እንደ ሀኪምነቴ እና ክሊኒካል ኮስሜቶሎጂስትነቴ ፊቴ ላይ በፍፁም የማላደርጋቸው 5 ነገሮች| 5 things i will never do on my face

  Рет қаралды 15,816

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

Dr. Melat Solomon. MD, MAL

3 ай бұрын

t.me/lavishskin
Please join Lavish Aesthetics telegram channel to find original skincare products imported from USA 🇺🇸. Thoughtfully picked by a Medical Doctor and Clinical Cosmetologist.
Social links
Instagram- Dr_melat & lavish_aesthetics_et
Telegram- t.me/lavishskin
Facebook- Dr. Melat Solomon
Tiktok- Drmelatsolomon

Пікірлер: 72
@hiwotkebede9619
@hiwotkebede9619 3 ай бұрын
ለምሳሌ በኢትዮጵያ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው የቆዳ መንከባከቢያዎች የትኞቹ ናቸው ብታሳውቅኝ ዶ/ር አመሠግናለሁ ❤
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 2 ай бұрын
ውድ የሆኑ ቅባቶች አልጠቀምም በቅናሽ በጣም ጥሩ የሆኑ አሉ ካልሽ ምንአይነቶች አደሆኑ የምትጠቀሚባቸውንም ሌሎችንም ብታሳውቂን በጣም ደስ ይላል ዶክተር
@nebiyattsega5805
@nebiyattsega5805 3 ай бұрын
Thanks Doc
@nathan_mamo
@nathan_mamo 3 ай бұрын
Thank you Dr
@beautiful8049
@beautiful8049 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@user-dm8ep6qy6f
@user-dm8ep6qy6f 3 ай бұрын
Thank you very mach
@genetabraham9347
@genetabraham9347 3 ай бұрын
ለኛ ቆዳ የሚሆኑ ርካሽ ቅባቶች ብትነግሪን.እናመሰግናለን!
@ZdZd-rl8ne
@ZdZd-rl8ne 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለ እስኪ cocoa butter and shea better ለፊት ብንጠቀመው ጉዳት አለው የለውም ጥቅም ካለው ብሰሪን ሰርተሽ ከሆን ጠቁሚኝ
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 Ай бұрын
Good explanation doc...but it is better to write by word and picture for good understanding
@KetimAbera
@KetimAbera 2 ай бұрын
Thanks doc, pls say something about Mole removal way...
@rutaangesom9816
@rutaangesom9816 Ай бұрын
Tebareki yenie lelt
@drmelat736
@drmelat736 Ай бұрын
Amen!🙏❤
@user-sn2im8mx6e
@user-sn2im8mx6e 3 ай бұрын
Enamsegenalen
@user-uh1hk9ur7q
@user-uh1hk9ur7q 3 ай бұрын
Dr adrashash mayet alchalkum yet laggnsh..,❤❤❤
@drmelat736
@drmelat736 3 ай бұрын
ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ።
@Mitubekele
@Mitubekele 2 ай бұрын
Dr Selam Cetaphil softening cream dry to sensetive arif nw plsssss negeregn le ereguz yehonal le habesh fites
@sadakeyire6021
@sadakeyire6021 3 ай бұрын
Cetacean moisture gezce shefe alebgn are shefe lemil lesensative mn enarege
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 ай бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን በተመጣጣይ ዋጋ የቆዳ መከበከቢያ አቅርቢልን 😘😍
@ZdZd-rl8ne
@ZdZd-rl8ne 3 ай бұрын
ዶክተር እናመስግናለን እስኪ መልሽልኝ ሺያ በተር እና ኮካ በተር ለፊት ብንጠቀመው ጉዳት አለ ወይ
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
ብጉር ሊያስከትል ይችላል።
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 ай бұрын
❤አምፕሰግናለሁ ዶክተር ! ተባረኪ scar (ጠባሳ ) የሚሆንስ ? እባክሽ ንገሪኝ ! ለፊቴ ! ❤
@selambirhanu7875
@selambirhanu7875 2 ай бұрын
Tell us about organic Shea butter...
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
It's nice for both skin & hair.
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 3 ай бұрын
SAAM Renewal face Cream Esun Tetekme Ahun Lay Fin Atokeregn Ena Slesu Btasrejine Ebaksh Asrejin Kaweksh
@user-dm8ep6qy6f
@user-dm8ep6qy6f 3 ай бұрын
እባክሽ አህቴ እንዳልሽዉ በወረቀት ጠርጌዉ አሁነ እያሳከከኝ ነዉ ምን ላርግበት ደረቅ ቆዳ ነዉ ያለኝ አመሰግናለሁ
@sofiya-ud6vr
@sofiya-ud6vr 3 ай бұрын
ዶክተር ሥልክ ቁጥርሺንአሥቀምጪልኝ
@zuzu5034
@zuzu5034 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን። Dr, እባክሽን ፣ ጡሩ cosmetics ለጥቁር ቆዳ ገበያ ላይ አለ በተመጣጣኝ ዎጋ ያልሽው; ; ቪዶ ብትሰሪልን ; በጣም ይጠቅመናል። ተባረኪ🙏🏾
@drmelat736
@drmelat736 3 ай бұрын
አሜን።🙏 እሺ በቀጣይ ቪዲዮዎች እሰራለው።
@tinakidanewold4409
@tinakidanewold4409 2 ай бұрын
ማዲያት ያለበት ሰው ቫይታሚን ሲ ሴረም ጠዋት ነው ወይስ ማታ መጠቀም ያለበት የትኛውን ዓይነት ነው ቫይታሚን ሲ እንዲጠቀም የምትመክሪን እባክሽን ዓይነቱን ፖስት አድርጊልን አመሰግናለሁ
@birtudem7419
@birtudem7419 3 ай бұрын
❤❤❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 3 ай бұрын
እርካሽና ቆንጆ የሆኑ ለኛ ቆዳዐቸስማሚ የሆኑትን ብታሳውቂን
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 2 ай бұрын
ርካሽና በቀላሉ ልናገኛቸው የምንችላቸው የፊት መንከባከቢያ የለም እንዴ ዶክተር ሁሉንም ያማከ የኑሮ ሁኔታ ቢሆን ጥሩ ነው
@Jojogeb1
@Jojogeb1 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ጠፋሽብን ቶሎ ነይልን ግን ለ combination skin ቀላቅላችሁ መጠቀም ያልሽው ሶስቱንም አንድ ላይ አርገን ነው ወይስ ሁለቱን ብቻ salicylic , lactic & mandelic which one? please ንገሪኝ
@drmelat736
@drmelat736 3 ай бұрын
Okay dear i will post frequently.❤ No just use only one of it.
@senaitserebessa9532
@senaitserebessa9532 3 ай бұрын
ስላም አንገታችንን ምን እንጠቀም ለምትስጪው ትምህርት በጣም እመስግናለሁ
@drmelat736
@drmelat736 3 ай бұрын
ፊተችን ላይ የምናደርጋቸው መንከባከቢያዎች አንገታችን እና እጃችን ላይ እንድናደርግ ይመከራል።
@tg_afom
@tg_afom 3 ай бұрын
Hello doc ,melasma alebgn ena haydroqunin le 3m tkebahu sakom betam chemere ena cerave retnol gemerku gin lewt yelewm
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
Yes dear you need to add other products (tyrosinase inhibitors)
@tg_afom
@tg_afom 2 ай бұрын
Bless you ❤
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 3 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው ግን የምንጠቀምበትን ፐሮዳክቶሽ የቆዳ ፕሮዳክቶቹን በጽሁፍ ቢሆን ተጠቃሚ ልሆን ፈልጌ ነው። አመሠግንሻለሁ
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
እሺ በቀጣይ ቪዲዮዎች ይጨመራል።
@user-re9ir8xs8c
@user-re9ir8xs8c 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር. እኔ ፊቴን. ቫዝሊነውየምቀባ. እናም. ይመቸዋልፊቴ. ምናልባት. ሳይድፌክት. ይኖረውትሆን. ብትመልሽልኝ ደስይለኛል❤
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 ай бұрын
ርካሾቹን ንገሪን
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 2 ай бұрын
እባክሽን ዶ/ር ለልጆች ደረቅ የፊት ቆዳ(pitryasis alba) ምን አይነት ማለስለሻ እንጠቀም ?
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
Aveeno baby Cerave baby or Cerave ointment plus always use a sunscreen.
@user-Hareg
@user-Hareg 3 ай бұрын
Bless you
@drmelat736
@drmelat736 3 ай бұрын
Amen!🙏
@user-dm8ep6qy6f
@user-dm8ep6qy6f 3 ай бұрын
እባክሽ አዉሮፓ ነዉ ያለሁት ለደረቅና sensetive የሚሆን በርካሽ ያለ ቅባት ንገሪኝ እባክሽ
@drmelat736
@drmelat736 3 ай бұрын
Laroche posay cicaplast Avenoo calm & restor Naturium plant rich peptide cream
@FgbD-de5xr
@FgbD-de5xr 3 ай бұрын
ዶር ለብጉርና ለማዳት ምድን ልጠቀም መልሺልኚ
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 3 ай бұрын
እኔም
@semiramohammed2564
@semiramohammed2564 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖር አነስተኛ ዋጋ ያላቸው የቆዳ መንከባከቢያ ምንድናቸው
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 3 ай бұрын
D.r እንዴት ነሽ የሁል ጊዜ ተከታታይሽ ነኝ እባክሽ መላ በይኝ ፊቴ በቡግር የተጎዳ ነው አሁን ደግሞ ቡግሩ እየጠፋ ነውና ጥቋቁር እና ሽፍታ በጣም ያስቸግረኛል ምንም ባረግበት አልጠፋ አለኝ ሳሙና የምጠቀመው አክኒ ኮንትሮል ክሊንዘር cerave ነው ነገር ግን ሞይስቸራይዘር አልጠቀምም ታጥቤ ነው የምተወው ኦይሊ ፊት ነው ያለኝ እባክሽ ምን ላርገው ያለሁት ኢትዮፕያ ሀዋሳ ነው
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
Buy a moisturizer like Facetheory supergel oil free moisturizer or Cetaphil acne mattfying
@tigstzelelew3276
@tigstzelelew3276 15 күн бұрын
Anchi slmtawki new
@user-dm8ep6qy6f
@user-dm8ep6qy6f 3 ай бұрын
Enanmsgnalen
@loveall892
@loveall892 2 ай бұрын
ግን በንግግር ብቻ ከመሆን ፎቶዎች ኢያሳይሽ ቢሆን ጥሩ ነበር በስም ብቻ ማወቅ ኣይቻልም
@tigistworku6959
@tigistworku6959 2 ай бұрын
Ashangulite engi sewe atemeseyeme dr
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
Is that a compliment or what?
@kenenitufa7041
@kenenitufa7041 3 ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን የሚሆን የሜካፕ ምርቶችን ብታሳውቂን በተረፈ የማስተማር ወይም የመግለጽ ችሎታሽን አደንቃለሁ
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ!🙏
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 2 ай бұрын
እዴ ሆሆሆ ለምን በፎቶ አታሳይንም እግሊዘኛ እዳች መርዳት የማችል አለንኮ ሆሆሆ በፎቶ እያስገባሽ አሳይ በህግ አምላክ።
@ethiopiagetu3690
@ethiopiagetu3690 3 ай бұрын
ያንቺ ፊት ምንድነው በጣም ሚደብር ወዝ አለው እ?
@godislove8937
@godislove8937 3 ай бұрын
ወይ ጉድ እስዋ ያወቀቹ በቅንነት ስትነግርህ ስለማይመለከትህ ትዘባርቃለህ ውብ የሆነ ተፈጥሮ ነው ያላት!
@esanbkelefa2494
@esanbkelefa2494 3 ай бұрын
ለምን አታሳይንም
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 3 ай бұрын
አረ፣ለመሆኑ፣ቤካፕ፣በሀኪም፣ይፈቀዳል፣እንዴ
@drmelat736
@drmelat736 2 ай бұрын
አዎ ይፈቀዳል።
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 2 ай бұрын
Selam dr lelje authoriderm oil control &moust protesto yemil metatebiya lelje 13 amet gezahu true new weys gudat ynorewal?please
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 2 ай бұрын
Sunscreen lelij yemihon btseriln
@selamburuk6406
@selamburuk6406 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 88 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 7 М.
የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች Dr. Feysel Alo
17:06
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 6 М.
ሜካፕ የሚመስሉ የፀሀይ መከላከያዎች|Tinted Sunscreens
13:04
Dr. Melat Solomon. MD, MAL
Рет қаралды 84 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 333 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 88 МЛН