እኔ እና ሙሉዓለም 200 ብር የተከፈለን ጊዜ መኪና ሊገጫት ነበር። ክፍል 3 | Serawit fikre

  Рет қаралды 141,483

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and the victories they have achieved. the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. Furthermore, we aim to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors, etc... ESHETU MELESE
#comedianeshetu #serawit #eshetumelese #jegnamefter #donkey #serawitfikre #ethiopia #show #ebssundayshow #sefu #sefuonebs #dinklejoch #donkeytube #ethiopia #motivation #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusicEthiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #military #mulalem #hopmusic #newmusic #serawitinterview
እኔ እና ሙሉዓለም 200 ብር የተከፈለን ጊዜ መኪና ሊገጫት ነበር። ክፍል 3
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 177
@asnakechurgaha2546
@asnakechurgaha2546 3 жыл бұрын
Serawt, could you open school and share your knowledge please? Eshtu your show is the best thank bro.
@maregneshyirdasho8986
@maregneshyirdasho8986 3 жыл бұрын
ሰራዊትና ሙላለም የልጅነት ጀግናዎቼ ናቸው የነሱን ማስታወቂያ ለማየት እንቅልፋን እየደፋን ቁጭ ብለን እንደ ድራማ ነበር የምናየው ።አሁን አሁን ከሚለቀቁት ፊልሞች ባስር እጅ ይበልጣሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ሙሉዬን ፕሮግራምህ ላይ አቅርባት በናትህ በጣም እውዳታለሁሁሁሁሁሁሁሁ
@ermiasdire7180
@ermiasdire7180 3 жыл бұрын
አቦ ሚገርም ሰው ነው እኮ ምንም ሲያወራ አይሰለችም። ሰርሽ ትልቅ ሰው ነው።ክብር ይገባዋል።
@warqineshmabratu7655
@warqineshmabratu7655 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ጨዋታችሁ እሸ ፕሊስ ሙልየን አቅረብልን እስኪ እደኔ ሙልየ ትቅረብ የሚል በላይክ ያሳውቅ
@nunualemu8183
@nunualemu8183 3 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ በጣም እማደንቀው አርቲስት ነው ቃለመጠይቁ በጣም ደስ የሚል የሚያስቅና የሚያዝናና ነው 🙏🙏🙏
@helenyonas2475
@helenyonas2475 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ተባረክ አርቴስ ሰራዊት።
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
ዛሬም እናንተን የሚያክል የለም ፡ሰራዊት ፡ በእውነት ዛሬ የምናየው ማስታወቂያ አይደለም ትውልድን ሀገርን ያፈርሳል ፡ ወይም የማስታወቂያ ኮሌጅ ከፍተክ አስተምራቸው መስለው ሳይሆን እንዳንተ ሆነው እንዲሰሩ ፡፡ ክበርልን ፡እሼ ምርጥነው ፡ቀጣዮን በጉጉት እንጠብቃለን ፡
@addisalem7810
@addisalem7810 3 жыл бұрын
ሙሉዬ እና ሰራዊት ጀግኖች ለዚህ ዘመን አርቲስቶች አራያ ናችሁ 😘
@Kira-nx1uc
@Kira-nx1uc 3 жыл бұрын
ክብር ለሰርሽና ሙላለም፣ የሚሰራውን ስራ ጠንቅቆ የሚያቅ ሰው ደስ ሲል። Big respect
@matthewsworld8724
@matthewsworld8724 3 жыл бұрын
ክብር ለስርሽና ሙላለም የሚስራውን ስራ ጠንቀቆ የሚያወቅ ስው::
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
አቦ አልሰለችሽ አለኝ ይሄ ጨዎታ!
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
Serawit Fikre , Betam des yemil ye kine tibeb sew new ! Ayselechim esun madamet ! Amlak yitebikih !
@godolias_godolias761
@godolias_godolias761 3 жыл бұрын
ሰሬ ሲበዛ ለዛ ያለህ ምርጥ ሐበሻ ነህ እሼ እናመሰግናለን፡፡
@menbinegash191
@menbinegash191 3 жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ ጨዋታህ አይጠገበም ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥልን🙏💚🌼❤👌
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 3 жыл бұрын
ሰራዉይት ፍቅሬ የጨዋታህ ለዛ በጣም ይማርካል። 24 ሰዓት ቢሰማ የማይሰለች ምርጥ ተጫዎች ሰዉ ነህ ካካካካካ
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
Dear our beloved Gash Serawit. I grow up watching your dramatical advertising. I am 33 years old me and mt 3 sisters used to wish to work for you and be relative you. Even after the TV is off everything is repeated in our home . I pray along life and healthy life 🙏 We love you forever you are our icon . I advice you to write your books , you have the ability to change life's if this generations who grew up watching you.
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
አርቲስት ሰራዊት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ኮሜድያን እሸቱ እመብርሀን ትጠብቅህ ከትልቅ ሰው ጋር ትልቅ ነህ ከህፃናቶቹ።ልጆች ጋር ህፃን ነህ ይህን ፀጋ የሰጠህ አምላክ ይመስገን እግዚአብሔር ቢፍቅድ ከስደት ስመለስ ባገኝህ ደስ ይለኛል ውድ ወንድማችን
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ልጅ ሆኜ እስታውሳለሁ ሰራዊት ፍቅሬን ወደሴሚት ሰፈሬ ነበር እና ባካል እይቼው መኪና እየነዳ በጣም ደስብሎኝ ለሰው ሁሉ ነበርየምናገረው እናበጣም እወዳቸውነበር
@ethiolove7390
@ethiolove7390 3 жыл бұрын
I love gash serawit fikre❤❤❤❤he is soo humble rejim edme temgnhu
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 жыл бұрын
ሰርሽዬ በጣም በጣም ነው ምወድክ ማክብርክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ🙏💚🌼❤👌
@Emebet860
@Emebet860 3 жыл бұрын
የሚገርም ወግ እና በጣም የሚያዝናና, ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሰራዊት .
@selamdinku9618
@selamdinku9618 3 жыл бұрын
ሰርዬ ስወዳችሁ እድሜ ጤና
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 3 жыл бұрын
ሰራዊት ተናግሮ ቀርቶ ሳይናገር ዝም ብሎ ያስቀኛል እሱ የቀረበት ሾ በጣም ምከታተለው
@kidistarega6819
@kidistarega6819 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ የሚያስተምር ነው
@workeneshbogale236
@workeneshbogale236 3 жыл бұрын
አርቲስ ሰራዊትፍቅሬ ድምፁ እራሱ ደስ ይላል ምንም ሲያወራ ቢውል አይሰለችም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 3 жыл бұрын
አሰፈነደዱው የበዳሸ
@user-ox2mk7td3t
@user-ox2mk7td3t 3 жыл бұрын
ዋው የማይጠገብ ፣ለዛ ያለው ፣መረቅ ያለው ጨዋታ ባላለቀ እያልኩ በስስት ነው ያየሁት ።አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እንወድሃለን ፣እናከብርሀለን
@feragashaw6546
@feragashaw6546 Жыл бұрын
እሼዬ በጣምነው የማደንቅህ የምወድህ ሁሉንምፕሮግራምህን አያለሁበርታ
@samimtku1547
@samimtku1547 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሰዎች ማንኛውንም ነገር እንዳማራጭ ሳይሆን እንደውዴታ አድርገው መውሰድ አለባቸው ውጤታማ ለመሆን እናመሰግናለን ወጣት አሼ !
@ashumintshu9617
@ashumintshu9617 3 жыл бұрын
Serish, you're still amazing , we r lucky to have you. You are the best of all. Why don't you open school and share your knowledge? Please think about it
@ashebirdiriba7018
@ashebirdiriba7018 Жыл бұрын
24 ሰዓት ቢሰማ የማይሰለች ምርጥ ተጫዎች
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 3 жыл бұрын
ሰራዊት ግን ኮመዲያን ነው መባል ያለበት እኔን ብቻ ነው በሳቅ ፍርፍር የሚያረገኝ
@kirubelgobezie9848
@kirubelgobezie9848 3 жыл бұрын
comedian eshe, Thank you so much for this helpful and impressive show. I like your respecting of your interviewee. you are a hero, and hero makes respect to heroes!
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 3 жыл бұрын
ከምር ግን ከባድ ነው በወጣትነት ውድ ፍቅር አለመቀየሩ
@derejejordan1019
@derejejordan1019 3 жыл бұрын
Wowwww ብዙ ነገር ልንማር ይገባናል ከሰራዊት። ዝም በሎ እዚህ ደረጃ አልደረሰም He start from scratch....Well done 👏👏👏
@welansaali674
@welansaali674 3 жыл бұрын
ውይበጣምነው የምወድህሰራይትየሁላቹሁምአድናቂነኝ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 жыл бұрын
ሰርሽ እግዛብሔር እድሜህን ያርዝምልን
@aregashgebr344
@aregashgebr344 3 жыл бұрын
ሙልዬና ሰርዬ ስወዳችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 3 жыл бұрын
እኔ መቼም ቢሆን እንደ ሰራዊት ፍቅሬ እና ሙናለም ታደስ ምርጥ የማስታወቅያ ሰራተኛ ሚገኝ አይመስለኝም
@faudmuktat3817
@faudmuktat3817 3 жыл бұрын
ስራዊት የአራድ ልጅ በጣም ትመቻለህ
@merdasaedo8127
@merdasaedo8127 Жыл бұрын
ብዙ አርቲቶችን ስራ አሳጥተዋል ሆደሞች ናቸው እነሱ ብቻችውን ነው ያደጉት
@wondetasew2735
@wondetasew2735 3 жыл бұрын
የማይጠገብ አርቲስት ሰዕቱ ግን አጭር ነው አቤት ብቃት ኢንተርቪው እራሱ እኮ ድራማ ነው ሰራዊት እረጅም ዕድሜና ጤና የዘጠናዎቹ ምርጥ አርቲስት ! እሼም በርታ
@ethiopia3176
@ethiopia3176 3 жыл бұрын
Best interview ever!!!!!! Good job both!!!!! Can’t wait for part 4 !!
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
ለማንኛውም አድናቂውና የማይሰለች ሰራዊት
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
አቦ I love ❤️ ሰራዊት ... በቃ ያራዳ ልጅ ነው.... ኑርልን አቦ ... መቼም ማልረሳው ማስታወቂያ .... ገቡ ገቡ ....እና ጠየቀኝ .... እፁብ ባልትና
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ሰራዊት እና ሙሉዓለም ምርጦቹ ስወዳቹ ማስታወቂያ በጣም ደስየሚል ነበር
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 3 жыл бұрын
ሰራዊት እስከዛሬ ብዙ ማስተማር ነበረብህ please አትጥፍ😂😂😂❤️
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 3 жыл бұрын
I Loved It! An amazing & very entertaining show!
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
የኒ አባት አትጠገብም ኑርልን
@user-is2ce6ye9r
@user-is2ce6ye9r 3 жыл бұрын
ሰርሽ ጨዋታህ አይጠገብም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ እና ለባልደረባህ (ለሚስትህ)lol ሙሉአለም
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l 3 жыл бұрын
ሳራዊትየ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@abmo321
@abmo321 3 жыл бұрын
ከሀ እስከ ለ የሚባል ታሪክ ስኬት ያለው ሰው እንዴት ደስ ይላል መሰለህ:
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይሄን የመሰለ ጀግና አርትስት ስላቀረብክልን ከለብ እናመሰግናለን🙏
@user-pj4oy7xy2q
@user-pj4oy7xy2q 2 жыл бұрын
እሼ ባብሌ ጀባ አቦ መረሀባ እኔም አሰታውሳለሁ እድሜና ጤና ይስጠው
@eliasgl1034
@eliasgl1034 3 жыл бұрын
እሸቱ ኢንተርቪው ላይ እንደ ሙያ ባለቤትና እንደ አዋቂ interact አድርግ እባክህ ቂቂቂቂቂቂቂቂ እያልክ እንደ ህጻን አትረብሽ። ይህን ብዙ በጋበዝካቸው ታላላቅ ባለሙያዎች ፊት ደጋግመኸዋል please please please........
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ኧረ ሰራዊት ገደልከኝ በሳቅ የቢሮዉ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌
@smdak8406
@smdak8406 3 жыл бұрын
WOW I like the interview please next Mulualem
@zenashmyres8698
@zenashmyres8698 3 жыл бұрын
Wow I enjoy this thank you Ashu you the best 🙏
@amanuelsisay510
@amanuelsisay510 3 жыл бұрын
ሥራዊት እንወድሃለን።እሼ በርታ አሪፍ ሾው ነው በርታልን።
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
አባታችን ሠራዊት ፍቅሬ እንወድሀለን
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
@@comedianeshetu አመሠግናለው በጣም ባላቹህበት ሠላማቹህ ይብዛ እና ሠብስክራይብ አርጌ አለው👍
@zerihun1563
@zerihun1563 3 жыл бұрын
እሼ በጣም ድንቅ ነበር ።በተለይ የማደንቀው የማከብረውን ሰው በማቅረብህ ። ላይቲን ላይ ግን ብታሻሽል የሚል ሀሳብ አለኝ ። ቀጣዩን ክፍል በጉጉት...
@zemadaily
@zemadaily 3 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች ያለፈዉ ዘመን በክፉም በደጉም አለፈ ይህ ዘመን ለሁላችንም በያለንበት መልካም እና የከፍትችን ዘመን ይሁንልን ፎቶየን በመጫን ሰበስከራየብ አርጉልኝ
@adiamtefera4156
@adiamtefera4156 3 жыл бұрын
The realest interview I ever seen!
@selamdinku9618
@selamdinku9618 3 жыл бұрын
Geta Mskra Betam Ewedachiwalwew amtena Mulalemn
@biniseifu3085
@biniseifu3085 3 жыл бұрын
serawit is amazing yewnet 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@mareen452
@mareen452 3 жыл бұрын
Serawt arif sew ❤️🙏
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
ደስ እያለኝ ምከታተለው ይገርማል የተሸከምኩትን እቃ አውርጄ በለው
@rigbelemlem3909
@rigbelemlem3909 3 жыл бұрын
Kikikiki bezan zemen serawitna mulualem balna mist bihonu bye emegn neber.....yaskenugn neber
@leulalula7836
@leulalula7836 3 жыл бұрын
i can't wait till next
@tigstethio2500
@tigstethio2500 3 жыл бұрын
Eshe betam des ylal
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 3 жыл бұрын
Habibbiy Good show
@selammessele
@selammessele 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል። አሹ በርታ ቱሉ ቱሉ፣ልቀቁት
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
ሥወደውሠራዉት
@willbe8038
@willbe8038 3 жыл бұрын
Keber le angafana lemretu Artist !!!!!
@nahom2815
@nahom2815 3 жыл бұрын
ሰራዊት ከልብህ ነው እያወራህ ያለኸው በጣም አመሰግናለሁ ።
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
ስራዊት ኮሜድ ነው እንዴ እስክል ድርስነው ዘና ያርገኝ
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
እሸቱ እንኳን ደና መጠቹሁ😍😍😍😍
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 3 жыл бұрын
ስወዳቹ ሙሌና ሰራዊት አቦ ይመቻቹ
@liyatube1517
@liyatube1517 3 жыл бұрын
Behyweta lemejemrya gza 3kfl interview mulown sayselechagn begugot yayehut yemr yamral esha Berta serawit Mert sew ate yegna 90 woch best
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 жыл бұрын
ያብዬ ዘርጋን ለመስማት ትዝ ይለኛል ፒያሳ ሙዝ እሸቅል ነበር በወገቤ ተሸክሜ መገድ ላይ ይጀምራል ሰምቼ ጨርሼው ወደቤቴ ጉዞ ንኪ ሚሚዬ በግሬ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
እውነትም ጀግና መፍጠር
@konjitfikre2430
@konjitfikre2430 3 жыл бұрын
wow sereshye yemakebreh yemewedeh wendeme erejim edme ketena gar yisteh
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Ай бұрын
የነሠራዊትን ማስታወቂያዎች ከልብ አደናቂ ነኝ መቼም እኔም ሠራዊትና ሙሉአለም ባልና ሚስት ይመስሉኝ ነበር አለመሆናቸውን የሠማሁ ጊዜ እንዴት እንደከፋኝ አሁን እራሱ ይገርመኛል
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
Welcome እሼ ና ሰራዊት
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@ethiopia2559
@ethiopia2559 3 жыл бұрын
Eshe I like your program but think about your lighting
@mkurabproduction4024
@mkurabproduction4024 3 жыл бұрын
Eshe gn sakun aganehewal saku yeteganenebet lela ale
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 3 жыл бұрын
thanks
@addisalametube2147
@addisalametube2147 3 жыл бұрын
አሼ አድናቂህ ነኝ 👌
@user-ht9yk2xt1w
@user-ht9yk2xt1w 3 жыл бұрын
5:23 😂😂😂
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
አሹዬ ምርጡ በርታ
@naddewsiirak3515
@naddewsiirak3515 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነበር ግን ባትቆራርጠዉ ጥሩ ነዉ ለ ሳንቲም ከሆነ ቆራርጠህ እኩል ጫነዉ እናይልህአለን ፤፤
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Kkk waa endalnegrilih
@timonibelete9009
@timonibelete9009 3 жыл бұрын
ay engedi mndnew korarto mastelalef hulunm likekew ena eneyebet libe tenteltelo kere eko
@martasenbeta9467
@martasenbeta9467 3 жыл бұрын
ኪኪኪኪ አበዛህ ግን ዶንኪ
@fetiyabdullah4317
@fetiyabdullah4317 3 жыл бұрын
Waw sarawet comedy nake ende batame naw yasakgn yemachke🤣🤣
@AdamAdam-fl6qw
@AdamAdam-fl6qw 3 жыл бұрын
ምን አይነት ተሰጥዎ ነው ይገርማል ስኬትህ ደሞ አስተማሪ ነው (" The man who moves a mountain begins by carrying away small stones.”) ይባል የለ ይኸው አሳየኸን
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Enem yemeslegn neber palinamiste Bigabu dess yelegn neber 😁
@mercyyemaryamlijmercybob7050
@mercyyemaryamlijmercybob7050 3 жыл бұрын
I respect both
@namo-creative
@namo-creative 3 жыл бұрын
eshe Serawit yetsafachew metshafoch kalu tekumen
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
he got old but good
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 111 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
Таксист ПРИДАВИЛ  #клаунхаус #ОЛЕГКИНГЛИ #сергеич
0:23
Chicken NUGGET Policeman Choose The Right Item To Help Max Who Has A Hurt Leg 👍️
0:20
Max Design Pro - Creative Animation Channel
Рет қаралды 15 МЛН