እንደዚህ ልጅ እናቱን የሚወድ ገጥሞኝ አያውቅም Qin Leboch (ቅን ልቦች)

  Рет қаралды 39,031

Qin Liboch

Qin Liboch

3 ай бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 212
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 3 ай бұрын
በልጅ መባረክ ማለት ይሄነው❤❤❤ ፈጣሪ ሴት ልጇን እና ባሏን ብታጣም በዚህ ልጅ ደግሞ ካሳት ተመስገን❤❤❤ አንተም እሷም ክፉ አይንካችሁ❤❤❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 3 ай бұрын
መታደል ነው ልጅ የእናቱን ድካም ሲገባው❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 ай бұрын
የእናት ምርቃት እግዛቤር በከፍታ ላይ ይኑርህ እና ይህንም እናትህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ ስራ ክብር ነው ❤❤❤❤❤❤
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 3 ай бұрын
የእናት ምርቃት ገነት መግቢያ ቁልፍ ነው በረከት አለው አይተነዋል
@user-ns3sd2vs8s
@user-ns3sd2vs8s 3 ай бұрын
ይሄን ልጅ ስወደዉ እኮ👌 የእናት ምርቃት አይጥልም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የተመኘሀዉን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ደሞ ይሳካልሃል ኢንሻ አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ደሞ ማየት ህልሜ ነዉ አራስ ነኝ ዱኣዬን ደሞ አላህ ይሰማኛል ☝
@selamisare5466
@selamisare5466 3 ай бұрын
የኔ እናት ታድለዋል እግዚአብሔር በአንድም በሌሊላም ይክሳል በልጅ መባረክ ይለያል እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርሰክ ጀግና ወጣት👍❤❤❤
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 3 ай бұрын
የኔ መልካም ወንድም ቸሩ መድሃኔ አለም ይጠብቅህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁን መፅሐፈ ሲራክ ያለውን ቃል በተግባር ኖረሀል
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
የተባረከ ልጂ መታደል ማለት ይህ ነዉ::
@lemlemdema567
@lemlemdema567 2 ай бұрын
💯🙏🙏❤
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጥህ የእናት ምርቃት የዘላለም ስንቅ ነው ተባረክ እናትህን እድሜ እና ጤና ይስጦት።
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 3 ай бұрын
ሴት ልጅ ለምኔ አላህ በረካ ካረገ ወንድም ሴትም ልጅ ኡሉም አንድ ነው ማሻአላህ።
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 3 ай бұрын
መልካም ዛፍ መልካም ፉሬ ያፍራል እሚባለው ከናተ አየሁ ከዚህም በላይ ጥበብ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 3 ай бұрын
ምነው ሺ ሆነህ በተፈጠርክ ውንድምአለም ፈጣሪ ህልምህን ያሳካልህ ሌሎችን የምትረዳበት እድሜ ከጤና ይስጥህ።
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 3 ай бұрын
ታድለህ መባረክ ነው እኛ በስደት ሆነን ስናሳድግ አናቃችሁም ነው የሚሉን አትቆሺሺ ተማሩ ስንል እደጌታ ነው የሚያይት ግልምጫ ስድብ ነው የሚያቀርብልን ተማሩ ባልን አተ ትለያለህ ወድም ምን ልበልዝ በንባ ነው የሰማሁት❤❤❤❤
@helenhelen3799
@helenhelen3799 3 ай бұрын
ሁለታቹህም እድሜና ጤና ይስጣቹ የተባረክ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
ዋው በጣም ጀግና ልጅ ለእናቱ ታዛዥ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ ለማሚ👏👏👏
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ እናትህን እንዳከበርክ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 3 ай бұрын
በሀይማኖታችን ህግ ነዉ እናትን መከደም እናትን ማስደሰት ሀቅነዉ አተም አዉቀህበታል እደምትባረክ እርግጠኛሁን ጎበዝ እደግ
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 3 ай бұрын
ጀግና ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ እደግ የዘመኑ ጀግና
@bute5158
@bute5158 3 ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እናትህንም ጤናእና እድሜ ይስጣት ታያለህ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ላይ ትደርሳለህ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ባርኮ ይስጥ እናት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 ай бұрын
መልካም ልጅ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ። እናትህን ያኑርልህ ❤❤❤❤
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 3 ай бұрын
የኔ እናት ታድለዋል እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይክሳል በልጅ መባረክ ይለያል ፈጣሪ ያሰብክበት ያድርስክ ጀግና ወጣት
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ ለእናትህም እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 3 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ የልጅ አዋቂ ተባረክ የተሻለ ህይወት እንድትኖሩ እመኛለሁ ለእናትህ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድላቸው
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እመቤቴ መጨረሻክን ታሳምርልክ ስንት አለ እንጂህ እናት እና አባቱን እያቃጣለ ሚኖር😢😢
@ahmadm5724
@ahmadm5724 3 ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ በእድገት ላይ እድገት በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥህና እናትህን እድሜ ዘመናቸው ሁሉ በማስደስት ኑር
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 2 ай бұрын
እናትህ በእይወት እያሉ ለማገዝ መታደልህ እድለኝ ነህ ይሄን አይነት እድል አይገኝም ሴት እንኳን እንዲህ ተጠንቅቃ አትጋግርም ጎበዝ ብድር ይግባህ አንተም በምትወልዳቸው ተደሰት የዘራሃውን ነው የምታጭደው ጀግናዬ ብዬሃለሀ ወንድሜ ጤናና እድሜ ይስጥልህ እናትህን አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@tsigegkedan
@tsigegkedan 2 ай бұрын
እናት ማክበርና መታዘዝ ሁለተኛዋ ትእዛዝና በረከት ናት ላንተ እደሜ ጤና ይስጥህ ያሰብከወን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልለህ ለናትህም እድሜጤና ይስጣቸው ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ተባረኩ
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 3 ай бұрын
የፍቅር ጥግ በእናት ብቻ ነው እሚታየው አልሃምዱሊላህ እናት ሥላደርከኝ ጀግና ነህ ቃል የለኝም
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 3 ай бұрын
mashallah አላህ የተባረከ ያማረ እና ደስተኛ ህይወት አላህ ይስጥህ ወላሂ !!! በኢስላም አስተምህሮ ጀነት ከእናት እግር ስር ናት ይላል !!! ይሄው ነው እንግዲህ !! አላህ ይክፈትልህ ዘመንህ ይመር !!! ከምታስበው በላይ ያሰብከውን ያሳካልህ inshallallh !!! አሚን ያአላህ እናትህንም ያቆይልህ በጤና !!
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 3 ай бұрын
መታደልነው እግዚአብሔር ደረጃህን ከፍያድረገው እናትህም እረጅም እድሜ ይስጣቸው
@user-cm1jr9vq9x
@user-cm1jr9vq9x 3 ай бұрын
ተባረክ አንቺም እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት
@rutafruh6588
@rutafruh6588 2 ай бұрын
Wwwwaaaaawwww 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🙏🏽እንዳንተ ዓይነት ትጉህ ብንሆን ውጭ መውጣትም አያስፈልገንም ነበር አገራችን ላይ ያልፍልን ነበር 💞💞💞💞ክብር ይገባሃል 🎉🎉🎉
@ghggfghh-ol4ji
@ghggfghh-ol4ji 2 ай бұрын
ጎበዝ የኔወድም ጀነት እናት እግርስርናት ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂወሰለም. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 ай бұрын
ዋውውው በጣም ደሲ ይላል መታደል ነው በርታ ወድማችን ቲክቶከሩ🎉😮😮
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 3 ай бұрын
መታደል፡ነው፡፡ተባረከ፡ጤና፡ይሰጥከ፡፡
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 ай бұрын
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የዘመኑ ወጣት አንደኛ ነህ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jf8vn6tj3v
@user-jf8vn6tj3v 3 ай бұрын
ተባረክ የልብህን መሻት ይፈፅምላችሁ
@classicphone5908
@classicphone5908 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርክህ ወንድም እናትህ ይኑርልህ እድሜ ጤና ይስጣቸሁ❤❤❤🎉👌👍👍
@chunegelay8571
@chunegelay8571 2 ай бұрын
እናቴ ሁሉ ነገር አለሽ በልጅ መባረክ መታደል ነው።
@Trinity12500
@Trinity12500 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤❤❤❤❤
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
ማን ነው ስደት እንደኔ ስልችትትትትትትት ያለው እእእእ😢 ሁላችንም ለአገራችን ያብቃን ።።።። ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ 🙏🙏❤
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 3 ай бұрын
ምርጥ እናት ❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላች ይህ ግዜ ያፋል❤❤
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ብድራቱን ይክፈልህ ጤናህን ይስጥህ ተባክ
@ghggfghh-ol4ji
@ghggfghh-ol4ji 2 ай бұрын
አላህእረጅንም እድሜይስጠወት የኔናት❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@almaztm1853
@almaztm1853 2 ай бұрын
አደራህን አንተ የተባረክ ወጣት እንዲህ እናትህን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ ረጅም እድሜ ይስጣቹህ ጤና ይስጣቹህ ግን አደራህን የራይድ ስራ እዳትሰራ ቨተረፈ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 2 ай бұрын
የሚገርም ነው እህቴ ፈጣሪሽን አክብሪ አመስግኝ የተባረከ ልጅ ነው እግዚያብሄር እናትህን ያኑርልህ እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽን በደሙ ይሸፍንልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው ለወጣቶች በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው እግዚያብሔር ይባርክህ 👏❤❤❤
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 3 ай бұрын
እግዚብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 3 ай бұрын
ተባረክ እናትህን እድሜ ይስጣቸው ታሜ ባለፈው መኪና አደጋ ደርሶብህ ነበር አሁን እዴነክ በጣም ወድሀለው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በአስራዎች እድሜህ እንጀራ መጋገር መመረጥ ነው ይኸውም እግዚአብሔር ሲፈጥርህ አስተዋይ ስላረገህ ነው ለመማር ያነሳሳህ ከክፉ ይሰውርህ
@TismawAntahun
@TismawAntahun 2 ай бұрын
እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት ተባረክ እማ ጤና ይስጥሽ
@user-nm1tr5pv2m
@user-nm1tr5pv2m 3 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ልጅ እድለኛ እናት
@user-ko7ev4gn7v
@user-ko7ev4gn7v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደርጃ ደርስህ ከዚህ በላይ እናትህንም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ በምን ቃል ልግለፀህ ተባርክ
@gjdnfjf2933
@gjdnfjf2933 2 ай бұрын
የአላህ ስጦታ ማለት ይሄ ነው ያረቢ ሷልህ ልጅ ስጠኝ
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ፡ በረከት ሁን ጤና ከእንጀራ ጋር ያድልህ የኔ ልጅ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 3 ай бұрын
ቅን ልቦች ተባረኩ ህይወት እንዲህም አይነት አለ ትልቅ ትምህርት ነው የሚሰጠን::
@henoktefera4941
@henoktefera4941 2 ай бұрын
እናት ወለደች ጀግና ልጅ ምን እንደምልህአላቅም እግዛብሄር የልብህን መሻት ይፈፆምልህ በህይወትህ ሙሉ የ እናትህን ደስታ ያሳይህ
@user-bh2si3mv5u
@user-bh2si3mv5u 2 ай бұрын
ፈጣሪ ባርኮ የፈጠረህ እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ጀግናነህ ማርያምን እናትህ እድሜ ያርዝምልህ ❤
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 2 ай бұрын
የኔ እናት በልጂ መባረክ እንዴት መታደል ነው እግዚያብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 3 ай бұрын
መልካም እናት ነሽ ,እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ,ድንቅ አድርገሽ አሳድገሽዋል,አሁንም እግዚአብሔርን በማወቅ በመንገዱ በመሔድ ይባርክህ
@tube5169
@tube5169 3 ай бұрын
ውይ ይህንን ጋዜጤኛ ስወደው ድምፁ
@user-ky9sw3zm6b
@user-ky9sw3zm6b 3 ай бұрын
አላህ!ያሻውን ይሰራል!ውድ እናት በጣም ታድለሻል!ከተጀመረ እስከ ጨረሳችሁ ድረስ በዕንባ ሳዳምጥ ነበርና! መርቆ የሰጠሽን ጌታን አመስጊኚው!ዛሬ በብርሀን በመብራት ቢፈለግ!ከመቶዎች ስንት ይገኝ ይሆን!? በእርግጠኝነት የምናገረው!አንቺም እምዬ አብዝተሽ መርቂው! በጣም በሚያስደንቅና ለሴቱም ለወንዱም!አርዐያና አስተማሪ በመሆኑ ልብ ያለው ልብ ይበል!!እንሻ!አላህ!ካሰበው በላይ ይስጠው!አይዞህ!ጠንክር አላህ!ካንተው ጋር ይሁን!!
@efetaentertainment925
@efetaentertainment925 3 ай бұрын
ጀግና ነህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላ። እናትህን ፈጣሪ በጤና ያቆይልህ,እናመሰግናለን!!
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 3 ай бұрын
የኔ ጅግና እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንህ ቤተሰቡን እሚረዳ እግዚአብሔር በሞገስ ያኖረዋል ። ተባረክልን 😇🙏
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 3 ай бұрын
በጣምምምም ጎበዝ ልጅ❤
@bute5158
@bute5158 3 ай бұрын
መጠየቅ ብቻ ምን ዋጋ አለው አካውንቱን ስሙን ብታስቀምጥ ሊረዳ ይችላል
@kuncho11
@kuncho11 3 ай бұрын
Who ask you? They can serve with out help. Keep your money with you.
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 3 ай бұрын
እንዲረዱ አይደለም እኮ ሚዲያ ላይ የወጡት ከነሱ ጥነካሬ መማር እንድችል እንጂ
@user-jt6qc4qc3t
@user-jt6qc4qc3t 2 ай бұрын
ምንሁነውይረዳሉ
@bisratmekonen6503
@bisratmekonen6503 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ክፉ አይንካችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 2 ай бұрын
ለንተ የፈጠረት ምስት ተድለለች እነቱን የምወድ የሚየከብር ወንድ የተከበረ የተበረከ ነው መሸአለህ መሸአለህ አለህ ተልቅ ደረጀ የድርስህ ጀግነ🎉🎉🎉🎉🎉
@rahel6046
@rahel6046 2 ай бұрын
መድሐኒያለም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድ ልጅ በዚህ ልክ እናቱን ማገዙ እንዴት ያለ መባረክ ነው❤
@user-vz6cf6wz8w
@user-vz6cf6wz8w 3 ай бұрын
ተባረክ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ እናትህን በጤና ይጠብቅህ አንተን ያገባች ታደለች የተባረከችውን ይስጥህ
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ እናትህን እረጅም ይስጥልህ አንጀት የሚያርስ ይናትና ልጅ ታሪክ 👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sbk8830
@sbk8830 2 ай бұрын
ልጄ ተባረክ የተባረክ እንዳንተ ያለ ልጅ ይስጥህ::
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምነኛ የተባረከልጅ ነው ጌታ ለቁም ነገር ያብ ቃህ ዋው!!!"እ የኔ እናት ረዥ ም እድ ሜናጤ ናይ ስጦት ወን ድ ሜ ጌታ ይባር ክ ህ በጣም ነው ው ስጤ ሀሴት አደረ ገ 😘😘😘😘😘😘
@jonyjony2927
@jonyjony2927 3 ай бұрын
ተባረክ ፈጣሪ ሀሳብህን ይሙላልህ
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 3 ай бұрын
ደምዬ እህቴ እግዚአብኤር ያፅናሽ ልጅሽንም ለቁም ነገር ያድርሰልሽ አይዛሽ
@user-ky9sw3zm6b
@user-ky9sw3zm6b 3 ай бұрын
እናት!መኩሪያ ነትና!ዕድሜሽ ረዥም ይሁን(ንለት!)
@helenhaile2205
@helenhaile2205 2 ай бұрын
ለእናትህ: ከእግዚያብሔር: የትስጠህ: ስጦታ: ነህ:: በዘመንህ: ሁሉ: የእግዚአብሔርን: ጥበቃ: አይለይህ::
@meazahaile5690
@meazahaile5690 2 ай бұрын
Wow, I am so much in love with this family. May the Lord bless them. He is an amazing child that every mother's wish to have.
@hellogod801
@hellogod801 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ክፉ አይንካችሁ
@Bet1771
@Bet1771 3 ай бұрын
የተባረክ ጀግና ልጅ
@mekditerefe868
@mekditerefe868 3 ай бұрын
ታድለው እናትየዋ መጨረሻህን ያሳምርልህ 👏👍
@fkerabeba3544
@fkerabeba3544 2 ай бұрын
ከ ትንሽ ጊዜ በሁዋል ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ይደርሳል አላህ ያግዝህ
@HanaMamo-wk4hr
@HanaMamo-wk4hr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር.ይባርክህ
@sarasara-rg5tx
@sarasara-rg5tx 2 ай бұрын
Tbarak abo
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ የልባችሁን መሻት ያሳካላችሁ
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 2 ай бұрын
God bless you with everything you are amazing young man 👨 🙏 ❤️ 💙
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔም ወንድ ልጆቼ በሰው አገር ጠባቂ መላእከቶቼ ናቸው እግዚአብሔር ክፉአቸውን አያሳየኝ ከእነሱ በፊት እኔን እንዲያስቀድመኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው🙏
@seadi5
@seadi5 3 ай бұрын
ጎበዝአይዞህእድሜናጤናይስጣችሁ
@aleassefa
@aleassefa 3 ай бұрын
መታደል ነው
@muludamtew9951
@muludamtew9951 2 ай бұрын
የተባረከ ልጅ ያሰብከውን ይሙላልህ እንዳንተ ቢኒ እሚባል ልጅ ከአረብ ሀገር ታማ የመጣች እናቱን እስካሁን ያስታምማል
@AsSa-no4sm
@AsSa-no4sm 3 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩሚ ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ደስ ሲል በርተ አሚሰየህ የቢዘ
@sbk8830
@sbk8830 2 ай бұрын
ዉይ ልጄ በውነት ተባረክ::
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
ፍፄ ሰላምህ ብዝትትት ይበል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@bettyfeven8265
@bettyfeven8265 3 ай бұрын
መታደል ነው እህቴ ❤
@abbyabby5785
@abbyabby5785 3 ай бұрын
መታደልነው ፈጣሪበሞጉሱይጠብቅህጥሩደረጃለይድረስ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ሰላም ለህዝባችን ይሁን በርቱልን ጠቃሚ ነበር
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ የታዱልሽ እናት ነሽ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 3 ай бұрын
መጨረሻዉንም አላህ ያሳምርልሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 2 ай бұрын
Waw. 😢Betam Amzing leg new yetebareke 🙏🏾 egzabehair edemena tena le huletachum yesetelen .🙏🏾💚💛❤️
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,8 МЛН
ባርች ፍፁምን  ጥላው ሄደች?
16:32
Qin Liboch
Рет қаралды 205 М.
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 24 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 4,2 МЛН
Бросила дочку и мужа 🤯
0:35
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,9 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,3 МЛН