" እንዴት ወደ ከፍታው መጓዝ እና እዚያው መቆየት እንችላለን " ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @Dawit Dreams

  Рет қаралды 682,578

Dawit Dreams

Dawit Dreams

2 жыл бұрын

የሕልምን ከፍታ ከማለም አንስቶ መንደርደርን ከዚያም ማኮብኮብን በመቀጠል ትግልና ግጭትን አስከትሎም የበረራን ሕልምን መኖርን ሙሉ ሂደት እስከ ማረፍ ከዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ የሕይወት ትክክለኛ ትምሕርት ስላካፈሉን እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
www.youtube.com/.../UCb3euYUG...
ሙሉ ቪዲዮ በ DAWIT DREAMS በ KZfaq
" እንዴት ወደ ከፍታው መጓዝ እና እዚያው መቶየት እንችላለን " ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ

Пікірлер: 793
@hiwotterefe3122
@hiwotterefe3122 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ አስተማሪ አይደለም። ትምህርት ነው እራሱ። እንካን አንዳች ብሎ አይደለም ምንም ባይል በመገኘቱ ብቻ የሚባርከኝ ሰው። ረዥም እድሜ እመኛለሁ ዶ/ር።በርታ
@diresmd
@diresmd 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንደበትክን ባርኮ በትህትና አጎናፅፎ የፈጠረህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p 2 жыл бұрын
ለሚስቱና ለልጆቹ ያልሆነ ሌላ ሰው ያንፃል ማለት ዘበት ነው
@asterdemissie2283
@asterdemissie2283 Жыл бұрын
Hi lppp
@aseminochufamo
@aseminochufamo Жыл бұрын
@@user-gm6pz7ri5p esu ga mini situation ale
@romehop4978
@romehop4978 Жыл бұрын
What a beautiful advice God 🙏 bless you I prfectly shar your experience
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 Жыл бұрын
2014 የሚናፍቀው ካለ አጁን የሰው ወውጣ 🌈
@konjo7249
@konjo7249 2 жыл бұрын
ዶክተር መምህር ወዳጄነህ እንዴት ያለቺ እናት አባት ያሳደጉህ ወኔህ ጨዋነትክ ለሰዎቺ ያለክ ክብር ወዳጄነህ እድሜ ና ጤና እግዚያብሄር ይስልን በእውነት ሶፊያ ሽባባው አንተን የመሠለ ባለቤት አምልጧታል ውድ ሰው ነክ ክብርልን 😍😍😍😍😍😍😍
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
እረ የስም ችግር ሃሃሃሃሃ ደጀኔ በ ወዳጀነህ ፎዚያ በ ሶፍያ ይስተካከል።
@bbg1791
@bbg1791 2 жыл бұрын
Tigist,🤣🤣🤣
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
@@tigistadmasu3410 ክክክክክክ
@alg7524
@alg7524 2 жыл бұрын
የሚያወራውን የማይኖር ተልካሻ ሰው ነው። አንድ አባት ከልጆቹ ጋር ካልኖረ ከንቱ ነው።
@godlove3206
@godlove3206 2 жыл бұрын
You Don't know her shame on you you don't judge people he's a loser to lose her
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
አንደበት እርቱ እስተዋይ እግዚአብሔር የባርከህ ሰው ዶክተር ወዳጀነህ በብዙ ተባርክ🙏🙏🙏
@Wine_1616
@Wine_1616 2 жыл бұрын
የሚገርም ምክር ነው። ረጅም እድሜ ለመልካም ስብእና ባለቤት ለዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ!!
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
ዶ/ር ገራሚ ሰው ነህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ የምትናገራቸው ጣፋጭ ንግግሮችህ አይጠገቡም ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ። እናመሰግናለን።
@samiyisak2232
@samiyisak2232 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ጥልቅ ጥበብ እና እውቀት ነው እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ጥበብን ያብዛልዎት
@eshetud210
@eshetud210 2 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ይህ ይሚረብሽ ጩኸት የአደጋ እንጅ የአድናቆት አይመስልም
@seifugosaye8375
@seifugosaye8375 Жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ የሚናገረው ነገር ሁሉ የሚያምርበት ሰው። እባካችሁ ትምህርቱን በአካል መካፈል ብችል
@kalkidandesalegn7082
@kalkidandesalegn7082 Жыл бұрын
ለመናገር አቅም አጠረኝ ግን እንድነገር ብቻልበል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርህ ተሰጦህ ድንቅነው
@redwanarebo
@redwanarebo 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን ከልብ የምወደውና የማከብረው ሁሌም ከአፋ የሚወጣው ማር አስተማሪ የሆነ ድንቅ ሰው እኔ ልክ ኡስታዞቼን ተመስጬ እንደምሰማቸውና እንደማከብራቸው እንደምወዳቸው ሁሉ ዶ/ር ወዳጄነህም ለኔ ኡስታዜ ነው
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 Ай бұрын
❤❤❤ Yes D.r ህልም በትክክል ይሆናል። ሆነልኝ። አሁንም 66=ዓመቴ ገና በምግብ ቤት አገለግላለሁ። እሰራለሁ። እስከ 90. እኖራለሁ። ይሆናል። Thank you TOO D.r .have A Nice time .
@firehiwotmekasha9313
@firehiwotmekasha9313 Жыл бұрын
የምድራችን በረከት ውለታን የማይረሳው ጌታ ለአለህበት የበረራ ከፍታ የሚመጥነውን ባርኮቱን ያብዛልህ።
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በቀንድ ዉስጥ ባለዉ በማይሰበረዉ እቃዉስጥ ያለዉን ዘይት የተቀባ ድንቅ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ፡ ወጣቱን በዚህ ሁኔታ ማነጳችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ።
@alebachewberihun4737
@alebachewberihun4737 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጅነህ በጣም የማደቀው ምሁር ነው፣፣በዛሬው ንግግሩ በጣም የማደቀው የሰው ልጅን ረጅም እድሜ በአንድ ጊዜ ብቻ አጭር የአውሮፕላን በረራ በሚገርም ትይንት ገልጾታል፣፣በጣም ገርሞኛል፤፤ግራቪቲ በጣም የገረመኝ ቃል ነው፣፣ሁላችንም በዚህ አደገኛ ሀይል ታስረናል፣፣ከዚህ ሀይል በከፍተኛ ሀይል መኝጭቆ የወጣ ህልሙን ይኖራል፣፣
@zdman4984
@zdman4984 2 жыл бұрын
Betkkl wendme enem yerasen sra lemejemer felge bkesrs bye akuartalehu
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ብ
@petrosrezene9130
@petrosrezene9130 Жыл бұрын
ዶክተርየ በጣም ነው ምወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tibkamoges3098
@tibkamoges3098 2 жыл бұрын
ከፍታ ላይ ለመቆየት የሚቻለው በእግዚአብሔር ፀጋ ነው
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነው ምወድህ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@amya7831
@amya7831 2 жыл бұрын
ደክተር ወዳጂነህ በጣም ነው የምናመሰግነው እኒ የምኖረው በወጨ አገር ነው ሁለት ልጆች አሉኘ ይህ ትምህርት እንግሊዘኛ በተላለፈ ብዙ ወጣቶችን ሊያስተምር ይችላል ብታስቡት አመሰግናለው ል
@ethio-canadian7651
@ethio-canadian7651 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qseKdLR2ypa9Yok.html
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
ዶ/ር አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው እናመሰግናለን
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እንድታስተምረን ድንቅ ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። 😊❤
@medhanehadish5821
@medhanehadish5821 2 жыл бұрын
I Will Take Off!! it's amazing presentation Dr wedagnhe Thank you.
@medufkl4574
@medufkl4574 2 жыл бұрын
ትለያለህ በርታ ዶር ወዳጄነህ ምርጥ ሰው
@abiyubelay1152
@abiyubelay1152 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ የኢትዮጵያ እንቁ እንዴት እንደምገልፅህ አላውቅም እንዲህው ዝም ብዬ ትርልየን ጊዜ የኢትዮጵያ ዲያመንድ...... እያልኩ ያለውት ባህር ማዶ ነው ኢትዮጵያ ስመጣ 1 ሰከንድ አግኝቸህ ሰላም እንድልህ እግዚአብሔር እለምናለሁ ሺ ዓመት ኑርልን አሜን!!!
@rutalemu4847
@rutalemu4847 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ለትውልድ መልካም የሆነ ምክር ነው የሰማ ይጠቅማል
@milkaahmed4621
@milkaahmed4621 Жыл бұрын
Dr. Wedajeneh is one of the most AMAZING people i know. Glad I heard this
@abemeleksetegn1466
@abemeleksetegn1466 2 жыл бұрын
ዶር አንተ ትለያለህ! ስላሳየከኝ መንገድ አመሰግናለሁ። አውቃለሁ ህልሜ ይሳካል ዳዊት ከፍታዬ ላይ ሆኜ አንተን ለማመስገን እጆችህን እጨብጣቸዋለሁ። አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@endalamawfenta4657
@endalamawfenta4657 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ መሀረነ እወድሀለሁ ቀጥልበት
@birukabate5455
@birukabate5455 Жыл бұрын
Dr. Wodajeneh Meharene is one of the Ethiopian intellectuals who read variety books and practiced it to serve in real world. We need you to serve our people and we wish you long life...
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ዶክተር ሀሌም ታስተምረናለህ በእውነት ህልም አመሰግናለሁ ነውርን የምታጋልጥ ድንቅ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ብልግና እንዴ ስልጣኔ ያደርጉታል ልክ ነገርክልኝ እግዚአብሔር ይስጥህ 💚💛❤👏👏🙏🌸
@neymayousef4841
@neymayousef4841 10 ай бұрын
ኢሻአላህ በቅርብ አገር እገባለሁ እና የራሴን ህይወት እመሰርታለሁ ባንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም እናመሰግናለን
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 2 жыл бұрын
በጣም የምወድክና የማከብርክ ዶ/ር ወዳጄ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ በምሳሌ በጥበብ ነው ያስተማርከው ያስረዳከው እናመሰግናለን I well tecoff!!!!
@asterworku5374
@asterworku5374 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ እግዚአብሔር የባርክህ ምክርህን ሰዉ ልቦናዉን አምላክ ይክፈትላቸዉ።
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 2 жыл бұрын
ይሔንን short memory people የተረት መጫወቻ አደረገው፣ህዝቤ ለስንቱ መጫወቻ ትሆናለህ?እነሱ ሲያወሩ ፣እናንተ ስታጨበጭቡ አገር እየፈረሰች ነው ላትመለስ😎ትዳሩን ያላቆመ(ያልዘለቀ)ወዳጄነህ ቀላባጅና ሰካራም መካሪ አንድ ናቸው።⏰wake up z short memories
@meseretadana109
@meseretadana109 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ለሰው ልጅ ሰው የመባል ትርጉም ከመጀመርያ ህይወት እስከጥግ ድረስ ያለውን እና ለአዛውንቱ ባለሀብት ተብዬው ምን አይነት ጭንቅላት እንዳለው ልጁ ላይ እንዲደርስ የማይፈልገውን በገንዘብ እጦት ያሉት ታዳጊ ወጣቶችን በማባለግ በየቤቱ በሀገሩ ላይ ያለውን አሳፋሪ ነገር ቤቱ ይቁጠረው አንተም ቢገባቸው ተጀምሮ እስከሚያልቅ የመጨረሻውንም ዙር ውጤት በሚገባው አይነት ገልፀህዋል ትልቅ ትምህርት ነው መድሀኒአለም ይባርክህ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
I will take off yes u right definitely we can thank you for share Dr wedagene amazing speech wonderful Man bless you .
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ በጣም በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በራስ መተማመን ያለው ሁሌም አስተማሪ የሆነ ማኛ ሰው ነው ሁሌም እሱ የሚጋበዝበትን ሚዲያ ሁሉ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ እየሰማውት ፕሮግራሙ ያጥርብኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለሀገራችን ታስፈልጋታለህ እና ... እንዲሁም ዳዊት ድሪምስ በጣም እናከብርሀለን እፕሮግራምህ የሰውን ልጅ ተስፋ ከእግዚአብሔር በታች አለምላሚ ነው በርታ
@mohammedabdella6383
@mohammedabdella6383 2 ай бұрын
amazing Teacher❤❤❤❤❤
@user-ur9ng9pc3g
@user-ur9ng9pc3g 9 ай бұрын
ዶር ወዳጆነህ እጅግ በጣም ጥሩ !ገንቢ መልእክት ነዉ! ለተግባሪ መነሳት ያስፈልጋል! ስለሥራ ፈጠራ ግንዛቤ ማስነሻ ትምህርት ቢሰጥ! ወጣት ለሁሉም እንቅስቃሴ ፈጣን ስለሆኑ ለሰላም ትኩረት እንዲሰጡ ግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ቢሰጡ! ዶር ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥህ!" እኛም እናመሰግናለን!!!
@saronaddis9068
@saronaddis9068 2 жыл бұрын
ከአፉ ማር ጠብ የሚል ነው ሚመስለኝ ዶክተር ሲናገር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@netsanetnega8947
@netsanetnega8947 2 жыл бұрын
Me too
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ከእንቅልፌ እንደተነሳሁ በጣም የምወደው ድንቅ ሠው video ለቃችሁ ሳይ ስራ እስክጨርስ መቆየት አልቻልኩም ስራየን እየሠራሁ ደስ እያለኝ በኢነርጂ አደመጥኩት 😍🤗 በጣም እናመሠግናል ቀኔ የበለጠ በራ ለህልሜ የበለጠ ጡንቻን💪 እንድጨምር አዘጋጀኝ እድሜ ይስጥልኝ አከብርሀለሁ Dr 🙏
@rahelsalilew6954
@rahelsalilew6954 2 жыл бұрын
ዋውውው! ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ ከምናገረው በላይ አመሰግንሀለሁ !!! እንደአንተ ዓይነት ሰዎች ለኢትዮጵያ ህዝቦች ያስፈልጓታልና ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ እና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ፡፡ ከአለብኝ ችግር ውስጥ ለመውጣት በማኮብኮብ ላይ ነኝ ዳዊት ዲሪምስ እና ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ እጅግ በጣም አመስግናለሁ፡፡
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 2 жыл бұрын
ዶ/ር አንተ ድንቅ ሆነህ ድንቅ ትምህርት አስተማርከን እናመሰግናለን🙏 I promise i will take off.
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔምም የመሬት ስበት(ስንፍናዬን) ከአሁን ጀመሮ ለመላቀቅ ለራሴ ቃል እገባለሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 10 ай бұрын
በህይወታችን ውስጥ የሚፈጠረውን የምትናገረው ነው የሚገርም አእምሮ አለህ ማሻአላህ ❤
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ እኔ የእውነት ቃላት የለኝም ተባረክ ለኢትዮጵያ እንዳተ ያለ ሰው ያብዛላት
@truegospel1
@truegospel1 2 жыл бұрын
ለተጠቀመበት ሁሉ ድንቅ ትምህርት ተው ዶክተር ዘመንህ ከጤና ጋር ይባርክህ።
@tayedegefa9246
@tayedegefa9246 2 жыл бұрын
የዶክተር ወዳጄነህና የመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ትምህርት ያስደስተኛል ። እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tayedegefa9246
@tayedegefa9246 2 жыл бұрын
ወዳጄነህ በሚል የመምህራችን ስም ይስተካከልልኝ ይቅርታ
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ትምሕርትህ አይጠገብም. በጣም አመሰግናለሁ
@teferatesema8514
@teferatesema8514 2 жыл бұрын
ዶ/ ወዳጄነህ ድንቅ ምክር ለወጣቶች በመስጠትህ የሚከላወሱት በአግባቡ ረግጠው እንዲራመዱ ድጋፍህን ለግሰሀል ለአንተ የመንሳፈፍ ላይ ነህ ብርታቱን ሰጥቶህ ወድሞችህንና እህቶችህን ቀሪ ዘመናቸውን በብርታት በጥንካሬ እንዲግዋዙ ስለረዳሀቸው ከልብ አመሰግንሀለሁ ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያን አድናት ሰላም ከፍቅር ጋር
@selamawitkemal7920
@selamawitkemal7920 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ዘመንህ ይባረክ. ምወድህ በምክንያት ነው! አንደበተ ርቱ: አያውራህ ከ አሁን አሁን ያቆም ይሆን ብዬ በስስት ነው ምሰማህ:: አንተ ለ ኢትዮጵያ በረከት ነህ!
@ethio-canadian7651
@ethio-canadian7651 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qseKdLR2ypa9Yok.html
@samrawitlegesse7178
@samrawitlegesse7178 2 жыл бұрын
አንተ የምርጦች ምርጥ ነህ እረጅም እድሜ ዶክተርዬ
@sosinaendalamaw8282
@sosinaendalamaw8282 2 жыл бұрын
ወዳጄ አንተ የትህትና መዝገብ የአክብሮት የእውቀት አባት በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ከልብ አከብርሀለው
@misraknegash499
@misraknegash499 2 жыл бұрын
I will take off Dr. Wedajenehe!! Thank you so much for the encouragement🙏🏾
@benayasshitie7278
@benayasshitie7278 2 жыл бұрын
Really amazing. Thank you. I have been checking your channel for new videos.
@temesgenmulugeta6837
@temesgenmulugeta6837 2 жыл бұрын
Great word with smile face, long life for you Doc.
@yimamutadesseassefa4779
@yimamutadesseassefa4779 Жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ የደስታ ለቅሶ የኛ ጀግኖች በርቱልኝ የኔ ህይወት ተቀየረ🙏
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ 😭😭😭 በምትስጠው ትምህርት ሁሉ ለማድነቅም ቃላት የለኝም ተባረክ
@mamokillo6298
@mamokillo6298 2 жыл бұрын
ጨለምተኛ በበዛበት ዘመን ተስፋ የሚሰጥ መኖሩ ደስ ይላል።
@akke1631
@akke1631 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አላህ እድሜ ይስጥልኝ
@Binnyanimation
@Binnyanimation 2 жыл бұрын
Dawit Ethiopia yimra yemetlu eski like 👍 👌 ♥
@ethio-canadian7651
@ethio-canadian7651 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qseKdLR2ypa9Yok.html
@tsegawbelete2255
@tsegawbelete2255 2 жыл бұрын
ጥሩ ት/ት ነው ምትለቁት ግን video and Audio ችግራችሁን አስተካክሉ። thank you!!
@emnetassefa2001
@emnetassefa2001 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ !!
@BoloTube
@BoloTube 2 жыл бұрын
Wow! an amazing preaching of dream. You are full of amazing knowledge; may God bless you. And I will have an amazing FLIGHT, too. Thank you! I love you Dr.@@@@
@livebklke9328
@livebklke9328 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይሰጥክ ለአለም ትተርፋለክ ተባረክ
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለጽ ነዉ ፈጣሪ ይባርክህ!
@diboraberihjc5178
@diboraberihjc5178 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤you are amazing 💞💞💞
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 2 жыл бұрын
TY Dr Wodajeneh, Dawit, yaredo! & All!
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 2 жыл бұрын
Our blessings doctor wedagye we love you and much respect dear brother ❤
@mariyahilal1263
@mariyahilal1263 Жыл бұрын
Big respect ዶ/ር ወዳጄነህ
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Жыл бұрын
ስወደው ዶክተር ወዳጄነህን
@melenium7571
@melenium7571 2 жыл бұрын
Dr. Good points made, great examples. Thank you for your teaching.
@bettyhaile5315
@bettyhaile5315 Жыл бұрын
You are different! You are so amazing brother እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
@belaynehmelese1313
@belaynehmelese1313 2 жыл бұрын
Excellent motivational speech with an artistic and figurative explanation as usual. May God bless you, Dr. Wedajeneh.
@dagmawiyohannes9769
@dagmawiyohannes9769 Жыл бұрын
Oh my good ቦታዉ ላይ ከተገኙት በላይ ነዉ ተመስጬ ያዳመጥኩት🙏
@yosefkfle7379
@yosefkfle7379 Жыл бұрын
Bewnet ene bekerb new meketatel yejemerkut betam yekocheghal eskezare bemekoyete ena dawit dreams thank u hulachehum tebareku
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Жыл бұрын
ህልሜን ሳላሳካ አልሞትም። አሁን 33ዓመት ሆነኝ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
በጣም አከብርሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
@lewamgebremeskelmerache2437
@lewamgebremeskelmerache2437 Жыл бұрын
Egziabher yesetelen tnx doctor &dawit ......edeme zemenachu yebarek
@Etech1616
@Etech1616 2 жыл бұрын
One of best person I know ❤❤ I have big respect
@esayasgodisso7
@esayasgodisso7 2 жыл бұрын
Thank you very much D,r Wodageneh, It is Important knowledge for me,my God bless you!!!
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ጌታ ይባርክህ ያነሳሳል ንግግር ለዚህ generation ግን ለሁሉም ነገር መሪ ልክ እንደ ክርስቲያን እግዚአብሔር ነው ብዬ አምናለሁ አንተም የምታምን ይመስለኛል እና ጌታን ለማስተዋወቅ ይመቻል ምናለ ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት ነግረሀቸው ብታልፍ እድሉን ጌታ ሰጥቶሀል ግድ የሀይማኖት መሪዎች መጠየቅ አለባቸው? አንተ በሁሉ ስፍራ የክርስቶስ አምባሳደር ነህ ተናገር ዝም አትበል።
@erzikseid2792
@erzikseid2792 Жыл бұрын
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ። አላህ ሁሉን ነገርህን ይጨምርልህ። እወድሀለሁ።
@birhenreta4797
@birhenreta4797 2 жыл бұрын
ልብ ውስጥ የሚቀር ትምህርት
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙሁሮችን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@liduskitchen7880
@liduskitchen7880 2 жыл бұрын
Egziabher Yeagelglot gizehn ybark Dr Wedajeneh Tleybgnaleh
@tabe8913
@tabe8913 Жыл бұрын
Dr Wodageneh, you’re an amazing human being. You’re one of the most intelligent, humble and classy person Ethiopia has in this century. May God bless you abundantly. It’s my wish to meet you in person. I will do my best since I’ll be coming home soon.
@meseretkifle9343
@meseretkifle9343 2 жыл бұрын
Thank you Dr. Wedagea for teaching us the truth. God bless you and keep up.
@yohannespetros8847
@yohannespetros8847 2 жыл бұрын
You are talented, innocent, respectful , GBU GBU thankyou
@bege5104
@bege5104 2 жыл бұрын
DR , such a great explanation that you shared .May God bless you more and more thank you.
@weynshettadese2226
@weynshettadese2226 Жыл бұрын
You Right D/r God bless you with your family
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሳይገባቸው ከሚያንጨበጭቡ አድነን
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 жыл бұрын
NOW U BECOME A MOTIVATINAL SPEKER . GOOD CONTRIBUTION FOR THE NEW GENERATION.. BLESS YOU DR.
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 2 жыл бұрын
Dr Wedageneh, as usual your message is fantastic, educational and I believe will change a lot of the younger generations'˝ perception of life. Thank you for coaching us all Ethiopians.
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 2 жыл бұрын
Thank Dr. For your great teaching. Really, it is our life.
@issayasnewatu9452
@issayasnewatu9452 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ደጉተር ወዳጀንህ፡ካንተ የተማርኩት ልነግርህ አልችልም።ጠቅሞኛል ያገላለጽ ጥበብህ ደስ ይላልል ተባረክ።መልካም አዲስ አመት በፈረንጁ ማለቴ ነው።🇪🇷👍❤️
@sabatecle978
@sabatecle978 2 жыл бұрын
The best training at the right time!
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@tadeleaho9420
@tadeleaho9420 Жыл бұрын
Thank you for your legacy for generation.
ትጋት ስጦታ ነው ልፋት እርግማን ነው /  ዶ/ር ወዳጄነህ
26:08
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1
35:00
MindseTube
Рет қаралды 179 М.
Когда только что купил авто с пробегом 🤔😁
0:58
Суворкин Сергей
Рет қаралды 1,9 МЛН
SUPRA SOUND Battle Challenge:}💪🚀 #shorts #humansuprasound
0:20
The troll fathers
Рет қаралды 2,8 МЛН
КИТАЙСКИЙ АВТО
0:19
Films
Рет қаралды 1,4 МЛН
#asmr #pagani #huayra #paganihuayra #supercars #fastcars #speed #cars
0:10