉም ፍሬየ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ህዝቦቻችን አላህ ይጠብቅልን ዱአ አድርጉ
@LumitaIbrahim-jc9ne
@LumitaIbrahim-jc9ne 10 ай бұрын
ምነው ኮሚንቶች ለአማራ ፍትሕ ሲባል ምነው ላይክ አታደርጉ ለምን ?የሕዝብ ጉዳይ አይመለከታችሑም በተለይ አማራ ሸር አድርጉ ላይክ በሚበዛ ስአት ሑሉም ፍትሕ ይጠይቃል እና ላይክ አድርጉ በአገሩላይ የሚስቃየው አማራ አያሳዝናችሑም😢😢😢😢
@kukutilove
@kukutilove 10 ай бұрын
ወሬ ምን ይጠቅማል ወረኛ ለመን አትዘምቱም: አማራ አቃጣሪ ስለሆነ ነው የሚወቀጠው: ለአብይ ስለጣን ብሎ ስንተ ፋኖ ሞተ : አሁን ደግሞ አብይ ፋኖን እየወቀጠ ነው
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 10 ай бұрын
እንኑርበትእኛ አለን የማዳም ታክሴ ሁነን የቀርን በርቱልን አትበላለጡም ለእኛም ፈጣሪ ላሀገራችን ያብቃን እዴሜ ደም ፀጋነው
@maryamhassen8096
@maryamhassen8096 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@ayshaaysha7744
@ayshaaysha7744 10 ай бұрын
አይይይ ተመቸኝ።የታክሲው ነገር
@seaditube4579
@seaditube4579 10 ай бұрын
ሳህ 😂
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 10 ай бұрын
@@ayshaaysha7744 ምንላርግ እህትአለም ከፍቅ ፉዝ ስዘል እምውል እማድር አይ ያልፍል ደም የሀገር ሕመም ሲጨመር ደከመኝየሀገራችን ስላም ቸሩ መድሃኔአለም ይመልስልን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
Amen ❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ እሙ& ነባ ማንንም አትስሙ እራሳችሁን ብቻ አድምጡ። ሰላም ለሀገራችን ድል ለአማራ ህዝብ💪
@Love-if4qj
@Love-if4qj 10 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 ай бұрын
እኔ ያገባሁት በሁለት አመት የምበልጠውን ነው ምንም ችግር የለውም ነባየ ዋናው ፍቅር ፍላጎት እና መተሳሰብ ነው ‼
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 10 ай бұрын
እረ እሙ አሳቅሽኝ የኔ ውዶች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ምቀኛውን ሸረኛውን እመቤቴ ትያዝላቹ አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ነባ እና እሙ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ በድጋሚ ብቻ ነዉ የምውዳችው መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችው እግዚአብሔር በመፍራት ንሩ ታምራላችው ስውችን በማሀላችው አታስገቡ ፍቅር ይብዛላችው በብዙ፣እውዳችዋለው❤❤
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d 10 ай бұрын
እኔ እድሜ ሴት በለጠች ወንድ ቁጥር ነው ለሰው ልጅ ዋናው ነገር ፍቅር መከባበር መተሳሰብ መኖሩ ነው እንጂ በእድሜ እንኳን ብትበልጥኸ በእኔ እይታ ፍቅራችሁ ላይ ችግር አይፈጥርም
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 10 ай бұрын
ሲጀመር ባይበልጣትም እኩል ይሆናሉጅ አትበልጠዉም ሲቀጥል እሙ ብታዉቀዉ ትናገራለች አትደብቅም ❤
@user-bp9eo1uf7m
@user-bp9eo1uf7m 10 ай бұрын
እድሜ አይወሰነውም ዋናው ነገር ፍቅር እና ፍቅር ብቻ ነው ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አገራችን ሰላም አድርግልን አሜን በሉ ❤❤❤ነባ እሙዬ የኔ ምርጥች ሰውዳችሁ ❤❤❤❤❤❤ፍቅር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 10 ай бұрын
እውነት ነው ሳቅሽን ቀንሽ እኛ ከሳቅን አምስት አመታችን መጣ እሙ አብይ ከመጤ ሳቃችን ጠፍቶብናል
@emmaemma1250
@emmaemma1250 10 ай бұрын
እውነት ነው 1000%
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 10 ай бұрын
ትክክል ነው
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 10 ай бұрын
😢😢😢ሳህ ደግነቱ ማልቀስ ጤናነውአሉ ባይሆንማ አልቀን ነበር አብይ ያተን መጨረሻ ሳያሰየኝ እዳገለኝ ርቢ😢😢😢
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 10 ай бұрын
​@@sadaaaliali4479ማልቀስ ጤና ነዉ ?😢😂
@ekruekru9452
@ekruekru9452 6 ай бұрын
ሀቅነዉ
@weynikuskwam8712
@weynikuskwam8712 10 ай бұрын
አንቺ የድንግል ወዳጅ እመብሮሀን ትጠብቅሽ ሁልግዜ ፃቂ ፈጣሪ የሰጠሽ ስጦታሽ ነው
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
እመቤት ልጅ እኮነች በልጅነት አግብታ ነው የወለደችው❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube 10 ай бұрын
ዝበያቸውሳቂ ወላሂ😂😂 እሚያስቅነገር በጠፋበትዘመን😂😂❤❤❤❤
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እሙዬ በትክክል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በሰው ህይወትን ገብተን ለምንፈተፍተው😢😢😢😢😢
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 10 ай бұрын
ነባዬ አንተ መልካም ነክ ብዙም የእድሜ ብልጫ የላትም ያንዳንዳቸው ጥያቄ ምናልባት ስለወለደች ይሆናል ግን ዋናው ፍቅር ነው ነባዬ በናትክ ካሁን በኋላ ስለዚ ጥያቄ ማንም ቢተይቅክ አትስማ እሙዬንም በዚ ጥያቄ አታሸማቃት እሺ ወንድሜ❤❤❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማሮች ለንጽሃን ወገኖቻችን 😢😢
@madinafuj6125
@madinafuj6125 10 ай бұрын
ዋናው ፍቅር ነው እኔባሌ 10 አመት ያክል ይበልጣኛል በትዳር አስር አመት ሆነን ፍቅራችን ግን ወላሂ ያስቀናል ሰወች ብዙ አወሩ ስንጋባ አሁን የሚሰጠኝ ፍቅር እና እንክብካቤ ይለያል ❤!!!!
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 10 ай бұрын
የምን ችግር መፍጠር ነው እድሜ ሌላ ፍቅር ሌላ የፍቅርን ሀይል የሚያሸንፈው የለም።ሌላው ሰው አለ አላለ የሚያገባችሁ ነገር የለም ዋናው የእናንተ እውነተኛ ፍቅር ብቻ ነው።
@genet21
@genet21 10 ай бұрын
የአገራችን ህዝብ እኮ ብዙ የሚያስደስቱ ነገሮች እንዳሉት ሁሉ ያልሰጡትን የሚቀባጥረው ነገርም ይገርመኛል። የሚኖሩት ነባና እሙ ያልበላችሁን የምታኩ ሰዎች እግዚአብሔር ይማራችሁ። በእድሜ አይደለም ጥሩ ባል። እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል ነው። ደግሞ ስንት እድሜያቸው የትና ለሌ ሆኖ አይደል እንደ ሚስትና ልጃቸውን ትተው ሌላ ጋ የሚልከሰከሱት። ትልቅ ትምህርት ነው ከእናተ ብዙ ሰው ይማራል በርቱ።
@user-ym1qw2nl4g
@user-ym1qw2nl4g 10 ай бұрын
ፍቅረ አያረጅም እድሜም ቢጃጅም ጋበስኴችሁ ለእናንተ ሁለታችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤ፍቅረ እስከ መቃብረ❤❤❤ሁለታችሁን አይለያይ የሰውን አፍ ፣አይን ይያዝላችሁ።።
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 10 ай бұрын
ዋናው. ፍቅር ነዉ የሰው ወሬ አትስሙ ሲጀምር እግዚአብሔር አይለያችሁ እሙ ነባ ውድድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢🙏🙏🙏
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 10 ай бұрын
በሀገራችን ወንድ በለጥ ሲል ቤቱን ሃላፊነት በሚል ባህሊዊ አስተሳሰብ ነው እንጁ እንዳለችሁት እድሜ ቁጥር ነው ለሰው ልጅ የሚያስፈልገው ፍቅር ብቻ ነው አንዳንዱ ቁጭ ብሎ ያዋለደ ይመስል በእድሜ አይመጣጠኑም እሱ ትልቅ ነው እሷ ትልቅ ነች ይላሉ እናንተ መስሚያዬ ጥጥ ነው ብላችሁ ያገናኛችሁን ቅዱስ እግዚአብሔር እያመሰገናችሁ ተጋቡና ፍቅራችሁን አጣጥሙ ውለዱ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@RabehCall-vs2rf
@RabehCall-vs2rf 10 ай бұрын
እሙየ ነባየ እዴናቹ የኔ ውዶች የሰው ወሬ አትስሙ ዋነው ለሰው ልጆ ፍቅር እምነት እና መተሳሰቡነው ምክንያቱም ፍቅር ማለት እውነትነው ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻቹህን ያሳምርላቹ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከቤታቹ አትለያቹ ❤❤❤💛💛💛💚💚💚
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 10 ай бұрын
የሰው ልጅ ዋና ፍቅር ነው እናተ ደሞ ትመጠናላችው ለአተ ተመችታለች ፍቅራችው ይብዛ
@wedyewudye611
@wedyewudye611 10 ай бұрын
ያብረሀም እናየሳራንጋብቻያድርግላችሁ ስለሰውአትጨንቄ እሙዬ ስወድሽ ያብረሀምእናየሳራንጋብቻያድርግላችሁስለሰውአትጨንቄእሙዬስወድሽጥንካራነሽ ❤❤❤❤❤❤
@amentulahwodf565
@amentulahwodf565 10 ай бұрын
የኔ ውድ እንዴት እነደምታሥቂኝ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ እሙየ ኑሪልኝ
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y 10 ай бұрын
ትክክል እሙየ ልፋት በደብነው የሚያስረጀው እኔ ባባቴ ስላየሁት ነው የስት ታናሽ ሁኖ ሰው ስጠይቅ ማነው ትልቁ ስንል አባቴን ትልቅነው አሉ ስለሚለፋ👍👍👍👍
@Eteiopishahshdgd-rl3vn
@Eteiopishahshdgd-rl3vn 10 ай бұрын
ፍቅር ካለ እድሜ ምንም አይመጣም ዋናው ፍቅር ❤❤❤❤❤. ፍትህለሚገፋውለአማራህዝብ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 10 ай бұрын
የነባ ቤተሰቦች የልጃችሁን ፀጉር አስተካክሉ ካልሆነ ልጃችን አንሰጥም ሰምታችሆል ኮሜታተሮች 😂😂😂😂ትንሺ ቀንሰው
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h 10 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ
@jamelajj6456
@jamelajj6456 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😂😂
@deswes7160
@deswes7160 10 ай бұрын
😂😂😂😂 awo anesetem lijachine
@torrastiti
@torrastiti 10 ай бұрын
አወ የኔም ሃሳብ ነዉ በጣም ነዉ የሚጨንቅ
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 10 ай бұрын
እሷም ሂማን ሄር ማድረጓን ታቁም ከዛ የልጃችንን ፀጉር እናስተካክላለን 😄😃😃😜😜
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 10 ай бұрын
Medhane Alem fikirachihu ende midir ashewa ena ende semaye kewakibit yabizalachihu betam ewedachihu alehu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼Egziabher selamun yamtalin 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tsegahaile6127
@tsegahaile6127 10 ай бұрын
እሙዪ የሰወችን አሰተያየት አንቺ ትልቅ ነሸ የሚሉሸ ቀንተዉቦችሁ ነዉ በታነሾችሸ እድሜሸን ገምቺ ሃላፊነት ከባድ ነዉ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 10 ай бұрын
ሠላም ቸኩሌቶች እድሜ ፀጋነዉ በጣምነዉ የምታምሩ ሁሌም ሳቁልኝ😂😂😂 ነባ ❤እሙዬ❤👌👌👌💋💋ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤
@user-zo6bd7ct3m
@user-zo6bd7ct3m 10 ай бұрын
የሰው ልጅ እድሜ አድለም ዋነው መልካም ስብና ነው
@seadayimam9713
@seadayimam9713 6 ай бұрын
የኔ ውድ ትክክል ነሽ ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ብዙ ችግር ያሳለፈ ትልቅ ይመስላል እና በርችልኝ
@mahamahilet305
@mahamahilet305 10 ай бұрын
ላም ቀንዱዋ አይከብዳትም ይባላል ዋናው አምኖ መቀበል ነው ጀግና ናችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ጥላት ይቃጠል
@WageyhSesy
@WageyhSesy 10 ай бұрын
በትክክል ወድሜ ደሞ ለሰው አራያ እደምትሆኑ ተስፋ አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayat5701
@hayat5701 10 ай бұрын
የኔ ውዶች ሰላም አችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 10 ай бұрын
እባክሽ ሳቂ የሚሉሽ ለሙድ ነውና ስትስቂም የሚደብር ድምፅ ነው እውነተኛ አፍቃሪ ከሆንክ ከዚህ ነገር አላቃት እባክህ በተረፈ የሚያገባሽ አንቺነትሽን ማንነትሽን ነው የአንዳንድ ሰው ፊት የህፃን የሚመስል አለ አይዞሽ ለአንቺ ያለው የትም አይሄድም የሚሆንሽን ይስጥሽ እንላለን ከነጓደኞቼ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 10 ай бұрын
ሴት እኮ ከመቶ አምስት ፔርሰት ነው እድሜ የምትናገር እሙ ግን ታዘብኩሽ ግልፅነት ይጎልሻል እስቲ እድሜሽን በግልፅ ተናገሪና ጀግና እንበልሽ
@user-ge2hs6hv9o
@user-ge2hs6hv9o 10 ай бұрын
48 አመት ይሆናታል ግን 39 ያሏትን ሳቀችባቸው 15 አመቴነው ልትልነው እች ግርጣታም አሮጊት ፊቷ እራሱ ገርጥቷል እኮ😂😂ነባ ግን ከሷ ጋር ሲሄድ አያፍርም እናቱ ናት እኮ😂😂
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 10 ай бұрын
@@user-ge2hs6hv9o60 ይሁናት እሱ እንድሆን አፋቅራታል ቅናታም ቱ አበሻ
@burtgnnega9941
@burtgnnega9941 10 ай бұрын
@@user-ge2hs6hv9oአያቱስ ብትሆን ያፈቀራት እሱ ቁመ ቀር ሁሉ
@amhabesha589
@amhabesha589 10 ай бұрын
እድሜ ቁጥር ነው ማሮች ዋናው ፍቅር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ 🌹🌹🌹
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 10 ай бұрын
ፍቅር እድሜ አይወስነውም ዋናው ነገር መተሳሰብ መተማመን ማስተዋል የተሞላበት ፍቅር ከሆነ እድሜ አይወስነውም ግጭት ቢፈጠር በመመካከርና መመነጋገር የሚፈቱ በይቅርታ የሚያምኑ ከሆነ ፍቅር እድሜ መበላለጥ አይወስነውም
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 10 ай бұрын
ወሬ አትስማ ነባ ምክንያቱም ከምንም ፍቅር ይበልጣል ብትበልጥህም ባትበልጥህም ዋናው በመሀላችሁ ያለው ፍቅር ይበልጣል አብዝታችሁ ፀልዩ ❤❤❤❤
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 10 ай бұрын
ፍቅር ብቻ wowoow♥️አግዚአብሔር ይመስገን 👌🏼👌🏼👌🏼❤️u❤️
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 10 ай бұрын
ሰውን ትታችሁ እግዚአብሔርን ያዙ ፀልዩ:: ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ::
@abebachwada6694
@abebachwada6694 10 ай бұрын
ላኪ ምትዩ ነገር በሳቅ ዎደቁት 🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አይለያችሁ እኔ ባ 10አመት በልጣሎ ኡነት ከ ባሌ ግን በፍቅር እይኖሩቁት ናው ከ ልጆቸጋር 🙏🙏🥰🥰
@elizabethk9119
@elizabethk9119 10 ай бұрын
የማንንም ወሬ አትስሙ በተለይ ነባ በእድሜ የተነሳ ማንንም አትስማ ዋናው ፍቅር ነው የኛ ሰው ክፉ ነው ከማያገባው ገብቶ የሰው ኑሮ ይበጠብጣል በፆሎት እግዚአብሔርን ጠይቁ ባሁኑ ሰአት ሰው አውሬ ሆኗል ለምቀኞቺ ቦታ ጆሮ አትስጡ እግዚአብሔርን ብቻ ስሙት እመቤት /እሙ ከዚህ በፊትም ፅፌልሻለው ብዙ አትገልፍጭ ማለት ክክክ አትበል ሳቅሺን ቀንሺ ቆፍጠን በይ ደግሞም እኮ ወገንሺ አማራ በመከራ ጦርነት ተከፍቶበት እየረገፈ ባለበት ሰአት የምን ማሺካካት ነው አትሳቂ አትደሰቺ አላልኩም ግን በልኩ ሳቂ ነው ያልኩት በተረፈ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ሞት ለአብይና ለሺመልስ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይምጣ !!
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x 10 ай бұрын
እሙየ ቆጆ ጀግና በራሧ የምትተማመንን ሤት ማንም ይመኛታል ግን የሚያገኛት እድለኛ ብቻ ነዉ እዉነት ለመናገር ብላጫችሁ አይታየኝም ተመጣጣኝ ናችሁ የቀና ብዙ ሥለሚያወራ ሁሉንም ጥያቄ ብለህ ባታቀርበዉ እሙን በማግኝትህ እድለኛ ነህ
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 10 ай бұрын
ድልለአማራይሁን💚❤💛✊✊
አፈቅርሻለሁ አትለይኝ 😭
14:47
Neba Entertainment
Рет қаралды 179 М.
ሽምግልና 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 108 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
እዉነቱን ንገረኝ የደበከኝ ነገር አለ???
17:56
ሰው ያልበላውን ያካል good
1:37
Hiwet
Рет қаралды 2,4 М.
ቅመሱት እኔም እደዚህ ነው የሆንኩት!!!
24:26
Emebet Kassa
Рет қаралды 107 М.
እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍
15:34
Neba Entertainment
Рет қаралды 53 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15