ህልሜ እውን ሆነ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 162,359

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 741
@seadalove5488
@seadalove5488 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥህ የስንቱን እንባ አበስክ አንተን ለማድነቅ ፔንጤ መሆን አይጠበቅብኝም ዮኒዬዬ በርታ
@tigistsileshi2011
@tigistsileshi2011 2 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልብ ነው ያለሽ!! ሰው ነሽ አንቺ።
@ferwoiynyoutube7538
@ferwoiynyoutube7538 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ይወድሻል ተባረክ
@tadeletsaganeh1096
@tadeletsaganeh1096 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ እኔም የኦርቶዶክስ እምነት ተተከታይ ነኝ ሃይማኖቴን እወዳለሁ አከብራለሁ ግን ዮኒን በጣም ነው የማደንቀው የማከብረውም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@mazaethio2258
@mazaethio2258 2 жыл бұрын
tabrku ethiopa malte endzi nwu wudocha tabrku wow wow
@foziaseid768
@foziaseid768 2 жыл бұрын
አይቀርም አንድቀን እኔም በዚ መድረክ እንደምቆም ጌታ ይረዳኛል
@mariammariam6200
@mariammariam6200 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bobolala1974
@bobolala1974 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ!!
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 2 жыл бұрын
Ene rasu megnote nw
@user-en3qm4dn7s
@user-en3qm4dn7s 2 жыл бұрын
እኔም የዘውትር ምኞቴ
@manigagokl5360
@manigagokl5360 2 жыл бұрын
ህልሜ ነው የኔም
@yonasseifu4511
@yonasseifu4511 2 жыл бұрын
አንተ ሰው ለብዝዎች መነሣት ጌታ ምክንያት አድርጎሀልና በርታ !!!!ወንጌል ያሸንፋል ❤😂
@happy3202
@happy3202 2 жыл бұрын
ዮንዬ እንወድሀለን
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 жыл бұрын
ዮኒ አላህ ይባርክ
@abenezerteshome9345
@abenezerteshome9345 2 жыл бұрын
ሠዉ እንዴት አንተን ይጠላሀል ይገርመኛል ጌታን አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በደስታ እያለቀስን የምንስቅበት ጊዜ መጣልን ዮዬ ለምልም ለበረከት ሁን የኢትዮጵያ እንቁ ስጦታ
@nathanmediaofficial7372
@nathanmediaofficial7372 2 жыл бұрын
ወይ እንቀጥላለን ወይ ደሞ እንቀጣጠላለን ዮኒዬ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አላቹ ሙሽሮች
@Abel_Abuna
@Abel_Abuna 2 жыл бұрын
ይለውጣል የኛ ኢየሱስ ይቀይራል የሞተን ህያው ያደርጋል! ወንጌል ይለውጣል!
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 жыл бұрын
አብናዬ አንደኛ ነህ እኮ
@fikirdane7041
@fikirdane7041 2 жыл бұрын
ዮን 1ኛ ጌታ እረጅም እደሜ ከ ጤና ገሬ ይስተክ አባቴ ❤❤❤
@dimahe143
@dimahe143 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። መንፈስ ቅዱስ አሁንም ድንቅ እየሰራህ በመካከላችን በክብር ተመላለስ።
@meskim1448
@meskim1448 2 жыл бұрын
Gata zemenachun ybark yoni tebarek ante yebzuwoch bereket neh
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ዮኒዬ ተባረክ እናተም ሙሽሮች በቀረው ዘመን ሁሉ የደስታ የሰላም ከጌታም ጋር የምቶኑባት ዘመን ይሁንላችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የፃድቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው ሃጢያቱን የሚሰውር አይለማም የሚናዘዝና የሚተዋት ግን ምህረትን ያገኛል ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዮዬ ተሳክቶልናል ከተማ የሚለውጥ ይነሳል ጌታ ይባረክ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@hulubanet4191
@hulubanet4191 2 жыл бұрын
አብርሽ ወንድሚ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን እ/ር እረዳህ። አረ ሳራ በጣም ደስ ይበልሽ አውነት ነው አብርሽ በጣም ምርጥ ልጅ ነው አብረን ነው ያደግንው ከሁለቱም ጋር እንኳን ደስ አለሽ ሳራ ቀሪውን ጊዜ እ/ር በመፍራትና በማክመር እንዴኖር እሱ ይርዳው
@karizmamega524
@karizmamega524 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@zinetadem2704
@zinetadem2704 2 жыл бұрын
ዮኒየ ብዙ እድሜና ጤና ጌታ ይስጥህ
@user-ej3iv5mm7q
@user-ej3iv5mm7q 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇🏼‍♂️🙇🏼‍♂️🙇🏼‍♂️🙇🏼‍♂️🤲🏼🤲🏼
@kidukidu5103
@kidukidu5103 2 жыл бұрын
ባለቤቴ የሌላ ሀገር ዜጋ ቢሆንም እዚህ ቦታ ማግባት ነው ምኞቴ ምን ይሳነዋል ባህርን ከፍሎ ያሻገረ አምላክ ህልሜን እውን ያደርጋል🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ምኞትሽ ይሳካልሽ
@rozeag5510
@rozeag5510 2 жыл бұрын
ይሁንልሽ
@daniibrahim2765
@daniibrahim2765 2 жыл бұрын
ጌታ የልብሽን ምኞት ያድርግልሽ🙏🙏
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 жыл бұрын
ኪዱዬ ጌታ ይርዳሽ ሀሳብሽ ይሳካልሽ፡፡ የጌታ መገኘት ያለበት ሰርግ ይሁንልሽ፡፡
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿ይሁንልሽ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
ከአንቺ ከእህታችን አንድ ነገር ወስጃለሁ ሰው በልቡ ያለው ያሰበው መልካምም ይሁን መጥፎ ፍላጎቶች እውን እንደሚሆኑ ስለዚህ መልካም በመመኘትና በመፈለግ እንትጋ እላለሁ ቅድሳንዬ💗🙏ብሩክ ናችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የናፈቀን ሰርግ ከች ብሏል ዛሬ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 2 жыл бұрын
1ኛ ሳሙኤል 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል። ² እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።🙏🇪🇹አግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌🏿🌾ዮንዬ ጉሩም ናች ሁላችሁም 🇪🇹🙏🥰🥰🥰🥰
@amanuelasale4277
@amanuelasale4277 2 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ❤❤ ጂሚ አንደኛ❤️❤ እግዚአብሔር ዮኒ በአንተ የጀመረው ስራ ማንም ልያቆም አይችልም።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ጌታ ስሙይባረክእንኳንደስስስአላቹ ቀሪዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌
@melesechbiranu8052
@melesechbiranu8052 2 жыл бұрын
Amen ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️ 🙏 ♥️
@melesechbiranu8052
@melesechbiranu8052 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 2 жыл бұрын
ስለሆነው እየሆነ ስላለው ገና ስለሚሆነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ በረከታችን ነህ ሙሽሮች ዘመናችሁ ይባረክ ለትውልድ የመፍትሔ ሰዎች ያድርጋችሁ
@zeditub110
@zeditub110 2 жыл бұрын
ዮን አንተ እኮ አታረጅም ምክንያቱም እንደአንቴ ዕድለኛና ደስተኝ ሰዉ የለም የሰዉ ደስታ የምያስደስትህ😍😍😍😍😘😘😘😘💓💓💓ኑርልን በረከታችን ነህ የዘሜኑ ጳዉሎስ
@tigitsttilaye2779
@tigitsttilaye2779 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደስ አላቸው ሙሹሮች ዮኒዬዬ ዘመንህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@beretedma9174
@beretedma9174 2 жыл бұрын
ዮኒያ ዘመን በጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏 ክስደት መለስ እኔም አንድ ቀን በዛ መደረክ እግሮቼ ይቆማሉ በጌታ አምናለው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ኡኡፍፍ ተመስገን እንዴት ደስ ይላል እውነት በጣም እድለኞች ናችሁ ውንድሜ እህቴ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩ ቀሪ ዘመን የበረከት የፍቅር ይሁንላችሁ ❤ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ለእኔም አንድ ቀን ጌታ ዕድል ይሰጠኛል ተስፋ አደርጋለው በዚህ መድረክ ላይ እሞሸራለው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ❤
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ዮኒዬ በምን ቃል ልግለፅህ እወድሃለሁ የኔ ጌታ ምኞቴ አንተ ታውቃለህ አባ ለክብር አብቃኝ
@amenyeunlni9930
@amenyeunlni9930 2 жыл бұрын
ዮኒ የእግዚአብሔር ሥራ በአንተ ላይ ገና ገና አልተነካም እየሱስ ጌታ ነዉ
@burtkanburtkan5701
@burtkanburtkan5701 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኢየሱስ ጌታ ጌታ ጌታ ነው አሜንንንንንንን🎚🎚🎚 ወደ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊ ጸጋና በምድራዊ በረከት አብዝቶ አብዝቶ ፈጽሞ ፈጽሞ ጨርሶ ጨርሶ ይባርክሽ ተባረክ እህቴ❤❤🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
አገልጋይ ዮናታን እህታችን እንዳለችው እኔም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ እልሀለሁ። ባለቤትህ ትለምልም። ሌዊየ ሚሊዮን ይሁንልህ። መልካም ሚሊየን፣ ጣፋጭ ሚሊየን፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሚሊየን ይሁንልህ፣ በጌታ በኢየሱስ ስም ፀለይኩ አሜን።
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉም ለስሙ ይሁን አሜንንን
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስራ ከመደነቅ ውጪ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ 🙏👏😥ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ብዙ ፍሬ ያፍራች ትዳራችሁ ይባርክህ አብራሃም ወንድማችን በርታልኝ በጌታ ጸጋ ❤ዮኒዬ ጸጋ ይብዛልክ እንወዳለን 😍❤🙌🙌🙌
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j 2 жыл бұрын
ክብሩ እሱ እግዚአብሔር ይውሰድ yoni ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ ❤️🙏
@zeritugebregiorgis3678
@zeritugebregiorgis3678 2 жыл бұрын
የሴጣን እራስ መቀጥቀጫ ማለት አንተ ነህ ተባረክልኝ ዮንያ አንተን ልንወድህ እንጂ ልጠላህ በፍፁም አይገባም ለወጣቶች አንተ ማር ነህ
@ganethailu7156
@ganethailu7156 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ዮን ጌታ የክብርህ
@legesemengesha9791
@legesemengesha9791 2 жыл бұрын
It's amazing God Bless u More pastor Yonatan u are the father of Generation
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክልኝ አንተ ትለያለህ ጌታ አንተን ለትውልዱ ስላስነሳህ የተመሰገነ ይሁን ሙሽሮቹ ዘመናችሁ ይባረክ ቀሪ ጊዜያችሁ በጌታ ቤት ይለቅ
@damdalol9642
@damdalol9642 2 жыл бұрын
OMG What Beautiful It's Melkam Wetat 2014 training. Yoni Stay Super Super More Blessed, Yoni ❤️🙏👌😘🥰🙏❤️👌👍
@fitsumefi
@fitsumefi 2 жыл бұрын
ታድለህ ዮንዬ የዚህ ሁሉ ሕዝብ አባት ነህ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@user-pj3jq3zv5h
@user-pj3jq3zv5h 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባረካቹ
@alexalazar7197
@alexalazar7197 2 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እንደዚህች የተባረከች ሚስትም አለች ተባረኪ አቦ
@sarajesus6981
@sarajesus6981 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kaleshete1314
@kaleshete1314 2 жыл бұрын
When I watch this program I can always see love, forgiveness, and big hope for my Country. Much love and respect to you my Dear Brother!!
@beimneandyafet262
@beimneandyafet262 2 жыл бұрын
Yoni geta ybarkh zamanh ybark doi betam naw yamwadesh zamanh ybark
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 жыл бұрын
ኡ……… ጌታ እየሱስ ክብር ላንተ ይሁን፡ስንቱን የምትፈታ ፣ ላንተ ክብር ይሁን በቃ………… እጃችንን በአፍ የምታስጭን፡ ምንም ቃላት የለኝ፣ በእንባ……… ዮንዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ብዝት ይበልልህ፡ጨርስ እሩጫህን ።
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ገና በወጣትነትህ የብዙዎች አባት አድርጎሃል በቃ ይታደሉታል ይኸው ነው መባረክ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ መልካም ሰው ነህ ፡ መልካምን ስራ በአንተ መስራት የጀመረው እግዚአብሔር ይባረክ
@godisgood1338
@godisgood1338 2 жыл бұрын
ወንጌል ያሽንፍል የኔ ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ የእኛ ደስታ ሁልም ነው በጌታ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እስይ እስይ እኔም በጣም ደስ ብሉኝል የምር
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
ወላሂ እወድሀለው ዮኒሻ እኔም መልካም ወጣት ነኝ❤
@aberashhunide7114
@aberashhunide7114 2 жыл бұрын
ዮንዬ የቡዙአን አባት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ የምለው የለኝ የሰማዬ ንጉስ ይባርክህ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 жыл бұрын
የምንወድህዉ ዮኒዬ ን እግዚአብሄር አባቴ በብዙ የልጅ ፍሬ ባርከዉ በጌታ በእየሱስ ስም አሜን።
@erseusnew7994
@erseusnew7994 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@elsaelsa3964
@elsaelsa3964 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ደስ ብሎኛል በኢየሱስ ስም ድናችሁ ቅሩ 💐💐💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞
@peaceglory9773
@peaceglory9773 Жыл бұрын
ዮኒ የባረካቸው ሁሉ ላንተ በመቶ እጥፍ ይሁንልህ! ዘርህ ይባረክ!!! ከጨካኞች ዛቻ ያስመልጥህ።
@blenlema2437
@blenlema2437 2 жыл бұрын
በጌታ በእየስስም ለውጣችሁ የፀና ይሁን ጌታ ይችላል
@bateybeyene2428
@bateybeyene2428 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@muluneshyoutube
@muluneshyoutube 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ተባረክ 🤲🤲🤲❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌹🌹🌹🌷🥰🌷🥰🌷
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 2 жыл бұрын
በጣም የእምነት ሰው ናት ። ተባረኪ
@sarajesus6981
@sarajesus6981 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sonyshop2288
@sonyshop2288 2 жыл бұрын
ውዋዋዋዋዋዋ የኒዮ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@hannagb4
@hannagb4 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮንዬ የሌዊ አባት ብቻ ሣትሆን የኢትዮጵያ ወጣቶች አባት ነክ ውዱ ወንድሜ። እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብክ፣ ጸጋ ይብዛልክ! 🙏❤️😍
@ayelelomolo4591
@ayelelomolo4591 2 жыл бұрын
Amazing Words cannot Express GOD BLESS you yoni ❤💞🥰
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉን እና የእሱን ራዕይ ተግባር እና መልካም ስራ የሚትተቹ የሚትቋወሙ ሁሉ ለአንድ አፍታ እስክ ለሌሎች እየተደረገ የሚገኙ መልካም ነገሮች ለእናንተ ቢሆን ብላችሁ አስቡ?
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አስተዋይሰው👍👍👍👍👍
@hareg7792
@hareg7792 2 жыл бұрын
ዛሬ ኮሜት ማንም እዲቀድመኝ አልፈልግም
@Helenkassaye1
@Helenkassaye1 2 жыл бұрын
Yoni again and again a million times tebark. Because of you families and children will make the kingdom of God happy. May God bless you and your family. The best is yet to come because of you for Ethiopia and Ethiopians. Love and respect for you ❤️
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ተባረክልኝ። እንወድሀለን።በርታልን እግዚአብሔር በብዙ ይርዳክ። ምንም ማድረግ አንችልም ተሳክቶለሀል።
@belaynesheassefa3106
@belaynesheassefa3106 2 жыл бұрын
Sareyea& Jimi I'm happy for you guys congratulations 👏
@ameleworklema5322
@ameleworklema5322 2 жыл бұрын
ዬኒዬ ምን ልበል ጌታ ባንተዉስጥ አድሮ የብዙ ዋች የደስታ ምንጭ ነህ ተባረክ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን የእግዚአብሔር አገልጋይ ዮወኒ ሁል ጌዜ ከእግዚአብሔር ጋር እንደተሳካለህ ነዉ ዮወኒ ብሩክ ነህ ጌታ እየሱሰ ጨምሮ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤🙏
@degudaniel8574
@degudaniel8574 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አሜን
@user-oq6dp2lj9p
@user-oq6dp2lj9p Жыл бұрын
የኔን ጌታ ከንታ ጋር ይሁን የምአር እንዴት ደሰ ሰትል ትምህረት ሰለዉጥ የምር ጌታ ይበረክ የኛ ጂግነ ነክ በርታ ክፍ አይከክ
@user-nt3we8wx9v
@user-nt3we8wx9v 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️በደሙ ተሸፈኝ በጥበብና በሞጎስ እግዚአብሔር አምላክ ያሰድግሽ ያኔ ጠፈጭ ተበራክ❤️❤️❤️💯✅📖📖📖💯✅❤️🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹💯✅
@sarajesus6981
@sarajesus6981 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nt3we8wx9v
@user-nt3we8wx9v 2 жыл бұрын
📖📖📖❤📖❤❤❤❤
@user-pt6rh1el1j
@user-pt6rh1el1j Жыл бұрын
አግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ ዎው ታስክቶሊንል 🥰🥰
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዮን እግዚአብሔር ዘመን ህይወትክን ይበርክ ታበራክ 💓💓💓💓
@massitdss6056
@massitdss6056 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ስለአንተ ቃላት የለኝም ለትውልድ አባት አስተማሪ አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የምል ነው ዋው እየሱሰ ጌታ ነው ሀለሉያ ክብር ለጌታ ይሁን
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 жыл бұрын
እሰሰሰሰይይይይ አሜንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒዬ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤
@tigistitube3520
@tigistitube3520 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዮንዬ 1ዳኝ ናሐ ዛማን ይባረክ ጌታ ይባርክ አንቴ ማልክም ሳው ናዎ እኔም ካአ ዱባይ maxiche ማልክም woxati ጋባሎ እግዚአብሔር ካፍደ ኝ ፃሊሉን😰❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሳልም ትሁን 🇪🇹❤️❤️❤️❤️😰😰😰አሜን አሜን አሜን ታባርኩ 🥰
@michealgeorge8547
@michealgeorge8547 Жыл бұрын
I'm so happy for you guys. God is great
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ዮንዬ ተሳክቶልሃል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@shawagettashom8711
@shawagettashom8711 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ኣንድኛ ነህ የኔ ጅግና ተባርክልኝ ሌላ ምን እላለሁ
@ashenafialtaye5725
@ashenafialtaye5725 2 жыл бұрын
Yoni Geta edimena Tena yichemri Hulu gize 🏠🏠🎸🎸🎸🎤🎤🎤🎸👋👋👋
@betitube5749
@betitube5749 2 жыл бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tenagnegodana1829
@tenagnegodana1829 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ሞገስ ይጨምርልህ
@adisufasil6688
@adisufasil6688 Жыл бұрын
ዮኔ ዘመንህ ይለምልም አንተ ለእኛ የተሰጠህ የአምላክ ስጦታችን ነህ ደሞ የሚያስፈነጥሩህን ደሞ ሀይ በልልኝ
@geluworkiye9683
@geluworkiye9683 2 жыл бұрын
ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤️❤️❤️
@BetiDaj
@BetiDaj 2 жыл бұрын
ውውውውውው ምን ልባለው አምለኬ ስም ይባረክክክክክ ዮኒዬ የእግዚአብሔር ሰው አንቴ ዉድ ነህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemargaw1641
@alemargaw1641 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔም በዚህ መድረክ ላይ ቬሎዬን ለብሼ………… ጌታ ስሙ ይባረክ🙏
@rachelm5268
@rachelm5268 Жыл бұрын
ተባረክ ዮኒ እግዚአብሔር እንደ ኣባቶቻችን ረጅም እድሚ ይስጥክ : በጣም ነው ባንተ ደስ የሚለኝ : እንዳተ በ ኤርትራ ምድር የነሱ ::
@gizeworkmohammed2418
@gizeworkmohammed2418 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የምልህ ነገር አጠረኝ ጌታ በሰማይ ዙፈኑ ያስቀምጥህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i 2 жыл бұрын
ዮንዬዬዬዬ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባርክ በጣም ደስ ይላል
@kaayyoogoota4230
@kaayyoogoota4230 2 жыл бұрын
ዮንዬ ምን ብዬ እንደምገልፀልህ አላቅም በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይለምልም ረጅም ህድሜ ይስጥህ
@nfjcjjfjfjc6349
@nfjcjjfjfjc6349 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ዉኒ አመሰግንካለዉ አባቴ ሆይ ዉጣቱን በደምክ ሸፍናቸዉ
@user-zl6by6sj3j
@user-zl6by6sj3j 2 жыл бұрын
Yoniye yene abati nurilgn nafi amet ❤❤❤❤❤❤
@samiraadm2285
@samiraadm2285 2 жыл бұрын
Yoney yen weda egzabare zemanken beteka tedare lijii geta abezoto yebareke ❤️❤️❤️❤️❤️❤️kibare lageta yune
@akliludata2317
@akliludata2317 2 жыл бұрын
oh God is great ...yoñi you are Father of all Ethiopian youth.....
@edelawetdesta893
@edelawetdesta893 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ተሳክቶለሃል አሁንም ገና ትበዘብዛልህክ የጠላትን ሰፈር ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ❤️❤️❤️❤️❤️
@beretedma9174
@beretedma9174 2 жыл бұрын
የአንቺንም ቀን እናፍቃለው በዚህ መደርክ ስትዳሪ ማያት ♥️❤️❤️♥️♥️🤩😍🥰
@edelawetdesta893
@edelawetdesta893 2 жыл бұрын
@@beretedma9174 ማርዬ ፀልይልኝ ህልሜ ነው እዚ ምድረክ ላይ መዳር እይ ድንቅ ትውልደ በተገኘበት🙏🙏🙏
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 2 жыл бұрын
የመጽሀፍ ቅዱሶቹ አብርሀምና ሳራ። ትዳራችሁን እግዝዚሀብሄር እንደስምስችሁ ይድርግላችሁ🙏
@hermela4279
@hermela4279 2 жыл бұрын
Betikikil😊
@user-fv9ff4co2t
@user-fv9ff4co2t 2 жыл бұрын
በኢየሱስም ይሳካልክ የኔ ጀግና ዮንዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ስዎድክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው ዮኔ ጌታ ይባርክህ ልፋትክን ቁጥሩ ጌታ ለውጣችው ለዘላለም ያድርግላችው ሁላችሁም በጌታ እቅፍ ውስጥ ሁኑ በኢየሱስ ስም
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 2 жыл бұрын
በትክክል ጌታ የሚጠቅምብህ የወንጌል አርበኛ የሰውን ልጅ ደስታ ሰላም ወደቤታቸው ለመምጣት መጠቀሚያ ያደረገህ እቃው ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ከፍ በል ስፋ አትገደብ 🔥🔥🔥🔥we loly you ♥️♥️♥️
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, TEACHABLE, PROPHETIC,SPIRIT FILLED,EFFECTIVE, EFFECTUAL, ENERGETIC, COUNSELOR AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
መንታ ልጆች በትንቢት [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
54:22
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 83 М.
ይህ አስደናቂ ምስክርነት አይለፍዎ!
34:33
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 62 М.
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,1 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,6 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН