🔴New | ሕማማት ለምን እና እንዴት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket

  Рет қаралды 321,501

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Ай бұрын

በሕማማት የሚደረጉ እና የማይደረጉ ነገሮች
ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 1 000
@NibretAlemneh
@NibretAlemneh Ай бұрын
እንኳን ደህና ያመጡልን አባታችን! መላው ገዳማውያን በጸሎት የምታግዙን ስለ እኛ ስለ ኃጢአተኞች ልጆቻችሁ ከቆማችሁ ሳትቀመጡ ከዘረጋችሁ ሳታጥፉ ዘወትር የምትለምኑልን አባቶቻችን እናቶቻችን እንኳን ለስሙነ ሕማማት አደረሳችሁ! ጸሎታችሁ አይለየን🙏
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 Ай бұрын
የዕርሶ ዘመን ትውልድ ስለሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻመሆትን ያሳምር 🙏🙏🙏
@abrham_ot
@abrham_ot Ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ሰላም መጡ እንኳን አደሳችሁ ለሆሳእና መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ ሕማሙን እምናስብበት ሳምንት ያድርግልን
@martatiga6552
@martatiga6552 Ай бұрын
እኔ በጣም ስለምወዶት በጣም እርግጠኛ ነኝ ማርያምን የርሶ ፀሎት ታግዘኛለች!!! ይህ እምነቴ ነው። እመአምላክ ትርዳዎት❤❤❤
@Agenda-2016
@Agenda-2016 Ай бұрын
ተመስገን ። እንኳን ድህና መጡ አባ። ለሚሰጡን ክርስቲያናዊ ትምህርት ለሚያሳዩን መንፈሳዊ መንገድ እርስዎን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። ቃልህይወት ያሰማልን ።
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig Ай бұрын
አሚን
@SolomonsisayYegebrellj
@SolomonsisayYegebrellj Ай бұрын
Kalot, yasmaln
@zaidsimon9363
@zaidsimon9363 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾🇪🇷
@yearsemalij2396
@yearsemalij2396 Ай бұрын
አሜን ፫❤❤❤
@BanchalemFeleke-sj3pm
@BanchalemFeleke-sj3pm Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@naviopia211
@naviopia211 Ай бұрын
ኦርቶዶክሶች እኚህ አባት ስላላችሁኝ እድለኛ ናችሁ 🙏
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
በጣምከላይፈጣሪየሰጠንአባት ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እርሶን የሰጠን ልኡል እግዚሀብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
አሜን
@fitsumgetu9289
@fitsumgetu9289 Ай бұрын
​@@user-dy3sk8hv4bp0
@SAMRAWITMEDIA
@SAMRAWITMEDIA Ай бұрын
​@@user-dy3sk8hv4b🎉😢🎉😢😢😮😂🎉😮😢😮😢🎉😂😂😮🎉😢😂😂🎉😮😂😮😮😮😮😢🎉🎉😂😂😂🎉😮😮😢😮😮😢😢😢🎉😅🎉😢🎉😮😢🎉😢😢😮🎉😮😢😮🎉🎉😮😢😢😮😮😮🎉😮😮❤😢😢😮
@SAMRAWITMEDIA
@SAMRAWITMEDIA Ай бұрын
13:43 🎉🎉🎉😢😢😮🎉🎉😂😂😢😮😂 18:08 😂
@SAMRAWITMEDIA
@SAMRAWITMEDIA Ай бұрын
😢😂😢😢😮😢😢😢😮🎉🎉😢😂🎉😮😮😮
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥል 🙏 ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሱን ስለሠጠን 🙏💕
@user-wf5vi9jc9m
@user-wf5vi9jc9m Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-xr4iv1jm7n
@user-xr4iv1jm7n Ай бұрын
አባታችን ቴክኖሎጂ እርሶን የመሠለ አባት ስላገናኘን እግዚአብሔር ይመስገን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእርሶም እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤ አሜን
@user-wl1qf4es3y
@user-wl1qf4es3y Ай бұрын
ተመስገን: እግዚሐብሔር: እርሰዎን: የመስለ: አባት: ያብዛልን:: በስደት: አገር: ለምኖር: ምእመናኖች: የህይውት/ የነፍስ: ምግብ: ስለሚመግቡን: እድሜና: ጤና: ይስጥልን:: ሳህለ:ሚካኤል
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan Ай бұрын
አሜን።
@telcotelco-xh5uf
@telcotelco-xh5uf Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የምንማር ሁሉ ላይክ እያደረግን እንማር በልቶ ዝም ማለት ነውር ነው
@mutemute9914
@mutemute9914 Ай бұрын
እውነት ነው ❤እሺ
@bekalugizaw9938
@bekalugizaw9938 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት በእውነት በእርሶዎ ትምህርት ብዙ ነብስ ትድናለች ::እባክዎትን የርሶውን ስብከት በጠቅላላ ከዚህ በፊት ያስተማሩት ሁሉ በዚሁ በፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ ቢቀመጥ ብዙ ነብስ ይድናል::
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
ሁሉም ያስተማሩት አለ እኮ በዚሁ ላይ
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr Ай бұрын
ይህንንየመሰለ የነፍሰን ምግብ ለመመገብ ያበቃኝን አምላክ ይመሰገን
@Tesfit_Yemane_Heni
@Tesfit_Yemane_Heni Ай бұрын
የኔ ኣባት ረጅም እድሜ ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 Ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እደሜ ከፀጋ ይስጠወት
@HermonShibeshi
@HermonShibeshi Ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️
@user-fw6xh3ep9w
@user-fw6xh3ep9w Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማል ፈጣሪ ይመስገን እርሶን የሰጠነ
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne Ай бұрын
Thanks
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej Ай бұрын
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን 🙏
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤
@user-rd9kk1kr3o
@user-rd9kk1kr3o Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mutemute9914
@mutemute9914 Ай бұрын
❤❤❤
@marsofunion
@marsofunion Ай бұрын
amen 🎉
@metsehetjoseph6608
@metsehetjoseph6608 Ай бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይና ትክክለኛውን ወንጌል መማር የሚፈልግ ሁሉ ይሄንን ቻናል subscrib ማድረግ አለበት🙏🙏🙏
@user-ou1iv6ek3x
@user-ou1iv6ek3x Ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነው በልባችን ይፃፍልን አሜን
@AbdiMAna
@AbdiMAna Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እንደ እርሶ ያሉትንአባት መድሃኒአለም እልፍ ያድርግልን
@mutemute9914
@mutemute9914 Ай бұрын
አሜን
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 Ай бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን አባታችን ቃል ህይውት ያስማልን በእድመ ና ብጠና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔረ አሜን ሃገራችን ስላም ያርግልን❤❤❤
@user-ub5vu7ik4w
@user-ub5vu7ik4w Ай бұрын
Abtachin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelomneGetachew
@SelomneGetachew Ай бұрын
ለውድ ክርስቲያ ኖች እንኳን አደረሳችሁ
@DawitAlemu-mx8fq
@DawitAlemu-mx8fq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Ай бұрын
ተመሰገን ለዚህ ያደረሰነ አምላክ ክብር ምሰጋናና አምልኮት ይገባዋል ። መዋለ ህማማቱን በሰላም አሰጀምሮ በሰላም ለብርሀነ ትንሳኤው ያድርሰን ። አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላሰተማሩን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን። የዳዊት ልጅ ሆይ አቤቱ የቅር በለን ፣ ራራልን ፣ ማረን : እንደሰራችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ይቅርታህ ብዛት ሀጢያታችንን ደምሰሰልን ። ❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef Ай бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡ
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም🙏❤
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይደርብን🙏✝️❤️
@Mary-zs6wl
@Mary-zs6wl Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-mw8qw4bn5l
@user-mw8qw4bn5l Ай бұрын
እንኳን በደህና መጡልን! አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላካችን በእኛ ዘመን ያስነሳልን ድንቅ መምህር! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት!
@tg8973
@tg8973 Ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@wubetalemayehu713
@wubetalemayehu713 Ай бұрын
Anmesgnal tolo sellkahwe aba egzabehare ytbkote
@frehiwot27
@frehiwot27 Ай бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታቺን
@Selasea
@Selasea Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Ай бұрын
Yene abat kal hiwot yasemalen Ameen Ameen Ameen bewunet 🙏😔😔😔😔
@SelomneGetachew
@SelomneGetachew Ай бұрын
ከአባታችን በረከት ለሁላችን ይድረሰን ለሀገራችንም
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን በእውነት በዚህ በከፋንበት በረከስንበት ሰላም ባጣንበት ዘመን ነብሳችን እንድትረጋጋ እርስዎን የመሰሉ እፁብ ድንቅ አባት የሰጠን ፈጣሪን ይክበር ይመስገን
@gebibilata
@gebibilata Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰💐🥰💐🥰💐🥰💐🥰💐
@crazynii2163
@crazynii2163 Ай бұрын
ቃለ: ህይወት: ያሰማልን
@namnmnamm7161
@namnmnamm7161 Ай бұрын
አባ አተን የመመርቅበት አደበት የለኝም ሀጤአተኛ ነኝ እመብርሀን ዋገውን ትክፈለውት የነብስ ዋጋ ይሁንለውት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
አንተ አይባልም እርሶን ነው የሚባለው
@user-cu5tg9tb9e
@user-cu5tg9tb9e Ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ከጤና ለአባታችን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 Ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠቅልን
@demisetadese4950
@demisetadese4950 Ай бұрын
መምህር ቃ ለ ሕይወት ያሰማልን
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 Ай бұрын
አባታችን ለሰጠን ልዑል አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤
@user-tn3ku3mv5y
@user-tn3ku3mv5y Ай бұрын
አባታችንእንኳንደህናመጡ❤❤❤
@user-it2ge3so1i
@user-it2ge3so1i Ай бұрын
የኔ አባት❤ በረከቶ ይደርብን
@BelaynsheMuluneh
@BelaynsheMuluneh Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-xk7gf6rb3p
@user-xk7gf6rb3p Ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጠና ይስጥልን ❤❤❤❤
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-dq5ky7zp1u
@user-dq5ky7zp1u Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emawayeshezena7255
@emawayeshezena7255 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የወንጌል ምግብ የሚመግቡን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኀ።
@AndeNegn
@AndeNegn Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Kal-lp6hv9cp4i
@Kal-lp6hv9cp4i Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አባ እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ዘመናችሁ ይባረክ እራት አብረሀምን ፅድቅ ላሊበላን እንድሜ ማቶሳላን ይስጥልን አባታችን😊🙏
@Abrelok
@Abrelok Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-mg7om7kq2h
@user-mg7om7kq2h Ай бұрын
አባታችን እኩዋን ደህና መጡልን❤
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያላብስልን❤❤❤
@user-rt9hh8ts8c
@user-rt9hh8ts8c Ай бұрын
ቃለህወት ያሰማል አባታች 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-kz3pw7to1c
@user-kz3pw7to1c Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@groomhad
@groomhad Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡ❤❤❤❤❤❤❤
@mebratufikremaryam3125
@mebratufikremaryam3125 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን!
@zelekaakalu6683
@zelekaakalu6683 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን!
@laelafsirak8978
@laelafsirak8978 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@martabogale7735
@martabogale7735 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-zb6ro3ym5w
@user-zb6ro3ym5w Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
@user-gq7rq4oi4c
@user-gq7rq4oi4c Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን::
@Nahom255
@Nahom255 Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህ ትውልድ መዴኛ ኖት እና እግዝአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-iy6ty4yq4g
@user-iy6ty4yq4g Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abyemariam8531
@abyemariam8531 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዋን ያርዝምልን አባታችን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልነ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤️🙏
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
ቃሊዎትን ያሰማልን አባታችን እኳን ደና መጡ ያገልግሎ ዘመንዎን ይባርክልን ተሰፍ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🥰
@gebibilata
@gebibilata Ай бұрын
አባታችን ቃለ ይወት ያሰማልን
@user-hr5gx3gm7p
@user-hr5gx3gm7p Ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@beletegedatorbi377
@beletegedatorbi377 Ай бұрын
እውነት እላለሁ እኝህን የመሰሉ አባት የሰጠን አምላክ ስለሚወደን አይደለምን? 🎉
@user-zv8mf4fn2j
@user-zv8mf4fn2j Ай бұрын
Amena ❤amena 🎉amena ❤klwte ❤ysmlne 🎉🎉❤❤❤❤
@user-zu1bc6zj6r
@user-zu1bc6zj6r Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤🙏🙏🙏
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Ай бұрын
ህማሙን አስበን ለትንሳኤዉ ብርሐን በረከት ያድርሰን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e Ай бұрын
አባታቸን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Ай бұрын
☦️⛪️ቃለህይወት ያስማልን!🙏🏾☦️⛪️
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z Ай бұрын
ተመስገን አባታችን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ✝️💔🛐🛐🛐💔✝️ አንኳን አድርስን አድርሳቹህ በሰላም ሆሳዕና አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️✝️💔🛐🛐🛐💔✝️⛪️🙏✅
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Ай бұрын
አሜን ቃለወትን ያስማልን በጥበብ በፀጋ ይጠብቅልን እርስወን የስጠን ልውል እግዚአብሔር ይመስገን
@rere3008
@rere3008 Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@meseretz7640
@meseretz7640 Ай бұрын
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ለዝህ ክፉ ዘመን መፀናኛ አርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@sofiasar8403
@sofiasar8403 Ай бұрын
በእው ነት አባታ ቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንጌል በአለም ሁሉ ተሰበከቺ❤ በሰደት አለም እንደምነኖርው እናተ ባትኖሩልን ምን እንሆን ነበር ሰለሁሉም ነገር አግዚ አብሔር ይመሰገን እረዝም እዲሜ ና ጤና ይሰጥልን ❤አባ❤
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Ай бұрын
አባ እግዜአብሔር የምታስቡትን ያድርግላችሁ
@Bethelehem-cb9gj
@Bethelehem-cb9gj Ай бұрын
Kal hiwot yasemaln kebre kdusann yadellen edmana tana ystln amen
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
አባታችን እንኳን አደረስኦ ቡራኬኦ ይድረሰን
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማል!!!
@ufeuy1059
@ufeuy1059 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@leadyuh1133
@leadyuh1133 Ай бұрын
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን። ሰምተን ለመተግበር የበቃን ያድርገን
@tadessealemayehu7319
@tadessealemayehu7319 Ай бұрын
Bereketachihu yiderbin abatachin.
@metsehetjoseph6608
@metsehetjoseph6608 Ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን✝️
@melakuFg-zz3uv
@melakuFg-zz3uv Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ እንኳን ደህና መጡ ብዙ ነገር እናገኛለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን ፡፡
@yeshimebettekleyes5180
@yeshimebettekleyes5180 Ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን!!!
@yonaslemma9400
@yonaslemma9400 Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።አሜን(3)🙏🙏🙏 በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@gjghgjg3983
@gjghgjg3983 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 175 М.
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 12 МЛН
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 33 МЛН
🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral
1:08:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 130 М.
♦️በር የተዘጋበት አሳዛኝ 📍ሙሽራ 📍በመምህር ኢዮብ
1:01:26
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 164 М.
''ማረን ማረን'' በእንባ የተዘመረ መዝሙር
11:46
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 12 МЛН