NBC ጤና|የስኳር እና የግፊት ህመምን ሙሉ በሙሉ ማዳን ይቻላል ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Ethiopia

  Рет қаралды 59,316

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Жыл бұрын

#Ethiopia #NBCTena #የስኳርእናየግፊትህመም #DRDemiseTadesseonNBCEthiopia
NBC ጤና|የስኳር እና የግፊት ህመምን ሙሉ በሙሉ ማዳን ይቻላል ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስትNBC Ethiopia
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 135
@yenealemabawkaw
@yenealemabawkaw Ай бұрын
ዶ/ር እጅግ እጅግ አመሰግንሻለሁ በናንተውይይት በመልካምአደበታችሁ ያልታመመው እዲጠነቀቅ የታመመው የመመድንበትን መገድ ሰለመራችሁን ከበሽታ ተጠብቀናል ድነናልም ።ክብረት ይስጥልን ውይይታችሁ መዳንን አብስሮናል እና
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 3 күн бұрын
ዶክተር ደምሴ ታደሰን በጣም አደንቃለሁ👏🏽 ካላቸው ጥልቅ ዕውቀት ባሻገር ሰውን ለመርዳት ያላቸው ልብን ውድድ አድርጌዋለሁ፤ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ልል እወዳለሁ!! አዘጋጆቹም:- በተለይ ዶር አበባ ተባረኪ!!
@destadegu5257
@destadegu5257 2 ай бұрын
የአገር ልጅ በመሆንህ ክብር ይሰማኛል :: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@mulatugojam4137
@mulatugojam4137 2 ай бұрын
ከዚህ የሕይወት ተሞክሮ አስገራሚ ት/ት እያገኘን ነው ፣ዶር. ረጅም ዕድሜ ይስጥህ! ከዚህ ድንቅ ዕውቀት ጋር ተያይዞ በመፅሐፍ የተዘጋጀ ነገር አለህ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
መፅሀፍ መፃፌ አይቀርም፣ እየፃፍኩ ነው።
@WasaeWasae
@WasaeWasae 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም በጣም ጠቃሚ በጣም አሳማኝ በጣም እየጓጉ የሚያልቅ ፕሮግራም ነው በዚ ቀጥሉ
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 8 ай бұрын
በጣም የተቀናጀና በልህቀት የተሞላ ፕሮግራም ነው። በጣም እናመሰግናለን ።
@zegeyehamesohantalo4550
@zegeyehamesohantalo4550 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ። በሌሎች ህመሞች ዙሪያም ተመሳሳይ የሆነ ውይይት ከአዋቂዎች ጋር ጥሩ ይሆናል ። እጅግ በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
@teshomekanno2030
@teshomekanno2030 16 күн бұрын
Excellent interview, thank you Dr Demissie!
@rosamussa8619
@rosamussa8619 2 ай бұрын
Our society needs this kind of programs
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 күн бұрын
በጣም ትቾኪያለሽ ሀሳብ ለማግኘት ለመስጠት እህት ተረጋጊ አይዞሽ እሱ የሚናገረውን አታቋርጪው እኛም እንከታተል።እባክሽ
@kefelegndemeke-k2h
@kefelegndemeke-k2h 21 күн бұрын
መልከም ሀሳብ ጥሩ ግንዛቤ ነው እናመሰግናለን
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 Ай бұрын
ከዚህ የሕይወት ተሞክሮ አስገራሚ ት/ት እያገኘን ነው ፣ዶር. ረጅም ዕድሜ ይስጥህ!
@almazaraya4000
@almazaraya4000 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው
@temesgenasfaw7827
@temesgenasfaw7827 2 ай бұрын
የሚገርም ትንታኔ ነው። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ በተመሳሳይ ብዙዶክተሮችንም ጋብዙልን። ዶ/ር ሰለሞን የአእምሮ ጤና ስፔሻሊስት ያለአእምሮ ጤና ጤና የለም በሚል ሰፊትንታኔው ጋዜጣ ላይ ያስተምር ነበርከቻላችሁ ጋብዙት ብዙሰው ይማርበታል
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 2 ай бұрын
Dr. Demise is very honest & Trustworthy. Very helpful medical lecture. Thank you so much. God bless you.
@danielalemu9333
@danielalemu9333 2 ай бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፐሮግራም ነው ፡፡ እህቴ ዶር. በመሐል እየገባሽ አስረድቶን እንዲያልፍ የምታደርጊው ጥረት ተመችቶናል በርቺልን
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 12 күн бұрын
Thank you so much. You gave me extra energy. I definitely agree with your justification.
@yelmameles1392
@yelmameles1392 6 күн бұрын
D demse tadsse egziabhear edmehn yasrezmew betam amesegnhalehu techemari mirmr adrgeh lesewoch medhanit ledhoch abat honehal enea yanten me.eriya teketyea keskay tefewShalehu hKimoch yedoktern memeria teketlachhu temermeru
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 11 ай бұрын
አይ የሐረር ሰው ለዛውም ደደር አበራ ግዛው ት//ቤት ግልጽነትህ በጣም ደስ ይላል እድሜ ይስጥህ ብዙ ነገር አስተማርከኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 11 ай бұрын
youtube.com/@DrDemissieTD
@mudaytadesse5075
@mudaytadesse5075 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምናመሰግነው
@user-bb1qf8xi6d
@user-bb1qf8xi6d 2 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው ።እድሜና ጤና ይስጥህ፡
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 2 ай бұрын
Excellent media...very helpful.
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 ай бұрын
ዋው ዶ/ር በጣም ደስየሜል ትምህርት
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 2 ай бұрын
ዶ/ር ህዝቤ ተቸግሮዎል ብለህ አስበህ እኛን ለመፈወስ በመምጣትህ እናመሠግናለን። ጠያቂና ተሳታፊዎችም ከእሳቸው ተምራችሁ አንደ እሳቸው በርቱልን እድሜ ማራዘሚያ ነው የሚለው ያግባባናል መድሃኒት እኮ ማዳን ነው ያለበት እንዲያውም አባባሽ የዕድሜ ልክ በሽታ አይን የሚያጠፋ እግር የሚያስቆርጥ ወዘተ ሆኖ እያለ ለምን ስኳር በሽታ መዳን አልቻለም ምሁራን ሃኪሞች ለምን እንደርስዎ ምርምር ጥናት አልተደረገም። ችላ ተብሎዎል ምርምር ያደረጉ አንድ ኢትዮጵያ ዊም ከቡና የስኳር 🌿መድሃኒት ያገኙት ብዙዎች ሰው ድኖ ነበር በእንጀራ ችን መጣህ መጣህ ብለው ፈቃዱን ተከልክሏል አና ቢሮው ቢያበረታታቸው እናመሠግናለን።
@kefelegndemeke-k2h
@kefelegndemeke-k2h 21 күн бұрын
መልከም ሀሳብ ጥሩ ግንዛቤ ነው
@gebrehiwotzegiorgis240
@gebrehiwotzegiorgis240 2 ай бұрын
Thank you very much God Bless for three of you . This program should be prometed ከከኒን ገላግሉን ህዝብ ህይወቱንና ገንዘቡ እያጣ ነው።
@yaredassefa-pm7qi
@yaredassefa-pm7qi Жыл бұрын
Betam enamesegnalen NBC Ethiopia yihen ayinet tenan yetemelekete mereja silemitisetun fetari yakibirilin
@tamirutilahun4220
@tamirutilahun4220 2 ай бұрын
በጣም መልካም ትምህርት ነው በዚሁ ይቀጥሉ እናመሠግናለን።
@BetelhemeFissha-mg7jn
@BetelhemeFissha-mg7jn 2 ай бұрын
1
@Dessme
@Dessme Жыл бұрын
Dr. Demissie T you did a good job in introducing a new approach to tackle these chronic illnesses. Proud that you are from Dire Dawa. Can't forget the guitar you used to play in the choir when we were children. Am glad to see you after a very long time.
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጡን ዶ/ር እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@CalebHandamo
@CalebHandamo Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትህምህረት ነወ ቀጥሉ አለለሁ
@rosamussa8619
@rosamussa8619 2 ай бұрын
Well done dear
@edenesack2602
@edenesack2602 20 күн бұрын
Enamsgnalen betam teru meker new ❤
@TesfayeDiressie
@TesfayeDiressie Жыл бұрын
የምስራች!!! በራሴ ላይ ሞክሬ አንድ ወር ስለዘለቁ አስደሳች፥ ገላግሌ ለውጦች ለመመስከር ዝግጁ ነኝ። ዶክተር ደምሴ ወደ ኢትዮጵያ ከመመጣቱ በፊት እውቀቱን አሸከመኝ፤ ያው እንደሰማችሁት ሥስት አያውቅም፤ ከመጣ በኋላ በአካል ተገናኝተን አወራንበት። ከዚያ ለውጦቼን አገኘሁ። ቀደም ሲል የነበረን የፌስቡክ ጓደኝነት ደረጃው አድጎ በአካል የምንፈላለግና የምንገናኝ ሆነናል። ቆራጥ እርምጃ ለመውሰድ የምትፈልጉ እኔም አለሁላችሁ። ፕሮግራም አቅራቢዎቹ ጥሩ አወያይ፥ አጨዋዋች ናችሁ። ትችሉበታላችሁ። በርቱ። ዶክተርም በርታ!!
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 2 ай бұрын
ፕሮግራሙን ዘግይቸ ዛሬ ነው ያየሁት። ኔትወርክ ስለተዘጋብን። እባክሽ አንችንም ሆነ እሳቸውን ማግኘት የምችልበትን አድራሻ ወይም ሊንክ ላኪልኝ።ስኳሬ አንዴ ሲወርድ አንዴ ሲጨምር መቆጣጠር ተስኖኛል
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 2 ай бұрын
D/R Demise Tadesse I'm glad to see you after long time, I wish you all the best.
@user-tv9bq5zr7x
@user-tv9bq5zr7x 2 ай бұрын
የአገር ልጅ በመሆንህ በጣም ክብር ይሰማኛል እኔ የምጠይቀው ስኳር 2 ላይ ነው ያለውት መዳኒቱን አቁሜ ነው ካርቦኃይድሬት ወይም ማስራብ የምሞክረው?
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 ай бұрын
Very educational program, thank you Dr. Demise.
@azebstefanos8253
@azebstefanos8253 2 ай бұрын
Thank you so so much ❤❤❤❤❤
@dr.ashagriezewdu5199
@dr.ashagriezewdu5199 Жыл бұрын
Very nice, thanks.
@YergalemeBekele
@YergalemeBekele 2 ай бұрын
ዋዎ ዶክተር አበራህልን ኑርልን ተባረክ
@lulaghebrihiwet5605
@lulaghebrihiwet5605 2 ай бұрын
Thanks doctor 100 you right
@zewdubayou7245
@zewdubayou7245 2 ай бұрын
ዶክተር እርሶ ወይፈርም ነበሩ የርሶ ግፊት ከኪሎ መቀነሰ አቤሮ ተቀነሰ የቀጭን ሰዎች ግፊትስ በምን ይቀነሳል?
@user-pr8br4bp9w
@user-pr8br4bp9w 2 ай бұрын
የ ቀጭን ሠው what about type 2 diabetes
@almazkassahun8215
@almazkassahun8215 2 ай бұрын
Engera yalkew gen algebagem D r .betam enamesegenal
@ruthkebede4740
@ruthkebede4740 2 ай бұрын
እባክሽን ስልኩን
@lulaghebrihiwet5605
@lulaghebrihiwet5605 2 ай бұрын
የሱካር መደሀኒት እየወሰዱ መቻ እግራቸወ ከመቆረጥ ዳኑ
@solaneayyano5744
@solaneayyano5744 2 ай бұрын
❗ I am very impressed, I will try fasting
@gebrehiwotzegiorgis240
@gebrehiwotzegiorgis240 2 ай бұрын
Ask about Rheumatoid Arthiritis please!
@asefabeyene1717
@asefabeyene1717 2 ай бұрын
Intermittent fasting and Keto diet are best solutions for non trasmisable diseases such as high blood pressure and diabetes. I lost 40kg in 8months( from 125 to 85kg).
@user-pp7en9zm8s
@user-pp7en9zm8s 2 ай бұрын
አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እኔ በcomment የሚነገር አይደለም እና እንዲያዉ የሚቻል ከሆነ የdoctorun ስልክ ብትሠጡኝ እና ባዋራቸዉ መፍትሄ የማገኝ ይመስለኛል ወይም ስለ type 1&type 2 ልዩነት ብትሠሩልን እኔ አለብኝ ግን የትኛዉ እንደሆነ ግን አላውቅም ስለዚ መልሡልኝ በናታችሁ
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 2 ай бұрын
ዶክተርን ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግነዋለን እናንተንም ብዙ ትምርት አግቻለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፆም ሲፆም ምግብ ካልተበላ እንዴት መድሀኒት መዋጥ ይቻላል መልሱን ፈልጋለሁ
@kedushenok546
@kedushenok546 2 ай бұрын
Enamesegenhalen
@abebenega7100
@abebenega7100 Ай бұрын
ዶክተር በጤና ላይ ጤና ይስጥልን አንድ ሠው የግፊት መዳኒት እየተጠቀመ ቢያቋርጥ የሚያጋጥመው ችግር የለም ወይ እርሶ እንዳሉት የተለያዩ መንገዶች በመጠቀም።
@user-tl2pt2gi4v
@user-tl2pt2gi4v 2 ай бұрын
እባክሽ ትንሽ ትእግስት ይኑርሽ የዶክተተሩን ሀሳብ እየሰረቅሽው ነው የጀመረውን ይጨርስበት
@ehitegebre1955
@ehitegebre1955 2 ай бұрын
አስተያየቱ ትክክል አይመስለኝ ከሆነም አብሮት ይለው ሱውዬ ላይ በትንሹ ይታያል:
@tsigehaile6698
@tsigehaile6698 2 ай бұрын
😊​@@ehitegebre1955
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 2 ай бұрын
እስት አትንቀዢ እንስማበት
@user-kh8nh4id5r
@user-kh8nh4id5r 6 ай бұрын
Wow
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 ай бұрын
youtube.com/@DrDemissieTD
@yordanosgebrehiwot9222
@yordanosgebrehiwot9222 2 ай бұрын
Thank You, Dr. Please, can you tell us your blood type?
@user-pr8br4bp9w
@user-pr8br4bp9w 2 ай бұрын
Slkun ebakachhu
@esayasmekuria-7224
@esayasmekuria-7224 2 ай бұрын
ፆም በምንፆምበት ጊዜ ስፖርት ይሰራል ወይ ?
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 Ай бұрын
እኔ ያልገባኝ የስኳር በሽታን ተቀለበሰ (ዳነ) ማለት እንደቀድሞ መመገብ እንችላለን ማለት ነው
@serawiteteshome4888
@serawiteteshome4888 2 ай бұрын
እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን
@AmbachewTadesse-nu1vr
@AmbachewTadesse-nu1vr 2 ай бұрын
ጥዋት ምግብ ብንበላ እነሱሊን እንወስዳለን ማታ ባንበላ እንሱሊን እንወስዳለን ?
@user-qm7yc4xw5j
@user-qm7yc4xw5j 2 ай бұрын
Yalehen betenate yetedegefe meleketa bekenenet selmetakafel D.r Demesie Egziabehere yetebekehe.
@mahletbogale5271
@mahletbogale5271 2 ай бұрын
ዶክተር ስኳር በቨተኛ ፆም መዋል ይችላል
@tewfiqradwan1540
@tewfiqradwan1540 2 ай бұрын
ይሕ ሕክምና በቀጥታ ከእስልምና ሐይማኖት ጋር የተያያዘ ነወ ምክንያቱም በሳምንተ ሁለት ቀን ሰኞና ሐሙሰ በወር ደግሞ 3 ቀን አያመል ቤደ ይባላል መጾም ይመከራል
@amooma4846
@amooma4846 2 ай бұрын
አድራሻው የት ነው
@WasaeWasae
@WasaeWasae 2 ай бұрын
56:25
@berhanuwoldegiorghis9499
@berhanuwoldegiorghis9499 2 ай бұрын
You forgot to give us Dr Denise ctc. Pls
@mdet9828
@mdet9828 Ай бұрын
እረጋበይ እህት ሀሣቡን አትርረቂው ዶክተርህ አላላ ይጭምርልህ
@AaAa-gc5fe
@AaAa-gc5fe 2 ай бұрын
ክብደት ሳይኖረንስ የስኳር በሽታ ካለብንስ ?
@abebenega7100
@abebenega7100 Ай бұрын
ዶ/ር ያለ መድሐኒት መዳን ይቻላል እያሉን ነው የደም ግፊት አለኝ ታዳ በምን ልከላከለው?
@AbrahamAncheso
@AbrahamAncheso 2 ай бұрын
Doctor l belst yu
@getachewhaile184
@getachewhaile184 2 ай бұрын
ደር ደምሴ ብለድ ግሩፑን እንዲነግሰን ብትጠይቁት
@TadesseMitku-qx9ey
@TadesseMitku-qx9ey Ай бұрын
100% ewnite new
@user-rp6bc4te9d
@user-rp6bc4te9d Ай бұрын
ምናለ ለስኳር ቢያንስ ቁርስ ምሣ እራት ይኸን ይኸን ብሉ የሚጠጣውንም አትክልቱንም በአግባቡእነድንወስድ አድርጋችሁ ለውጣችንን ብናይና እናንተመ መረጋገጫ ብታገኙ ለኔ ዝም ብሎውይይት ብቻ ሆነብኝ አስቲ አረጋጉን
@mimitube3830
@mimitube3830 2 ай бұрын
ዋዎበጣምጥሩፕሮግራምነው
@dambaledheressa9233
@dambaledheressa9233 2 ай бұрын
እባክህ ካንሰሰርን እንዴት ማዳን ይቻላል
@aynalemgirma6428
@aynalemgirma6428 2 ай бұрын
እንጀራም መብላት ስኳርን ያበዛል
@S-G.19
@S-G.19 2 ай бұрын
Alaswerachew alshe eko. Medreku ye engedaw hono uemetawerewew anchi nesh. Ebakesh endet interview endemedereg atgni.
@Rainbow-jk6ok
@Rainbow-jk6ok Жыл бұрын
How long it took him to recover?
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 11 ай бұрын
5 ወር
@naliru6096
@naliru6096 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ እሷን ልንሰማ ነው ወይስ ለዶክተር ? ከኣስመራ እየተከታተልኩ ነኝ ደም ግፊትና ስኳር ኣለኝ እንጂ ነበረኝ የሚባል በሽታ ነውንዴ?
@adugnasoboka3443
@adugnasoboka3443 2 ай бұрын
እሷም ዶክተር ስለሆነች ትግስት ይኑርህ ። አዋቅም ስለሆነች ነው ፕሮግራሙን የምትመራው።
@MekdesEsayas-ys8ym
@MekdesEsayas-ys8ym 2 ай бұрын
አንደር ወይት ለሆነ ሰውስ ?
@edomtes621
@edomtes621 2 ай бұрын
እዚህ የምንኖርበት ሀገር ምግቡ ሁሉ ሱኳር አለው ስኳር የሌለው አይገኝም፣ ፍራፍሬው ስኳር አለው ምግብ ልብላ ከተባለ ከስኳር የፀዳ ምግብ አይገኝም ጨርሶ ምግብ መብላት ብናቆም አዙሮ ይደፋናል ታዲያ ምን ይሻላል እኔ ለምሳሌ የሚመር ቡና ነው ኡምጠጣው ጠሸፋጭ አልበላል ክብደቴ ከንሷል እንዲያውም ዶክተሬ ከዚህ በላይ አትቀንሺ ይለኛል ነገር ግን A1C 6.1 ደርሶ pre-diabetic ነሽ ተብያለሁ ምን ባደርግ ይሻላል አራርቆ መብላት ችግር የለብኝም ለሌላ ህመም መድሀኒት ስለምወስድ ከምግብ ጋር ስለሚወሰድ መብላት ሳልፈልግ ነው የምበላው እና ምን የምሻል ይመስልወታል
@newg3441
@newg3441 11 ай бұрын
It is dangerous to completely stop carbs as one may experience DKA. How do you justify this issue? Note: pls take care when u air such sensitive health issue as your audiences are from multiple sources.
@abebatekola7667
@abebatekola7667 2 ай бұрын
ወተት ና የወተት ተዋጽዎ ስኳር ያለበት መጠቀም ይቻላል መጠኑስ ?
@abdisalemesa6078
@abdisalemesa6078 2 ай бұрын
Silku aitayem
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
ጠያቂዋ እረ እንግዳዉ ዶካተር ያዉራበት!? የምን መንቀዠቀዠ ነዉ፣ አላስወራ አላችሁት እኮ። ጠያቂ ከሆንሽ ጠይቂ ስሜ።
@TigistRegassa
@TigistRegassa 11 ай бұрын
በጣም እንጂ
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 10 ай бұрын
ዶ/ር አበባ ጠያቂ ብቻ ሳትሆን ተጨማሪ ትምህርት ለመስጠት ብላ ነው፡፡ ለአድማጭ የበለጠ ግልጽ እንዲሆን ብላ፤ ስለዚህ ዋናው የተነገረውን ቁምነገር በደንብ ተገንዘቡ ፤ ለትችት አትቸኩሉ፡፡ እባካችሁ፡፡
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 8 ай бұрын
በጣም ግልፅ እንዲሆንና በተሰጣቸው ሰአት ለኛ መድረሰ ያለበትን መረጃ እንድናገኝ ለማድረግ ነው
@seli3266
@seli3266 2 ай бұрын
ውይ ምንም በሰከነ አይምሮ መከታተል ይከብዳል እህት ትንሽ እርጋታና ትዕግስት ይጎልሻል አስጨርሰሽው ሀሳብን ብትጠይቂው አትቸኩይ pleasee ታማሚ እንዲረዳው አንዴ ከጠየቅሽ አስጨርሽ መልሱን
@gebriebelay8695
@gebriebelay8695 6 ай бұрын
address please?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 ай бұрын
youtube.com/@DrDemissieTD
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 2 ай бұрын
Dr, tekkl tekkl tekkl
@Dessme
@Dessme Жыл бұрын
I found his own channel: www.youtube.com/@DrDemissieTD
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 ай бұрын
Yemigermew tenant yeferenjochin lfelefa semtachihu yaw endante dokteroch belu eyalau siyabelutna sigedlut notewal ahun degmo atblu tlenale nege degmo blu eyalk alememtachihu MN metemamegna aleh
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 ай бұрын
ፕሮቲንስ ፍትስ ምንምን ናቸው የሚያቅ ያስርዳኝ
@MekdesEsayas-ys8ym
@MekdesEsayas-ys8ym 2 ай бұрын
ውፍረት ሳይኖራቸው ቀጭን የሆኑ ሰዎችስ ክብደት እየቀነሰ ላለ ሰው ምን ትላላችሁ
@user-pr8br4bp9w
@user-pr8br4bp9w 2 ай бұрын
Thin ppl but type 2 diabetes wt is z soln pls pls
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 ай бұрын
የካርቦ ሀይድሬት ምግቦች ምንምን ናቸው
@newg3441
@newg3441 11 ай бұрын
Lady: are u educated? Human being is not experimental animal.
@mascotint.tradingfze9932
@mascotint.tradingfze9932 2 ай бұрын
አዘጋጆች እባካችሁ ወሬ አስጨርሱ. I know u are doctors but as a host you have to act like you are not. Let him talk!!!!!
@Abdulaziz-tz9oe
@Abdulaziz-tz9oe Жыл бұрын
Selk kutru yetal?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 11 ай бұрын
youtube.com/@DrDemissieTD
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 5 ай бұрын
youtube.com/@DrDemissieTD
@tesfayekidane4589
@tesfayekidane4589 11 күн бұрын
I donot think what he sayed works, besides his talks is not like a medical professional
@abyssinian01
@abyssinian01 11 ай бұрын
መድሀኒት ጣልኩ የሚለው ነገር ሰወችን እንዳያሳስት መጠንቀ ቅ ያስፈልጋል Some of the theories he advocate are controversial based on observational studies not RC studies.
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 2 ай бұрын
መዳሀኒት እኮ እሚተወው ዶክተር ተስተካክሎል አቁሙ ሲልብቻ ነው
@seli3266
@seli3266 Ай бұрын
ግን በጣም ነርስ መሆንሽን እና አቃለው አይነት ነው ኢንተርቪሽ እድል ስጪ ሀሳብን መጨረስ አልቻልንም መልሱንም ሀሳብን እንዲያብራራ እድል አልሰጠሽውም ፕሮግራሙን እይታ አሳጣሽው ተረጋጊ አንዴ ጠይቀሽ ዝም በይ please
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 15 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?
17:38
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 37 М.
«План на новые бутсы» 💥 | #shorts
0:52
Филипп
Рет қаралды 1,2 МЛН
🤣Хитрый План Папы #shorts
0:18
@gordey.bogdanov
Рет қаралды 2,5 МЛН
Лучшие стаканы для напитков с WB
0:21
WEISHORN
Рет қаралды 4,8 МЛН
GUESS. What does he want?
0:32
dednahype
Рет қаралды 25 МЛН
Очень ждал свою маму 💔
0:56
Awesome Cuts
Рет қаралды 7 МЛН
Waka waka #2 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 27 МЛН