No video

"እንደሀገር ልቦናችን በብርቱ ጨልሟል" አቶ ዮናስ ዘዉዴ| Ethiopia

  Рет қаралды 34,141

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 3 жыл бұрын
ዮኒየ ሁሌም ሰሰማህ የማልሰለችህ ትጉህ አሰተዋይ እቁ ብላቴና ከዚ የበለጠ ትልቅ ቦታ ያድርሰህ እድሜ ይሰጥህ ታድለህ በዚ እድሜህ መካሪ አሰተማሪ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 3 жыл бұрын
ዋው ዮኒዬ ተባረክልኝ ገንዘብ አይግዛን ከሰውነት አንውረድ እውነት ነው ትልቅ አባባል
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 жыл бұрын
ዬኒዬ ላንተ ዕድሜ ና ጤና ድንቅ ነህ እድግ በልልን ስለ መፅሀፋ ቅዱስ ያለህ ዕውቀት ባይሆንም እንኳን ስለ ቁርዓን ትንሽ ዕውቀት ቢኖርህ እጅግ ድንቅ ነበረ ማን ያውቃል አንድ ቀን የሀገራችን መሪ ትሆን ??? አላህ ያውቃል
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
አቤት ማይንድ አቤት እውቀት ፈጣሪ የአብራክ አቦ 🙏😘
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 5 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ወድሜ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህይህየአንተሳይሆንበአንተላይአድሮ እግዚአብሔር ሊያስተላልፍ ወዶ ነው
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 жыл бұрын
ወድማችን አምላክ ይጠብቅህ ኢትዬጵያን ያለ ለውነት የቆመውን እየጠፋ ብነው እራሥህን ጠብቅ ሞት አይቀርም ግን አውነትን እየተናገሩ በወገን ልብ መገሥ በሠመይበምድርም ያማረ ይሆናልበርታለን
@saraalaylo1352
@saraalaylo1352 4 жыл бұрын
Befexari bexame dess yemili anegagerr enameseginalen❤
@user-xn8us9ig6b
@user-xn8us9ig6b 5 жыл бұрын
አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን እናመስግናለን!!
@gbesvk.
@gbesvk. 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የዝች ሀገር መናጥ ስንቶችን ሰዎች አመጣልን መልካም ነዉ ። የዘገጠ ትዉልድ የገንዘብ ባሪያ እግዚአብሔር መስመሩን ሁሉ አስተካክልልን።
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 5 жыл бұрын
አቶ ዩናስ ጥሩ አቀራረብና መልክት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mesekeremmamo1538
@mesekeremmamo1538 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ferededemissie903
@ferededemissie903 5 жыл бұрын
ብዙ ነገርህ ይመቻል እውነትነት አለው ነገሮች ግን እንዳሉ ነው የሚቀጥሉ ይቀየራሉ የሚል ግምትና ሀሳብ ተስፋም የለኝ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ ቢለወጥ ደስ ባለኝ የገንዘብ ባሮች እንደሆንን እንደምንቀጥል ጥርጥር የለኝም
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 жыл бұрын
ውድ ዪኒ ቢደመጥ የማይሰለቸው ንግግርህ ልብ ይነካል እንደው ሁሉም እዳምጦ የማስተዋል ልብ ይስጠው እንዳንተ ያለውን ምሁር ያብዛልን 👍🏾💚💛❤️
@lovemab2256
@lovemab2256 5 жыл бұрын
ስሰማው ብውል የማልጠግበው ጥበበኛ ልጅ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ንግግር ነው ዮኒ አምላኬ ይባርክህ🙏👌
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 5 жыл бұрын
ዮኒ የሰዉ ምርጥ።
@mihretgirma7255
@mihretgirma7255 5 жыл бұрын
Great man great speech I am happy hearing you .God bless you.
@meseretfaka2288
@meseretfaka2288 5 жыл бұрын
Great mind, great personality, intellectual, .... የአንተና የዶክተር አብይ አይነት 1000 ምሁራን ቢኖሩዋት ሀገራችን የት በደረሰች ነበር Dear YONAS , keep up the great work . Your speech is like music to our ear
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 5 жыл бұрын
Thank you for sharing dear brother it’s real things bliss up!
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ስወደው ይሄን ልጅ በጣም ጎበዝ
@NaimaNaima-zz4ry
@NaimaNaima-zz4ry 4 жыл бұрын
Allah yetebeqeh
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 5 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅና በሳል ወጣት ነዉ !
@user-eu8oj9wb4t
@user-eu8oj9wb4t 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሕ
@danielp813
@danielp813 5 жыл бұрын
Wonderful speech God bless you abundantly!
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
እና እውነት ነው በህዝብ ታውረናል "ተያይዘን ነኖው እንጂ መሄድ ጥሎ ማለፍ የሚባል ነገር የለም"
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 жыл бұрын
እውነት ብለሃል ፈተናችን በዛ ለምን ቢባል መተዛዘን ስለ ጠፋ ብቻ
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 5 жыл бұрын
Good men GOD be with you all the time
@wondyesaji274
@wondyesaji274 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን አስተማሪዬ
@sadyali3436
@sadyali3436 5 жыл бұрын
እውነትም ጨልመናል እውነት ነው እናት ልጁን በቃሽኝ ብላ ከቤት ካባረች ጨልመናል ጥቅማም ሆነናል እያዘንን እያሳዘን እየኖርን ነው
@user-uo1il6kd4v
@user-uo1il6kd4v 5 жыл бұрын
I love this guy, God bless you more.
@redrocktrdes
@redrocktrdes 5 жыл бұрын
Yonas, you are young shining star, good job
@abitewtadesse1279
@abitewtadesse1279 5 жыл бұрын
አንተ እንዳልከው ገንዘብ አያስፈልግም ማለት አይደለም መሰረታዊ የሆኑ ፍላጎታችንን ለማሟላት በአግባቡ የተገኘ ገንዘብ ያስፈልጋል ግን ገንዘብ ለማግበስበስ ብሎ አገርን እና ሕዝብን የሚጎዳ ሕገወጥ ተግባር መፈጸም የኋላ ኋላ መዘዙ ብዙ ነውና ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል የገንዘብ ባሪያ ከመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 жыл бұрын
እውነት ነው ስው ወንድሙን የሚያስገድሉ በገንዘብ ገንዘብ የክፍት ስር ነው ስለዚህ ገንዘብን ግዛው እንጂ አይግዛህ።
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 5 жыл бұрын
ውይ አንተ ልክ ስወድህ
@gigisiyoum9086
@gigisiyoum9086 5 жыл бұрын
Lovely boy yekiflezemenu mirt fetari ytebkih kesewu ayn yawutah
@nahomeassefa9621
@nahomeassefa9621 5 жыл бұрын
wow genzeb yebarkeh!
@Devastopol
@Devastopol 5 жыл бұрын
yoniyeeeee u r eqo smart
@getisas9177
@getisas9177 5 жыл бұрын
Money is a good servant, but a bad master
@hannafirdawoke6576
@hannafirdawoke6576 5 жыл бұрын
Intelligent man
@mehdiseid8182
@mehdiseid8182 5 жыл бұрын
🎩 😁 👕👍Great! 👖
@miskershumeye5977
@miskershumeye5977 5 жыл бұрын
teru melkt new
@yenatube781
@yenatube781 5 жыл бұрын
በአንተ ውስጥ ዘረያቆብን እናየዋለን
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
ቅቤን ሙዝ? / ሙዝን ቅቤ?
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
wegenoche !! yehen lij ,, Buda endaybelaw ferahu !!! ke Ayni yawtah !!! Egzeyabher yetebQih ,, yeken jiboch zemen new !
@titidibaba9281
@titidibaba9281 5 жыл бұрын
Bareta
@sofiabalkere
@sofiabalkere 5 жыл бұрын
Ya takel uma wendm nh enda temssllchu ye mer
@simonmare6855
@simonmare6855 5 жыл бұрын
Bl a bl bla. Stop talking! Country full of talkers. Are you leaving what you are talking? That is the problem with all Ethiopian!!!! If you have the conscious you won’t even have morals to speak in public!!
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
Please shut up your stupid mouth! Asshole መጀመሪያ ሰው ሁን ከዛ መፅሐፍ አንብብ ይህንን የሻገተ አእምሮህ ያክምልሀል። ዝምብለህ እንደመጣልህ አትዘርጠጥ ጅል!!
@alisemir2527
@alisemir2527 5 жыл бұрын
አቤት ሀንድሮ የመካሪው እና የአስተማሪው አበዛዝ! እንዲያው የማንም ደፋር መሃይም መጫወቻ ሆንን እኮ! ማንም እየተነሳ አፉን እንደልቡ ይከፍታል። ምድረ ለፍላፊ ሁላ!!
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 5 жыл бұрын
እበት ነህ ። አሊ
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 5 жыл бұрын
የኢንቨሲት አስተማሪ እንዴት ነዉ ማሃይም የሚሆነዉ አሊ ቅል እራስ ነህ።
@tnsaietsion575
@tnsaietsion575 5 жыл бұрын
ከኣማራ ጋራ ሃገር መሆን ኣይቻልምምምምም
@redrocktrdes
@redrocktrdes 5 жыл бұрын
ከትግሬም አገር መሆን ተችሏል
@fethim4143
@fethim4143 5 жыл бұрын
We can all live together. Our country is big enough for all of us. There is no one bad ethnic group. There are just very few bad people from every ethnicity teaching hate.
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ረሳሕ ዓጀውጀው አይትበሊ ትዛረብዮ ፍለጢ። ከማኺ ዝበለ ትግራዋይ አይውክልን።
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН