ጴንጤዉ ሊቅ የኤርሚያስን ስህተት ሊያሳይ ገጠመ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth

  Рет қаралды 2,058

ኤል ቃል tube 2

ኤል ቃል tube 2

12 күн бұрын

#ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል
ኤል ቃል tube
ጴንጤዉ ሊቅ የኤርሚያስን ስህተት ሊያሳይ ገጠመ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | speak the truth

Пікірлер: 13
@Tomejkara
@Tomejkara 9 күн бұрын
ኤርሚያስ ስመጣ ሁሉም ኦርቶ ነኝ ባይ ከንፈራቸዉ ይንቀጠቀጣል ኤርሚ አንበሳ ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 9 күн бұрын
የ 7ኛ ክፍል ተማሪ ደንቆሮ ወሬ ብቻ
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 9 күн бұрын
ኤርሚያስ በ አፉ የሚያራ ነውረኛ ግለሰብ ነው
@Tomejkara
@Tomejkara 9 күн бұрын
የፍጥረት ናፍቆት እንደ ኤርሚ ያሉትን ሰዎች መገለጥ ይጠባበቃል ጊዜዉ የጌታ ስለሆነ የኦርቶና የሙስልም ኑፋቄ ለአለም ተገልጧል
@yade716
@yade716 9 күн бұрын
በእውነት እጅ እጅ ነው ያላችሁን። በፍጹም ትህትና የሌለበት፣ ፍቅር የሌለበት፣ መቀባበል የሌለበት፣ በትእቢት የተሞላበት፣ ህይወት የሌለበት ደረቅ ትምህርት። ኤርሚያስ ጸሎት የሚያስፈልገው ሰው ነው። ወይም ደግሞ ካቋረጠበት ከ 7 ክፍል ትምህርቱን ይቀጥል። በተለይ የወንጌል አማኞችን ሲያበሻቅጥ ሳይ ልቤ ይደማል።
@user-wp9ol8fr5t
@user-wp9ol8fr5t 9 күн бұрын
እውነቱ የማለከቱ ቃል ነው ወይስ ሊቅ አራ ቃሉን እሳት ቁሚ ብላችሁ በመስተዋ ል ታምነቱ እውነት አርታትን ያወጣል
@razamedianetwork-rmn3633
@razamedianetwork-rmn3633 9 күн бұрын
እሁድ ወይም ኣሓድ ወይም ሓደ ማለት ነው። ሰንበት ወይም ሻባት ወይም ሰብዓ ወይም ሸብዓተ ማለት ሰባት ነው። ስለዚህ የሳምንት መጀመሪያ ኣሕድ ብሎ ይጀምራል።
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 9 күн бұрын
ሰክረው ነው
@AkliluGmariam
@AkliluGmariam 9 күн бұрын
ኤርሚ ቃሉን የሚያውቅ ሰው ሲገባ ተሳድቦ ያስወጣል ብዙ ግዜ ተመልክቼዋለው ከዚህ በፊትም ከካቶሊክ ቤተክርስቲያን የገባ ወንድምን እንደዚሁ አዋክቦ አስወጥቷል ስለዚህ ኤርሚ ነጥብ ጥሏል
@Mom2023new
@Mom2023new 9 күн бұрын
ብሶቱን ያውረበት
@Tomejkara
@Tomejkara 9 күн бұрын
Kkkkkk ኦርቶኮ በተረት መንፈስ ድርቅና የሚከራከር ሲሆን ኤርሚ በእግዚአብሔር መንፈስ በመገለጥ የሚናገር የቃሉ ሙላት ያለዉ መፃፍ ቅዱስ አንባቢ ነዉ ለዚህም ነዉ ኤርሚያስን እንደ ድማሚት የሚፈሩት ምድረ ደብተራ ቄስ ነኝ መምህር ነኝ ባይ መልስ አተዉለት እንደ አንበጣ አይናቸዉን አፍጠዉ ስቀሩ ከዚህም የተነሳ በስድብ በረብሻ በማንጓጠጥ አፍረዉ ስፈረጥጡ ታዝበናል የተረትና ዉዳሴ ማሪያምን በማንበብ ጴንጤን ማሸነፍ አልቻቻችሁም ምድረ አረቂያም ሁላ
@nq2865
@nq2865 8 күн бұрын
እናንተ ሰዎች ረጅም ጊዜ ከብዙ ሰው ጋር ውይይት እንዳደረገ ሰው በትግስት እና ሰውን በማክበር ይሁን :: ይሄ ሁሉ ድካማቹ ለሰውም አይደል?
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 13 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 115 МЛН
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
[핫3] 北 엘리트 외교관 ‘망명’…탈북 이유? | 김진의 돌직구쇼
7:49
채널A 김진의 돌직구쇼
Рет қаралды 348 М.
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 398 М.