No video

My husband makes dinner ‼Special dinner for me🥂 ዛሬ ባለቤቴ የሰራልኝ ምርጥ እራት|| እረ በሳቅ መሞቴ ነው🤣🤣🤣

  Рет қаралды 3,161

Kiya's family

Kiya's family

6 ай бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 19
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
የምግቡን ሙሉ አሰራር ለማየት👇 kzfaq.info/get/bejne/mZyFndiY1rHHfJc.htmlsi=_P85jYmB9YP__15R
@mimikebede4456
@mimikebede4456 6 ай бұрын
እውይ እድት ደስ እደምትሉ ባልእዲህነው ሚስቱንሲከባከብ በጣም ጎበዝ እያዝናና የሚያስቅ🙏🏽🙏👍🏾
@FasiNico
@FasiNico 6 ай бұрын
ሳቅሽን ስወደው 💗እግዝአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ኪያዬ 🙏 ጎበዝ ነው የእውነት በዚህ ከቀጠለ ጓዳሽን ይወርሳታል😊 አቀራረቡ እራሱ እሬስቶራንት ያስንቃል 7:30 አነጋገሩ😅 8:11 ዘማሽኮርመም 😍
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏አመሰግናለው ፋሲዬ❤ 🤣🤣🤣🤣 በዚህ መሀል ከካሜራ ጀርባ ማዘርን ብታያት ደግሞ በሳቅ ነው የምትሞችው 😄
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 ай бұрын
ተባረክ ወንዶችን አስተምርልን 👏👏👏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Amen🙏
@keyakeya2199
@keyakeya2199 6 ай бұрын
እንደዚ የሚያስቅሽ ከሆነ ሁሌም ልስራልሽ አለ በጣም አሪፍ ነው አቀራረቡ ብቻ ይበቃል ጎበዝ ሼፍ ይደገም አደል ኪያዬ ❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
ልክነሽ መደገም አለበት😄
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 6 ай бұрын
ኪይዬ የተባረከ ይሁን ባሎች ለዘላለም ይኑሩ የግራ ጎኖቻችን ❤❤በርታ የኔ ባለምያ በጣም ነው ምወዳችው ኪይ በርቱ❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏 ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ💕
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj 6 ай бұрын
Great job 👏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
Big thanks
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 6 ай бұрын
ኪያዪ እንዴት ናችሁ ከነሣቅሽ ደስ ስትሉ እንዲህ መረዳዳት ደስ ይላል ተባረኩ ❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
አሜን🙏 አለንልሽ ውዴ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 6 ай бұрын
ተባረክ ጥሩ ባል አንቺ ግን ትንሽ ሳቅሽን ቀንሽው እንደሚዲይይ ሰው
@betelhem3889
@betelhem3889 6 ай бұрын
Kiyaye where did u get your pan and pot please?
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 6 ай бұрын
The pan is from temu and the pot is from Walmart.
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj 6 ай бұрын
Yum 😋
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
🙏🏽👍🏽👏🏽🥰
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН