አንደዚህ አይነት ዉርደት ተሰምቶም አይታወቅም | abel abuna | aman shalom | eyu chufa | wongel tube | faithline

  Рет қаралды 4,752

ካህኔ tube

ካህኔ tube

10 ай бұрын

#ሃንኤል #ተናገር #ዮኒማኛ #መዝሙር
ኤል ቃል tube
አንደዚህ አይነት ዉርደት ተሰምቶም አይታወቅም | abel abuna | aman shalom | eyu chufa | wongel tube | faithline

Пікірлер: 31
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 10 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ኮ በወንጌል ቀልድ ነዉ የትልቆች ዉጠቶች ናቸዉ እነዚህ ነብዬባች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪 አቤል እና ለሎችም ስለ እንናተ ጌታ ይመስገን በርታ ጌታ አቅም ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏😍😍😍
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
ጌታ በጊዜው እውነትን ይገልጣል
@deborahtube8185
@deborahtube8185 10 ай бұрын
Blessed
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
እሱ የሚያወራው ስለ ቁስ ብቻ ነው ::ስብከቱን መሰረት ያደረገው በገንዘብ ላይ ብቻ ነው አቤት መቼ ነው ስለ ላይኛው ቤታችን የምናወራው? ሰለ ባጃጅና ቤት ብቻ ነው ሕዝቡን ሁሉ ምድራዊ አደረጉት ::
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 10 ай бұрын
May God bless you all ❤
@godislove6988
@godislove6988 10 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ነብያቶች ይቅር ይበላችሁ❤❤❤
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
አሁንም ትልቅ ስህተት መውጫ ታጣለህ ምን አለ ቁጭ ብለህ ብትማር
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 10 ай бұрын
Way nabiyoch uuuuuuuuuuuuuuuuuuufow geta hooooy bayasusim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tabarakuling wandimoche tsaga yibzalachiw ❤❤❤❤❤❤
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
ጥያቄው ግልፅ ነው ችግራችን ስህተታችንን አለማመን ነው ::አማንዬ ገብቶታል በሰው ፊት መሳሳቱን ላለማመን ፈልጎ ነው ::ያሳዝናል ከአንድ መጋቢ እንዲህ አይነት መንተባተብ ያሳፍራል
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 10 ай бұрын
አቤላ ልክ ብለሀል "ካፈርኩ አይመልሰኝ" ወይ የብልጽግና ቅባት 😂😂😂😂😂
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 10 ай бұрын
ማነው የሚገለፍጠው ህጻን አቤኔዘር ተባረክ ጥሩ ብለሃል
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 10 ай бұрын
የብልጥግና ቅባት ያለው ሰው እንዴት ኔትወርክ ይጠፋበታል😂
@user-zs8lm5uo5m
@user-zs8lm5uo5m 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ oh my God what is happening
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 10 ай бұрын
በያዕቆብ 1÷9-11ይነበብለት ለአገልጋይ እስክንድር😢
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
መልስ የለውም የተምታታ ትምህርት አታስተምር ነው የተባልከው
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 10 ай бұрын
O may Gpd
@godismysavior2684
@godismysavior2684 10 ай бұрын
Abel You should be a lawyer. You know how to interrogate
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
አትደጋግም እመን አትሞትም ንሰሃ ግባ እና ሕዝቡን ከውሸት ትምህርት አውጣ ቸው. ይቅር ይበልህ ቃሉ የማይለውን ነው የሚሰብከው ለዚህ ነው የምትግባባው በቃሉ እንጂ በምንም አይደለም አንተ የምታወራው ከራስህ ስለሆነ መውጫ አጣህ ምን አለ አማንን ትተህ ቃሉን አንብብ ቃሉ እኮ ነው ልክ አለመሆንህን እየነገረህ ነው ::
@amsalewondim3613
@amsalewondim3613 10 ай бұрын
ስለመጣህ!
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 10 ай бұрын
IF HE HAS PROSPERITY OIL < WHY ARE YOU ASKING MONEY FROM POOR ETHIOPIANS. REPENT MAN, EVEN BENNY HINN REPENTED LET ALONE YOU WHO DOES NOT KNOW THE BIBLE WELL. YOU CAN'T BUY MIRACLE BY MONEY. IT'S BLASPHEMY
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 10 ай бұрын
ባጭሩ ወንጌል ያለመልማል ባለፀጋም ያደርጋል ይህ እውነት ነው. መዝሙር ዳዊት ም:1 ሙሉውን አንብቡት ''የሚሰራው ይከናወንለታል '' የሚል ሀሳብ አለው ይህ ማለት ምን ማለት ነው??? የሚሰራው ይከናወንለታል ካለ እንዴት ባለፀጋ አይሆንም ????
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 10 ай бұрын
He is a layer prophet
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 10 ай бұрын
ክክክክ እረግምሃለሁ ራስህ ትደረገማለህ አንተ ብሎ የእ/ር ሰው አጭበርባሪ
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 10 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkklkkkkkkkkkkkk
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 10 ай бұрын
የት አባቱ ይህ ሌባ እንደዚህ እየገባችሁ አዋርዱት
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 9 ай бұрын
የብልፅግና የሚል ወንጌል የለም ወንጌል ግን ያበለፀጋል ወንጌል ያበለፀጋል ማለት ወንጌልን ማሻፈፍ አይደለም አንተ አውርቶ አደር እያስተዋልክ ሁሉን ለመንቀፍ መሮሮጥ መሳሳት ያመጣል
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
አትሳደብ ስድብ ከአንተ አይጠበቅም እነ አማንን እያቸው አይሳደቡም
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ውሸት አያወራም
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 10 ай бұрын
አማን በጣም ሰነፍ ነህ ታሳዝናለህ አውቃለሁ ትላለህ እንጂ ምንም አታውቅም ምን ማለትነው ሆዱ እንዳይታይ ማለት ኢጎአም አማን ወንድም ኢጎ ብየሀለሁ አማን
@ProLifeMotivational
@ProLifeMotivational 10 ай бұрын
ነብይ እስክንድርን ወረዳችሁበትኮ ተባብራችሁ! አማን ልብህ በእግዚአብሔር ፊት የቀና አይደለምና በትህትና ተመላለስ! ንግግርህ በትዕቢት የተሞላ ነው! አንተን ስሰማ ትዕቢተኛውንና ሁሉን አውቃለሁ የሚለውን Prophet Jossy የሚባለውን ሰው ታስታውሰኛለህ። አቤል አማን ጓደኛህ ስለሆነ ትምህርቱ ሳይገባህ አማንን ስትቃወም አላይህም! እስክንድር ስለትህትናህ ጌታ ይባርክህ! ሌሎቻችሁ ንስሃ ግቡ ወይም ጌታን ተቀበሉ!
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 122 МЛН
"ድንቅ ግዜ" | aman shalom | abel abuna | ermias abebe | faith
1:01:31
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 1,9 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН