"አክቲቪስትም ብትሆን ትሞታለህ ቤተ መንግስትም ብትኖር ትሞታለህ" |ዮናስ ዝውዴ| Yonas Zewedi|Ethiopia

  Рет қаралды 46,976

AmharicTube

AmharicTube

4 жыл бұрын

Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 105
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "አክቲቪስትም ብትሆን ትሞታለህ ቤተ መንግስትም ብትኖር ትሞታለህ" |ዮናስ ዝውዴ| እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Thanks a lot
@yemataworkmulugeta5417
@yemataworkmulugeta5417 4 жыл бұрын
Try to load new video u running to get like and viewers be honest
@aseniaberha9502
@aseniaberha9502 4 жыл бұрын
AmharicTube የወንየ በጣም ነዉ የምወድህ የአብይን ነገር አደራህን ጠብቀው እደናንተ አይነቱ ሙህሮች ይብዙልን ለኛ ለደካማ እናቶች ሲል አምላክ ያብዛልን፡፡
@user-mp8gf7pm5u
@user-mp8gf7pm5u 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ እዳተ ያለው ካገራችን ያብዛልን ንግግርህ በጣም ውጤ ነህ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 жыл бұрын
0
@user-br6kn2if5r
@user-br6kn2if5r 3 жыл бұрын
አቦ እሄንን ልጅ የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ አደበተ ጣፍጭ እውነት ተናጋሪ ምርጥ ኢትዮቢያዊ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@geteyousef1813
@geteyousef1813 4 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ንግግርህ ማራኪ ነው። ፈጣሪ ይጠብቅህ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 жыл бұрын
ዋው በዚህ ምሁር እጅግ እደነቃለሁ እውነትን ሁሌም የሚናግር ድንቅ የኢትዮጲያ ልጅ ተባረክ
@melkiedress6839
@melkiedress6839 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይህን ብሩህ ሀይምሮ ለሠጠህ አምላክ ክብር ምሥጋና ይግባው
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ የውስጤን ነው ሚናገረው ደስ ብሎኝ ነው ምሰማው ሱካሩን ጫው መስሎኝ ማዳም ምግብ ላይ እስከምጨምር ድረስ ሀያ ብዬ ነው ምሰማው ፈጣሪ ጠብቅህ
@henokfeleke3707
@henokfeleke3707 2 жыл бұрын
🙏አ🙏መ🙏ሰ🙏ግ🙏ና🙏ለ🙏ሁ ዮኒዬ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
ዮኒዪ እንዃን መጣህ አንተን ማዳመጥ በጣም ያስደስተኛል ፡ የመንፈስ ጥንካሬን ይሰጠኛል ፡ ተባረክ እድሚ ከጤና ጋር የስጥህ ሁሌም አከብርሀለሁ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 3 жыл бұрын
በጣም የማይጠገብ ንግግርህ ፈጣሪካተ ጋር ይሁን
@addismekonen8818
@addismekonen8818 4 жыл бұрын
በጣም የሚደመጥ አንደበት አለህ እ/ር ይባርክህ። እድሜ ከጤና ይስጥህ።
@heronheron119
@heronheron119 4 жыл бұрын
😥😥😥 እውነት ነው ማንም ምንቢሆን ከሞት አያመጥም ሠው ሆነን እደሠው አስበን ተፉቅረን ብንሞት ጥሩነው 🙏🙏🙏💚💛❤ ሀገሬ ተስፉለሽ ምንም አቶንም የቃልኪዳን ሀገርናትና 🙏🙏🙏 ሠላም ፍቅር ያብዛልሽ ሀገሬ ክብሬነሽ ኩራቴ 🙏😍😍😍
@emutyu7395
@emutyu7395 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ልቦና ይስጠንን. እውነት ነው
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
💚💛❤️ ያንተን ንግግር ማዳመጥ እንደምግብ የሚጣፍጥ ነው 👍🏾 ሁሉም ስው ሞትን ቢያስብ ዘሬ መገዳደል ባልኖረ !!! ዩናስ እንዳንተ ያለውን ፈላስፉና ምሁር ያብዛልን 🙏🏾 ጀዋር የሚባለው ማሀይም እስቲ ካንተ ይማር ???
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 4 жыл бұрын
ዝንዳን ሶዳት ዮኒዬ እኔም አንትን ስስማ የኢትዮጵያ ትስፋ እንዳላት ይስማኛል
@mekuriaemiru4279
@mekuriaemiru4279 2 жыл бұрын
Ketemaru layiker endezi lij God bless you
@zinetngata4069
@zinetngata4069 4 жыл бұрын
በጣምትክክል የኔአባት እውንነው መችይህን እናስታውሳለን አየእዱኒያ እደዚህታደርጋለች አላህይቅርይበለን መሀሪነውና ይምርናል ከሀራም ከውሸት ከመግደል ከመገዳደል ይጠብቀን
@ethiopiaa.a2191
@ethiopiaa.a2191 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያብዛልን ተባረክ💚💛❤💚💛❤👌
@benjaminkiflemariam143
@benjaminkiflemariam143 4 жыл бұрын
ዐለም ብላሽ ፤ God bless you my brorher. I never follow you on social media. This was my first time. You really got me bro. You are Very wise man. From Stockholm
@banteamilaktigabutessema7097
@banteamilaktigabutessema7097 4 жыл бұрын
I found that Your lecture video contents which was extremely attractive and instructive, God protect you. Thank you so much
@abdurezaqabdo9704
@abdurezaqabdo9704 2 жыл бұрын
አላህ በረካ ያርግህ ።
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 4 жыл бұрын
አዉነትነዉ አባባልህን ወደዱኩት ማንም የሁን ማንም ሞት ግዴታ ነዉ ይገርማል ድስ እሚል ንግግር ማሻአላህ
@meklitalemayehu4653
@meklitalemayehu4653 4 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ዋዉ ወንድም ዮናስ ዘውዴ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ነው ሟች መሆናችን ዘንግተን እየተገፋፋን ላለን ትልቅ ምክር ነው
@jesusineedyoueverymoment6491
@jesusineedyoueverymoment6491 3 жыл бұрын
Ye Mind sew malet endeza new geta yibarekih📖🙏
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ነህ
@sentayew2227
@sentayew2227 4 жыл бұрын
Wawu betam des sitl endzh ewunetn yemenager sew des yelgnal wow wow 👍👍👍👍👍💚💛🧡
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 4 жыл бұрын
ሞትማ አለ ከሞት በኋላም ፍርድ አለ ይህንን አላወቁም በተለይ አሁን ነገሮች ተመቻቸልን ብለው ህዝብን ለኪሳቸው ማደለቢያ የሚያባሉ ከፈጣሬ የምለምነው ይውሰድልን እረጅም እድሜ አይስጥልን በቃ ይበለን ።
@eishbalu7527
@eishbalu7527 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም የኔ ኮረሪማ ኑርልኝ
@fadinobad591
@fadinobad591 4 жыл бұрын
ተክክል ሞት ለማንም የማይቀር ነገር ነዉ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fuirty8290
@fuirty8290 4 жыл бұрын
My brother rejim edma ketnga yistek 👍👏
@jesusineedyoueverymoment6491
@jesusineedyoueverymoment6491 3 жыл бұрын
Gin anidand like Dr.abiy ye simet mind yizow awaki nen yilalu
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
nice speech men!!!
@abiarikew8634
@abiarikew8634 3 жыл бұрын
ደሰ ብሎኛል
@meslaleezgabherabztoychemr6658
@meslaleezgabherabztoychemr6658 4 жыл бұрын
God bless you
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውየ ንግግሩ ውስጤ ነው የኔም ሀሳብ ሞትን ለደቂቃ ብናስብ ርስ በርስ ባልተባላን ትክክክል ነህ
@melsesabiso3287
@melsesabiso3287 4 жыл бұрын
በትክክል በበከና ሰዓት ለይ ስንቀችን ኤሔ ነውና ቀጥልበት!
@alicho_techtalk
@alicho_techtalk 4 жыл бұрын
mot haq new. mastawesu yibejenal!
@vbnn5769
@vbnn5769 4 жыл бұрын
ይመቺህወላሂጎበዝ
@ykyk9209
@ykyk9209 4 жыл бұрын
GBU BRO
@yordanosyordanos6564
@yordanosyordanos6564 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ 😤😤💐
@wettrdqetfdg9271
@wettrdqetfdg9271 3 жыл бұрын
waw
@wedederrsse5065
@wedederrsse5065 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bezabih
@bezabih 2 жыл бұрын
"ሞት ሆይ መዉጊህ የት አለ? ሲዖል ሆይ ድልመንሳትህ የት አለ?" ይላል መጽሐፍ ቅ/. ከሞት ወዲያ ሌላ ሕይወት አለ::እሱን ብትጨምርበት የተሟላ ስብከት ይሆን ነበር::ሞት የሰዉ መጨረሻ አይደለም::
@jesusineedyoueverymoment6491
@jesusineedyoueverymoment6491 3 жыл бұрын
Wow
@kidistweldesenbet9865
@kidistweldesenbet9865 4 жыл бұрын
Yonas suse honehale 😍 megerem negeger geta ahunem mogesun yabizabeh
@ethiopiahagere7370
@ethiopiahagere7370 4 жыл бұрын
Yonsen yalmadnek aychalem yetmar yawra 👏👏👏👏👏👏
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 4 жыл бұрын
ይባርክ ሙህር ነህ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
ዮወናስ ቅመም እኮ ነህ ጌታ ኢየሱስ ወንጌል አሳምሮ የሰራህ ልዮ ልጅ ነህ ተባርክ
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
👌👌👌🙏🙏
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ የመሬት እንጂ መሪትየኛ አይደለችም
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አቀራረብ ነው ሞት ብቻ ነው የማያዳላው እውነት ነው
@fikertemenigestu2679
@fikertemenigestu2679 4 жыл бұрын
I love u i bel IVe that all m'y life Thank u
@hiwotalemu3121
@hiwotalemu3121 3 жыл бұрын
Betam gobez nek
@kedus2010
@kedus2010 4 жыл бұрын
Tikikil wendme.endezi nigerlign
@eskendertaye4782
@eskendertaye4782 4 жыл бұрын
እዉቀት ያስጠላሀል ጃዋር ልብ ብለህ ስማ ብታስገድል ብታባላ እመን ትሞታለህ
@shebakashebaka1464
@shebakashebaka1464 4 жыл бұрын
ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቱል መውት
@duratube
@duratube 4 жыл бұрын
Sah alah kektatu neja yawtan
@hanabazezew.608
@hanabazezew.608 4 жыл бұрын
እውነት ነው💚💛❤️😘😘😘😘😘
@hednfdjdjdj8091
@hednfdjdjdj8091 4 жыл бұрын
Wawu are agare wisit sew ale!betam das yilal yoni ende inante ayinetun sinsema ye agerachin tesfa yitayenal barta wandime
@medinaseidtub769
@medinaseidtub769 4 жыл бұрын
ትክክል ሞት ትልቅ ምክርነው
@mehreteabtesfamariam3591
@mehreteabtesfamariam3591 4 жыл бұрын
Yene anbesa betam des yemil tmrt new
@medinaseidtub769
@medinaseidtub769 4 жыл бұрын
እረሱል መልእክተኛው ሙሀመድ ሱለላሁ አለሂ ወሰለም ለሰው ልጅ ሞት መካሪው ነው ብለዋል
@girmadamtew8209
@girmadamtew8209 4 жыл бұрын
እውነት፣ብለሀል፣ወድሚ፣ሞት፣አይቀርም፣ክፍ፣ከመስራት፣በጎ፣ሰርቶ፣ማለፍ፣ይህም፣የታደለ፣ሰው፣ነው።
@munahassen3559
@munahassen3559 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭lik neh
@user-sn7vg3ez6m
@user-sn7vg3ez6m 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@yemataworkmulugeta5417
@yemataworkmulugeta5417 4 жыл бұрын
Amharich Tube update yourself try to loading new video
@adisalemadmasu8221
@adisalemadmasu8221 4 жыл бұрын
ግን ከመሞትህ በፊት ምን ታደርጋለህ ራስህን ወገንህን ከጭቆና ከባርነት ከስደት ከግርፋት እና ከጨቆኞቸ ትወልድን ጠንክረህ ሰርተህ አሳይተህ እና ታግለህ መስመር አስይዘህ እንደ ጥንቱ አንደ አባቶቻችን ታግለንና አታግለን መልካም ስራ ሰርተን ሰው በሰውነቱ ከጫፍ አስከ ጫፍ ያለው ስለጠቆረ ስለማያቅ ስለማያስተውል ስለ ሰውነቱ ብቻ እኩል አንደሆነ አሳውቄው አልፋለሁ !!!
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
adisalem admasu ይህ የተቀደሰ ሓሳብ ነው እንደ ሐሳብህ ይሁንልህ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
ኧር ካሜትም ላይክም የለ
@melkiedress6839
@melkiedress6839 4 жыл бұрын
በትክክል አይቀረም ግን ባለሥልጣን ሢሆኑ የማይሞቱ ይመሥላቸዋል
@user-uj6dr3rb5h
@user-uj6dr3rb5h 4 жыл бұрын
Betekekele
@nateynatey6741
@nateynatey6741 4 жыл бұрын
Amlak endzi yesltna temhrt yemstnn yabzaln lemnnoraw meblat Amlak lebona yestan
@ezzel897
@ezzel897 4 жыл бұрын
ከአሏህ በስተቀር ሁሉም ሟች ነው መላእክቶችም ጭምር።
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 4 жыл бұрын
እውነትም ትሞታለህ።
@tytyyt4635
@tytyyt4635 4 жыл бұрын
ተው እባክህ አታስለቅሠኚ።ወላሒሞትብቻበቂያችንነበር።የሠውልጂበሙሉልብይስጠንነገለምትቀርእዱኒያእንደዚህ ?
@marukebede4433
@marukebede4433 18 күн бұрын
ትሞታለህ
@user-sn7vg3ez6m
@user-sn7vg3ez6m 4 жыл бұрын
እውነት ልዩ ሰው ነህ ንግግርህ ልክ እንደ ምግብ ነው እንኳንም አማራ ሆንክ በአንዳንድ ግልፍጦች እና ዘረኞች ዘርክን ትጠላው ነበር ግን አማራ ሁሌም ለሀገሩ ነው እየሞተ ያለው እናም በርቱ
@abrhamwoubshet3797
@abrhamwoubshet3797 4 жыл бұрын
አማራ ሳይሆን እሱ ሰው ነው እደ አቺ አይነቱ ሰገጤ ነው እንግዲ አገር የሚረቡሸው ማፈሪያ መጀመሪያ አዳምጪ ያልገባሽን አትትፊ ወፈፌ
@user-sn7vg3ez6m
@user-sn7vg3ez6m 4 жыл бұрын
@@abrhamwoubshet3797 አንተ ሰገጤ ሁሌም እልሀለሁ ያለ አማራ ስለኢቶጲያ በድል የሚሰብክ የኢቶጲያን ሰላም የሚሰብክ የለም አንተ ጎደሎ አንተ እራስክ ሰው መሆንክን አስተውለከዋል ዙረህ እራስክን ተመልከት ጥገኛ አትሁን አመድ
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 4 жыл бұрын
ብሌን ካሳ ተዋህዶ እውነት ነው አማራ ሁሌም ለኢትዮፕያ ይሞታል እንደዛውም ጥቂት ዘርኛ አማሮች አሉ ግን ከሁሉም ብሄር እንደዛው ለኢትዮፕያ ሚሞቱ የሞቱ ስንት ብርቅዬ ኢትዮጵያኢ አሉ ስለዚህ ሰው መሆን ነው ኢትዮፕያዊ እንጂ አማራ መሆን ኦሮሞ ጉራጌ ትግራይ መሆን አይደለም ኢትዮፕያ ትቅደም
@engidawork6167
@engidawork6167 4 жыл бұрын
ምን ማለት ይሁን የኔ ጠባብ እስኪ አይምሮሽን ከጠባብነት አውጪውና ሰፋ ወደ አለው አለም አስገቢው። እሱ በሰውነቱ እንጂ በአማራነቱ አይመጻደቅም
@GhHh-zk5bs
@GhHh-zk5bs 4 жыл бұрын
😭😭😭😭👏👏👏
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 4 жыл бұрын
እኔ ይሄንንልጅ ባላደንቀው ኖሮ ሰው መሆናን እጠራጠር ነበር ይሄልጅ መሞትየለበትም ነበር ግን.......
@sjaksfourevermohammed3963
@sjaksfourevermohammed3963 4 жыл бұрын
Werega
@asmareworku9209
@asmareworku9209 4 жыл бұрын
beta arif nw bebela mayetegib land &fire
@bereketmehari7642
@bereketmehari7642 3 жыл бұрын
ሞት በጣም ጥሩ ነዉ በሞት ውስጥ የሰው እውቀት:(ተስፋው)ስሜቱ፣እንቅስቃሴው ፣ይቆማል እንጂ ፍፃሜ አይደለም ።ፍርድ አለበት።
@melakuwodemu8177
@melakuwodemu8177 4 жыл бұрын
ይቅርታ፣ወንድሜ፣እኔ፣ከዚህ፣ዓለም፣በፊት ነበርኩ
@user-mp8gf7pm5u
@user-mp8gf7pm5u 4 жыл бұрын
ሞች ነኝ
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
ሟች ነኝ።
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 4 жыл бұрын
ዮኒዬ የሞድክ ወንድሜ አንት በልጥ አራዳ የሀገሬ አደኛ ልጅኮነክ ጌታ እየሱስ ያብዛልክ
@user-rt5yl2ox6c
@user-rt5yl2ox6c 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትፈልጋቸው ልጆች እየተገኙ ነው። በርቱና ጎርጉሩ ታገኙዋቸዋላችሁ። ብዙ አሉ።እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ። ምስኪኑን አብይን ይጠብቅልን ዳሩ ግን እሱ ስለሆነ ያመጣው እደሚጠብቀው ጥርጥር የለኝም።
@NJawte
@NJawte 3 жыл бұрын
Yes each will die some day, and those who don't believe in Allah and his messenger Muhammad will definitely rot in hell. Think about your life before it's too late.
@belayamsir3265
@belayamsir3265 4 жыл бұрын
yeh nw yenebes megb
@zinetngata4069
@zinetngata4069 4 жыл бұрын
ኩሉነፍሲ ዛኢቀውቲል ሞት
@ngd2982
@ngd2982 4 жыл бұрын
ፍጡር ሁሉ ሞች ነው
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 жыл бұрын
ፈሪ!..
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 25 МЛН
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН