No video

🔴ትሁት ልቦና [NEW VIDEO] || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 399,425

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

11 ай бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2023

Пікірлер: 481
@FinoteSelam
@FinoteSelam 10 ай бұрын
ዮሀንስ ወዳጄ ባለውለታዬ አማላጄ ታሪኬንቀያሪ ፈዋሼ ብቻ የማውቀው ሰው እስኪመስለኝ ድረስ የእኔ ብቻ እስኪመስለኝ ድረስ እወደዋለሁ ።ለዶክተሮች ያልተቻለ እጅ እግርየሌለው እንደሰው ያልሆነ በድን ነው ውስጥሽ ያለው ነበር የተባልኩት መጥምቁ ግን ሀጢያቴን አይቶ ሳይጠየፈኝ በአንዲት ኩባያ ፀበሉ ፈወሰኝ ለዘለአለም እዘክረዋለሁ ተአምሩንም ስመሰክር እኖራለሁ።❤🤲🤲
@user-ey1mn3ol6l
@user-ey1mn3ol6l 10 ай бұрын
Temesgen ehte Egziabher ymesgen Lanchi yederese metmku melaekot kdus yewhans legam ydresen amen amen amen
@deledeytube8475
@deledeytube8475 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ,እግዚአብሔር ይመስገን
@Berhanusahle
@Berhanusahle 7 ай бұрын
አሜን ላንቺ የሆነው የደረሰው መጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ ለእኛም ይድረስልን
@EnatLove-rm6wy
@EnatLove-rm6wy 6 ай бұрын
አምላክ ቅዱስ ዮሐንስ ይመስገን የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት ተራዳኢነት አይለየን
@almazkebede5176
@almazkebede5176 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስ እህቴ ያስጨነቀኚ ብዙ ነዉ እና❤❤
@yordanosgebisa3341
@yordanosgebisa3341 10 ай бұрын
ሳላውቀው የሸንኮራው ቅዱስ መጥምቁ ዮሐንስ አይኔን አዳነኝ ዶክተሮች ያልቻሉት በእግዚአብሔር ሁሉ ሆነልኝ እልልልልልልልል ልልልልል አግንብሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣው በዮሐንስ ፀበል ጤናዬን አገኘው ❤
@yordanosgebisa3341
@yordanosgebisa3341 10 ай бұрын
@@SewLihun Amen Amen Amen
@Yemariamnesh
@Yemariamnesh 10 ай бұрын
እልልልል.........እሰይ.....ለሱ ምን ይሳነዋል
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፤ እኔም ብዙ የተደረገልኝ ነኝ
@yordanosgebisa3341
@yordanosgebisa3341 10 ай бұрын
@@MM-wj8mq amen ellllllllll 😢😭❤️❤️❤️❤️
@BiruktaytSignore
@BiruktaytSignore 10 ай бұрын
እልልልልልልል
@betelhemwendwosen8572
@betelhemwendwosen8572 10 ай бұрын
የዮሀንስን ነገር ስሰማ እንባዬ ይቀድማል ትልቅ ፍቅር አለኝ ቤተክርስቲያናችን የእሱን መታሰቢያ ስለምታደርግ በጣም ደስ ይለኛል እንዲህ አይነት ቤተክርስቲያን ስላለችን እንኮራለን የመጥምቁ በረከት ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 10 ай бұрын
መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ አባታችን በረከቱና ፀሎቱ ይደርብን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን🙏❤❤❤❤
@firaolahmed153
@firaolahmed153 10 ай бұрын
Amennn
@matikassa1602
@matikassa1602 10 ай бұрын
​@@firaolahmed153😅ተ😅
@21am
@21am 9 ай бұрын
አሜን
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተመልካቾች በመጨራሻው ላይ መምህራችን የቃየል ደም ጮኸ ያሉት የአቤል. ደም ጮኸ ለማለት ነው እንጀ ቃያል አቤልን የገደለ ነው ይህችን ስህተት እንዳትመዙ ለማለት ነው አመስግናለሁ።
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ በረከት አይለዬን
@Zemariam2116
@Zemariam2116 10 ай бұрын
Thanks
@hanademerewe
@hanademerewe 10 ай бұрын
መጥምቁ ቅዱስ ዬሀንስ በረከታቸው ይደርብን መምህር ሄኖክ አንደበተ መልካም ነህ ፀጋህን አይውሰድብህ
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 10 ай бұрын
ውይ የምለው ሁሉ ጠፋብኝ እንዴት አይነት ስብከት. ነው እንባ የሚያስመጣ ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤቴ ወዳጅ ዲያቆን ሄኖክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 10 ай бұрын
የእኛ እንቁ መምህር ስብከትህ ሁሉም ሳንጠግብ ያልቃል ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💞🌻🌻🌻
@dagimtadese1650
@dagimtadese1650 4 ай бұрын
Amen
@dagimtadese1650
@dagimtadese1650 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳለዚች ለልዩቀን አደረሳችሁ ቅዱስዮሐንስ መጥምቅ በረከቱ ይደርብን 🙏2016የምህረት አመት ይሁንልን💚💛❤
@Makiba21316
@Makiba21316 10 ай бұрын
አሜን❤❤
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x Ай бұрын
መምህረይ ቃል ሕይወት የስመዐልና በረከት ቅዱስ ኣቦና መጥምቀ መልኮት ቅዱስ ይውሐንስ ይሕደረና ✝️
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
መምህርዬ እኔም ደካማዋ ስለ መጥመቀ ዮሐንስ ነብይ መስማት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤ ከቅድስት ኤልሳቤጥ እናቱጋ ተሰዶ እናቱ ስታርፍ በበረሀ እመቤታችን ሲያለቅስ ሰምታው ከልጅዋ ከአምላካችንጋ መጥተው አፅናንተውት 😢በእውነት በረከቱ ይደርብን ታሪኩ ስሰማ ያስለቅሰኛልም ያስደስተኛልም ዮሐንስ መጥመቀ መለኮት በረከትህ ይደር በኛ ህይወት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mesh798
@Mesh798 10 ай бұрын
ከየት ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ የምታነበው ? አዲስ ተረት ነው?
@fase-man6355
@fase-man6355 5 ай бұрын
@@Mesh798 ከቤተ ክርስቲያን ታሪክ!!
@meronassefa9171
@meronassefa9171 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 10 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ በእለተ ቀኑ ከሞት አደጋ አድኖኛል ከዛም በዋላ ብዙ ጥያቄዎችን እና ችግሮችን ፈቶልኛል በእውነት ከልብ እየጠራን ቸሩ መድኃኔዓለም የሰጠንን ውድ እናቱን ቅዱሳኖቹን እንጠቀምባቸው እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን ሁሉ ተቆጥረው እማያልቁ ቅዱሳኖችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-vv7ol5tt8e
@user-vv7ol5tt8e 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት መምህርዬ ስደት ነኝ ከልቤ የምመኘው ጋገሬ ገቤቸ ዘመኔን ሁሉ በመልካምነት እዳገነግል ልጅ ከወለድኩ 3አመቱ ለቤተክርስቲያን እምሰጥ እዲያደርገኝ ነው
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 10 ай бұрын
በኦርቶዶክስ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው ፃዲቅ ሰው ግን ብዙ የማይነገርለት መጥምቁ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን 🙏 መምህር አንተ ስታስተምር ደቂቃው ሲላውቀው ያልቅብኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያስረጅህ 🙏🙏❤️❤️
@zola1621
@zola1621 10 ай бұрын
አቤት ፀጋ ግሩም ነው እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-zl1fh6un3n
@user-zl1fh6un3n Ай бұрын
መጥመቁ ዮሐንስ አባቴ ምልጃህና ጥበቃህ አይለየን አሜን❤🤲🙏
@mage325
@mage325 10 ай бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን !!! በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! ኹልጊዜ ልንናገር የሚገባን ቃል ይኽ ቢሆን መልካም ነው። ለመምህራችን ደግሞ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
@bereketzerihun9423
@bereketzerihun9423 10 ай бұрын
እንደዚህ ነብስን የሚያረሰርስ ትምህርት ስለሰጠኸን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኦርቶዶክሶች ግን ታድለን እዝች የተቀደሰች ቤት ውስጥ ያደረገን የተመሰገነ ይሁን የራቁትንም ይግለጥላቸው
@tigistnigussie8155
@tigistnigussie8155 10 ай бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ያደረክልኝ ታላቅ ነውና ክበር ተመስገንልኝ
@shewayetadesse
@shewayetadesse 10 ай бұрын
የመጥምቁ ዮሐንስ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏መምእሬ አተን የመሰለ መምእር የሰጠን አምላክ ክብር ይግባዉ 🙏ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛል በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 10 ай бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስ በረከቱ ረድኤቱ ፍቅሩ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@fanosastat657
@fanosastat657 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ከከንቱ ውዳሴ እግዚአብሔር ጠብቆ እስከመጨረሻው ድረስ የእርሶን ትምህርት ለመማር የጌታ ፈቃል ይሁንልን አሜን
@edurose2258
@edurose2258 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. የመጥመቀ መለኮት የቅድስት ዮሐንስ. ረድኤት በርከት ይደርብን
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 10 ай бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 10 ай бұрын
ከመጥመቀ መለኮት ከቅዱስ ዮሐንስ በርከት ረድኤት ይድረሰን ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
@helenhagose7574
@helenhagose7574 7 ай бұрын
መጥምቁ ዮሐንስ አባቴ ለኔ ያደረክው ይሞታል አይተርፍም የተባለውን ልጄን የተረፍክልኝ አሁንም በረከትህ ይደርብን
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 10 ай бұрын
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት ስሰማ ነቭሴ ሐሴት ታደርጋለች በጣም አመሰግናለሁ ።
@TinaTina-jp4wd
@TinaTina-jp4wd 10 ай бұрын
ለምንድነው መምህሬ ትምህሮት ሰአቱ ቶሎ ሚያልቀው 😢😢 መምህሬ እወድካለው❤❤❤❤❤❤
@fevenketselay4206
@fevenketselay4206 10 ай бұрын
Kale hywot yasemslin mengste semayatn yawrslin yeagelglot zemenhn yabzalin
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የመጥምቀ መለኮት ምልጃው በረከቱ ይድረስልን የአመት ሰው ይበለን
@senisenishoiloveethiopia9109
@senisenishoiloveethiopia9109 7 ай бұрын
እኔ ስለመጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ ተናግሬ አልጠግብም ጡቴን ታምሜ አብጦ በጣም ያመኝ ነበር ነገርግን በመጥምቁ ቅዱስ ዮሀንስ እምነት በአንድ ቀን ሌሊት ነው የዳንኩት በወቅቱ ስራ ስላልነበረኝ ምንም አላመጣልህም ደጅህን ግን እረግጣለሁ ብዩ ተሳልኩኝ አሱም ሰማኝ ደጁንም ረገጥኩኝ የሸንኮራ ዬሀንስም ጸበል ተጠምኩኝ እዛም ሄጄ ብዙ ድንቅ ነገሮችን አደርጎልኝ ፍቅሩን ከመጀመሪያው የበለጠ በልቤ አሳድሮብኝ ተመልሻለው ረድኤቱና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
@Blaine1921
@Blaine1921 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!
@vjgu7406
@vjgu7406 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ የመጥምቀ መለኮት ረድኤት በረከቱ ይደርብን በፀሎቱ ይማረን
@amanuelbiruu-wj2bg
@amanuelbiruu-wj2bg 10 ай бұрын
ቃሎት ያሰማልን።
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊🕊🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🕊🕊🕊🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤️🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@ketemahailu
@ketemahailu 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@adanchegolema2378
@adanchegolema2378 10 ай бұрын
የቅዱስ ዩሐንስ በረከቱ ይደርብን ቅዱስ ዩሐንስ ለቅድስት ድንግል ማርያም እንድን ስግድ ያስተማረን እራስን ዝቅ ማድረግ ያስተማረ ንስሃንና ባህታዊ መሆንን ያስተማረ ሀዋሪያ ነው በረከቱ ይደርብን❤❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Yohannes-iq9qw
@Yohannes-iq9qw 10 ай бұрын
የቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@haylat6859
@haylat6859 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zm7fv5zi5x
@user-zm7fv5zi5x 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔን ጠማማ ልብ አቃናልኝ ተመስገን ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ረድኤት ይደርብኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@akiyabekabil4654
@akiyabekabil4654 10 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጸጋ ይጠብቅልን
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@AsagedechShewafera-oz6bu
@AsagedechShewafera-oz6bu 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በመላው አለም የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዘመነ ዬሐንስ አደረሳችሁ
@hiwi-21216
@hiwi-21216 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርበእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤🕊🕊🌻🌻
@Albelgetahun
@Albelgetahun 2 ай бұрын
መጥምቀ መለኮት ከስሞች ሁሉ ታላቅ ነው አሜን❤❤❤❤
@alemabraham7104
@alemabraham7104 10 ай бұрын
Kale ewat yasmalen
@user-cq4kq6ec6m
@user-cq4kq6ec6m 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የዮሃንስ መጥምቁ እረድኣኤት በረከት ይደርብን
@mulugadu6121
@mulugadu6121 6 ай бұрын
ደግሜ ሰማሁት ሰለእመቤታችንእና ስለመጥምቁ ዬሀንስ ሳስብ እጅግ ይደንቃል
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 10 ай бұрын
የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት በኛ ላይ ይደር። ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችንን የአማላጃችንን ድምፅ ገና ሲሰማ ክርስቶስ በማህፀን ሳለ አምላክነቱን የገለፀ የሰገደ ሰዎችን ሁሉ ከቁስል ደዌ የሚፈውስ አማላጃችን እንወድሃለን
@user-lh4ny6iy8h
@user-lh4ny6iy8h 6 ай бұрын
አሜን እረዴት በረከት ያሳድርብን ዮሐንሰ መጥምቁ የረዳኝ ለኔሰ ልዩ ነዉ።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 10 ай бұрын
*_🌻መልክአ ቅዱስ ዮሐንስ መጥመቀ መለኮት🌻_* *_🌻ሠላም ለዝክረ ሥምከ🌻_* _*💦ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ፀጋንና ሞገሥን በተመላ በቅዱስ ገብርኤል አንደበት ለተመሰገነ ለሥምህ አጠራር ሠላምታ ይገባል*_🕯️ *_🌻ሠላም ለሥእርተ ርዕስከ🌻_*🕯️ *_💦ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ምስጋና ለሚገባው ለራሥህ ፀጉርና እንደ ሞፈር እንጨት ለተቆረጠ እራስህ ሠልምታ ይገባል_*🕯️ *_🌻ሠላም ለገፅከ🌻_* *_💦ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ እንደ አምላክ እንዴ ኤሎሔ ለሚያፅድ ለድል ብሩህ ፊትህ ሠማያዊ ብርሀን ለከበባቸው ቅብድቦች ሠላምታ ይገባል_*🕯️ *_🌻አሜን የሸንኮራው ቅዱስ ዮሐንስ ለሀገራችን ሠላሙን ያውርድልና በምልጃ በፀሎቱ_*🤲💚💛❤kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh memihir ❤
@mizanhadis9235
@mizanhadis9235 10 ай бұрын
@teshomeadugna8938
@teshomeadugna8938 10 ай бұрын
Amen!
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ ❤ ❤❤❤ ❤ ❤ ❤
@LeoulFekadu
@LeoulFekadu 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@michaelhabtom8878
@michaelhabtom8878 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ 🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-rs1qy6pd4e
@user-rs1qy6pd4e 10 ай бұрын
Amen qale hiwot yasemalegn
@FikrteFikrteTadese-ub5ut
@FikrteFikrteTadese-ub5ut 10 ай бұрын
Ameen qalhwotin yasemalin mamiharachi Egzabihre Amlki stegawu yabizali
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 10 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen wondimachin 🌻🌻🌻💒💒💒🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@ududyehe5325
@ududyehe5325 2 ай бұрын
አሜን³👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏
@lidyahagos6160
@lidyahagos6160 10 ай бұрын
Amen
@romanbetew9232
@romanbetew9232 10 ай бұрын
Amen (3)💒🕯💚💛❤️🙏🏽
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 7 ай бұрын
Amenn amenn amenn
@edenbate3394
@edenbate3394 10 ай бұрын
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤️👌
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 9 ай бұрын
አሜን🙏🏿መምህራችን ማርያም ምሰክሬ አፌን ከፍቼ ነዉ የሰማሁት ጌታ መድነአለም በደል ሀጥሃያታችን በፈሰሰዉ በንፁሁ ደሙ ይጠብልን የእናቱ ምልጃ እረዴት የእናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜን🙏🏿🙏🏿❤️
@misganabere6115
@misganabere6115 10 ай бұрын
kale hiwot yasemaln memhrachin
@bezagirma9544
@bezagirma9544 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 10 ай бұрын
ዲያቆን ቃለ ሄወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሰብከቶችህን ሰሰማ ከልቤ ውሰጠ ይገባል❤⛪💚💛❤🌻💞
@helukonjo8935
@helukonjo8935 10 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን።
@judimanche5170
@judimanche5170 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@riri7913
@riri7913 10 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 10 ай бұрын
Amen.
@mahederegedilat8243
@mahederegedilat8243 10 ай бұрын
አሜን!!!!
@user-vi2et5yk8f
@user-vi2et5yk8f 10 ай бұрын
Amene Amene Amene
@danidhabesha
@danidhabesha 3 ай бұрын
ኑርልን ፀጋህ ይብዛልን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏿❤😊
@bizengebremichael2893
@bizengebremichael2893 10 ай бұрын
Amen Amen Amen qal Hiwet yesmalna
@yayesh9318
@yayesh9318 10 ай бұрын
Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekgeb9018
@mekgeb9018 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!
@user-ni4xi2zu4o
@user-ni4xi2zu4o 10 ай бұрын
አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@WelansaAsnake
@WelansaAsnake 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ql3jq6mt7j
@user-ql3jq6mt7j 10 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@fryetm8121
@fryetm8121 10 ай бұрын
Kalehiwet yasemaln
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@arg2252
@arg2252 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏💗💗💗💗
@hanamarem6300
@hanamarem6300 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 10 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የጥምቀ መለኮት እረድኤት ይደርሰን አሜንንንንን
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 10 ай бұрын
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
@ethiopiaandargie4186
@ethiopiaandargie4186 10 ай бұрын
Amen! 🙏
@smadit3729
@smadit3729 10 ай бұрын
ዮሐንሰ መጥምቅ በምድርም በሰማይም/በሲኦልም የጌታችን መንገድ ጠራጊ የምትመጣው አንተነህን ሲል ከሲኦልም የምተድነን አንተ ነህን ለማለት ነው።እንኳን አደረሰን፣የዮሐንስ መጥምቅ አምላክ ይመስገን፣ቃለህይወት ያሰማልን።
@user-yc9wn5ds5x
@user-yc9wn5ds5x 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@SssSss-pj7kx
@SssSss-pj7kx 10 ай бұрын
የኣቤል ደም ማለቱ ነው መምህራችን
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@dessalegnfentahun3655
@dessalegnfentahun3655 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሕ።
@kitessemakit
@kitessemakit 10 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 119 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
እነሆ የጌታ ባሪያ  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21media27 2021
1:00:32
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 548 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 119 МЛН