ቅዱስ | ቸሊና እና ይድነቃቸው የአምልኮ ጊዜ | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 301,889

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Жыл бұрын

ቅዱስ | ቸሊና እና ይድነቃቸው የአምልኮ ጊዜ | Halwot Emmanuel United Church

Пікірлер: 404
@yaredalemayehu1333
@yaredalemayehu1333 Жыл бұрын
እቺ አለም እጆቿን ዘርግታ ተቀብላሽ ነበር ላንቺ ረብ የነበረውን ሁሉ ለክርስቶስ ስትይ ሁሉንም እንደ ጉድፍ የቆጠርሽ ጀግና የጌታ ልጅ
@dawitdagne7957
@dawitdagne7957 Жыл бұрын
Ewnet anchi endemteyat gegna huna nw weys be balewa mengd le mehed felga nw ewnetawen rasewa tawekewalech?
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
“የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።” - ሉቃስ 10፥42
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@@dawitdagne7957 “የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።” - ሉቃስ 10፥42
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
TBH echi alem min alat full of empty promise geta redat
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
TBH echi alem min alat full of empty promise geta redat
@Yodit.Tamiru
@Yodit.Tamiru Жыл бұрын
👉ስምህ በሰማይ ይታወቃል 🙌 ስምህ በምድር ይታወቃል ስምህ በሲዖል ይታወቃል ስምህ በቤቴ ይታወቃል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
“የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት።” - ሉቃስ 10፥42
@shanbeltulu1470
@shanbeltulu1470 Жыл бұрын
@servantofgod1889
@servantofgod1889 Жыл бұрын
Yes
@andyt3046
@andyt3046 Жыл бұрын
ቸሊናዬ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ለምልሚ ዳርቻሽ ይስፋ:: ይድንዬዋ እወድሃለሁ::
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ታሪኬን እንደ ቸሊና ለውጠው ! ( የምታስቀኚ እህት !!! )
@Biniyam_Girma
@Biniyam_Girma Жыл бұрын
am so Happy for chelina🥰..ጌታ ኢየሱስ ምንም ሚጣልለት አምላክ ነው ❤️❤️
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ዝማሬ ነው ስለ ቸሊና በእውነት እግዚአብሔርን አመሰግናለው
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 22 сағат бұрын
ደጋግሜ ሰምቼ ያልጠገብኩት መዝሙር
@makimaki7260
@makimaki7260 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ከዘፈን አስመልጦ ለእርሱ ዘማሪ አደረገሽ🙏🙏🙏
@burtefan
@burtefan Жыл бұрын
ከዘፈን ወደ ዘመናዉይ ዘፈን ነዉ የተቀየረችዉ
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
@@burtefan 🙄
@tesemateshome2226
@tesemateshome2226 Жыл бұрын
@@burtefan isun limezin yemimetaw 1 kirstos alena, iskeza atchekul yene awaki,>
@calebsfamilyofficialpage7601
@calebsfamilyofficialpage7601 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ሲነካ ያስታውቃል 😭😭😭ሁሌም መነካቱ ያግኝሽ አይወሰድብሽ
@Missb999
@Missb999 Жыл бұрын
ጌታ በቤቱ ለዘለአለም ያፅናሽ
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
ሁሌ እንዲ ብናመልክ ምን ነበር።።ተባረኩ ቸሊ ደሞ እንደዚህ በመንፈስ ረስርሰሽ ማየቴ እግ/ር ይመስገን።በርቱ
@kibrommebratu444
@kibrommebratu444 Жыл бұрын
ዓለም ከሰረች። ዘሪቱምኮ ወደ ኢየሱስ መጥታለች። ዓለም ከዘሪቱና ከቸሊና የተሻለ ሐብት የላትም።
@ephremkebede-bf4si
@ephremkebede-bf4si Жыл бұрын
አትፍሪ አይዞሽ እህቴ የሚያበረታ የእግዚአብሔር ፀጋ አለ እርሱን ብቻ ተደገፊ እንወድሻለን
@kinghenians986
@kinghenians986 Жыл бұрын
ቸሊናዬ ጌታን ኢየሱስን አከብራለሁ ስላንቺ😭😭😭😭😭☝️☝️☝️🙏🙏🙏
@tsedeniaendale5934
@tsedeniaendale5934 Жыл бұрын
"ብዙ የተተወለት ብዙ ይወዳል" የባረካችሁ ይባረክ!
@helen4526
@helen4526 Жыл бұрын
እንዲህ ነበር የናፈቀኝ አምልኮ; ቅዱስ ቅዱስ ማለት እሱን ማክበር ለእርሱ መቀኘት ።
@MeheretGisa
@MeheretGisa 7 ай бұрын
Thank you
@algenaatenafe9889
@algenaatenafe9889 Жыл бұрын
"ሁሉም ይደርሳል ከኢየሱስ ኃላ" አሜን....... እሰይ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 Жыл бұрын
በእውነት !!እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚመለከው በመንፈስ ነው!!! እሱን እሱን ብቻ ከሽሮ እና ከበርበሬ ባለፈ እግዚአብሔር በመሆኑ ብቻ አምልኮ ነው። አሜን እየሱስ ጌታ ነው!!!
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 Жыл бұрын
What a song, worship, performance, harmony, beautiful voice, በስማም ነብስም አልቀረልኝም "ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ "! ሃሌሉያ
@user-yl7up5ty4o
@user-yl7up5ty4o Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ቅዱሰሰሰሰ ቅዱሰሰሰሰ ጌታ ኢየሱስ እንወድሃለን ከብር ላንተ ይሆነ እልልልልልልልልልልል 😭😭😭😭😭👑👑👑👑👑
@tigisthabtamu8082
@tigisthabtamu8082 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ
@Encounter899
@Encounter899 6 ай бұрын
😢😢😢😢👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@bettitube1558
@bettitube1558 Жыл бұрын
ስምህ በሰማይ ይታወቃል ስምህ በምድር ይታወቃል ስምህ በሲኦል ይታወቃል ስምህ በቤቴ ይመለካል ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
አሜን ጌታሆይ የሚገባህን ክብር ለአንተ ለእረኛችን ለመሪያችን ለአለቃችን ለሕይወታችን ቤዛ ከታሰርንበት የዳቢሎስ ቀንበር ከሀጥያ ከድቅድቅ ጨለማ ላወጣን ጠላቶች ሳለን ከእግዚያብሔር እጅግ ርቀን ሳለን በአንድያ ልጅ አስታረቀን በቅፉ መለሰን ይባረክ የዘላለም ተስፋችን እየሱስ ክርስቶስ🙌🙌🙌🙌🤩🤩🤩
@mh6773
@mh6773 Жыл бұрын
አሜን ❤
@kinfeabdu1147
@kinfeabdu1147 Жыл бұрын
አሜን አሜን ይገባዋል ሀሌሉያ.. ቼሊን አንቺን በእንዲህ ሁኔታ ማየት እጅግ ይደንቃል የኔ እህት ከጠንካራው የጠላት እጅ የታደገሽና ለክብሩ ያቆመሽ ይባረክ!!
@fevigalyesus5545
@fevigalyesus5545 11 ай бұрын
ናይ ሰማይ መዝሙር ቅዱስ ቅዱስ ኣሜን ሃሌሉያ። ተባረኺ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gishodan4608
@gishodan4608 Жыл бұрын
ምን አይነት አምልኮ ነው ነብስን ሰውነትን ሙሉ ንዝር የሚያደርግ የሚነካ ደስ ወደሚል ጥልቅ መንፍስ ሚያስገባ አመላለክ በስማም 🥹😭🙏🏾እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ ቸሊና 🙏🏾😍🥰❤️
@yonasshawel9659
@yonasshawel9659 Жыл бұрын
ከዚህ መንፈስ ውስጥ መውጣት ይከብዳል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tsgahaylu7719
@tsgahaylu7719 Жыл бұрын
አስለቀሰችኝ እየሱስ ፍቅር ነው።
@loved4412
@loved4412 Жыл бұрын
ስምህ በሰማይ ይታወቃል እሰይ ልቤ ታመመ በዚህ መዝሙር ተባረኩልኝ❤❤😭
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@user-xl7yn5iz1f
@user-xl7yn5iz1f Жыл бұрын
ኸረ የቱ ጀግና ነው ለ እየሱስ ፍቅር የማይማረከዉ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ ነዉ። ኢየሱስ ጌታ ነዉ።እየሱስ ያድናል ❤❤❤
@glorytube5977
@glorytube5977 Жыл бұрын
Full of God’s presence I feel like I am in there …… amazing worship ❤❤❤
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 Жыл бұрын
Same here
@liliteshome4436
@liliteshome4436 Жыл бұрын
ሰማዩን ሸፍኗል ክብር ሀሌሉያ እሰይ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ
@baslelgezahegn9122
@baslelgezahegn9122 Жыл бұрын
I can't stop listening,,More blessing Y.C
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ሰማያዊ አምልኮ ዛሬ ስማይና ምድር ተነካካ ይህ የአምልክኮ መንፈስ ይብዛልን
@engediy
@engediy Жыл бұрын
ሁሉን ስለጌታ የጣሉ ብሩካን!!
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
🎺🎻🎻🎻🎻አሌሉያ🎺🎺🎻🎻🎻🎻ቼሊና ይድኔ ከፍ ብላችው ከፍ አደረጋችውን🎷🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻👏👏👏👏🎸🎸🎻🎻🎻
@Kingdom15591
@Kingdom15591 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ለምልሚ ዳርቻሽ ይስፋ:: ይድንዬዋ እወድሃለሁ
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 Жыл бұрын
እሰይ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
@glorytube5977
@glorytube5977 Жыл бұрын
This is how it look like when holy sprite lead the worship 😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏. Amen
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 Жыл бұрын
True
@Captain_Fun_00
@Captain_Fun_00 Жыл бұрын
it is " holy spirit" not sprite. sprite- is the soft drink know the difference in spelling first before you mess up the holy word of God
@engediy
@engediy Жыл бұрын
true true
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
አሜን ጌታዬ ተባረክ deep connection with Almighty Lord Jesus....Hallelujah 🙌🙌🙌🙌😍😍😍
@lidialidu1085
@lidialidu1085 Жыл бұрын
haleluya ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አትጠገብም ❤❤❤❤❤
@meseretgetacewbemintmitiku7447
@meseretgetacewbemintmitiku7447 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለራሱ አላማ ከፈለገን በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም ያመጣናል ሀሌሉያ
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
አባት የእግዚአብሔር ታላቅነት!! በዘመኔ ላለው ትውልድ ሁሉ በመገኘቱ ማረፍ እንዲሆንለት ፀሎቴ ነው። ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ባካችሁ ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@temesgenshiguteofficial9969
@temesgenshiguteofficial9969 Жыл бұрын
Can’t stop listening this song full of Holy Spirit
@beruktitsmartfashion5936
@beruktitsmartfashion5936 Жыл бұрын
እውነት ቀናው በጣም ያስታውቃሀል በጌታ ፍቅር መያዝ
@TekaJoffe
@TekaJoffe 17 күн бұрын
Glory to God wonderful worship God bless you yidine & chali
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
አቤት መመረጥ🙌አቤት መታደል🙌
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
Praise God.... soon teddy Afro and yedenekachew will be sing praise for The Lord.!
@kalebmulugeta23
@kalebmulugeta23 Жыл бұрын
I just feel the spirit ,I wish every one knew this mighty god . be blessed Cheli and Yidne
@meddiy6101
@meddiy6101 Жыл бұрын
አሜን ብቻውን ቅዱስ ብቻውን ክቡር። አሜንንንንንንንንንን
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 Жыл бұрын
to those who are really in the darkest moment of your life may God be your light believe in him God is faithful he will answer your question in Jesus name say this with me (medanea yibekagnal!!!) now you are healed in Jesus name
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid Жыл бұрын
🥰🥰🥰 What an anointed spirit-filled worship! Chelina and Yidneye May God bless you both! 🙏🏾 Even though I wasn't physically there, I can feel the presence of the Lord as I was watching the worship! You guys are a blessing to the generation! We love you both! 🙏🏾❤️💯
@bibleforkidswithjeranyjesu1470
@bibleforkidswithjeranyjesu1470 Жыл бұрын
Keep this sensetiveness of our dear holyspirit to the end ... you are blessed!
@berekettufo3240
@berekettufo3240 Жыл бұрын
Glorious Holy Spirit is moving wherever anyone is hearing the song
@yemeru9732
@yemeru9732 Жыл бұрын
This is what I call worship !!!!!! ❤❤
@betelihemamda3352
@betelihemamda3352 8 ай бұрын
ዋና ነገሬ ነህ አዋ እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hana-dy3in
@hana-dy3in Жыл бұрын
ኢየሱስዬ❤
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ አምልኮ ታድላቹ።
@hailushame2929
@hailushame2929 Жыл бұрын
ለአምላክ የሚገባ አምልኮ ተባረኩ ወዳጆቼ
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm Жыл бұрын
🦁 Bold as a lion!!! “ኀጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ #ያለ_ፍርሃት_ይኖራል።” - ምሳሌ 28፥1
@NardosK
@NardosK Жыл бұрын
Wow what a worship song! ደጋግሜ እየሰማሁ አልቻልኩም። ጌታ ይባርካችሁ!😭🙏
@MK-vu4wn
@MK-vu4wn Жыл бұрын
Simhe be semay yimelekal! Simhe be midir yitawekal! Simhe be siol yiferal! Simhe be betè yimelekal!!! KIDUS EYESUS 🙌🏾✨
@user-kh2vn1rv9q
@user-kh2vn1rv9q 2 ай бұрын
❤❤tebareku igzhabher amilaki zemenachu yibarikh❤❤❤❤
@BereketNatanim
@BereketNatanim 11 ай бұрын
ተባረኪ
@bereketberhanu4580
@bereketberhanu4580 Жыл бұрын
Wow what the presence of God is it? I flow with it . Hallelujah!!!
@dinkinashdeasling2124
@dinkinashdeasling2124 Жыл бұрын
Oh my lord Om mercy of god Hallelujah Hallelujah thank you my lord today Glory you are a powerful really bless song 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 Jesus is saves
@gdnerd6940
@gdnerd6940 Жыл бұрын
Jesus!!! Name above all names!! Every knee shall bow to this Holy Name!! I love you both!! God bless ❤❤❤
@mezmurlegeta8718
@mezmurlegeta8718 Жыл бұрын
I can't express what I felt through this worship.......God almighty bless you both!!!!!!!!!
@tsigeredadamessa236
@tsigeredadamessa236 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በህልውናው ውስጥ ማምለክ ምንኛ መባረክ ነው
@yirgbekur9842
@yirgbekur9842 Жыл бұрын
It sounds heavenly. Bless you guys.
@keneworshiptube3875
@keneworshiptube3875 Жыл бұрын
ፍሥሥ.... ኡፈይ ❤❤❤🙏🙏🙏
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Жыл бұрын
This type of worship should be back to churchs, መዝለልና ማንኮሻኰሽ ትተን እንደዚ ከልብ የሆነ አምልኮ ባካችሁን ዘማሪዋች አምጡልን‼ ተባረኩ ተባረኩ ‼
@matiey9620
@matiey9620 Жыл бұрын
It ain't about changing a religion but look at you chelina your tongues are taking praising singing preaching about God jesus i thank jesus he revealed for you
@hanamekonnen952
@hanamekonnen952 Жыл бұрын
Full of God's Presence🙌🙌🙌🙌
@elltasolomon1275
@elltasolomon1275 Жыл бұрын
Wow Thank you God for thoes people.....How amaizing Worship 🙌🙌🙌
@natisonofgod5515
@natisonofgod5515 Жыл бұрын
Thanks HOLY SPIRIT for you presence Amennn
@lidiyaadelo7426
@lidiyaadelo7426 Жыл бұрын
Amazing spirit.. amazing voice..Glory to God
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 Жыл бұрын
Waaaww Wwwwooowww Chelina i fell thick anointing of God HALLELUJAH 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍👏👏👏👏👍👍👍👍🤜
@tuntuu552best3
@tuntuu552best3 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN praise praise praise HIM
@servantofgod1889
@servantofgod1889 Жыл бұрын
This is how it looks like having an encounter with Jesus
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
መገኘቱ እየተሰማኝ ነው የሰማሁት.. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቺን ቤተመቅደስ አንተ ሙላት
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 Жыл бұрын
ሲዘምር ግን ነፍስ አይቀርልኝም amazing Singer songwriter
@myYesus777
@myYesus777 Жыл бұрын
Blessed be the name of our LORD. He knows how to win us and make us his own.
@user-xl7yn5iz1f
@user-xl7yn5iz1f Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ እጅግ የሚገርም አምልኮ። ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-lh8rp5yk1z
@user-lh8rp5yk1z 10 ай бұрын
ሃሌሉያ ስምህ በሰማይ ይታወቃል አሜን አሜን ተባሰኩ❤❤❤❤❤
@asterdulaamen3931
@asterdulaamen3931 9 ай бұрын
ኧረ ለምልሙ ተባረኩ ብዙ
@keneanshiferaw1949
@keneanshiferaw1949 Жыл бұрын
ዋና ነገሬ ነህ እየሱሴ🥰🥰🥰
@destagadissa4024
@destagadissa4024 11 ай бұрын
Our king create you for his service serve him more!!
@bfg314
@bfg314 Жыл бұрын
we need more worship like this❤🙏
@mesimenegestu3866
@mesimenegestu3866 Жыл бұрын
Hallelujah!! Tebareku!
@robelblessedbygrace4677
@robelblessedbygrace4677 11 ай бұрын
Kbrhulu le Egzabher amlkachn yhun TemesGen yesus antebcha kber bhiwetachn amen
@yitbarekhabte1569
@yitbarekhabte1569 Жыл бұрын
ቸሊና😍😍ይድኔ😍😍 Tsega ybzalchu
@medanzewde4913
@medanzewde4913 3 ай бұрын
What a wonderfully worship 😢😢
@yekalkidansileshi8274
@yekalkidansileshi8274 Жыл бұрын
very vibrating spirit bewnet radiate yadergal tebareku, Eyesus Eyesus Eyesus
@user-kn6gj1nb8r
@user-kn6gj1nb8r 8 ай бұрын
Iyesus Iyesus Iyesus ❤
@h.t9207
@h.t9207 11 ай бұрын
ብቻውን የሚመለክ አምላኬ ሀሌሉያ ተባረኩ
@sisayendale7474
@sisayendale7474 Жыл бұрын
For the earth will be filled With the knowledge of the glory of the LORD, As the waters cover the sea. - HaBakkUk 2: 14 (NKJV) i miss those days where there is no earthly knowledge but for only the knowledge of Gods glory 🙌🙌🙌🙌🙌
@Marcy-77999
@Marcy-77999 11 ай бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍ ኧረ ለምልሙ በመንፈስ ሰከርኩ ሃሌሉያ ፀጋ ይብዛላችሁ የአባቴ ልጆች ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️🥰🥰🥰🥰🥰
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 703 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН
ወሳኝ ሰዓት | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church
32:14
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 91 М.
Semh - Ethiopian Live Worship Song - Chelina ቸሊና
9:59
Chelina Song
Рет қаралды 229 М.
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,2 МЛН
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 239 М.
ትልቅ ነህ ትልቅ ከሚመስለው በላይ#yidnekachew teka
24:05
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 100 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 666 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 234 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 220 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1,1 МЛН
Aq Koilek
2:51
Algyt - Topic
Рет қаралды 145 М.