🔴New | ሕማማት ለምን እና እንዴት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket

  Рет қаралды 312,536

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

17 күн бұрын

በሕማማት የሚደረጉ እና የማይደረጉ ነገሮች
ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 1 000
@Agenda-2016
@Agenda-2016 16 күн бұрын
ተመስገን ። እንኳን ድህና መጡ አባ። ለሚሰጡን ክርስቲያናዊ ትምህርት ለሚያሳዩን መንፈሳዊ መንገድ እርስዎን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። ቃልህይወት ያሰማልን ።
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 15 күн бұрын
አሚን
@SolomonsisayYegebrellj
@SolomonsisayYegebrellj 15 күн бұрын
Kalot, yasmaln
@zaidsimon9363
@zaidsimon9363 15 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾🇪🇷
@yearsemalij2396
@yearsemalij2396 15 күн бұрын
አሜን ፫❤❤❤
@BanchalemFeleke-sj3pm
@BanchalemFeleke-sj3pm 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@naviopia211
@naviopia211 15 күн бұрын
ኦርቶዶክሶች እኚህ አባት ስላላችሁኝ እድለኛ ናችሁ 🙏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 15 күн бұрын
በጣምከላይፈጣሪየሰጠንአባት ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 15 күн бұрын
የዕርሶ ዘመን ትውልድ ስለሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻመሆትን ያሳምር 🙏🙏🙏
@Steven.24
@Steven.24 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እርሶን የሰጠን ልኡል እግዚሀብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 15 күн бұрын
አሜን
@fitsumgetu9289
@fitsumgetu9289 15 күн бұрын
​@@user-dy3sk8hv4bp0
@SAMRAWITMEDIA
@SAMRAWITMEDIA 15 күн бұрын
​@@user-dy3sk8hv4b🎉😢🎉😢😢😮😂🎉😮😢😮😢🎉😂😂😮🎉😢😂😂🎉😮😂😮😮😮😮😢🎉🎉😂😂😂🎉😮😮😢😮😮😢😢😢🎉😅🎉😢🎉😮😢🎉😢😢😮🎉😮😢😮🎉🎉😮😢😢😮😮😮🎉😮😮❤😢😢😮
@SAMRAWITMEDIA
@SAMRAWITMEDIA 15 күн бұрын
13:43 🎉🎉🎉😢😢😮🎉🎉😂😂😢😮😂 18:08 😂
@SAMRAWITMEDIA
@SAMRAWITMEDIA 15 күн бұрын
😢😂😢😢😮😢😢😢😮🎉🎉😢😂🎉😮😮😮
@NibretAlemneh
@NibretAlemneh 16 күн бұрын
እንኳን ደህና ያመጡልን አባታችን! መላው ገዳማውያን በጸሎት የምታግዙን ስለ እኛ ስለ ኃጢአተኞች ልጆቻችሁ ከቆማችሁ ሳትቀመጡ ከዘረጋችሁ ሳታጥፉ ዘወትር የምትለምኑልን አባቶቻችን እናቶቻችን እንኳን ለስሙነ ሕማማት አደረሳችሁ! ጸሎታችሁ አይለየን🙏
@martatiga6552
@martatiga6552 15 күн бұрын
እኔ በጣም ስለምወዶት በጣም እርግጠኛ ነኝ ማርያምን የርሶ ፀሎት ታግዘኛለች!!! ይህ እምነቴ ነው። እመአምላክ ትርዳዎት❤❤❤
@abrham_ot
@abrham_ot 16 күн бұрын
የኔ አባት እንኳን ሰላም መጡ እንኳን አደሳችሁ ለሆሳእና መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ ሕማሙን እምናስብበት ሳምንት ያድርግልን
@FantuKelecha
@FantuKelecha 16 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥል 🙏 ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሱን ስለሠጠን 🙏💕
@user-wf5vi9jc9m
@user-wf5vi9jc9m 13 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@bekalugizaw9938
@bekalugizaw9938 15 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት በእውነት በእርሶዎ ትምህርት ብዙ ነብስ ትድናለች ::እባክዎትን የርሶውን ስብከት በጠቅላላ ከዚህ በፊት ያስተማሩት ሁሉ በዚሁ በፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ ቢቀመጥ ብዙ ነብስ ይድናል::
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 15 күн бұрын
ሁሉም ያስተማሩት አለ እኮ በዚሁ ላይ
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 12 күн бұрын
ይህንንየመሰለ የነፍሰን ምግብ ለመመገብ ያበቃኝን አምላክ ይመሰገን
@user-wl1qf4es3y
@user-wl1qf4es3y 15 күн бұрын
ተመስገን: እግዚሐብሔር: እርሰዎን: የመስለ: አባት: ያብዛልን:: በስደት: አገር: ለምኖር: ምእመናኖች: የህይውት/ የነፍስ: ምግብ: ስለሚመግቡን: እድሜና: ጤና: ይስጥልን:: ሳህለ:ሚካኤል
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan 11 күн бұрын
አሜን።
@metsehetjoseph6608
@metsehetjoseph6608 15 күн бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይና ትክክለኛውን ወንጌል መማር የሚፈልግ ሁሉ ይሄንን ቻናል subscrib ማድረግ አለበት🙏🙏🙏
@telcotelco-xh5uf
@telcotelco-xh5uf 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የምንማር ሁሉ ላይክ እያደረግን እንማር በልቶ ዝም ማለት ነውር ነው
@mutemute9914
@mutemute9914 15 күн бұрын
እውነት ነው ❤እሺ
@user-xr4iv1jm7n
@user-xr4iv1jm7n 15 күн бұрын
አባታችን ቴክኖሎጂ እርሶን የመሠለ አባት ስላገናኘን እግዚአብሔር ይመስገን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእርሶም እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤ አሜን
@Tesfit_Yemane_Heni
@Tesfit_Yemane_Heni 16 күн бұрын
የኔ ኣባት ረጅም እድሜ ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 16 күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እደሜ ከፀጋ ይስጠወት
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 16 күн бұрын
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን 🙏
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 15 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤
@user-rd9kk1kr3o
@user-rd9kk1kr3o 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mutemute9914
@mutemute9914 15 күн бұрын
❤❤❤
@marsofunion
@marsofunion 15 күн бұрын
amen 🎉
@user-fw6xh3ep9w
@user-fw6xh3ep9w 16 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማል ፈጣሪ ይመስገን እርሶን የሰጠነ
@AbdiMAna
@AbdiMAna 15 күн бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እንደ እርሶ ያሉትንአባት መድሃኒአለም እልፍ ያድርግልን
@mutemute9914
@mutemute9914 15 күн бұрын
አሜን
@user-ou1iv6ek3x
@user-ou1iv6ek3x 15 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነው በልባችን ይፃፍልን አሜን
@SelomneGetachew
@SelomneGetachew 16 күн бұрын
ለውድ ክርስቲያ ኖች እንኳን አደረሳችሁ
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef 16 күн бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ
@user-cu5tg9tb9e
@user-cu5tg9tb9e 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ከጤና ለአባታችን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 15 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያላብስልን❤❤❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልነ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏
@SelomneGetachew
@SelomneGetachew 16 күн бұрын
ከአባታችን በረከት ለሁላችን ይድረሰን ለሀገራችንም
@user-xk7gf6rb3p
@user-xk7gf6rb3p 16 күн бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጠና ይስጥልን ❤❤❤❤
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 16 күн бұрын
አባታችን ለሰጠን ልዑል አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@rahelabraham717
@rahelabraham717 15 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይደርብን🙏✝️❤️
@abyemariam8531
@abyemariam8531 16 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዋን ያርዝምልን አባታችን
@user-mg7om7kq2h
@user-mg7om7kq2h 16 күн бұрын
አባታችን እኩዋን ደህና መጡልን❤
@gebibilata
@gebibilata 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰💐🥰💐🥰💐🥰💐🥰💐
@crazynii2163
@crazynii2163 14 күн бұрын
ቃለ: ህይወት: ያሰማልን
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 15 күн бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን አባታችን ቃል ህይውት ያስማልን በእድመ ና ብጠና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔረ አሜን ሃገራችን ስላም ያርግልን❤❤❤
@gebibilata
@gebibilata 16 күн бұрын
አባታችን ቃለ ይወት ያሰማልን
@user-it2ge3so1i
@user-it2ge3so1i 16 күн бұрын
የኔ አባት❤ በረከቶ ይደርብን
@DawitAlemu-mx8fq
@DawitAlemu-mx8fq 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 15 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም🙏❤
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 15 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@Mary-zs6wl
@Mary-zs6wl 15 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@namnmnamm7161
@namnmnamm7161 16 күн бұрын
አባ አተን የመመርቅበት አደበት የለኝም ሀጤአተኛ ነኝ እመብርሀን ዋገውን ትክፈለውት የነብስ ዋጋ ይሁንለውት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 15 күн бұрын
አንተ አይባልም እርሶን ነው የሚባለው
@HermonShibeshi
@HermonShibeshi 16 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን በእውነት በዚህ በከፋንበት በረከስንበት ሰላም ባጣንበት ዘመን ነብሳችን እንድትረጋጋ እርስዎን የመሰሉ እፁብ ድንቅ አባት የሰጠን ፈጣሪን ይክበር ይመስገን
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 16 күн бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዉ ይደርብን ❤❤❤
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 15 күн бұрын
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 15 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 16 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታቺን
@user-dq5ky7zp1u
@user-dq5ky7zp1u 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emawayeshezena7255
@emawayeshezena7255 14 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የወንጌል ምግብ የሚመግቡን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኀ።
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 15 күн бұрын
Thanks
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።
@leadyuh1133
@leadyuh1133 16 күн бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን። ሰምተን ለመተግበር የበቃን ያድርገን
@user-en1ve6wj9w
@user-en1ve6wj9w 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት❤
@melakuFg-zz3uv
@melakuFg-zz3uv 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ እንኳን ደህና መጡ ብዙ ነገር እናገኛለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን ፡፡
@user-rt9hh8ts8c
@user-rt9hh8ts8c 16 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማል አባታች 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 16 күн бұрын
አባ እግዜአብሔር የምታስቡትን ያድርግላችሁ
@getanehkefale5600
@getanehkefale5600 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ✝✝✝❤❤❤🙏🙏🙏
@rere3008
@rere3008 15 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 16 күн бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠቅልን
@Kinfemichael12
@Kinfemichael12 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mb9id9ip7y
@user-mb9id9ip7y 16 күн бұрын
3:12
@user-mb9id9ip7y
@user-mb9id9ip7y 16 күн бұрын
3:12
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 15 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidusdaniel4599
@kidusdaniel4599 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@groomhad
@groomhad 16 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡ❤❤❤❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 16 күн бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስበ ሊቃውንትን ይስጥልን አባታችን
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይቆዩልን💕🙏🙏🙏🙏🙏💕
@user-zb6ro3ym5w
@user-zb6ro3ym5w 16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@Eyodag937
@Eyodag937 16 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤
@lemyetewahidoligi3433
@lemyetewahidoligi3433 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጡት
@wubetalemayehu713
@wubetalemayehu713 16 күн бұрын
Anmesgnal tolo sellkahwe aba egzabehare ytbkote
@frehiwot27
@frehiwot27 16 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayalneshtegegn8788
@ayalneshtegegn8788 15 күн бұрын
ቃለሕይዎት ያሰማልንእድሜና ጤናን ይስጥልን❤
@user-ub5vu7ik4w
@user-ub5vu7ik4w 16 күн бұрын
Abtachin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መድሀኒአለም ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ያደረሰን ❤
@fraolasfaw877
@fraolasfaw877 16 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛሎት 🙏🙏🙏
@user-bv8zq6sv2w
@user-bv8zq6sv2w 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን❤❤
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@gjghgjg3983
@gjghgjg3983 15 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 15 күн бұрын
☦️⛪️ቃለህይወት ያስማልን!🙏🏾☦️⛪️
@saltanmm7797
@saltanmm7797 16 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@user-oz6cj7ov7t
@user-oz6cj7ov7t 15 күн бұрын
ተመሥገን አምላኬ ቃለወይትን ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 15 күн бұрын
አባታቸን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 15 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን እርሰዎን የሰጠን ሉዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SeifeAbebaw-bw7dv
@SeifeAbebaw-bw7dv 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስምዕ ለነ አቡነ እግዚአብሔር የሀብ ለነ
@Kal4309
@Kal4309 15 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን✝️
@user-gq7rq4oi4c
@user-gq7rq4oi4c 15 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን::
@zelekaakalu6683
@zelekaakalu6683 15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን!
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 15 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሰለኔ ሀጥያት ጌታየ አምላኬ በፍሰሰው ደምህ ብተቆርሰው ስጋህ ይቅር ብላን❤❤❤❤❤❤❤❤
@demisetadese4950
@demisetadese4950 16 күн бұрын
መምህር ቃ ለ ሕይወት ያሰማልን
@user-mw8qw4bn5l
@user-mw8qw4bn5l 15 күн бұрын
እንኳን በደህና መጡልን! አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላካችን በእኛ ዘመን ያስነሳልን ድንቅ መምህር! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት!
@muleeshifarra3048
@muleeshifarra3048 16 күн бұрын
እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@mebratufikremaryam3125
@mebratufikremaryam3125 16 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን!
@user-tn3ku3mv5y
@user-tn3ku3mv5y 16 күн бұрын
አባታችንእንኳንደህናመጡ❤❤❤
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 15 күн бұрын
ህማሙን አስበን ለትንሳኤዉ ብርሐን በረከት ያድርሰን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yeshimebettekleyes5180
@yeshimebettekleyes5180 16 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን!!!
@user-xq4kg6dl9f
@user-xq4kg6dl9f 16 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤እረጅምእድሜያድልልንአባታችን
@Kal-lp6hv9cp4i
@Kal-lp6hv9cp4i 15 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አባ እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ዘመናችሁ ይባረክ እራት አብረሀምን ፅድቅ ላሊበላን እንድሜ ማቶሳላን ይስጥልን አባታችን😊🙏
@user-kz3pw7to1c
@user-kz3pw7to1c 16 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Bethelehem-cb9gj
@Bethelehem-cb9gj 15 күн бұрын
Kal hiwot yasemaln kebre kdusann yadellen edmana tana ystln amen
@aynalemkasaykasay7548
@aynalemkasaykasay7548 15 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 11 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ሉእል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 15 күн бұрын
ተመሰገን ለዚህ ያደረሰነ አምላክ ክብር ምሰጋናና አምልኮት ይገባዋል ። መዋለ ህማማቱን በሰላም አሰጀምሮ በሰላም ለብርሀነ ትንሳኤው ያድርሰን ። አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላሰተማሩን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን። የዳዊት ልጅ ሆይ አቤቱ የቅር በለን ፣ ራራልን ፣ ማረን : እንደሰራችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ይቅርታህ ብዛት ሀጢያታችንን ደምሰሰልን ። ❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
🔴New || በታላቅ ኃይል ተነሳ || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral #ዳግም_ትንሳኤ
1:16:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 53 М.
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 118 МЛН
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 37 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 767 М.
🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral
1:08:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 98 М.
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 989 М.
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 118 МЛН