"ባሪያ የነበረን ሰው ነፃነህ ብሎ ማሳመን እጅግ በጣም ከባድ ነው " | መምህር ዮናስ ዘውዴ | Ethiopia

  Рет қаралды 64,776

AmharicTube

AmharicTube

4 жыл бұрын

"ባሪያ የነበረን ሰው ነፃነህ ብሎ ማሳመን እጅግ በጣም ከባድ ነው " | መምህር ዮናስ ዘውዴ
ሰም እና ወርቅ 26ኛው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiop ian comedy

Пікірлер: 83
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን "ባሪያ የነበረን ሰው ነፃነህ ብሎ ማሳመን እጅግ በጣም ከባድ ነው " | መምህር ዮናስ ዘውዴ ሰም እና ወርቅ 26ኛው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ ፕሮግራም ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 4 жыл бұрын
ዮኔ ለድንጋዮቹ እንደዚህ ንገራቸው አሁን ብዙ ድንጋዮች ይጩሃሉ ግን አልጠራናቸውም እራሳቸውን ስለሚያቆ እራሳቸው አቢት ይላሉ
@afeworkgebrehiwot4590
@afeworkgebrehiwot4590 4 жыл бұрын
እኔ እንኳን ዝቅጠት ነው እምነቴ ። በነገራችን ላይ ነፍጠኛው በኢትዮጵያ የፈፀመው ግፍ በእንደዚህ እውቅና መስጠት ኋላፊነት ለመውሰድ የሚያመች ስለሆነ ቀጥሉበት። ነፍጠኛ ሲባል አባራ ሲያነሳ የሚሰማው አሁን ራሱን ተሸከመው ። ይህ ደግሞ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ።
@yenenatz3093
@yenenatz3093 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምሰማክ ግን ባሪያ ማነው ????ዮኒ
@romantesema3829
@romantesema3829 4 жыл бұрын
በዉነት በጣም እናመሰግናለን መምህር ዮናስ ዘዉዴ ንግግሮችህ እደ ቀዝቃዛ ወሃ ያረካሉ እረጂም እድሜ እና ጤና ይጥልን ይህንም ፕሮግራምም ላቀረባችሁልን ለሁላችሁም እናመሰግናለን!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሊቅ ልጆች አሏት ለካ በክፉ ቀን የሚያበሩላት ሀዘን ላይ ስትሆን አይዞሽ እምዬ የሚሏት
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትንሽ ናቸው የኢትዮጽያ አምላክ ያብዛልን
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ፡ ካንተ ብዙ ተምረናል ፡ እየተማርንም ነው ፡ ኑርልን!!
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
ይህ ዝግጅት በጣም ትምህርት ሰጭ ነው :: ካሜራው ግን ተናጋሪው ላይ ብቻ ባይቆም! የኦዲየንሱንም ስሜት ቢያጋራ መልካም ነው! __________ አመሰግናለሁ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ውድ ልጆች አሏት አምላክ ያብዛልን ❤😘❤😘
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
አሜን ያብዛልን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን አስደመምከኝ ታዳሚዎቹን ጨምሮ አንተንም እጅግ በጣም አከብራለሁ አደንቃለሁ በአገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ምክንያቶቼ አንዱ እንደናንተ አይነት ድንቅ ወንድሞቼ ናችሁ ኑሩልኝ ጌታ እረጅም እድሜን ከጤናጋ ያብዛላችሁ ለሁላችሁም ውድድድድ 🙏🙏🙏🙏🙏💋💙❤💗💙❤💗💙❤💗❤💙💗💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
ዋው ዮኒዬ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን እውነትህን ነው ባርያ የነበረን ሰው ነፃ ነህ ብሎ ማሳመን ከባድ ነው ዋው
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት ድንቅ ንግግር ነው ምን ዋጋ አለው ሰም 👂👂👂 ጠፋ 🙏🙏🙏😘ክበርልኝ አቦ
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 4 жыл бұрын
ወንድማችን ዬናስ እግዝሐብሔር አብዝቶ ይባርክህ የምታስበምረው ሁሉ ድንቅ!
@helinatube2656
@helinatube2656 4 жыл бұрын
Wow blessing young men
@yayineababadesta5882
@yayineababadesta5882 4 жыл бұрын
Wow god bless you ምርጥ አስተማሪ ንግግር
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c 4 жыл бұрын
ይህ ሰው አደበቱ ጥኡም ነው ዋው
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 4 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ንግግር እውነት ነው የተገኘንበት ቦታ ወጋችን ይነግረናል
@elsaworku9751
@elsaworku9751 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምርት ተባረክ
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 4 жыл бұрын
የኔ ሀበሻ ስታምር ተባረክ
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 4 жыл бұрын
I am proud of you brother!!!
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 4 жыл бұрын
ይህንን፡ይመሰለ፡ንግግር፡እባካችሁ፡በተጨማሪ፡ቋንቋወች፡ልሁሉም፡ኢትዬጵያዊ፡ለማዳረስ፡ሞክሩ፡
@justfooty-editz
@justfooty-editz 4 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል :: እናመሰግናለን
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ልክ ነው ዋጋችን ሆነን እንደተገኘንበት ነው!! እናመሰግናለን ❤️
@wudneshasfaw7786
@wudneshasfaw7786 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ዮናስ እግዚአብሄር ይባርክህ የምትናገራቸው ሃሳቦች በጣም ነው የሚፈውሱት እንደአንተ አይነት ሃሳብ ያላቸው ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን ለሃገራችን የሚያስፈልጋት ጥሩ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች ናቸው እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@SaraSara-jx8gf
@SaraSara-jx8gf Жыл бұрын
Bewnet wooooow betekel
@fikergelanew2132
@fikergelanew2132 4 жыл бұрын
አሄ lije yelje አዋቄ ነው betam ይገርማል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትዎድሃለች ፍቀር nehi
@gtgt842
@gtgt842 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ኣስተማሪ
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
ዘመኑ ከፈለፈላቸው ነቢያቾች እና ሰባኪዋች ያንተ መምህር ዩናስ ዲስኩር ሂወት እና ትምህርት ይሰጣል
@SaraSara-jx8gf
@SaraSara-jx8gf Жыл бұрын
Ewnet new
@getebekele8167
@getebekele8167 4 жыл бұрын
You are so intelligent. I would like to know how you will apply this knowledge of yours.
@tesfayeliransoliranso1106
@tesfayeliransoliranso1106 4 жыл бұрын
I like this great person
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ብልህ አስተማሪ ነህ ሁሌ ባደምጥህ አልጠግብህም ብዙ ነገር ታትተምረኛለህ እና። በአለም ላይ ሁለት አይነት ሰው አለ ። አንደኛው እራሱን ሽጦ ነፃነቱን ያጣ ሰው። ሁለተኛው እራሱን ገዝቶ ነፃ የወጣ ሰው።
@fanaybraham418
@fanaybraham418 4 жыл бұрын
ዋውውው ልብ የሚነካ ትምህርት ነው
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@fanaybraham418
@fanaybraham418 4 жыл бұрын
@@Amharictube እሺ 🙏
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 4 жыл бұрын
አቤት አሁን ብዙ ድንጋዮች ይጩሃሉ እኛ አልጠራናቸውም ግን እራሳቸው ድንጋዮች ይጩሃሉ
@habeshadaily6040
@habeshadaily6040 4 жыл бұрын
ሀገር ማለት ሀገር የሚሆን ነው ሀገር የጠፋ እለት
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@fifiaddis
@fifiaddis 4 жыл бұрын
Wow
@tgsisay4489
@tgsisay4489 4 жыл бұрын
ዋው ዮኒ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክክ እንዴት እንደምወድህ ስትናገር ብትውል አትሰለቸኝም ደስ የሚል ...ኧር አትጥፍብን ተባርክልኝ እርጅም አመታት ኑርልኝ ዮኒ
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 жыл бұрын
WOW
@elyastekle7538
@elyastekle7538 4 жыл бұрын
Nice one yonse
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ametuhussen3193
@ametuhussen3193 4 жыл бұрын
Ate lamaan Abiy naw muttikow
@habeshadaily6040
@habeshadaily6040 4 жыл бұрын
የፀጋዬ ገብረመድን ግጥም ነው
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abinetsolomon1462
@abinetsolomon1462 4 жыл бұрын
🙏👏👏👍👍👍
@chemodep8504
@chemodep8504 4 жыл бұрын
የመምህር ዮናስ ዘውዴ ፍልስፍና በጣም ቢያስደንቀኝም በሀሳቡ ግን አልስማማም ።ምክያቱም ወርቅ የሚገኘው አፈር ውስጥ ቢሆንም በጣም ውድ ነው።አዝርትን ብንመለከት አንዳቸውም እንዳፈር አይደሉም ። ስለዚህ በነገሮች ሁሉ ልዩ ወይም ኢመደበኛ ይከሰታል።ለምሳሌ ከወላድ መካን ፣ከጥቁር ቀይ፣ከረጅም አጭር፣ ወዘተ ተወልዶ ያውቃል።ዋጋውም እንዲሁ ነው። ለምሳሌ ስለከበረው ድንጋይ የተናገርከውን ብንመለከት ዋጋው የተተመው በተገኘበት ሳይሆን በተመዘነበት ቦታ ነው።
@ZahraZahra-hh5ev
@ZahraZahra-hh5ev 7 ай бұрын
መከታተል ከጀመርኩ ጀምሬ ሳሳሁልህ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Yoniye, ande here ritue
@arjanoabay8077
@arjanoabay8077 3 жыл бұрын
በተለይ ገበሮዎች ነፃ ሁኑ ማለት ይከብዳል!
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
እቤት እንዴት በቃላት ላስቀምጥህ ?? የለም !! በጣም እድናቂህ ነኝ !! እዳምጬ እልጠህብህም !! ዋጋችንን ማወቅ !!!....
@kadraadam8546
@kadraadam8546 4 жыл бұрын
መምህረ ዩናሰ ድክትሬት እንደትጠሠጠ አንተ ተቀለህጥየቄዉ ላንተ¿????
@fikergelanew2132
@fikergelanew2132 4 жыл бұрын
አማርኛ yemyichil ኢትዮጵያዌ የለም አማርኛ ቅዋንቅዋን yemetela ህዝብ ካልሆነ malet new
@birhanuabebaw3516
@birhanuabebaw3516 4 жыл бұрын
hhhaaa abiy kezeh korejo new parlama yaweraw
@hello3623
@hello3623 4 жыл бұрын
speak like your age ....why u speak like a preacher ....????
@IStyle714
@IStyle714 4 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ካወኩት ጀምሮ ከሀሳቡ ጋር ፀብ የለኝም በጎ በጎ ነገሮች ያነሳል ብዙ ግዜ ንግግሮችን ሲያደርግ ሰምቼዋለው ነገር ግን አንድም ቀን ኢትዮጵያውያን ጠቢባንን ሊቃውንትን ምሁራንን እንዲ ብለው ነበር ብሎ እንደምሳሌ ሲያነሳ ወይ የሀሳቡ ደጋፊ አርጎ ስማቸውን ሲጠራ ሰምቼው አላቅም ነገር ግን ግሪክ ይሄ ሁላ ፈላስፉ ነበራት እንዴ ብይ እስክገረም ድረስ የግሪክ ፈላስፋዎችን ስማቸውን እየጠቀሰ ገድላቸውን አክብዶ ሲመሰክርላቸው ብዙ ግዜ ሰምቼዋለው በነገራችን ላይ ይሄ ልጅ ብቻ አደለም ተማርን አወቅን እሚሉት ኢትዮጵያን ከሞላ ጎደል ምሳሌዎቻቸውን እሚቀዱት ካውሮፖና ከተቀሪው አለም ነው ይገርመኛል እስከመቼ እነሱን የ እውቀት ጣራ አድርገን የእውቀታችን ማረጋገጫ አርገን እምንቆጥራቸው? እኛ ሀገርማ እንግሊዘኛ ቋንቋ ሳይሆን እውቀት እሚመስላቸው ደካማውያን ብዙ ናቸው እገሌ አሜሪካ ነው የተማረው የተባለ እንደሆን ክብሩ እጥፍ ድርብ ይሆናል ብዙ በሮች በቀላሉ ይከፈቱለታል ሌላው ቀርቶ ከ አሜሪካ ነው የመጣው ሲባል እራሱ ጥላው ይከብደናል ያሳዝናል መቼ ነው ወደራሳችን ማንነት ተመልሰን በራሳችን እምንኮራው ኢትዮጵያ ብሎም አፍሪካ ሁሉም ነገር አለን ምንም እንደሌለን ደና እረኛ (መንግስት) በማጣታችን እንዋጋለን እንራባለን እንሰደዳለን እንሞታለን እስከመቼ?
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 4 жыл бұрын
ሂድ ውጣ ቦቢ
@antikoo1
@antikoo1 4 жыл бұрын
I have recently watched this dude on some random media preaching the Medmer Book to folks in Australia, he claimed himself as a Ph.D. student! You can continue your so-called Philosophy, but if you really label yourself as a Philosopher how dare you accepted the Medemer as a Philosophy and tried to preach the other! Are you also preached the Medmer because you have got paid or accepted Medemer as a Philosophy? Live what you are preaching dude!!!!!
@lishanalemu6153
@lishanalemu6153 4 жыл бұрын
አገኘሁህ አንተ ጅል እንዴት ነው አንተ መምህር የሆንከው stupid መጀመርያ ትንሸ ትልቁን አክብር ከዚያ ቡኅላ ትለፈለፋልህ ማይክ ይሰጥሃለ ለሰው ምን ያክል ንቀት እንዳለህ !!!! ስማ ፍራሽ አዳሽ የሚል ዝግጄት ተመልከት አንተ እራስህ በልጁ ሰታሾፍ የነበርከው ...stupid .
@mimitadesse8768
@mimitadesse8768 4 жыл бұрын
lishan alemu የተናገረው ቢገባሽ ዋጋሽን ባላረከሽ እህቴ የሚገባው ቢገኝ ንግግሩ ጥልቅ ነው:: እህቴ ዋጋሽ በተገፕሽበት ነውና አድራሻሽን ለውጭ
@Amharictube
@Amharictube 4 жыл бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mememisha9583
@mememisha9583 4 жыл бұрын
አንቺ የት ሰፈር ነው ያለሸው ወጋ ቢስ ካልገባሽ ሰው ጠይቂ ይቺ ሀገር አንችንም ተሸክማለች
@mimitadesse8768
@mimitadesse8768 4 жыл бұрын
Meme Misha ሰው ዋጋው ማንነቱ ከአደበቱ በሚወጣው ቃል ይመዘናል:: ዋጋሽ ስንት ነው እህቴ::
@user-gs3sv6qz4o
@user-gs3sv6qz4o 4 жыл бұрын
lishan alemu... lebishn keftesh adamichew min endemil.... betam deep yehone message new yalew. Lek esu endalew “ye ekawochin waga sew new yemiyawetalet... ekaw erasu binager no no ... endesu aydelem wagaye balu” sil min malet feligo endehone mechiem aytefashim... yalshiw firash adash sira erasu... endanchi aynetu new sirawn yasanesut enji... ende memhir yonas agelalex ... aygebawm new yemilew yalew... Lemetechet atichekuyi ...Philosophy tielk yehone tirgum new yalew...
@EthioMust
@EthioMust 4 жыл бұрын
የማይረባ
@peacelove5562
@peacelove5562 4 жыл бұрын
Ethio must ማንን ነው?
@dgwfrmaddis
@dgwfrmaddis 4 жыл бұрын
ምኑ ? ለምንድን ነው እንደዛ ለማለት የቻልከው ?
@newera5667
@newera5667 4 жыл бұрын
ተፈላስፈህ ሞተሃል ! የተፈላሰፉት ፈላስፋዎችን ይፍልስፍና አነጋገሮችን አጠረቃቅመሽ ትጎረሪይለሽ ከአንድ ጀንበር የሚሻገር ቃል ከልብህ የማታፈልቅ ።
@abebedagu807
@abebedagu807 4 жыл бұрын
חמור כלב Denz
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 116 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 70 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 10 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 2,7 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,5 МЛН