ቂም ሙሉ ፊልም | KIME New Ethiopian Amharic movie 2022

  Рет қаралды 192,844

Negus Film Production

Negus Film Production

Жыл бұрын

NEGUS FILM PRODUCTION /ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን / **************Follow Us **************************** KZfaq link :- / @negusfilmproduction Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2022 NEGUS FILM PRODUCTION
#አሌክስ

Пікірлер: 164
@mekidesasfaw531
@mekidesasfaw531 Жыл бұрын
ቸርነቴ አንተ ለቤተክርሰቲያናችን ሰትደክም እኔ ደግሞ ይህው ስብስክራይብ አደረኩ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይሙላላችሁ
@user-mu1fw3qy9m
@user-mu1fw3qy9m Жыл бұрын
እድሜ ለእሸ ተልኬ ነው🥰🥰🥰
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
🥰🥰🥰👍
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
Subscrib አርጌላው 50ሳንቲም አለብህ lol...የተዋህዶ እንቁዎች ናቹ መልካሙን የልብህን መሻት አምላክ ይፈፅምልህ በርታ
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
Wow wow wow 👍👍👍👍
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ወንድሜ በእውነት ደስ ትላለህ የሼ ወንድም መተናል አርገናል የእውነት አንደበትህን ድንግል ማርያም ታጣፊጥልህ ወንድሜ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ቸርየ ወድሜ የኔ ባለማህተብ እመብረሀን ትጠብቅህ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋዋው
@bahiruchare1789
@bahiruchare1789 Жыл бұрын
"በወንድማማቾች መካከል ፀብ እንጂ ቂም አይኖርም ።" ግሩም ሥራ ነው።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@mekditube2416 ደምሪኝ
@user-rf3gu6ly9i
@user-rf3gu6ly9i Жыл бұрын
ወላሂ ልክእደዚህ አይነትወድምአለኝ በጣም ዱርየነዉ ሲነግሩት ጭራሽአይሰማም ደረቅነዉ ፈጣሪየ እደዚህአይነት ሰወችን ልቦና ይስጣቸዉ🤲
@adenadd5148
@adenadd5148 Жыл бұрын
እኔም አለኝ ክክክክክክክክክ
@melesechfentew7257
@melesechfentew7257 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ብዛት ይበልልን
@tutugirma6947
@tutugirma6947 Жыл бұрын
ልጆች የሚሰሩት እንዲህ አይነት የድፍረት ንግግር ባይኖር
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
ወይ ጊዜ ምን አይነት ተዋናይ መጡብን ምድረ ገመድ አፍ😃😃ለአሌክስ ብየነው የጨረስኩት
@user-dm7bt9du7w
@user-dm7bt9du7w Жыл бұрын
በትክክል የአይቅርታ ልቦና ፍጠርልኝ አምላኬ
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ምርጥ ድራማነው ጥላዬ ፊልም እስከ ምትለቁት ድረስ በጉጉት እጠብቃለን
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
እኔም ዛሬ ነዉ ከዶንኪ ዩቱብ ሰምቼ ሰርች አርጌ ቤተሰብ ሁኛለሁ
@kebrontube2715
@kebrontube2715 Жыл бұрын
😍ዛሬ ይሄንን ቻናል ሰብስክራይብ ያደረጋችሁ ሁሉ በረከት ያድላችሁ 😍💞💞💞💞
@karim_a5136
@karim_a5136 Жыл бұрын
Alexዬ እኔኮ መሰረትን በጣም ነው የምወዳት በእውነት አፍቅራታለሁኮ መስዬ ያንቺ ፍቅር ስንት አመት ተሸከምኩት
@gashdan2102
@gashdan2102 Жыл бұрын
እጨራረሱ በጣም እሪፍ ነው፣
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም ግሩም ፊልም ነው መስዬ እንዴት እንደ ምወድሽ ረጋ ያልሽ ሴት ነሽ እዩኝ እዩኝ የማትይ በጣም ነው የማደንቅሽ አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🥰
@tigabuAndmimiwa7
@tigabuAndmimiwa7 Жыл бұрын
ከዶንክ ትዩብ በ23ሰብስከራይብ አስደርገሃለዉ ቸርነትዬ አከብርሃለዉ ረንድም አለሜ💐✝️✝️💐💐💐ለቤረከት ይሁንልን ሚሚ ወለተ አረጋዊ
@burecool
@burecool Жыл бұрын
በርቺ መሪ👍
@user-ui6py2ke7j
@user-ui6py2ke7j Жыл бұрын
የመጨረሻው መልእክት ተመችቶኛል በወድም አማጮች መሀል ፀብ እጅ ቂም የለም እውነት ነው ግን ሁለቱ ተዋናይ ወች አድስ ናቸው መሰል ፊልሙ ምንም አልመሰጠኝም እንጨት አረጉብንኮ ሆ ይመቻችሁ በርቱ
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Жыл бұрын
በሳቅ ልሞት መጨረሻው ምድነው ያደረኩት ትለዋለች አሁን በምን ልተዳደርነው አላለም በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በጣም ግሩም ፊልምነው በወንድማማቿች መካከል ፀብ እጂ ቂም የለም
@user-wu6rp3nc9j
@user-wu6rp3nc9j Жыл бұрын
በጣምነዉየሣኩትወላ😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ወንድማችን,🍐🍎🍏 በጉጉት እንጠብቃለን
@ekrammerizeleke9988
@ekrammerizeleke9988 Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ወገኖቼ
@user-mg5mu9vb1p
@user-mg5mu9vb1p Жыл бұрын
ክእሽ ቤት ተልኬ ነው❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ማንኛውም ነገር የራሱ የሆነ መፍትሄ አለው "
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ከዶክ ይቱብ ነው የመጣሁት
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ👍😍❤ ❤አቤት መጨረሻዉ 😂😂😂😂
@wobitwodaj7920
@wobitwodaj7920 Жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቤተክረስቲያን ልጂ እኔም ሰብስክራይብ አዴረኩ በምችለው አቅሜ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
እኛም እንወድሀለን ቸርዬ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
መጨረሻ በሳቅ😂😂😂😂😂
@farhiyoutubefarhi988
@farhiyoutubefarhi988 Жыл бұрын
መተነሀል በርቱሁ❤❤❤❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
ከእሼ ቤት ነው የ መጣነው ቤተስብ ሁነናል
@nmak2493
@nmak2493 Жыл бұрын
ኮሜንች የት ናችሁ ኑ እንሹፈዉ አሪፍ ይመስላል
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ቸርየ አስተማሪ ፊልም ነዉ
@user-uf2cr3ob6m
@user-uf2cr3ob6m Жыл бұрын
ከመላክ በፊትም መጥቻለሁ አሁን ም አለሁ ከእሼ ጋር ያደርክዉነገር በጣም እሚስደስትነዉ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይርዳክ👏👏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ምን አለብት ምርጥ ካሜራ ብትጠቀሙ ጥሩ ነበር የሆነ ጨለመ ነዉ
@Kelye284
@Kelye284 Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በያሊችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን💚💛❤️🌹🌹
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
ዋው ያበድ ፊልም👏👏👏👍👍👍
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 Жыл бұрын
ፊልሙን ነገ አየዋለሁ ከዶንኪ ዩቱብ ነው የመጣሁት በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤😍
@elfnshebelte8984
@elfnshebelte8984 Жыл бұрын
እዴት ነው የበደለኝን ወንድሜ ይቅር ምለው አቃተኝ 😭 5 አመታችን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@mekditube2416 ደምሪኝ
@bahiruchare1789
@bahiruchare1789 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው በርቱ!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ቸርነት እናመሠግናለን እነዚህ ተዋናይ ያሉበት ድራማ መች ይጠገባል
@Selamtube4710
@Selamtube4710 Жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመሞች አዲስ ፊልም ተለቋል
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
አንዴነው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@teenamedu3121 ደምሪኝ
@user-rq9fx7qh5z
@user-rq9fx7qh5z Жыл бұрын
ከእሼ ነው የመጣሁት ቸርዬ 😊😁 ኑ ሁላችሁም ሰብስክራይቭ አድርጉ 😊
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p Жыл бұрын
💯💯😍😍😍😘😘😘ዋው ትለያለህ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@sindutube3138
@sindutube3138 Жыл бұрын
ከዶንኪ ትዩብ ነው የመጣሁት
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በስደት ያለን በሰላም እደወጣን በሰላም ላገራችን ያብቃን ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ቂም ለጤና ጥሩ አይደለም ቢበድሉንም የይቅርታ ልብ ይስጠን መልካም እይታ ደሞቸ እወዳችሗለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች!!!
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋዋው
@hiwotgirma8854
@hiwotgirma8854 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በራቱልን ሰላም ለሀገሬ ሰዎች ሁሉ ሰላማችሁ በዚህት ይበል ✊🇪🇹❤️
@kidusmichael4759
@kidusmichael4759 Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን እማምላክ ከአንተ ጋራ ትሁን
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 Жыл бұрын
በስተተመጨረሻ ክክክ አፈድታዉ አረፈች
@user-xm1ne8hr6v
@user-xm1ne8hr6v Жыл бұрын
ዋውውውው ጣም አሪፊ ነው😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@salamaragu2889
@salamaragu2889 Жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ በርቱ
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g Жыл бұрын
ከእሸ ቤት ከች ብያለሁ
@abelmesfin-8811
@abelmesfin-8811 Жыл бұрын
በአሜሪካ ለሚገዛው ባታ ገቢ ለማሰባሰብ ስንል ስብስክራይብ እናድርግ ለቸሬ ኢትዮጵያዊያን ና ኦርቶዶክሳዊያን
@user-oe2no8yy2i
@user-oe2no8yy2i Жыл бұрын
በእሼ ትዛዝ መተናል በርታልን
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Жыл бұрын
በርታ ወንድማችንን
@samanthaachu3590
@samanthaachu3590 Жыл бұрын
አረ አልሰማችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Rassolata14
@Rassolata14 Жыл бұрын
ከየት ነው ያመጣችኃቸው 2ን ፋራ በድንግል ስም ምንም የአርት ወዝ የላቸውም
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z Жыл бұрын
አይ መጨረሻው😂😂😂😂😂😂😂
@user-sk6rc8ir2h
@user-sk6rc8ir2h Жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነው
@user-tl4br6wx9i
@user-tl4br6wx9i Жыл бұрын
ከእሸ ነዉ የመጣሁት❤️❤️
@adenadd5148
@adenadd5148 Жыл бұрын
በምን ልተዳደር ነው አላለም መጨረሻላይ ክክክክክክ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
ከእሸ ተልከን ነው
@Livityprodactions
@Livityprodactions Жыл бұрын
ንጉሴ ዛሬ ተበላሽ ሀሀሀሀሀሀሀ
@semert2962
@semert2962 Жыл бұрын
በእውነት በጣም በጣም ደስ የሚል ነው
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@letyfelke7793
@letyfelke7793 Жыл бұрын
ከአሼ ቤት ነው የመጣሁት
@andargieaychillhum1872
@andargieaychillhum1872 Жыл бұрын
ዘምርልን!!
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
ላይክ ሼር
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
😂😂😂 እረ ሴቶች ፀጉራችሁን አስተካክሉ ላይ ሽቦ መስሎ ታች እርዝመቱ ምነው የምትደብሩ ፊልም አይደለም እንዴ የምትቀረፁ ወይስ በተለይ የተደባዳቢው ገር ፉረድ 😂😂😂 ፊልሙ ምርጥ ነው
@teteteqeat9713
@teteteqeat9713 Жыл бұрын
ምደነው ያደረኩት አላለችም😂❤
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 Жыл бұрын
በረታ👍🏽👍🏽👍🏽
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ገብተናልልልል
@etueyt7963
@etueyt7963 Жыл бұрын
ከሸ ቤት ነው የመጣሁት
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ግን ግን ይቺ ልጅ ውስጧ እማማ አሉ🥰🥰🥰ማርያምን እንዴት እንደምታስቀኝ ሆይ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
እኔ ቤተሰብ ሆኛለሁ ልደትዬን
@user-qp8jn6on1w
@user-qp8jn6on1w Жыл бұрын
መልካም ስራ ነው!
@nigstifishaye7831
@nigstifishaye7831 Жыл бұрын
ሳብስክራይብ ለ ዶኔሽን ነው ። ከኤርትራ
@andalemtedla1366
@andalemtedla1366 Жыл бұрын
ይኸው እድሜ ለሼ በሱ ምክንያት ጎራ ብያለሁ
@adumamo5285
@adumamo5285 Жыл бұрын
Bexam arif mirx film new 👌
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እርቅን የመሰለ ነገር የለም
@jarul4308
@jarul4308 Жыл бұрын
Wow arif film new 👌😍
@elsadubai9873
@elsadubai9873 Жыл бұрын
በጣም ደስያሚል አስተማሪነው
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
እውነት ነው የይቅርታን መንገድ እንከተል
@teralemtm2134
@teralemtm2134 Жыл бұрын
አለን ሁላችውም ስብስክርልይብ አድርጉ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube Жыл бұрын
መተናል ከተሼ ላይ
@eashiasdemissie1041
@eashiasdemissie1041 Жыл бұрын
Ager malet yekerta malet new mkenyatum beyekertawest ager selale mekinyatum ager malet ezbe new ezbe malt degemo demkenew byekerta mahile berket ale Godbless Ethiopia
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
እስቲ..ልየዉ..ቂም..ግን..አይጠቅመንም
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
ሥወድሽ
@yabuyoutube9762
@yabuyoutube9762 Жыл бұрын
Wow yimerale wow
@hty3021
@hty3021 Жыл бұрын
ምንም አይል ጥላየን ባየሁበት ይሄ ብዙም አልመሰጠኝ
@andargieaychillhum1872
@andargieaychillhum1872 Жыл бұрын
ዘምረልን!!
@genethouston8496
@genethouston8496 Жыл бұрын
Amusing I was try subconscious but I did long time ago
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 Жыл бұрын
እውነት ደስ ብሎኛል፡ ኤርትራውያን ፊልማቹ እንደምንከታተለው ስለ ኣወቅክልን ጥላዬ ኣልቂሻኣለሁ
@ksakkmm6790
@ksakkmm6790 Жыл бұрын
❤❤❤❤tru new
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
አድረጌ አለሁ
@sarss-4442
@sarss-4442 Жыл бұрын
ዋው
@year3472
@year3472 Жыл бұрын
Good luck Bro
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
ግብተናልልል
Тяжелые будни жены
00:46
К-Media
Рет қаралды 2,9 МЛН
Ayrak (Ethiopian movie 2017)
1:44:02
Addis Films
Рет қаралды 36 М.
ይበለኝ ሙሉ ፊልም Yibelegn full Ethiopian movie 2023
1:22:49
አልጣሽ ሙሉ ፊልም - Aletash Full Ethiopian Movie 2022
1:27:53
ፀባየ ሰናይ - Ethiopian Movie Tsebay Senay 2022 Full Length Ethiopian Film Tsebaye Senay 2022
1:20:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 127 М.
Como ela fez isso? 😲
0:12
Los Wagners
Рет қаралды 6 МЛН
Цыганка пристает к посетителям фудкорта
0:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 16 МЛН
ToRung comedy: baby solve math exercises
0:42
ToRung
Рет қаралды 104 МЛН
Разбудила маму🙀@KOTVITSKY TG:👉🏼great_hustle
0:11
МишАня
Рет қаралды 3,1 МЛН