ዘማሪ ኬፋ አነ አቡናን በአሽሙር ተናገረቻዉ | abel abuna | yitbarek alemu | aman shalom | wongel tube | faithline

  Рет қаралды 3,377

ካህኔ tube

ካህኔ tube

11 ай бұрын

#ሃንኤል #ተናገር #ዮኒማኛ #መዝሙር #kefa
ኤል ቃል tube
ዘማሪ ኬፋ አነ አቡናን በአሽሙር ተናገረቻዉ | abel abuna | yitbarek alemu | aman shalom | wongel tube | faithline

Пікірлер: 30
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
Ohh Zemary Kefa Ye Haager Habt newo Yene Bereket pastor Zemary Kefa Mideksa Betam Betam Enwedachhehualn. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
❤❤❤ zemary Yetbarek Alemu & zemary Yesakorn yemitela Sewo Bechawun Lucifer Yelakewu zendo ye Efugnet Lej newo
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 11 ай бұрын
ዋዉ ኬፋየ ዘመንክ ይባረክ እዉነተ ነዉ
@helentesfay4158
@helentesfay4158 11 ай бұрын
እስኪ ትኩረታችሁም ርእሳችሁም ኢየሱስ ይሁን እርስ በርስ ከምትምካከሹ
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 11 ай бұрын
ልታስተላልፉ የፈለጋችሁት መልዕክትየለም እንዴ?
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 11 ай бұрын
የአይጥ ምስክር ዲምፒጥ የሚለው አባባል ይገልፃቼዋል የሌሎቹ ብዙም አልገረመኝም የኬፋና የሳሚ መዝቀጥ ግን ገርሞኛል?🤔 ሁለተኛ ሳሚና ኬፋ ከነ አቡና እና ከነኤርሚና ጅርሚ ገብታቹ ስታወሩ ባልሰማቹ ድስ ይለኛል ማፍርያዎች ናቹ በቃ አንድ ቦታ ይኑራቹ እስቲ?🙄
@Grace-ks4yl
@Grace-ks4yl 11 ай бұрын
በጠም በጣም የገረመኝም ይሄ ነበር
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 11 ай бұрын
Especially ye Sami neger yegermal I'm so surprising..yet neberachu yegeta bet ye LEBoch wash sihon? I'm really sorry 😢, but God will fight for his own house..and his people as well, because he paid the full price set us to free
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 11 ай бұрын
እናንተ ግን በደናቹ ነው እንደዚ ጨለሞተኝነት የወረሣችሁ ይሁ ሁሉ የትችት መሐት አንድም ቁምነገር የሌለው በእግዚአብሄር ቃል ያልተቃኘ እንቶ ፈንቶ ለማዉራት መሠባሠባችሁ በጣም በጣም ያሣፍራል አበሻ ሲተርት አፍ ሢከፈት ማንነት ይለካል ይላል ማንነታችሁን ሰላዮችን እናመሠግናለን ፖስተር ተብየዉ ከተረት መለሦ ብለክ ነገርክን በቃሉ ሚዛን ለማስቀመጥ ምክር ተረቱን ለተረት አባት ተዉለቸዉ ሁለተኛ ለሞታገለግሉት ጌታ እና ለህዝቡ ክቡር ይኑራችሁ
@abenezer7052
@abenezer7052 11 ай бұрын
ኬፋ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ
@SenaitMale-lx8vs
@SenaitMale-lx8vs 11 ай бұрын
በጌታ ስም ሰላም ብያለው እኔ ሀሳባቹን ተቀብያለው ኤራስን መውደድ እጅግ በቤዛ ዘምን ላይ ነን ወገኖቸ ለላው ዘማር ማለት ትልቁ ቁልፍ ሀሳብ እንድ ባንዲራ ማለት ነው በየትኛውም መደርክ የማይጠፉ ብባል ዘማርማለት ነው እሺ እኔም በዚማር ያግልገልኩኚ ስለ ነበር አሁን እናንተ የጌታ ባንዲራ ስለሆናቹ እንድ እግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ትባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 11 ай бұрын
ዘማሪ ኬሻ ተብሎ ይጠራልን ብለን ከዛሬ ጀምሮ በሙሉ ድምፅ አፅድቀናል።
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 11 ай бұрын
ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ቅዱሳን እና የምንወዳችሁ ዘማሪወች ልባችሁ አይዉረድ ጽኑ በዚህም ሆነ በዚያ ያዉ ተበለጥን የሚሉ እነሱ በዚህ መንገድ ነቢያቶችንና የሚያቃልሉ የሚያዋርዱ የእግዚሃቤር ጠበቃወች የሚመስሉ በጸገዉ ስጦታም የሚያምኑ አይመስሉም በጣም የሚገርሙ 10 እንኮአን አይሞሉም አሁን እነሱእራሳቸዉ ህዝቡን በብርቱ ሊበዘብዙ እየተዘጋጁ ይመስላሉ ሌላ አላማ የላቸዉም አሁን የፈለጋችሁ እርዱን ወንጌል በገጠር እንስራ እያሉ ጀምረዋል ዞሮ ዞሮ እነሱም ገንዘብን እዉቅናን ለማግኘት እደሆነ ግልጽነዉ ጌታግን አዋቂነዉ መቀጠል ያለበት ይቀጥላል የማይቀጥለዉ ደግሞ እራስ እግዚሃቤር ያስቆማቸዋል እናያለን ግን የሳተ ይመለስ ይመከር ይገጸጽ ግን አሳልፈን ለአህዛብና መስጠት ጌታ ይስቅባቸዋል እነሱ እነማን ናቸዉ እናንተም በርቱ ቀጥሉ
@mercym1733
@mercym1733 11 ай бұрын
ይትባረክ ተረጋጋ ይሄን ያህል ክብሬ ተነካ ነው ብለህ ነው ????
@kahnetu
@kahnetu 11 ай бұрын
ehhh🙏
@Grace-ks4yl
@Grace-ks4yl 11 ай бұрын
እናንተ ለጉአደኞቻችሁ እና ለራሳችሁ ስም ሳትነኩ ቀድማችሁ ተዋግታችሁአል፤ ጌታ ደሞ ለልጆቹ ለቤቱ ገና ገና ብዙ ሰው ያስነሳል፡ አትደነቁ። ፓስተር ኬፍ እና ወድም ሳሚ ፡ ዘማሪ ይትባረክ confuse አርጋችሁኛል። አዝኛለሁ፡ ከናንተ እንደዚህ አልጠብቅም። ብዙ እንጠብቅባችሁ ነበር።
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 11 ай бұрын
እናተ የራሳችሁ የሆነ ስራ መስራት ብትችሉ እና ብታደርኩት መፀሃፍ ቅዱስ ላይ ታላቁ አግልጋይዬች በትጋት የራሳቸውን ስራ እየሰሩ እግዚአብሔርን እያገለገሉ ነው ቅዱሱ መፅሃፍ ይነግረናል ከዚህ ሁሉ ስው አፍ ተርፋላችሁ !!
@globalgospel3655
@globalgospel3655 11 ай бұрын
አሁንም በሃሰተኛነብያት መድረክ የምትጨፍሩትን ማንም ከሀሰተኞቹ ለይቶ አያውቃችሁም::
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 11 ай бұрын
እውነት ነው ፈፅሞ አይለዩም አለቀ።
@kedirshikur9432
@kedirshikur9432 11 ай бұрын
"ጉድጓዱ ውሃ አልነበረበትም ደረቅ ነበር"
@gdhxdh8108
@gdhxdh8108 11 ай бұрын
እኔ የምለው ምነው በህይወታቸው እና በአገልግሎታቸው አንድም ቀን ስማቸው ተነስቶ አያውቅም ጌታ ያውቃል እና ብርክታይት እናንተ እኮ ሌባች እና በላተኞች ስለሆናቹ ነው ማንም በከፈተው ስፐር ማርኬት ቀድማቹ ስለምትገኝ ነው ሌቦች እና ባለጌዎች ስለሆናቹ ነው ለአንድ ስርግ ስንት ነው የምትቀበሉት. ሌቦች ስለሆናቹ ነው የእግዚአብሔር ቃል በነፃ የተቀበላችሁትን በነፃ ስጡ ነው የተባለው
@genneyt7866
@genneyt7866 11 ай бұрын
Absolutely right ✅️
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ምድር አስመሳሳይ
@user-ix6if6oy5k
@user-ix6if6oy5k 11 ай бұрын
አንተ ዘማሪው ተብዩ አንድ ነገር ብለሃል ቅድም ምን ነበር ያ ንግግርህ ስንበለጽግ ወይንም ሀብታም ስንሆን ብልጽጎች ስንሆን የማይወዱ እኛ አይድለም ሌሎች በጌታ ያልሆኑ ብብዙ ነገር የበለጽጉ የለም እንዴ አይድለም እኛ በጌታ የሆነን ብለሃልና ለዚህ ንግግርህ መልሱና ጥያቄ ልስጥህ እነሱ ሰርተውም ይሁን አጭበርብረው በልጽገዋል አንተ ግን አጭበርብረህ ካልሆነ በቀር የትኛው ንግድ ነግድህ ነው የትኛው እርሻስ አርሰህ ነው የበለጽከው ግን? ንገረኝ እስቲ? ውሸታም ምድረ አጭበርባሪ ሁላ ቱ ማፍርያ😊
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 11 ай бұрын
እናንተን ክርስቲያኑ ሳይሆን አህዛቡ ነው እያወጣ እያሰጣቹ ያለው ። ስለ ራሳቹ ስተት ይቅርታ ማለት ሲገባቹ ህዝብን ለመኮነን ትሰባሰባቹ ። ደግሞ ኬታችንን የማይወዱ የሚለው ቃልህ በረከት ገበሬዋን አስመሰለህ ታድያ እንዴት ዝማሬህን እናዳምጥ ?
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ማለት ነው እየተሰበሰባችሁ ተዘነጣጠሉ በል አንተም ሳንቲምህን ሰብስብ ማን ከማን ያንሳል
@genneyt7866
@genneyt7866 11 ай бұрын
They all sound horrible trying to defend their poor attitude, Speaking out of their flesh makes it worse 😮‍💨😮‍💨😮‍💨
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 11 ай бұрын
እንዴት እንደምትቀፉ ቆሻሻ መናፍቆች
@MaseKhumalo-nd2ih
@MaseKhumalo-nd2ih 11 ай бұрын
አራ እነንተ አገልገዮች እበካችሁ ለእነዝህ ድርዬዎች መልስ አትመልሱ እነዝህ እንደዳ ውሻ የምነካሱት ሥራ ፋቶች እንዳና አቤልና አማን የተበሉ የወንጌል ጠለቶች በእነዝህ በሁለቱ ምክንያት ብዙዎችን ከእግዝአብሔር መንግሥት እያበራሩ ያለት ከዮቱብና ከቲክቶክ እና ከአረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን እየበዘበዙ ያሉት ብዙዎችን ቤተክርስቲያን እየሠረን ነው እያሉ የምያጭበረብሩ ድርዮዎች ነቸው ለእነዝህ መልስ መስጣት የለበችሁም ግን ክርስቲያኖች እነዝህን በጣም አጥብቃን መቃዎም አለብን እነዝህን ከወንስሉስ ለምንድነው ዝም ያለው ለምንስ እነዝህን በህብረት ሆነው መስወገድ ያቀተቸው ጠውንስሉ ለምንድነው እይሰማ እንደልሳማ የሆናው አረ አረ ንቁ ንቁ እማነኑኝ እነዝህ ሰዎች የሆና አለማ አለቸው ተልዕኮ አለቸው በደብ ተልዕኮ አለበቸው ዝም አንበል ከተቸለ በህብረት ሆኖ ለከውንስሉ ደብደቤ መስገበት አለበችሁ ምዕማናን እኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ብኖር እውነት ዋጋ ከፍዬ የምካፋለውን መፀወእትናትን ከፍዬም ብሆን እተገለቸው ነበር አሁንም ኢትዮጵያ ያለችሁ አገልገዮችም ምዕመናን ሁሉ አንድ መፍቴ መግኛት አለብን እኛ ወንጌልን እንዴት እንስማ እንዴትስ ወደ እግዝአብሔር መንግሥት ነፍሳት ይምጡ እበካችሁ ምዕማናን አገልገዮች እንናሳ እንንቃ አንተኛ እበካችሁ
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 11 ай бұрын
በጣም ታስዝናለህ ዱርዬ ያልካቸው የእግዚአብሄር ሰዎች የቤተክርስቲያን ተቆርቃሪ ናቸው ቲፎዞነትን ጌታ አይወድም ።
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 24 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН