Passion Pruit Juice ሆጲ ጭማቂ

  Рет қаралды 1,948

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Ай бұрын

- ፍሬውን በሚገባ በውሃ ማጠብ
- ፍሬውን ጉልበት ሳያበዙ በስሱ መጫን
- የውሰጡን ፍሬ ጎድጓዳ ሰሃን ውስጥ አውጥተው የሚፈልጉት ያህል
ውሃ እና ስኳር በመጨመር ከድኖ ማቆየት
- የምትጨምሩት ውሃ እንደምትፈልጉት የጭማቂ ውፍረት እና ቅጥነት ይወሰናል
- የምትጨምሩት ስኳር እንደየፍላጎትዎ ይወሰናል
- በሰሃን ከከደናችሁ በሃላ ከ3 ሰዓት እና ከዛ በላይ ማቆየት እና አጥሎ መጠቀም
ከጥቅሞቹ መካከል
1.የሰውነት ክብደትን ለመቀንስ
2.ለቆዳ ጤና
3.የጭንቅላት እድገትን ለመጨመር
4.የበሽታ የመከላከል አቅምችንን ለማጎልበት
5.የደም ግፊትን ለመቆጣጠር
ለተጨማሪ መረጃ ሃኪሞች እና በሙያው የተሰማሩ ባለሙያዎች የፃፉት ፅሁፍ ኢንተርኔት በመጠቀም ያንብቡ

Пікірлер: 13
@NurelayinUmuslwa
@NurelayinUmuslwa Ай бұрын
እናመሰግናለን👍የክሬም ኬክ አሰራር ብታሳየን
@selamzeru-oc4yu
@selamzeru-oc4yu 20 күн бұрын
አወ አሳየን
@hawawalo6548
@hawawalo6548 4 күн бұрын
ወይን
@melseifu8424
@melseifu8424 Ай бұрын
where can we find passion fruit?
@user-rh4rh5sz2o
@user-rh4rh5sz2o Ай бұрын
Wwwoooooo best drink 👍🥰
@NurelayinUmuslwa
@NurelayinUmuslwa Ай бұрын
የክሬም ኬክ አሰራር ብታሳየን
@user-kn5zs3ji3k
@user-kn5zs3ji3k Ай бұрын
amburutute new semu
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Ай бұрын
🙏👏👏👏👏
@mesalih8063
@mesalih8063 Ай бұрын
😊😊😊
@user-pt6zh6jt6s
@user-pt6zh6jt6s Ай бұрын
Kope
@birtukanhayileyesus340
@birtukanhayileyesus340 Ай бұрын
ሆፒ ነው ስሙ
@NurelayinUmuslwa
@NurelayinUmuslwa Ай бұрын
የክሬም ኬክ አሰራር ብታሳየን
@NurelayinUmuslwa
@NurelayinUmuslwa Ай бұрын
የክሬም ኬክ አሰራር ብታሳየን
ቡናን  እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
16:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 179 М.
How to make watermelon Juice in a blender
2:55
Wholesomefoodies
Рет қаралды 39 М.
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
Halewa የሃልዋ አሰራር
8:10
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
ኦባማ Ethiopian food (Obama)
13:00
MARE & MARU
Рет қаралды 175 М.
Ethiopian Kocho ቆጮ
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ተበልቶ የማይጠገብ የፆም አገልግል  |ስንቅ ||Ethio Lal|
15:45
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 62 М.
ፈጣን የ በአል መጠጥ | ከ አልኮል ነፃ
8:26
Nika loves to eat chicken #cat #cats
0:17
Princess Nika cat
Рет қаралды 84 МЛН
BYD U8 танковый разворот
1:00
YOUR NEW AUTO
Рет қаралды 2,6 МЛН
РЫБАЛКА ДОМА
0:17
KINO KAIF
Рет қаралды 18 МЛН
Funny Fails 🤭🤭🤣 #failsvideo #shortsfails #funnyfails  #fails .
0:52
ToRung short film: 🐶puppy is hungry🥹
0:32
ToRung
Рет қаралды 28 МЛН
30 luglio 2024
0:15
Leonardograti
Рет қаралды 12 МЛН