ያባታችሁ ልጆች አይደላችሁም ሉሲፈር በኢትዮጵያ የኔቢጤዎች ሳይቀሩ ሥለ ማሪያም ይላሉ Memehir Girma Wondimu Video

  Рет қаралды 139,717

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

9 ай бұрын

#subescribe_now #like #share - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 315
@hatersata.1627
@hatersata.1627 9 ай бұрын
ሰዉ አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎል ምን ይጠቅመዋል???😢😢😢
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 17 күн бұрын
አሜን መላአከ መንክራት መምህር ቀሢስ ግርማ ወንድሙ እድሜ ጤና ፀጋዉን ያብዛሉት ወላዲተ አምላክ ድንግል ቅድስት ቅዱሣን እመብርሐን ማሪያም ልጅ ፈጣሪ አምላካችን ቅዱሱ አማኑኤል ይርድን ሐገራችን እና የምንኑርባት ምድር ይባርክን ቅዱስ ቁርባን ለምንወስደዉ ያፅናን ላልገባነዉ ንስሐ ለመግባት ያብቃን በርቶ ፀልዪ ጠላታችን ሠይጣን ነዉ ሌላ የለም ወገኔ ንቃ እባካችሁን ❤❤❤
@user-tw9we6bm4t
@user-tw9we6bm4t 9 ай бұрын
አቤቱ የጠፋነውን መልሰን 😢 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጦት😢
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m 9 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ የእኔ መጠጊያ ማረፊያዬ ዋሴ ጠበቃዬ መሸሸጌያዬ😢
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 9 ай бұрын
አሁን አሁን የማስበው አለም ባዶ እንደሆነች መማማርም ከንቱ ነው በእግዚያብሄር መባረክ ከሌለ ቸር አምላካችንን እረስተናል እንንቃ ወገኖቼ
@jonijonis9652
@jonijonis9652 9 ай бұрын
ይህ የኔም አጋጣሚ ነው:: ሴትየዋ ጣላንያዊ ናት ልጁ ያነበበውን ቃል በቃል ለኔም ልካልኝ ነበር: ሻማ አብርተህ ሜዲቴት አርግ ብላኝ ሳደርግ በንጋታው በቴሌፖቲ ስከታተልህ ነበር አለችኝ:: ከዚያም በነጭ ወረቀት ላይ ደሜን አኑሬ ቃል ኪዳን አንድንገባባ ጠየቀችኝ:: ውሽት ብዬ ተጠፋፋን:: ልጁ ላይ እንዳለው ይእግዚአብሔር አምባገነን ነው ፍልስፍና በውስጤ በተደጋጋሚ ይፈታተነኛል:: ፈተናው ቢበዛም አየተታገልኩ ነው:: አባታችን ይህንን እንድንረዳ ስላገዙን እድሜ ይስጥልን :: መፈወሱ ለሁላችን ይድረሰን! አሜን!እግዚአብሔር ይመስገን!
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 9 ай бұрын
Egizbear erdatokeal teloit adreg
@jonijonis9652
@jonijonis9652 9 ай бұрын
@@samrawityohanis3549 አሜን! እግዚአብሔር ይርዳን:: ያው ሶስት አመት አልፎኛል ስታገል:: እርሱ ሲፈቅድ በጊዜው ይሆናል:: አመሰግናለሁ::
@user-pf1yk4cf7x
@user-pf1yk4cf7x 8 ай бұрын
በፀሎት በርቁርባን, በሰግደት በርታ 😢
@amanuel5687
@amanuel5687 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልን አባ ይፍቱኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 9 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 9 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ሠላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ከእኛ ሰዎች ይልቅ ጠላታችን ዲያብሎስ ሰልጥኗል በዚህ ዘመን😢
@tigist19
@tigist19 9 ай бұрын
አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን 🙏
@mube8885
@mube8885 8 ай бұрын
አሚን
@elsaharry3961
@elsaharry3961 8 ай бұрын
Amen 🙏
@user-fw2fs7hw4j
@user-fw2fs7hw4j 8 ай бұрын
ተይዘናል😢 እኮ ማርያምን እህ የሁላችንንም ሂወት ይፈውሰን መድሐኒአለም አባታችን ፀሎዎቶት ይርዳን
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤❤
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 9 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን አቤቱ አምላካችን አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 9 ай бұрын
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@mametohem7990
@mametohem7990 9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ደከመኝ የማይሉ ጀግና አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 9 ай бұрын
እመብርሃን እናቴ በዘርፋፋው ቀሚስሽ ሸፍኚኝ ከክፉ ነገር ሁሉ🙏❤
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 9 ай бұрын
የእኔ: አባት: እግዚአብሔር:አምላካችን: ይጠብቅልን: ረዥም: እድሜ: ከነሙሉ: ጤንነትዎ: ከነመላ: ቤተሰብዎ: ይስጥልን::ይኑሩልን::
@khalilcell8560
@khalilcell8560 9 ай бұрын
አሜንንንንንንንን3❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 9 ай бұрын
አሜን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@almanal9894
@almanal9894 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@pupushaa9738
@pupushaa9738 4 ай бұрын
9 C300mmhlrgkrma​@@khalilcell8560
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 9 ай бұрын
አባታችን ዘላለምያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 9 ай бұрын
አሜን ወላዲተ አምላክ ስሟ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እናት አድርጎ ስለሰጠን🙏
@SamirawitChuma
@SamirawitChuma 4 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen beyesusem kenelay yigestes be ewnetnw yhun yiderglen
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 9 ай бұрын
ውድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ
@user-uc5fr1mc2w
@user-uc5fr1mc2w 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ላንተ የደረሰው አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን በነፃ ፍቃዳችን ምንኛ ደንዝዘናል አቤቱ የሠራዊት አምላክ ሆይ ቅዱስ ህያው አድን አድነነን ከዳቢሎስ እስራት ፈታን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 9 ай бұрын
አቤቱ ማረን አባየ ኑሩልን።❤❤❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 9 ай бұрын
Egzabiher yimsgen abatachn #abetu #yedawit lij hoy marn yikerm beln 😢💚💛❤🤲
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን የኔ እንቁ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ በፀሎቶት ይማረኝ የኔንም የመዳን ቀን ያቅርብልኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን በቸርነቱ ሀገራችንን በናተ በረከት ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 9 ай бұрын
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን❤❤❤የልኡል እግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq 8 ай бұрын
አባዬ በረከትዎ ይደርብኝ ከዚች ክፉ ትውልድ በሰላም እስከ ምሰናበት ድረስ በፀሎትዎ አስቡኝ ❤ወለተ ማርያም።
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
@ለአባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@gdihdjbj4728
@gdihdjbj4728 9 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ❤❤❤😘😘😘
@haythayat6345
@haythayat6345 9 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልኡል እግዚአብሔር ኑሩልን
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 9 ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 9 ай бұрын
የአማንዮል እናት ድንግልማርያም ሆይየኔንም ጠላት ክፍመንፈስ እንድቅን ጠራርገሽ በልጅሽሀይል እንደምትጥይልኝ አልጠራጠርም ምስጋናከነልጅሽ ይግባሽ እና ባታችን የመንፈስ አርበኛ ጸገውንያብዛልን
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን አሁንም የወገን አለኝታ ያድርግልን። ለእኛ ለደካማዎቹ ፀልዩልን ።
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf 8 ай бұрын
ፈጣሪ ለዚ ለተቀደሰ ቦታ ያብቃን 😢 ወላዲተ አምላክ ትርዳን 😢
@senaalove8009
@senaalove8009 8 ай бұрын
Yet new botaw nigeruny ibakachuu
@tighist331
@tighist331 Ай бұрын
እባታችን በእድሜ በጤና ያኑሮት
@uaeuar8642
@uaeuar8642 8 ай бұрын
አባታችን እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቆት እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት ኑሩልን!
@meazatsegaye8731
@meazatsegaye8731 9 ай бұрын
ለአባታችን ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥልን!!!
@AbateSetie
@AbateSetie Ай бұрын
አባታችን እኔም እንደሰው ልጅ ወልጅ የተረጋጋ ሕይወት እንዳይኖረኝ። በትምህርቴም የፔኤች ዲ ድግሪ ጀምሬ ትኩርት እንዳላረግ እንድተው መገፋፋት። በስራ ቦታየም በትንሸ በትልቁ አይናቸው ወደኔ። የዛሬ 6,ዓመት ጠዋት ከፍቼ ስገባ 2 የዛገ አስር ሳንቲም ተጥሎ አገኘሁ። አባቴ እኔም በውስጤ ብዙ የሚረብሸኝ ነገር ስላለ በፀሎት አስቡኝ። ገብረ ስላሴ።
@debritutulu5126
@debritutulu5126 9 ай бұрын
አባታችን እሬጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚያአብሔር ኑሩልን ሽሽሽ ዓሜት የእትዮጵያ ህዚብ ይህንን ሁሉ ብስማ ደስ ይለኛል ግን ብንስማም እኛ ለክፉ ነገር ሰሆን ነው ምንተባብረዉ እሱ ልቦና ይሰጥልን
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዕንኳን ደህና መጡልን ውድ አባት። እግዚአብሔር ዕረጅም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጥልን።
@user-ph2zm1xs8u
@user-ph2zm1xs8u 9 ай бұрын
ኣቤዬ እንካን ዳና መጡልኝ❤❤ ወንድሜ ላንተ የደረሰ የኛ ስደተኞችም ይድረስልኝ 😢😢😢 ኣገራችን ሰላም ያርግልኝ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለኝ 😢😢 ኣባዬ ኣንድቀን እስቲ ትግራይ ሁዱልኝ ኣባዬ😢
@YibeAti
@YibeAti 3 ай бұрын
ማርያም እግዚያብሄር ይመስገን እሜን ኢትዮጵያን ጠብቃት አሜን ህዝብ ሰዉ አስብ የፈጠረህን አምላክ አትርሳ ማርያም ማርያም ማረን አሜን
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ አባታችን በፁሎት ያስቡን❤❤❤❤
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 9 ай бұрын
ኣባታችን መምህርን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ስንት ነብስ ዳነች ንቁ ክርስትያኖች ለሌላም እንተርፍ ነበረእኮ እርስበርሳችን እየተጠላለፍን ነው እንጅ ልቦና ይስጠን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለኛ ጥቅም 🌻🌻🌻
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 9 ай бұрын
በዉነት አባታችን በእድሜና በጤና ፈጣሪ አምላክ ያቆይልን🤲🤲🤲
@Selam47237Y
@Selam47237Y 9 ай бұрын
Memher Agazabher regem Edme yestote🙏🏽🙏🏽
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 9 ай бұрын
አድነን ጌታሆይ አባታችን እድና ጤናይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
Abatachin melaeke menkirat ❤🙏Enkwan dehna metuln ❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ
@AzmeraDimtsu
@AzmeraDimtsu 27 күн бұрын
Egziaher hoy ykir belen tebaki melaiktochihn laklin 🙏🙏🙏
@user-pf1yk4cf7x
@user-pf1yk4cf7x 8 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው 😳በከርስቶስ እኛማ አልቀናል 😭አባቴ በረከቶ ይደረበን 🙏
@telljtelljtell8501
@telljtelljtell8501 9 ай бұрын
አባ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን እኔንም ከነቤተሰቦቸ ለፈውስ ያብቃኝ ከሠው ሀገረ ተመልሸ ❤❤❤❤
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 7 ай бұрын
Abetu lebonachenen aberalen geta hoy abatochenen tebekelen amen
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
አባታችን ጤና እና እድሜ ይስጦች🎉🎉🎉🎉
@YibeAti
@YibeAti 3 ай бұрын
አባ ፈጣሬ ለኢቶብያ የሰጠን ስጦታ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ማርያም ልባችንን መልሽልን አሜ አሜ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 9 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዘያብሔር ይመስገን መምህር አባታችን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
የማሳዝነው ሁሉ በእጃችን ነው ግን ደንዘዝናል
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 9 ай бұрын
በጣም
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 ай бұрын
😢😢😢😭😭😭😭👍👍👍🇪🇹😭🇮🇱😭🇮🇱😭🇪🇹🇮🇱🙏🙏🙏
@YeshiAleb
@YeshiAleb 8 ай бұрын
ግግን አባ የት ነው ያሉ ሚገኝበትን ቦታ ንገሩኝ በማርያም😢😢
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 8 ай бұрын
በጣም እንጂ
@WeltMaryame
@WeltMaryame 8 ай бұрын
በጣም😢😢😢ልቦናችን ይክፈትልን😢😢😢
@ethiopiaaddisababa4
@ethiopiaaddisababa4 Күн бұрын
አብረን ተምረናል የቻሪቲ ፕሬዘዳንት ነበረ። ፀባዩ ደስ የሚል ነበር
@konjyano7597
@konjyano7597 9 ай бұрын
የኛ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እኔም አማልክ ና እመቤቴ የፈቀደች ቀን ከስደት መልሳኝ ለመዳን ያብቃኝ አሜን❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 9 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይሰጥልን ።።።።❤ በጣም ነው የምወዳቸው አባታችንን
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 8 ай бұрын
እመብርሃን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም
@MintamirTarekegn
@MintamirTarekegn 11 күн бұрын
ቃልሂወት ያሰማል አባታችን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 9 ай бұрын
አሜን ተባረኩ አባታችን
@adenkibireab3607
@adenkibireab3607 8 күн бұрын
MADONNA MIA PROTEGGICI DAL MALIGNO AMEN♥️🙏🏼
@andargiedemisse527
@andargiedemisse527 8 ай бұрын
ይህ ፀጋ አብዝቶ ለአባታችን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን !!! እባካችሁ የአባታችን ያሉበት ቦታና አድራሻ ስልክ ቁጥር በስክሪኑ ላይ ፃፉልን ግለፁልን? ኮመንት ላይ አስቀምጡልን የሞታውቁም ካላችሁ እባካችሁ ፃፉልን?
@osmankamal4663
@osmankamal4663 8 ай бұрын
አባ ለኛ ለጥፍነው ትልውድ አተን ስለስጥን ፍጣሪ የተመስገን ይሁን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@haythayat6345
@haythayat6345 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zf9dv5yv9m
@user-zf9dv5yv9m 8 ай бұрын
የኔ አባት ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዛብሔር ከርስዎ ይሁን በፀሎትዎ አይለዩኝ ገብረእዝጋብሔር ነኝ
@AsratTerefe-qi6ex
@AsratTerefe-qi6ex 3 ай бұрын
አሜን፣ያብቃን❤
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 9 ай бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ኩቡር ኣቦና
@elaela671
@elaela671 9 ай бұрын
ኣባቴ ኣይዞት ፈጣሪ ለኛ ሲል እድሜና ጤና ይሰጥዎታል
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 8 ай бұрын
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀሎት አይለየን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 9 ай бұрын
እባታችን እንኳ በሰላም መጥሉን
@tsiongebrmedhen8118
@tsiongebrmedhen8118 8 ай бұрын
የት ነው ያሉት አባክህ
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@GirmeyTemesgen-hr5fi
@GirmeyTemesgen-hr5fi 9 ай бұрын
Amen (3) qal hiwet yesmalna abatachen ❤
@AschalewGadisa
@AschalewGadisa 6 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@SARASARA-hb1gq
@SARASARA-hb1gq 5 күн бұрын
አባቶቺ በርከቱ ይርሰን ጉድነው ፈጣአሪ ማረን😢😢😢 እባክህን
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui 8 ай бұрын
ላንተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን አባ በድሜ በፀጋ ያኑርልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mhd1119
@mhd1119 8 ай бұрын
Abetu geta hoye Maren
@edlawitbelie
@edlawitbelie 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@EtopeEtope-nk7hy
@EtopeEtope-nk7hy 3 ай бұрын
አባታችን እግዛብሄር እድሜ ፀጋ ይስጥልን❤❤❤❤
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tifit589
@tifit589 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገንው ስለሁሉም ነገር አባዬ አጠብቅል እድሜያቸውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@NetsanetakyaMenber
@NetsanetakyaMenber 8 ай бұрын
በእግዚአብሔር ከነዚህ አባት አገናኙኝ እርዱኝ አትርፉኝ ላአገኛቸዉ ብሞክር አልተሳካም
@user-zu5on3wx8i
@user-zu5on3wx8i 8 ай бұрын
በማርያም አረ ተሰቃየሁ የት ነው መገኛቸው አባታችን ንጉሩኝ
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 8 күн бұрын
አሜን
@nebatube3260
@nebatube3260 8 ай бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gebrhiwetgebrmaskle3559
@gebrhiwetgebrmaskle3559 8 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።የትኛው ቤተክስትያን ይገኛሉ በተህትና ጋረ አምስግናሉሁ ?
@BelatuZaganeBespa
@BelatuZaganeBespa 8 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና እግዛብሔር ይስጥልን።
@user-px2ko4ct5e
@user-px2ko4ct5e 8 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etafagamachu9369
@etafagamachu9369 8 ай бұрын
ያለ ኢየሱስ የሆኔ ማንኛውም እምነት የሞቴ ነው እኚህ አባት ውስጣቸው ባዶ ነው አንድ በኢየሱስ ያመነ ሰው ግን አጋንንትን ያወጣል እንጂ አያባብልም
@user-ml7xt8mg9c
@user-ml7xt8mg9c 8 ай бұрын
ኣባታችን በረከትዎትን ይደርብኝ እግዚአብሔር የኣግልግሎት ዘመንዎትን ይባርክሎት 🎉🎉❤❤
@shitojambo3995
@shitojambo3995 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 9 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 9 ай бұрын
እምአምላክ የኔእናት እኔን ሀፃተኛዋን ከታሰረኩበት ፍች አባታችን እረጂምእድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@MekdesMekdes-bf3ph
@MekdesMekdes-bf3ph 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይስጦት አባታችን
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 9 ай бұрын
እንቁ እባታችን
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው  Memehir Girma Wondimu Video 608 #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ
35:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 101 М.
Memeher Girma Wondimu Vcd 62 B
1:07:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 419 М.
ሌሊት ያሶጣኛል እኔ አላውቅም የሰው ልጅ በቀላሉ ይበላሻል // Memehir Girma Wondimu #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
22:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 75 М.
Memehir Girma Wondimu Video 347 ሴት አይነ_ጥላ በወንዶች  ዲያቆኑንን በመተት
27:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 238 М.
Memeher Girma Wondimu Video 282  ጥይት የማያስመታ የአጋንንት አስማት
26:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 320 М.
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 110 М.
Как так то. Бедный мерседес
0:39
AVTO-MOTO ★GARAGE★
Рет қаралды 4,6 МЛН
#bugatti #tourbillon #2024 جديد بوغاتي #music #anime #beats
0:15
Попрошайка на BMW😅 #shorts
0:42
PANKOV
Рет қаралды 4,3 МЛН
Не обгоняйте Фуру в Австралии 😬
0:36
Авто.Бот
Рет қаралды 1,2 МЛН
Попрошайка на BMW😅 #shorts
0:42
PANKOV
Рет қаралды 4,3 МЛН