በሻማ እያሞቀ ያበላኛል አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 13,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 556,403

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 850
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
በሚቀጥለው ባሏን ብታቀርቡልን ጀግና ነው እውነት እሷም ጀግኒት ናት 👍👍👍👍
@yididiyatube8445
@yididiyatube8445 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ውስጤ ነው የቀረችው እንዴት የምትወደድ ልጅ ናት ። ንፁህ የዋህ አንደኝ የሆነች ልጅ የ2013 መልካም ወጣት የአንደኛ አንደኛ
@adhanomrussim8141
@adhanomrussim8141 2 жыл бұрын
she is so amazing
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Yeah 👍
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 2 жыл бұрын
አንደኛ ነች፣ ስታምር ደግሞ የመጨረሻ ቆንጅዬ አቦ ይጨመርልሽ
@bezahenok1128
@bezahenok1128 2 жыл бұрын
Tarikn keyari kirstos 👋👋👋
@rabeyoutube2318
@rabeyoutube2318 2 жыл бұрын
የሆነች ደስ የምትል ጣፋጭ ልጅ ናት ግልፅነቷ ደስ ሲል
@asniasrat5006
@asniasrat5006 2 жыл бұрын
እስካሁን እያለቀስን ተማርን በአንቺ ደሞ እየሳቅን ተማርን ዘመንሽ የሳቅ ይሁን ግልፅነትሽ አሁንም አይወሰድብሽ
@momloveyou4437
@momloveyou4437 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😃🙏
@salemutesfaye3333
@salemutesfaye3333 2 жыл бұрын
Selamu ye tesfaye
@yohanatsegay6815
@yohanatsegay6815 2 жыл бұрын
Ygermal
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
እውነት ተናግረሽ።🤩🤩💖💖❣️🤩🙏አዲስ ጀማሪ ነኝ እና አበረታችኝ ላኝክ ሼር ሳብስክራኝብ በማድረግ ፌዶየን አይተሽ ፕሊስ🙏🙏🙏🙏++++++++++
@user-dv8pg7jy2o
@user-dv8pg7jy2o 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እኮ ታሪክን የሚለውጥ ነው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ዮኒ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ ጌታን አነጋገሯ ግልፅነቷ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 2 жыл бұрын
Oromo tata yelewom dink nachew.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
@@godblessethiopia4524 እኔ ምን አልኩ ልጅቷ ቅመምነቷ ጥበቧ ነውኮ እየገረመ ያሳቀኝ ውዴ
@roziyechrist92
@roziyechrist92 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምን ልበል ጌታ ከፍፍፍ ከፍፍፍ ያድርግሽ ሞገስሽ ይቀጥል ከባለቤትሽና ከልጅሽ ጋር ደግሞ መታቹ ባይ ደስስስ ይለኛል ዮኒታ ዛሬም ተባረክ❣
@yematateshome713
@yematateshome713 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ምስክርነት ነው የኔ ቆንጆ አንችን የጎበኘ እግዚአብሄር ይባረክ አሁንም ቤትሽ ለብዛች እረፍት ይሁን!! ዮኒ ተሳክቶልኃል፡፡
@shopshopt6701
@shopshopt6701 2 жыл бұрын
🤝🏽💞💞💞💞💞💚💪🏼💪🏼
@almaz1390
@almaz1390 2 жыл бұрын
💔💔💔♥️♥️🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
ስታምር ኢትዮጵያዊያን እኮ ቆንጆዎች ነን!!! በብዙ ተባረኪ!!!!😍🙏
@katihalala3201
@katihalala3201 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍይ ስታምሪ ወሪያዋ ሁላ ስጥም ባላልቀ ምስክርነቱዋ ነው ያልኩት የምር የጌታዬ ደግነት ገረመኝ ዮንም ተምመስጠ
@amergaashamo8509
@amergaashamo8509 2 жыл бұрын
ኧረ ግልጽነት ደስ ስል ፈጣሪ ሆይ ግልጽና አድርገኝ
@libnshe1423
@libnshe1423 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከዝህ የበለጠ ማሰተዋል ይስጥህ 🔥🔥🔥🔥📖📖📖📖🙏
@woyenshetbeyene2010
@woyenshetbeyene2010 2 жыл бұрын
ዋው ለሠወች ተመሳሎ ነሺበርች
@asnakechtube4485
@asnakechtube4485 2 жыл бұрын
ደምርኝ
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 2 жыл бұрын
Betam yewah fetari yemiwdew
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 2 жыл бұрын
Yewah konjeye Tebareki
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምታሲቂው እንኳን ጌታ ረዳሽ ዮኒዬ አንተ እኮ አንደኛ ነህ 🙏🙏🙏🙏
@alazartessema3444
@alazartessema3444 2 жыл бұрын
learned so many things GOD BLESS HER AND HER FAMILY. STRONG GIRL
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 жыл бұрын
የግልፅነት የትህትና የጥንካሬ ጥግ የኔ ቆንጆ አሁንም ተባረኪ በብዙ😍
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 2 жыл бұрын
Wowድቅ ሴት ነሽ ጌታ ከዝህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ያብዛሽ ለብዙሆች እናት ያርግሽ ትዳርሽን ቤትሽን ይባርክ ልብ እውነትም በልካም ወጣት በተግባር አደኛነሽ ዮኔዬ ዘመን ይባረክ ፀጋው ይብዛል ወጣቶች ተባረኩ ተለውጣቹ ቅሩ ክፉ አይያቹ አይካቹ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@user-ke8lf6er9m
@user-ke8lf6er9m 2 жыл бұрын
አቤት ነጭ ነሺ ስታምር
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 2 жыл бұрын
She was so blessed and I learned a lot from her. Galatoomi obbooleetti koo ebbifami
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 2 жыл бұрын
😃ቅመም የሆነች ልጂ❤🥰
@rakebermiyas1675
@rakebermiyas1675 2 жыл бұрын
Betam bezu cheger ayetalech
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪ ዯኒየ ዘመንህ ይባረክ
@user-mx4zb1hp9h
@user-mx4zb1hp9h 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ ሌላ ቃላት የለንም 🙏🙏🙏🙏 ገራሚ ነሽ አንቺም የኔ ዉድ ምያሳዝን ታሪክ ነው ግን ጌታ በነገር ሁሉ መልካም ነው😥
@alemitujesuse7600
@alemitujesuse7600 2 жыл бұрын
Wow! ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አንድኛነሽ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ያስፋልሽ የኔ ቆንጆ😍😘
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
ይገርማል ጌታ ሆይ የኔ ማር እውነትም ጌታ የተናገረው ባንቺ ፈፀመው ጌታ ታማኝ ነው
@user-rq4gh6nk6c
@user-rq4gh6nk6c Күн бұрын
ዘመንክ የታበራከ ይሆ ማር ነች የምር ነው ዮንየ የአንቴ ዋጤት ነው❤❤❤❤❤
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ነገርን ሁሉ የምቀየር ጌታ ነዉ የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ ረደሽ አንደኛ ነሽ ዮኒ ለሁሉም መልካም አባት አድርጎሃልና ተባረክ
@kidesttesfaye5177
@kidesttesfaye5177 2 жыл бұрын
ቅን ነሽ ልብሽ እጅግ ምርጥ ነው ተባረኪ
@goldcost6035
@goldcost6035 2 жыл бұрын
She so honest and Sweet, May God bless you,your husband and little boy.
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
የኔ ሆንጆ ቅመ ም በ5ብር የተጀመረ ፍቅር እዚ አደረሰሽ ጌታእኮ ጌታነው በቃ ምን ይሳነዋል ተባረኪ ቅመ ሜ ምናለ ልጇን አምጥታ ባየነው ኡፍ ደስስስስትል ተባረኪ❤❤❤
@hana4jesus59
@hana4jesus59 2 жыл бұрын
She is so sweet 😘😘😘 l love this testimony yony may GOD bless you 💞
@eliliiprince6456
@eliliiprince6456 2 жыл бұрын
😍awwww የኔ ቆንጆ ደሞ አፍሽ ሲጣፍጥ🥰 የምር አንቺ 1ኛ ነሽ። ብርቱ ጀግና ሴት። እስቲ እንደኔ እየሳቀ እና እያለቀሰ አይቶ የጨርሰ👍
@rodiyelight
@rodiyelight 2 жыл бұрын
What an Extraordinary Testimony plus Extraordinary and Amazing Woman 👏👏👏 Good is Good indeed 💯♥️
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ልጅትዋ ነጭ ወረቀት ነች ደስሥትል ጌታ ጨምሮ ይስጥሽ በብዙ ተባረኪ ቆንጆ
@selamerejabo6292
@selamerejabo6292 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም የአንቺ ዕድል ለኔም ይድረስብኝ እወድሻለው😍😍😍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭‼
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
Algebashm.666.newkkkkk
@rithgirum4053
@rithgirum4053 2 жыл бұрын
@@nubekan3951 malet endet 666 yehonw
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ዋው ደሰ ሰትል ዘመንሸ ይለመልም
@fadinobad591
@fadinobad591 2 жыл бұрын
ጌታ በአንቺ አላማ ስላለዉ ነዉ ያ ሁሉ ፈተና የበዛብሽ ሊነጋ ሲል ይጨማል ገድንቅ ምስክርነት ነዉ እህታችን ተባረኪ ዮኒዬ ጌታ ዘመን ዘላለምህን ይባርከዉ ተከናወን
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነቷን ጌታ በምድሪቱ ላይ ያብዛልን ተባረኪልኝ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
@teklutedla8386
@teklutedla8386 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እግዚአብሔር በሚያውቀው የዚችልጅ ምስክርነት እና የዋ ህነት በጣም ነው የገረመኝ እያለቀስኩ ነው የሰማዋት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ ልጅሽንም እንደዛው ባለቤትሽንም እቤታችው በደስታ ይዋጅ ድንቅልጅ ነሽ እውነትም 1ኛ ነሽ
@dastakuwait8294
@dastakuwait8294 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ስታምር ጌታ ይባርክሽ ጀግና ነሽ አንች ውብ ብሩክ ነሽ
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምገርም ምስክርነት ነው ጌታ ሲናገር የማይሳካ ይመስላል ግን እሱ ቀን አለው የተናገረውን የምፍፅምበት ዮኒ ተባረክ
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 2 жыл бұрын
እዴት የዋህ ሰውናት ጌታ ይጠብቅሽ
@amanikidane5215
@amanikidane5215 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ደረሳ ተባረክ ዮኒ አንተ አንደኛ ነህ የወጣቶችን ሕይወት ቃያራኮ ተባረክ በብዙ
@alemiamenou6580
@alemiamenou6580 2 жыл бұрын
Wow dubbartii ogeetii waaqayyoo gooftaan barafi jireenya kee haa eebisuuu eebifaamii dachaa dachaa dachaa 💘💖😍
@AaaAaa-jt5my
@AaaAaa-jt5my 2 жыл бұрын
Ok
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 2 жыл бұрын
@@AaaAaa-jt5my sidhamo 😳😳😳
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 2 жыл бұрын
ይመችሽ አንደኛ ነሽ👌👌😁😁ስታሳዝን የኔ ሞክሼ ☺️☺️😘ልጁም ብርቱ ነው ጎበዝ ነው አንቺም ጠንካራ ሴት👌
@nahomishiferaw8999
@nahomishiferaw8999 2 жыл бұрын
What a gorgeous and naïve girl!! She is so sweet!
@geni4074
@geni4074 2 жыл бұрын
ውይይይ የጌታ ስራ አስደናቂ ነው ጀማሪያችን ሳይሆን ጌታ መጨረሻችንን ያሳምርልን የሁላችንንም ተባረኪ ስታምሪ ደግሞ
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
***እናተ ወንዶች እንደ ባሌ ሁኑ ያለቹ ነገር በጣም ተመቼኝ*** ወይኔ ስትጣፍጥ ስታወራ ብትውል ራሱ አትጠገብም ቅንነትሽ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም፡ ካንቺ ብዙ ተምሬአለው፡ ዮኒዬ የኔ ትሁት ወንድሜ እንዴት ነጻ እንደምታደርጋቸው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባረክ🙏🏽
@danielfekadu3733
@danielfekadu3733 2 жыл бұрын
ዮኒ ለብዙ ወጣቶች ትምህርት የሚሆን ምሰክርነት ነው ።አንተ አንደኛ እሰዋም ቅን
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
Woooooow yemigariminew እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ አምላክነው ተሪኩን በተረክ ይለውጣል እግዚአብሔር እንኮን እራዳሽ ተበርክ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
በጣም የሚገረም የሕይወትሽ ታርክና ምስክርነት ደግሞም ምክር ነው ተባረኪ አንተም ተባረክ ዮኒ ምርጥ ሰው
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ጌታ እኮ ማንንም አይጥልም አይንቅም እንኳንም ጌታ ካሰሽ ግልፅሴት ተባረኪልኝ
@elshalomhezekiahelroi5914
@elshalomhezekiahelroi5914 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ ደስ ስትል ደግሞ ስታምር
@rahel14801
@rahel14801 2 жыл бұрын
She so sweet OMG May God bless you more and more all your family we love you 😍 she have pure heart ❤️
@neganegatu5364
@neganegatu5364 2 жыл бұрын
ATI namaa addaaadha WAQAAYYOO sin dhuguumaa si dibeeraa ebbifaamii sin si arguuukootii anii namaa carraa qabuudha..you are unique so u are one of hero person in the world GOD blessed you.be iwneet anchii dinqii lijii nesh anchiin be mayeetee bexaam idileegnegn.GETA EYESUS BE iwneet qebtooshal GETAA yibarkish.
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኔ ናት የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ተመስገን እንኻን ለዚ አበቃሽ ከዕድሜሽ በላይ ነው የተፈተንሽውም የበሰልሽውም እግዚአብሔር ከናንተው ጋ ይሁን ውለዱ ክበዱ መልሳቹሁ መላልሳቹሁ። ብር ልጅ አይሆንም ሰለ ቸርነሽ ደሞ ቀጥይበት ለቤትሽ በረከት ነው እና ሙሉ ደስታ እንዲሆንልሽ እናትና አባትሽንም አስታሪቃቸው የየራሳቸውንም ሂወት መስርተው ቢሆኑም እንደኖርማል ቤተሰብም መከባበርና መዋደድ ይኑራቸዋል 😘😍😇🙏🏽❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ጌታን የሚገርም እውነተኛ ምስክርነት ነው የኔ ቆንጆ ተቀጠቀጥኳ በስርዐት ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@johnwelday1283
@johnwelday1283 2 жыл бұрын
የኔ እናት ህመምሽ ጉዳትሽ ካቅምሽ በላይ ነው።እግዚኣብሔር ግን መልካም ነው ለምስክርነት ያበቃሽ።
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
wow what a testimony. Brave young lady. young people need to learn a lot from you. God bless you. God bless all .
@tsga270
@tsga270 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ባብዙ ይባርክሽ
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኪ ዘመንህ ይባረክ
@leniijoy9481
@leniijoy9481 2 жыл бұрын
Asikagni weda mecharashaly asilakasachigniiii yene konjo enati.geta gena banchi sera alw
@memeselmone8841
@memeselmone8841 2 жыл бұрын
ዉይ እንዴት ደስ የምትል የዋ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይባርክሸ እዉነተኛ ሰዉ❤️❤️❤️
@semirajesus5522
@semirajesus5522 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነሽ ጌታ ጸጋ ና ሞጎስ ኣብዝቶ ይስጠሽ ማሬ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
እልል በይ ኢትሕዮጵያ ሰዉ ሰቶሻል ጌታ ከእንቁ የከበረ ዮኒ አንተ እኮ የክርስቶስ ትግስ ነዉ የተሰጠሕ ብሩክ ነሕ🙌🙏እንወድሀለን! ትዉልዱ ያጣዉ የሚሰማዉ የሚረዳዉ ነበር
@kurkegenati4963
@kurkegenati4963 2 жыл бұрын
Yaa habibiti akka namati toltu dammako baga waqayyo sifi tasise❤❤
@user-yz9nt4fl8r
@user-yz9nt4fl8r 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን. እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም. ነገሮችን ለመልካም የቀየረ እምላክ አያልቅበት: የኔንም ነገር ለመልካምንት እንዲቀይር ቃል አወጣሁ:: ብርክ በይ በጣም ደስ የምትል የእግዚአብሔር ልጅ: በብዙ ተባረኪ ከቤተሰቦችሽ ጋር እህቴ እንቺ እንደኞ ነሽ:: እግዚአብሔር አላማ አለው:: ዬኒዬ ተባረክ ደሞ ተሳክቶልሀል:: ❤️🙏
@saratune3948
@saratune3948 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነዉ እግዚአብሔር ይባረክ
@deregu3356
@deregu3356 2 жыл бұрын
This is Amazing Testimony for anyone,God bless you Tigist.love you so much. Respect!
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ!!!እግዚያብሔር ቅንነትሽን አይቶል ፡የሚገርም እምነት ነው ።
@letlovelead5024
@letlovelead5024 2 жыл бұрын
Beautiful young women inside and out. May God bless you and yours! Walk in the light of your testimony. I'm crying out to God to save the young generation of my beloved contry 🇪🇹. Yoni may God bless you. You are a gift from God. God bless Ethiopia 🇪🇹
@giftiabebe
@giftiabebe 22 күн бұрын
ምሰኪን ናት በጣም ማሪያምን ይቺ ልጅ ውስጤ ነው የቀረችው
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 жыл бұрын
ከእድሜዎ የተነሳ ወንድሟ ከመምተት ይልቅ መምከር ነበረበት ነገር ግን እሷ በተፈጥሮ ቅን፥ የፈጠራና ጠንካራ የሥራ ሰው በመሆኗ ከችግሯ ተቋቋመ ወጣች ። ጀግና ልጅ ! ግልጽ ድንቅ ምስክርነት ጌታ ዘመንሽን ይበርክ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጅዬ ነሽ ዮኒን በባረክሽው በረከት በ7 እጥፍ ተባረኪ ብሩክ ነሽ You are so beautiful Love you may God richly bless you !
@user-kn2on8li5v
@user-kn2on8li5v 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና ጅግና ነሽ የኔ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ ይባረክሺ
@ማኪየክርስቶስ
@ማኪየክርስቶስ 6 күн бұрын
የኔ እናት ጀግና ነሽ በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ
@sinafikishabebe1940
@sinafikishabebe1940 2 жыл бұрын
የምትገር ልጅ ነች እግዛብሄር ዘመንንሽን ይባርከው.
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ጀግና ብዬሻለው አቤት አተሠው ባተምክንያት ሥቱን ሠማው ፈጣሪ ጨርሦ ይባርክህ።
@asn8016
@asn8016 2 жыл бұрын
ተባረኪ ፣ስፊ፡ ለምልሚ፣
@wisdomiscalling6693
@wisdomiscalling6693 2 жыл бұрын
What a story👏 God is FAITHFUL for those who trust Him🙏
@yidnkachewtaye6324
@yidnkachewtaye6324 2 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ሀገራችን ኢትዮጲያ እራሱዋ ነች..................ፍቅር ነች..........!!!!!!!!!!
@Yagerlij7016
@Yagerlij7016 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚወደው ንፁህ ማንነት። ብዙ ነገር ተማርኩ ከዚች ልጅ ተባረክ ዮኒ።
@healthyfood7119
@healthyfood7119 2 жыл бұрын
እየሱሰ ጌታ ነዉ እየሱሰ ያድናል የኔ ዉድ በጣም ግልጽ ነሸ ጌታ እዉነት ነዉ ገና በአነሰች አሁንም ብዙ ነገር ይሆንልሻል ተባረኪ ዋዋዋ ዩወኒ ተሳክቶልሀል በጣም ደሰ ብሎኛል እዚህ ደረጃ ላይ ሰለደረሰሽ ደግሞ ቆንጆ ነሸ❤❤❤❤
@user-qm4tn1jw2h
@user-qm4tn1jw2h Жыл бұрын
ዩኒዬ ያባቴ ልባም ልጅ ሁሌም ሲራጥ ሁነህ ኑር።
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
ማን በዚህ ዘመን እንዲህ የሚያወራ? Very clean🥰
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r 2 жыл бұрын
Yene konjoo getanew yadansh simu yebarak 🙏🙏🙏😍😥
@danielberhane440
@danielberhane440 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እንዳንቺ ቅን ደግ ልብ ያላት ሚስት ክርስቶስ ይስጠኝ ትባረኪ እንወድሻለን
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 2 жыл бұрын
ባል አያልቅም ደስ ይላል፡፡ ዛሬ ሳኩኝ
@amanuelberhane148
@amanuelberhane148 2 жыл бұрын
አግብተሻል
@whitney5003
@whitney5003 2 жыл бұрын
She's beautiful inside and out
@redeityohanis3897
@redeityohanis3897 2 жыл бұрын
Wuyyyy yene konjo stamri begeta geta yibarksh ljshn yasadglsh yoni tesaktolkal andegha
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነው ጣልቃ የገባልሽ የኔ እናት
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ
@tigistalemayehu8703
@tigistalemayehu8703 2 жыл бұрын
Betam ke kalat belay geta akime ena gulbet honoatal
@ermiasersido5190
@ermiasersido5190 2 жыл бұрын
ስለ መልካም ወጣት ምስክርነቶች እና ስለ ዮኒ ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ!!
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 2 жыл бұрын
ጌታን ደስ ስትል ተባረኪ በጣም የምገርም ምስክርነት
@shumate1237
@shumate1237 2 жыл бұрын
ዮንዬ ጌታ የሱሰ ብርክ ያርግክ ተበራክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር ንግግሯ ሲያስቅ የኔ ዉብ ሜታ ሮቢ የባለቤቴ አገር ነው ምርጥ አገር ናት አንቺ 1ኛ ነሽ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
አንቺ ለሴቶች ሁሉ መልካም አሪያ የምትሆኝ ሴት ልጅ ነሽ I am very very proud of you. You inspired all young people to work hard to be successful. God bless you 🙏 ❤ 🙌
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 жыл бұрын
ገራም ታሪክ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ አንደኛ ነሺ ካንች ብዙ ተምራለሁ
@Biqilaa-Kabbadee
@Biqilaa-Kabbadee 2 жыл бұрын
What an amazing and heart touching Testimony!! ....you are blessed ma sister.
@mesikebede5629
@mesikebede5629 2 жыл бұрын
It's a wonderful testimony Yoni I
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ግልፅነትዋ ደስ ሲል
@user-ir7bv2di6f
@user-ir7bv2di6f 2 жыл бұрын
ታበርክ የኔ ቆንጆ አሁንም ጌታ አብዝ ይበርክሽ ዮኒዬ የብዞዎች አበቴ ነህ ጌታ ባብዙ ይባርክህ
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 9 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
2327- በጉባኤ መሃል ራሷን ልታጠፋ ስትል. . .
19:55
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 74 М.
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 45 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 815 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 9 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,2 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН