Рет қаралды 4,835
Melegna | መለኛ
የፒዛ ቂጣውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ለ2 ተለቅ ያሉ የፒዛ ቂጣዎች- 400 ግራም ፉርኖ ዱቄት- 1 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ - 1 ብርጭቆ ሙቅ ውሃ - 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር - 1 የቡና ማንኪያ ጨው - 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ሊጡን ኩፍ ለማድረግ 45 ደቂቃ