እኔ ምን እንደምል አላዉቅም||በ1ቀን በ3ወንዶች ተደፍሬ መንታ ፀነስኩ ለመስማት የሚከብድ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 34,756

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

ለመስማትም እንኳን የሚከብድ እጅግ የሚያም ታሪክ።
በ1 ቀን በ3 ወንዶች ተደፈርኩ ከዛ በኋላ ግን በህይወቴ የደረሱብኝ ነገሮች ለመስማት እንኳን ይከብዳሉ
ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000216892457 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለታሪኳ መታደል ታደሰ ትባላለች።#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 92
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
ለመስማትም እንኳን የሚከብድ እጅግ የሚያም ታሪክ። በ1 ቀን በ3 ወንዶች ተደፈርኩ ከዛ በኋላ ግን በህይወቴ የደረሱብኝ ነገሮች ለመስማት እንኳን ይከብዳሉ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000216892457 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለታሪኳ መታደል ታደሰ ትባላለች።
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
@bekab5162
@bekab5162 Жыл бұрын
ከታሪኩ በተለየ, እጅጉን አንደበተ ርቱዕ ናት። ይሄን አሳዛኝ ህይወቷን የተረከችበት መንገድ እጅግ ይመስጣል። Someone open her a KZfaq channel and let her narrate Amharic novels or something. She is so talented!
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ወልዶ ማሰቃየት ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሴቱም ወንዱም እርግማን ነው ልጆችን ስቃይ ውስጥ እየከተቱ የሚያሳድጋቸው አግዚአብሔር ብቻ ነው የፈጣሪ ጥበብ ነው ፈጥሮ የማይጥለው አግዚአብሔር ክብር ለሱ ይሁን 🙏
@tinatina8559
@tinatina8559 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ጥሩዎች ደጎች ነን ይባላል ግን እንደኛ ክፉ ጨካኝ እግዚአብሔርን የማንፈራ መጥፎ ዘሮች ነን
@senimikiru7376
@senimikiru7376 Жыл бұрын
ታቃለክ አሌክስ ብዙ የዚህ አይነት ታሪክ ያለን ሴቶች አለን እን ቡና ቤትሂውትን ላለመቅመስ ብዙ ዋጋ ከፍዬ እዚ ደርሻለሁ አንድቀን ሃገር ስገባ ቦታ ካለ ባጫውታቸወሁ ደስ ይለኛል የእህቴን ታሪክ እባዬን ያለማቁዋረጥ ነው የሰማሁት ፈተና የሚደራረብብን አንዳንዴ ሊያጠነክረን ነው አይዞሽ ሴት ልጅ እልህ ጥላቻቁጭት ውስጡዋ ካለ ስኬት ላይ እዳትደርስ ያደርጋታል ይቅር በያቸው ለፈጣሪ ብለሽ ከውስጥሽ አውጫቸው የበደሉሽ ሁሉ በየፊናቸው በራሳቸው ጉዳይ ቢዚ ናቸው ሂውት ይቀጥላል እርግጠኛ ነኝ የስነልቦና ባለሙያ እንደምታገናኙዋት በቻልኩት አግዝሻለሁ
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Жыл бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ ይሄ ሁሉ እምባ ነው ሀገራችንን መከራ የሚያሳያት አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለን አይዞሽ እህቴ መድኃኔዓለም ብርታቱን ይስጥሽ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ አበስኩ ገበርኩ
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 Жыл бұрын
ግን ሰው እንዴት በልጆቹ ይጨክናል እናትና አባቴ በልጅነት የሞቱት አንድ ቀን ወንዝ ውሀ ሳልቀዳ ወፍጮ ቤት ተደብቄ ከሰራተኛ እሄድ ነበር ስመጣ እማ 💔ትቆጣለች ወፍጮ ቢበላሽ እንጀራ ሳንጋግር ያደግነው የኛ እድል የተለየ ነው እማ💔😢ትለያለች 😢እማ💔 ሀቢቢቲ የምትመኘው ቤት ሰርተናል ልጅቻችንም እየተማሩ ነው ሲሀም ዩንቨርስቲ ገብታለች 💔እማ 😢 አጣናት ያለሳ ምንም ሂወት።እማ 💝 አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e Жыл бұрын
እህት በጣም ያዛዝናል የመምህር ተስፋየ ይቱብ ተከታተይ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም አብዛሀኛው የኢትዩጵያ ቤተስብ ይሄ ነው ታሪኩ ግን መውለዲ ብቻ ምን ዋጋ አለው? ብቻ አይዞሽ እህቴ 😢😢😢
@samiraali8482
@samiraali8482 Жыл бұрын
ታሪክሽ ከኔጋር ተመሳሳይ ነው እኔ እናቴ ሞታነው በጀራናት የተሰቃየሁ የገጠር ልጅ መህን ትልቅ መከራነው የጀራናት እፍፍፍ የጨካኝች ጨካኝ ናቸውክ💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በህይወታችን እኛ ካሰብነው ይልቅ እሱ ያሰበው ነውየሚበልጠው እና እኛ ሴቶች ለገራችንን ቤተሰቦቻችን ጥለን ስንወጣ ብዙ ፈተናዎች ስቃዮችን እንቀምሳለን እና ዋናው ትህግስትነው የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞሽ ሁሉንም ባልል የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ፈጣሪ አስተዋይ ልቦናን ይስጣችሁ
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔናት ብዞችን ያለፍንበት መንገድ አለን ዛሬ ግን እግዚአብሔር አሳርፎኛል
@senimikiru7376
@senimikiru7376 Жыл бұрын
ሁሉም እዳቺ ይረፍ የኔ ውድ
@sarakonjo2534
@sarakonjo2534 Жыл бұрын
እኔ ለጆሮ የሚቀፍ ታሪክ አለኝ ከ አንድም ሶስት የህግ ቦታ ሄጄ ጉዳቴ ጨመረ እጂ አልቀነሰም ፈጣሪ ለ አገራችን ይድረስላት
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
የኔ እናት ተሰቃይታ ነው ያለቸው አግዚአብሔር ይካስሽ
@martitade4450
@martitade4450 Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ!ምነው ፈጣሪ የወንዶች ረዳት አድርጎ ባልፈጠረን የእኛ እዚህች ምድር ላይ መምጣት ለሴቶች እርግማን ነው የሆነው
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
በዚህ ለሊት ምንድነው የምሰማው የመከራ ጎርፍ ገና አልተነሳሁም አልጋዬ ላይ ነኝ አስለቀሽኝ
@fafi5397
@fafi5397 Жыл бұрын
አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ዛሬም ሁሉንም ማስተካከል ትችያለሽ በርቺ ሁሉም የራሱ ህመም አለው አንዱ በአንዱ ይጽናናል እንጂ ሚክስ አምላክ አለን ያሳዘነሽ አምላይ ይክስሻል
@sarakonjo2534
@sarakonjo2534 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ አድርግልኝና አለምሰገድ አዳዴ ደሜን ነው የምታፈላው ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው አተንም በጣም ነው የማደንቅ አዳዴ ግን በጣም ለ ተጎዱ ላዘኑ ሰዎች ለምን ወደ ህግ አልሄድሽም ብለህ ስጠይቃቸው እኔ የማላቀው የተለየ ህግ አለ እዴ አገራችን ደሞ ያገራችን ህግ ለተጎዳ ሰው ይደርሳል እዴ
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Жыл бұрын
የኔናት ጌታፅናቱን ይስጥሽ መጨረስአቃተኝ። ያሳዝናል
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Жыл бұрын
አይዞሽ አንድ አይነት ነዉ ሂወታችን እኔም ባንቺ እድሜ ነኝ ግን አሁንም ድረስ አለዉ እየተንከራትኩዉ
@asseb5268
@asseb5268 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ😭😭 በፆታ ብንለያይም ከግዜ ቡሀላ እድሉን አጊንቸ ትምህርት ብማርም..... የህታችን ታሪክ የኔ ታሪክ ነው ያለቤተሰብ ማደግ ከባድ ነው በጣም ያማል ወደኋላ መለሳቹህኝ እንባየንም መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
አይዞህ😭😭
@fafi5397
@fafi5397 Жыл бұрын
አብሽር ባለፈ ትዝታ አትኑር ሁሉም የራሱ ህመም አለው መጨረሻ ሲያምር ነው ታገስ
@asseb5268
@asseb5268 Жыл бұрын
@@fafi5397 አመሰግናለሁ❤️❤️
@senimikiru7376
@senimikiru7376 Жыл бұрын
አዎ በጣም ከባድ ነው አየዞኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የሴት ልጆች መከራ ያሰረዝናል
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Жыл бұрын
Satenat Ethiopia mider waga yalwem tenkri ehta
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 11 ай бұрын
የኔ እናት ኣይዞሽልኝ ህይወት ከባድ ነዉ እማየ ፈጣሪ ያፅናሽ😢😢😢😢😢😢
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
አይዞሽ ያሁሉ አልፏል ግን በጣም ያማል እኔም በጀራ እናት ለትንሽ ግዜ ኑራለሁ ከወለደቻት ልጇ ለይታ ያደረ ፍርፋሪ እንጀራ ትሰጠኝ ነበር ለኔ ለልጇ ግን ትኩስ እንጀራ እና ዳቦ ትሰጣት ነበር ግን አባቴ ልዩነው እኔም ልጅ ስለነበርኩኝ እነግረው ነበረ አባቴም የጀራ እናቴን ይቆጣት ነበር ግን ያሁሉ አልፏል ህይወት ይቀጥላል አላህምዱሊላህ😭😭😭😭💔💔💔በጣም ያማል አይዞሽ ያለፈውን እረስተሽ ወደፊት ነው መጏዝ
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
Min yahil kebad endehone yanchi hiwot yene fikir. Yikrta, gin enatish litwekes yigebatal!
@great8824
@great8824 Жыл бұрын
የዛሬው ታሪክ እጅግ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ በደረሠብሽ ነገር በጣም አዝናለው😢
@azebabebe3702
@azebabebe3702 Жыл бұрын
እባክሺ አታልቅሺ የኔእህት ለበጎነዉ ጠንክሪ
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
ያማል በጣም ታሪኩ አይዞሽ እህቴ ሁሉም የሚሆነው ለበጎ ነው ጠንክሪ እኔ ግን መልስ ያጣሁለት ነገር ለምንድነው የኛ ሴቶች ፈተና እንደዚ ሚበዛው ????
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
@African Tour ለትንሽ ጊዜ ስሜታችን መቆጣጠር አቅቶን ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ደግሞ እድሜ ልክ ስቃይ መከራ ተፍቆ የማይሽር ቁስል ይሆናል እባካቹ ቆም ብለን እናስብ በራሳችን ላይ እንዲደረግ የማንፈልገውን ነገር በሌላ አናርግ
@rpg9028
@rpg9028 Жыл бұрын
ኣካውንትዋ ተጽፈዋል ጥሩነው እንደደረሳት በምን ኣቃለሁ በተሌፎን ብጠይቃት ደስ ይለኝ ነበር ።ተለፎን ቁጥርዋ ጻፉልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እስኪ ልስማው እና ላልቅስ 😭😭 ወየው ሴት መሆን ☹️
@Eurael
@Eurael Жыл бұрын
This is heart breaking!!!
@mariyammariyam6752
@mariyammariyam6752 Жыл бұрын
Yene mskin ayzosh ehet
@dinanohe101
@dinanohe101 Жыл бұрын
Ere justices ebakachuh fitih yet nuw yihchi ligi yemetagegnew
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል አይዞሽ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Bexaaaam.yemiyasazinewu.yanchi.tariki.wudeee.uuuuufffeeey.yeset.liji.siqayi
@user-mj2rc3zy6p
@user-mj2rc3zy6p Жыл бұрын
ጠንክሪ አይዞሽ
@yeshigode6464
@yeshigode6464 Жыл бұрын
God help you
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Жыл бұрын
how many cruel people in ethiopia for poor kids 😭😭😭😭
@selamgirma2828
@selamgirma2828 Жыл бұрын
Ayzosh yen ehete holme yalfal hiwt kebad new
@mehretbahta4658
@mehretbahta4658 Жыл бұрын
I have same situation and I feel your pain.
@user-ob3vc8bt4z
@user-ob3vc8bt4z Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Ba ANECHE LAYE Ayefarademe Tenekara Neshe
@mekdestamru2652
@mekdestamru2652 Жыл бұрын
yemr lben amemegn
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
ወይ ልብ ይነካል😢 አይዞሽ
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 Жыл бұрын
የኔእናት
@portagal9073
@portagal9073 Жыл бұрын
ayezushe tarekishe kbadi newu
@uaeuae282
@uaeuae282 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 አይዞሽ ማማዬ
@emnettessma8516
@emnettessma8516 Жыл бұрын
የየጓዳ ክፋታችንን የሰራነዉን የክፋት ጥግ እየከፈልን ነዉ በጣም ያሳዝናል
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
LEBE yamenaka TAREKE
@aliaali5836
@aliaali5836 Жыл бұрын
Aqrabiw minew tinish rehirahem bitasay? Dereq
@tegestejade2671
@tegestejade2671 11 ай бұрын
@baneyasegene1921
@baneyasegene1921 Жыл бұрын
የዛሬ ስንት አመት የተፈጠረው አሁን ማልቀስ ትርጉም የለውም
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
😢😢😢ምን ጉድ ነው በፈጣሪ ስም
@aishamohammed1827
@aishamohammed1827 Жыл бұрын
😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚
@mesayabebe6804
@mesayabebe6804 Жыл бұрын
Wey🥲🥲
@user-vh6wi4gq7l
@user-vh6wi4gq7l Жыл бұрын
የባለታሪኳ ስልክ የላትም ያለመረጃ እንዴት እንርዳት🤔🤔🤔
@seenadachassa4627
@seenadachassa4627 Жыл бұрын
Am sorry about you story 😭😭😭💔💔💔💔
@user-ob3vc8bt4z
@user-ob3vc8bt4z Жыл бұрын
💔💔💔💔💔
@helenmekonnen7182
@helenmekonnen7182 Жыл бұрын
Selkacew lekollen
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ፌኩ
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 Жыл бұрын
too sad!!
@aishamohammed1827
@aishamohammed1827 Жыл бұрын
Hi
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 Жыл бұрын
😭😭😭😭❤❤✝️✝️🤲
@aishamohammed1827
@aishamohammed1827 Жыл бұрын
Hi
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
😢😢😢😢ያማል
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 Жыл бұрын
ጨካኝ. ነሽ. ቆም. ብለሽ. ማሰብ. ነበረብሽ. ለምን. አስወረድሽ
@hutadawed2
@hutadawed2 Жыл бұрын
ያገልቢ አይዞሽ አታልቅሽ 🥹
@user-ep8gh1lj2y
@user-ep8gh1lj2y Жыл бұрын
እኔ ሁለተኛ ነኝ
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 21 МЛН