የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ Memehir Girma Wondimu Video 638

  Рет қаралды 75,582

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

4 ай бұрын

Religious teaching by priest Girma Wondimu Video 638 - የትዳር ፈተናዎች በምቀኞች እየቃሙ ጸሎት የእመቤታችንን ሥም ከጠራች አጣላታለሁ #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ

Пікірлер: 283
@SelameSelam1621
@SelameSelam1621 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን😢 እኔም አግኝቻቸው እንድፈወስ በጸሎት አስቡኝ ወገኖቸ ወለተ ማርያም😢😢
@user-lb1xx2rp7n
@user-lb1xx2rp7n 4 ай бұрын
አህቴ የት ነው ሚገኝው በናትሽ
@user-fq1vu2dw2b
@user-fq1vu2dw2b 4 ай бұрын
ebakachihu yet endehonu nigerugn
@putgodfirst588
@putgodfirst588 4 ай бұрын
🙏🏿🌿✝️🌿🤲🏿🔥❣️🔥🤲🏿🌿✝️🌿🙏🏿 አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን🙏🏿🤲🏿 አሜን አሜን አሜን 🤲🏿🙏🏿
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 3 ай бұрын
ኣባተ፡ቀልሕወት፡ያሰማልን፡በግዛብሕር፡የነም፡ሕወት፡በጣም፡ፍተናላይ፡ኣለ፡በግዛብሕር፡ለምኑልኝ።ገንት፡ከለደን፡
@اليمينشغيتينت
@اليمينشغيتينت 18 күн бұрын
Aba,ebemawen,yarthemew besolt,esbuy,welt,senbet,hrb,heger,ney,lensh,edbka,ebakcheh,​@@ghenettesfalem269
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 4 ай бұрын
Amen
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በፀሎት አስቡኝ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 4 ай бұрын
የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ,ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ዳግም አባታችንን ጻዲቁ ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን ፣❤❤
@Seblewengel_Candels
@Seblewengel_Candels 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
@libcab1083
@libcab1083 4 ай бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደረሰን ይፍቱን ይባረከን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@khalilcell8560
@khalilcell8560 4 ай бұрын
አሜንንንንንን❤
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 3 ай бұрын
Abatahene ebakotene yete newe yalute abate bekeduse goyorgise yzetalewe yalubte derse lemeta ebakote bemebete negerugh weyemselekoten lakulegh
@AyelechGugsa
@AyelechGugsa Ай бұрын
Abatachin nurulen egethihabeher xegawun yabezalot
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 4 ай бұрын
መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን እቤት አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😢😢
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 4 ай бұрын
መምህርአችን እንኳን ደናመጡ አቤቱ ፈጣሪ ሆዬ ታረቀን እንደበደላችን ሳይሆንእንደአባትነትህ ምህረትን ስጠን🙏🤲🙏🤲🙏
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 4 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-hb9tp1iz6p
@user-hb9tp1iz6p 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ይፍቱኝ ይባርኩኝ ።አባታችን ስለ እርኩሳን መናፍስት ሰይገባኝ እርሶን በሱዳን መተት ነው የሚሰሩት ብዬ አውርቻለው ይቅር በሉኝ አባቴ ድፍን ባለአመለካከት ድክመቴን ሳላውቅ ከሚአወሩት ጋር በማውራቴ ትልቅ ስተት ትልቅ ጥፋት ሰርቻለው ይቅር በሉኝ ይቅር በሉኝ ይቅር በሉኝ አባቴ ፡በእግዚአብሄር ፀጋ የሚአገለግሉትን አባቶች የምትሳደቡ ተጠንቀቁ ሳታውቁ ሳታዩ አታውሩ
@user-rb3np9ig5w
@user-rb3np9ig5w 4 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ በህድሜ እና በፀጋ ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!!!!!
@mahelet9539
@mahelet9539 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት። ይቺልጅ ያሳለፈችው ህይወት የኔም ህይወት ነበረ አሁን ግን በርሶ ትምህርት ነቅቼ እየታገልኩኝ ነው አባቴ በፀሎት አስቡኝ
@user-hq6vs9df6t
@user-hq6vs9df6t 4 ай бұрын
ኑሩሉን አባታችን❤❤❤
@adanishtadese4644
@adanishtadese4644 4 ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ቅዱስ እግዚአብሄር ለዚህ ያብቃኝ እኔንም
@DawitDawit-gt5je
@DawitDawit-gt5je 3 күн бұрын
አባቴ ፀጋው ይብዛልወት
@yohannesbekele-ei6sl
@yohannesbekele-ei6sl 3 ай бұрын
አረ ፈጣሪ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እኔ ብዙ ነው የተፈተንኩት እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅረ ዩሐንስ ነኝ
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 4 ай бұрын
እልልልልል የኔ አባት የድሀው ደራሽ የማንቂያ ደወላችን ኑሩልን ዘሮ ይባረክ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እባካችሁን በፀሎት በርቱ ንቁ ጊዜው ክፉ ነውና❤❤❤
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt Ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቿ ሲያሳዝኑ
@derejeabebe8588
@derejeabebe8588 Ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 ай бұрын
አባዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ምንም ማለት አልችልም እንደ አባ አቡነ ተክለሃይማኖት ያድርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 ай бұрын
ኑሩልን አባታችን❤❤❤❤❤
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት አባታችን እኛንም ከታስርንበት ፍቱን
@EmebatmulatDesta
@EmebatmulatDesta Ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 3 ай бұрын
እግዚኣቢሔር ሆይ ኣባታችን በፀጋ ጠብቅልን❤❤❤
@DawetHaymanot
@DawetHaymanot 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@HeyelayHeyelay
@HeyelayHeyelay 2 ай бұрын
Abate edme na tena ystwote ❤❤❤ abate Yet laghachu ychle yhune wendmoche tebaberughe mugeghubetne bota ebakachu ❤😭
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd 8 күн бұрын
❤❤❤አ❤❤ባ❤❤ታ❤❤ች❤❤ን❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያበዛሎት❤❤❤❤
@MelesDesalegn
@MelesDesalegn 2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@yackob2350
@yackob2350 3 ай бұрын
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ - "ገብረመስቀል".
@nkutamirtsion
@nkutamirtsion 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Abrish16
@Abrish16 3 ай бұрын
​@@nkutamirtsion ለምን ገንዘብ የሚሰጥ ብቻ ነው የሚባረከው እኛስ ደሃዎችስ ያሉበትን አድራሻ ንገሩን እያልን ስንለፈልፍ መልስ አጣን
@MryamAllf-cy3lj
@MryamAllf-cy3lj Ай бұрын
ስልክ ቁጥራችውን የምታውቁ አሳውቁኝ
@FekrslameMesfan-dz8im
@FekrslameMesfan-dz8im 3 ай бұрын
የእኔ አባት ዕድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ በእውነት በእውነት
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት
@feradesa9188
@feradesa9188 Ай бұрын
ጸገውን ያብዛለወትሽ አባ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 ай бұрын
በረከተዎ ይድረሰን !
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@melakemike9069
@melakemike9069 2 ай бұрын
አሜን መምህር ግርማ ንሩልን ጣና ይስጥልን እግዛአብሄ ከሱን ይሁን
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im 4 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን አባታችን በፀጋ የእናታችን የቅድስ ድንግልማርያም ልጅ ይጥብቅልን
@amwolde2619
@amwolde2619 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን
@taybaa8158
@taybaa8158 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 4 ай бұрын
አባታችንእድሜናፀጋያብዛሎት
@user-tf6wz9xr9k
@user-tf6wz9xr9k 3 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ ላቺ የደረሰልሽ አምላላክ ለደጁ ያብቃን
@ruthina1927
@ruthina1927 4 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ይጨምርልዎት ደግ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 ай бұрын
ጀግናዬ እግዚያብሄር የሰጠን አባት ግልጥልጥ የዳቢሎስ ሴራ
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 2 ай бұрын
እዝጋብሔር ይማረኝ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 4 ай бұрын
ስለማይነገር ፣ድንቅስለሆነው የእግዚአብሔር ቸርነት ምስጋና በሰማይበምድር ይሁን እንቁ አባታችን ኑሩልን
@meseret742
@meseret742 4 ай бұрын
አባታችን ለእኔም ለሀጢተኛው በደለኛው በእረከትኦ ይድረሥልይ 🙏🙏🙏
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 4 ай бұрын
አባታችንእድሜ ጤና ይስጥልን በርከተዎ ይደርብን ይድርሠን አሜን፫ በፀሎት ያስቦኝ አባታችን አስካለማርያም ብለው
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀገውን ያብዛለወት የኛ አባት ኑሩልን በፆሎት ያስቡኝ አባቴ❤❤❤
@misrakasmare136
@misrakasmare136 4 ай бұрын
የእኛ ቅዱስ አባት ሽህ አመት ኑሩልን አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው አባታችን በፆለትዎት ያስቡን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@riyas8588
@riyas8588 4 ай бұрын
አባ በፆሎትዎ አስብኝ ከነቤተሰቤ ወለተ ሚካኤል አገራችንም ጣርነትነው አባበፆሎትዎያስብንየተዋህዳ አባት የ8 ኛው ሽ ሀዋርያ ሽአመት ኑሩልን አባቴ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 4 ай бұрын
አባዬ በፀጋ በበረከት ይጠብቆ እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 4 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 4 ай бұрын
አባታችንእድሜናፀጋያብዛሎትበፀሎትአስቡኝወለተሠንበት
@odehhome8730
@odehhome8730 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ አባ
@fikertekebede
@fikertekebede 4 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@MdBorhannn
@MdBorhannn 4 ай бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ስራኤል ለሁላችንም ይደረስብን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 4 ай бұрын
ግሩምግብርክ❤አባየ❤ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ኣስብን ኣባዬዬ🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 4 ай бұрын
,ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 4 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን ባሉበት እግዚያብሄር ይጠብቅልን አባቴ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p 4 ай бұрын
አባየ በረከተዎት ይደርብኝ የኔ አባት እወደውታለሁ አባየ ረጅም እድሜና ጤናይስጥልኝ
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 4 ай бұрын
❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-cg9pe7vz6w
@user-cg9pe7vz6w 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን በፀሎትዎ አስቡን አሜን
@saragezahegn1884
@saragezahegn1884 4 ай бұрын
የልጆችሽ አምላክ እንኳን እረዳሽ ተመስገን ክብር ለአምላካችን።
@mametohem7990
@mametohem7990 4 ай бұрын
አባችን እግአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanauNew
@HanauNew 4 ай бұрын
አባታች እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥዎት በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ትንሳዔ
@eyerus9893
@eyerus9893 4 ай бұрын
የኔ አባት ሽ አመት ኑሩልን እፍፍፍ አመቤቴ እኔም እሰከ ቤተሰቦቸ ከሰራታችን ፍችን በፀሎት አሰቡልኝ እናቴ ወለተሚካኤል ወለተ ኪዳን እሰከ ቤትሰቦቸ አመተ ዮሐንስ😢
@sraayele840
@sraayele840 4 ай бұрын
የኔ አባት ፀጋዉን ያብዛላችዉ በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ሰንበት ብለዉ
@MeleseMelese-vz5hj
@MeleseMelese-vz5hj 3 ай бұрын
Abate Aderashawoten yengerunye bexm techegryalew
@zuzu7018
@zuzu7018 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን።
@alexjijo9080
@alexjijo9080 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር አስበ ቅዱሳን ይክፈልልን አባታችን ይባርኩኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከቶት ይደርብን
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 4 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 4 ай бұрын
Barakatu yederben abatachin egzaber amalk baslam agarschin yabqani egzaber amalk yemsgeni😢😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሰው ልጅ ክፋት ያዛዝናል እግዚአብሔር ይማረን ብቻ 😭😭😭. አባታችን በርክታችው ይድርብን, ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን 😭😢😢
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 4 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@salmasalma1258
@salmasalma1258 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከአባ ደጃፉ እንድበቃ አተ እርደኝ እንደ እግዚአብሔር ፉቃድ በቅርቡ ወደ አገሪ እግባለሁ የአተ ጾለት ያግዘኝ
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 4 ай бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት ቸሩ መድሀኒ አለም 🙏🏾
@solataacra6797
@solataacra6797 3 ай бұрын
❤❤❤አባ፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት፡እድሜ፡ጤና፡ይስጦት፡ ❤❤❤
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 4 ай бұрын
، አባታችን በረከቱ ያድሯብን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 4 ай бұрын
አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 4 ай бұрын
አባቴ ረጅም አመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 4 ай бұрын
አባቴ በፀሎት ያስቡኝ #ወለተ ኪዳን🙏
@ritarahaile8663
@ritarahaile8663 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ በፀሎት አሰቡኝ
@user-rq5fs9gi8d
@user-rq5fs9gi8d 4 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ወለተ መድህን ብለው ይፀልዮልኝ
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b 4 ай бұрын
በረከቶት ይድረሰን አባታችን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ይሳማልን ይፍቱን!!!!!
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 ай бұрын
ቃላህዉት ያሰማልን አባታቾ❤❤❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 4 ай бұрын
አሜን አሜን አአሜን አባታችን ተባረኩ
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት❤
@roziawoke1301
@roziawoke1301 4 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት😢😢😢
@genetgebre7117
@genetgebre7117 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛም እንደ ቤተሰብ እርሶ ጋር መቅረብና መፈወስ እንፈልጋለን ግን አድራሻዎትን ማግኘት አልቻልንም ።
@Ggg-gs3rs
@Ggg-gs3rs 4 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛውለት🙏
@user-ik5ts5fh1n
@user-ik5ts5fh1n 4 ай бұрын
Abatachen enkan dena metu amlak ytebkewot🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 4 ай бұрын
የኔ አባት ❤❤❤❤❤ስወዶት እረጅም ❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ❤❤❤❤❤ይስጦት❤❤❤❤❤❤
Memeher Girma Wondimu Video 111 የመናፍስት  ወረርሽኝ  በኢትዮጵያ  ሚስጥራችዉ  ሲጋለጥ
44:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 581 М.
Memeher Girma Wondimu 217 ለ2 ሰአት ሞታ ተገንዛ የተነሳችዉ አስገራሚ የመናፍስትሥራ
20:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 384 М.
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 58 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 13 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 82 B መስቀሉን አስጥለዋለዉ ይላል የካህኑ ክፉ ዲያብሎስ
53:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 628 М.
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 51 М.
ያባታችሁ ልጆች አይደላችሁም ሉሲፈር በኢትዮጵያ የኔቢጤዎች ሳይቀሩ ሥለ ማሪያም ይላሉ Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now
35:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 143 М.
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 44 B
1:03:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 432 М.
РЕЗКА РЕЗИНЫ ДЛЯ ШИН
0:40
MakkClips
Рет қаралды 6 МЛН
What Is He Doing?!
0:11
Brian's Lawn Maintenance
Рет қаралды 11 МЛН
Все было зря! BMW по итогу сдохла окончательно...
1:34:34
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 3,6 МЛН
КИТАЙСКИЙ АВТО
0:19
Films
Рет қаралды 1,4 МЛН
Oyuncak Direksiyon İle Motosiklet Yönetmek #shorts
0:27
Osman Kabadayı
Рет қаралды 6 МЛН
Brake so hard#Short #Officer Rabbit #angel
0:28
兔子警官
Рет қаралды 7 МЛН