🛑አንዱን ባሪያ ብየው በቦክስ ጠረመሰኝ!!! አማን እና አዛሪያን ምን አከራከራቼው?? እስኪ እናንተ ፍረዱ comedian aman aman sew

  Рет қаралды 7,798

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

11 ай бұрын

Пікірлер: 75
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 11 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ያሳድግህ የኔ ልጅ ከዚህ የበለጠ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጥበብን ማስተዋልን ሞገስን ይጨምርልህ አሜን!!!
@roychehwan1959
@roychehwan1959 11 ай бұрын
እሄ ልጅ በጣምነው የምውደው እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤
@besfat6571
@besfat6571 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወላጆች ከዚህ ልጅ መማር አለባቸው ምክኒያቱም ልጆች የወላጆች ውጤት ናቸው ከቤት ጥሩ ነገር የሚወራ ከሆነ የሰሙትን ነው የሚያወሩት የዚህ ልጅ ወላጆች ምርጥ ወላጆች ናቸው ክበሩልኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 11 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ስወድህ አንደበተ ርቱእ አዛርዬ
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 11 ай бұрын
አማንዬ አነቃቂ ንግግርኳ ይቅርብህ በመምህር ዮርዳኖስ እስከ ምክንያቱ ምዕራፍ ቁጥር ጠቅሰው አስተምረውበታን
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
ትክክል
@user-ed8hi4vw8m
@user-ed8hi4vw8m 11 ай бұрын
ግብረሰዶም
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
አማን እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ልጅ ስላቀረብክልን እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋ ይስጥህ🙏
@tube3498
@tube3498 11 ай бұрын
ዋውው ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ህፃልጅ የሚናገረው ንግግር እንደት አስተማሪ ነው❤❤
@sofimenze4859
@sofimenze4859 10 ай бұрын
ቃል ትልቅ ሀይል ሀይል አለው እግዚአብሔር ይህን አለም ሲፈጥር ለይኩን ለይኩን በቃል ነው ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@fifichbdvieucdj594
@fifichbdvieucdj594 11 ай бұрын
የኔጣፋጭ እድግበል አማንዬ ስወድህ በርታልኚ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮
@yohannesmulat4639
@yohannesmulat4639 11 ай бұрын
Aman berta wendmachin great show keep it up
@Senper_media
@Senper_media 11 ай бұрын
የሚገርም ት/ት እና ቀጥልበት ምርጥ ሾዎ ነው አማን እናመሰግናለን❤❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 11 ай бұрын
አዛርያ የኔ ማር ተናፍቀሐል እንኳን ደና መጣሕእድግ በልልንለቁምነገርያብቃሕ🙏አማንዬ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን
@user-oq2zy6tp5b
@user-oq2zy6tp5b 11 ай бұрын
አነቃቃሪ ንግግርን እኔ አልደግፍም ለምን ብለን እኔ ሳልሞት አዕምሮዬ ለምን ይማታልን ተሞክሮ ሌላ ነው አነቃቂ ንግግር ግን እንዴት ገንዘብ እንደሚገኝ ወዘተ ለጊዜው እያነቃቃ ለፍጻሜው ግን ከእግዚአብሔር መንገድ ቀስ በቀስ እያወጣ በራስ መኖር ትችላለህ በማለት ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁንና ፈጣሪህን እንድትረሳ ያደርጋል ለእኔ አነቃቂ ንግግር ከሲጋራና ጫት እንዲሁም ከአልኮል አይተናነስም።
@raheltube9857
@raheltube9857 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ አንተ ያለ ልጅ ይስጠኝ አዛርያ እናትና አባትህ ሰው አርገው ነው ያሳደጉህ አነቃቂ ንግግር አኔም አይመቸኝም
@mesitube5623
@mesitube5623 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤አዛሪያ እድግ በልልኝ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hgfg3434
@hgfg3434 11 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አፉ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
ልጁ እግዚአብሔር ያሳድግህ ድንቅ እይታ ነዉ አነቃቂ ያለዉ ትክክል ነዉ ወንድም አማን ከሱ ተማር
@user-cx2pm8rv5m
@user-cx2pm8rv5m 11 ай бұрын
በእታልን አማኖ ወንድምየዉ
@Ethioenate
@Ethioenate 11 ай бұрын
አዛርያ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ 🙏አማንም ሳላደንቅህ አላልፍም ኢሄው ሰብስክራይብ አድርጌሃልሁ በርታ !!!! አማን ነገር ግን አነቃቂዎችን ሁሉ መደገፍ ትክክል አይደለም አነቃቂዎቹን በመጀመርያ መመርመር ያስፈልጋል አወናባጆችም ስላሉ ማንቃቅያ ብለው ሃይማኖትን የሚአስክዱም አሉና ልብ ያለ ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ እናስተውልም ።
@abby8509
@abby8509 11 ай бұрын
አማንየ ገና ሳይህ ነው የምስቀው በርታልኝ ቆጆ ስራ አቡሽየ እደግ ለቁምንገር ያብቃህ❤
@alemhaile625
@alemhaile625 11 ай бұрын
አቡሽየ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ❤
@bnp319
@bnp319 11 ай бұрын
Egzabher yasadegeh yeny geta
@TG-et
@TG-et 11 ай бұрын
አዙየ አደገ❤❤
@asterazanaw6894
@asterazanaw6894 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ቅመም ስወድክ አማንየ እንኳን አቀረብክልን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድክህ አላዛርየ
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 11 ай бұрын
Tebarki konijo 😘😘 geta bezi kifi zemen aniten yitekim wodachuwalw 😘😘🫂🌹
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 11 ай бұрын
አማንዬ የኔ ዉድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@masetewal6914
@masetewal6914 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏🙏❤️❤️
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 11 ай бұрын
Yene. Anebesa Egeziyabeher betsega bemogesi yasadegehe !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 ай бұрын
የኔ ጨዋ አዛርያስዬ ልክ የባቢሎኑን አዛርያስ ያድርግክ በጥበብ በእምነት በሞገስ ያሳድግክ በትክክል ሰው በእግዚአብሔር ቃል ነው የሚያነቃቃው እንጂ አንድ ሰው ቆሞ ስለለፈለፈብኝ እንዴት ነው እምነቃው ጭራሽ እራሴ ይጮኽብኛል
@chaltuuethiopiayoutube8388
@chaltuuethiopiayoutube8388 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂❤❤Aman Berta wendmachin❤❤❤❤❤❤welcome ❤❤❤🎉
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 11 ай бұрын
የኔአንደበተ ቅኑ ይከንንልጅስውድው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግክ
@user-nj2nc3xf1l
@user-nj2nc3xf1l 11 ай бұрын
አማን ልጄን ወደ አልተፈለገ መንገድ አትመራው እኛ ስንፈጠር እግዚአብሔር ሙሉ አድረጎ ነው የፈጠረን አነቃቂ ንግግር ትውልድ ገዳይ ነው ምዕራባዊያን ዛሬ እብደት ላይ ናቸው አነቃቂ ንግግር በለው ትውልድ ን ከአምላኩ አለያየተው
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይርዳህ ፡
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አይምሮህን አይቀይርብህ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 11 ай бұрын
Esike Aman anet zeme belena lijuu yawura kesu bezu nger enemar leleju edele sitewu
@torrastiti
@torrastiti 11 ай бұрын
😆😆😆
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r 11 ай бұрын
so sweet
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 11 ай бұрын
እደዉም አተ አነቃቃከኝ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 11 ай бұрын
በራሴ አፈርኩ የምር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም
@amansew
@amansew 11 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/eM96ZdSprd3OXYU.html&feature=share7
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 11 ай бұрын
ሳየው የወንድሜ ልጅ ይመስለኛል
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 11 ай бұрын
እዴ ዋላቹቹቹ 😂❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 11 ай бұрын
በእኛ ቀይ ሰው ባሪያው ይባላል
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 11 ай бұрын
Melktegaw መልክተኛው የሚለውን የዩቱብ ቻናል ስብስክራይብ እያደርግን እናበርታታው መልካም ስራ እየስራ ያለ ልጅ ነው
@lumibasha8696
@lumibasha8696 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 11 ай бұрын
Amaniye Berta
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@shewagetgoshime1462
@shewagetgoshime1462 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 11 ай бұрын
ፋትህ ባይኖርም ፋትህ ለሚታሰሩት ለሚገደሉት ጦርነትለታወጀባቸው አማራ❤❤❤
@asnakewkassa6340
@asnakewkassa6340 11 ай бұрын
አማን አማን አማን ፊትክን ሳየው ነው የምስቀው ለምን ብትል ስትፈጠር ኮመዲያን ሁነህ ነው የተፈጠርክ አክባሪህ አስናቀው ክስ ከእስራኤል
@ganetyemaryemlij8639
@ganetyemaryemlij8639 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@user-tw5vo7cw2gk
@user-tw5vo7cw2gk 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 11 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤
@amansew
@amansew 11 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@Salsibel
@Salsibel 11 ай бұрын
ሰላም አማን እና ልጅ አዛሪያስ እዴናቹ ይቅርታ አርጉልኝና አማን ብዙጊዜ እከታተልሀለው ምታነሶቸው ሀሳቦች ጥሩናቸው ግን አንድ አሳብአለኝ ይቅርታ አማን ተከታዮችህ ክሪስታን ብቻ አይደለም እና ስለሀይማኖት ከሆነ ምታስተምሩት ሴለሀይማኖታቹ አስተምሩ ደስ ይላል ነገርግን የምታነሳቸው ሀሳቦችና የሀይማኖት ምሳሌ ምታመጣቸው ይጋጫሉ እና ሌላው ተከታይህ እዳይከታተልህ ያረጋል ይህ ማለቴ በቻናልህ ስለሀይማኖትህ ስለምታምንበት እምነት አታስተምር አትናገር ማለቴ አይደለም ማለትም አልችልም የኔ ሀሳብ ተረዱት
@amansew
@amansew 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@natyshow5012
@natyshow5012 11 ай бұрын
Azu adegeh be kumate ena betebeb.
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam 10 ай бұрын
እረ ግድየለህም እራስህን ሁን አቅም አለህ እሸቱን ለመሆን አትሰቃይ
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 11 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ልጅ ነው?🤫🤫🤫
@amansew
@amansew 11 ай бұрын
እኛም ግራ ገብቶናል😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍
@mememamo3643
@mememamo3643 11 ай бұрын
@@amansew አስገረማቹ አደለ????
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 11 ай бұрын
አትጃጃል እየሱስ ክርስቶስ አልተሠቀለም😂😂😂 ጊታምአደለ ሠው ነው ነብይ ነው ፍጡር ነው። ስለ አእምሮፈጣንነቱ እና በሳልነቱን አደንቃለሁ🎉
@mediatube3914
@mediatube3914 11 ай бұрын
በናገርሹ ቃል አንቺም ይፈረድብሻል
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 11 ай бұрын
@@mediatube3914 ሀሀሀ ማነው ፈራጁ እየሱስ እንኳን ለእኔሊፍርድ ይቅርእና ለራሱም ከአላህ ፍርድን የሚጠብቅ ደካማባሪያነው።
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 11 ай бұрын
​@@user-ze9ys8zq3hአላህሽ ያድንሻል ጠብቂ እዛኔ በፍርድ ቀን እንገናኝ
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 11 ай бұрын
@@kidistyemariyamkidist4178 ሀሀሀሀሀሀ አወ ዛሬም ነገም ፈጣሪ አንድ አላህ ብቻ ነው የትነውየምንገናኘው ኪኪኪኪ ከሀድእና አማኝ መቸምአይገናኝ
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 11 ай бұрын
@@user-ze9ys8zq3h ኧረ አታስቂኝ እየተጃጃልሽኑሪ😂😂😂😂😂
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
🛎️ሀይሚዬ በጣም አመሰግናለው🙏🥰
23:52
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 22 М.
June 4, 2024
3:13
Wuditu Tadesse
Рет қаралды 19 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 31 М.
ለ 200,000 ብር ሽልማት ይዘጋጁ
2:08:41
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 1,6 М.