ቅዱስ ማቲዮስ የተገደለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው! | የንግስተ ሳባ እና ጠቢቡ ሰለሞን ድብቅ ታሪክ | እንወዛገብ ወይስ እንተማመን! | Haleta tv

  Рет қаралды 15,313

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

5 ай бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 125
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 5 ай бұрын
አስቱዬ wow በቀረብኩት ቁጥር ሌላ ነገር ይሰለቸኛል የገዘፈው ሁሉ እያነሰ ያልሽው አባባል በጣም ልቤን ነክቶኛል የኔም አሁን ያለሁበት ስሜት ነው እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@workineshmengistu436
@workineshmengistu436 4 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ገና ብዙ ጌታ ይፈልግሀል
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 5 ай бұрын
ሀይልሻ ትሁቱ ጸባየ ሸጋ በአስተምሮትህ ባልስማማም የዛሬውን ውይይት በሙሉ እና የባለፈውን ክፍል በከፊሉ ወስጃለው ደስ የሚል ጭውውት ነበር ።ሀይልሻ እና አስቱ እስቲ ትንሽ ስለትህትና እና ራስን ስለመግዛት በተለይ ወንጌል በስድብ እያጀቡ ለሚሰብኩ እንዴት አንደበታቸውን መግራት እንዳለባቸው ብትወያዩ ጸጋ ይብዛላችህ❤❤❤
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 5 ай бұрын
ሀይልሻ በጣም ነው የምወድህ አንዳዴ ታወዛግበናለህ እንጂ ጣፋጭ ወግ❤❤❤❤
@WondyfrawNigatu
@WondyfrawNigatu 5 ай бұрын
እውነትም ጣፋጭ ወግ ነው ተባረኩ❤❤❤❤
@iamfree347
@iamfree347 5 ай бұрын
አቤት ፡ አስቲየ ፡ መልካም ፡ እንግዳ ፡ ነው ፡ ያቀረብሽልን ፡ ቀጥልበት ፡ ወድማችን ፡ ❤❤❤
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 5 ай бұрын
ዋው አይጠገብም ክላስ ቁጭ ብዬ የተማርኩ ነው የመሰለኝ ተባረክ አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@saramarkon5451
@saramarkon5451 5 ай бұрын
ትንሽ ፍልስፍና ታበዛለህ እንጂ ጥሩ ትናገራለህ ወንድሜ ሀይሉ
@benjamin8387
@benjamin8387 5 ай бұрын
Very interesting and impressive interview
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 5 ай бұрын
የሉዑል እግዚአብሔርን ስም ጠርቸ እዉነት እናገራለሁ በተለይ ለኦርቶዶክሶች እኔ እምኖረዉ አሜሪካ tx (dallas) ውስጥ ነው የብልጽግና church እዚህ ነው የሚገኘዉ.. በሙሉ 90% የመናፍቃን church በሙሉ ተዘግቶል እኔ ከዚህ ሀገር ያሉት church 10% የቀሩት ወንድ እና ወንድ እያጋቡ ሴት ከ ሴት እያጋቡ የግብረሰዶም church ሁነዋል..እዉነቱን የምነግራቹኸ የመናፍቅ ጋኔል ወይም መንፈስ ሳያሳብድ አይለቅም እነዚህ ሰወች በኦርቶዶክሱ ላይ የተነሱ የዘመነ አሳሳቾች ናቸው ..እኛ ኦርቶዶክሳውያን በዘር መባላታችን ካልቀረ ሰጋችን አይደለም ነብሳችን መማሪያ የላትም..ምንፍቅና አለም ላይ እየጠፋ ያለ ሀይማኖት ነው ሀይማኖቱ ተቀይሮ Illuminati ሁነዋል..የሀሰት ነብያቶች ተነስተዋል አይናቹህን ከፍታችሁ ተመልከቱ...በሚናገሩት ነገር አትመኑ መዝኑ..ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለዉ እንዳለ ቃሉ
@tedrosmusazgiwi5948
@tedrosmusazgiwi5948 5 ай бұрын
ሀይልየ ተባረክ አውነት የሚናገር ሰው ውሸትና ግብዝነት የሚወዱ ሰዎ ች አወዛጋቢ ትሆንባቸዋለህ ለኔ ግን የዘመኑ ሀወር ያው ጳውሎስ ነህ don.t give up?
@Zina-gb9zq
@Zina-gb9zq 5 ай бұрын
Very interesting thanks hailu yohanes and Aster.
@tadesetesfie3943
@tadesetesfie3943 5 ай бұрын
የሚገርመው ነገር ታሪክ ለመስረቅ የሰውን ታሪክ የራሳቸው ለማድረግ የሚጥሩት ለምን ይሆን አንድ ደርሲ እንድህ ያለው ትዝ አለኝ "የቤተክርስቲያንን ታሪክ ስታጠና ከፕሮቴስታንት ትወጣለህ ምክንያቱም ታሪኳ ፕሮቴስታንት አይደለምና" ለዛ ይመስላኛል ሰው ታሪክ ካወቅ ስለሚወጣ ሰርቆ የራስ ለማድረግ ነው
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 5 ай бұрын
ሁለት መናፍቃን😂
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 5 ай бұрын
በስማም ወልድ መንፈስ ቅዱስ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@petroswondimu8472
@petroswondimu8472 5 ай бұрын
Great explained
@danielshewarega4733
@danielshewarega4733 5 ай бұрын
ተባረኩ አሪፍ ትንተና መረዳት ነው
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 5 ай бұрын
Explore it &call for repentance prayer for nations .its good to see history in different angels .David .Solomon ❓
@michaelyehdego6691
@michaelyehdego6691 5 ай бұрын
Very interesting i love bibel story God bless you brother🙏🇪🇷
@maranathatube1
@maranathatube1 5 ай бұрын
Interesting discussion
@BiruktawitAbate-hr4bn
@BiruktawitAbate-hr4bn 5 ай бұрын
hailu yohaness i love you a lot God bless you
@user-ds8kn1de9m
@user-ds8kn1de9m 5 ай бұрын
አንዳድ የማልቀበለው ነገር ቢኖርም ምርጥ አገላለጥ ደስ የሚልአንደበት
@haymetad3098
@haymetad3098 5 ай бұрын
Lemen be literature and bizu resurch yeserachewen mesekerem lechisa atamechatem i think she have done more research morethan hailu yohaness so pls invite her ......
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 5 ай бұрын
By the way, shrewd does NOT mean anything bad it actually means a SMART or SHARP person. Most of we, Ethiopian think that word is like for a bad person like crooked but surprisingly it’s the opposite of crooked. I thought that’s perhaps why Aster Bedane surprised of when the interviewee said that King David and his son Solomon as well were shrewd.
@mazigedlie7157
@mazigedlie7157 5 ай бұрын
ልክ ነው ሠው በተረዳበት እና በደረሠበት ይመላለስ ሀይልሽ ተባረክ
@desta9900
@desta9900 5 ай бұрын
❤❤😍😍😍🙏
@kurateme
@kurateme 5 ай бұрын
ሀይሉ ዩሀንስን አሁን የማይቀበል የትኛውም ኢትዮጵያዊ ከተወሰነ ግዜ በዋላ ግልብጥ ብለክ የእሱ ተከታይ እንደምትሆን አልጠራጠርም ። ምርጥ ሰው በርታ ሀይልሻ
@user-qg8vd4jj8f
@user-qg8vd4jj8f 5 ай бұрын
im orthodox but i dont know why i like him very much he has a lot of knowlege
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 5 ай бұрын
ለምንድነው ሰው የምንከተለው ።መከተል ያለብን እየሱስ ክርስቶስን ነው።ቃሉ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ነው።
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 5 ай бұрын
@@user-qg8vd4jj8f😂😂😂😂እሄን ብዥ ያለበት ሰዉ እወደዋለሁ ትያለሽ
@yetbarek63
@yetbarek63 5 ай бұрын
ዛሬስ ይች ጎማ አፍ ጥሩ ቃላት ወጣት፣ሁሌ ስትገለፍጥ ነበር የማያት፣ ጥሎብኝ እሰራችው ድራማላይም ታስጠላኝ ነበር ፣ሰውየው የሰጠው ትንታኔ ደስ ይላል፣ያነበበ ነው፣እንዲህ ለሁሉም ዕውቀት የሚሆን ብታጋሩን ደስ ይላል።
@kurateme
@kurateme 5 ай бұрын
አስቴር እባክሽ ካላስቸገርንሽ ቢያንስ በሳምንት 1 ቀን ሀይሉን አቅርቢልን please❤
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 5 ай бұрын
አተ ዝም ብለህ አዘባርቅ
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 5 ай бұрын
ጴንጤ ቆሽጤ ቆሽ-ጣጤ💚 የነአስቴር እምነት የነበዳዴ❤️ ታሪክ አስኬዱት በዳዴ::💛
@desta9900
@desta9900 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏😍
@endriashi4185
@endriashi4185 5 ай бұрын
አስቴር የምትባል ሴትዮ በጣም ነው የምታስጠይኝ ኧህ ማየት እየፈለኩ ስንቱን ፕሮግራም ተውኩት በናታችሁ እሷ አታቅርብ
@news3764
@news3764 5 ай бұрын
አየ እውቀት ። በዚህ መልኩ ግን መፅሀፍ ቅዱስን ማወቅ ይቻላልን? ዳዊት፥ ኤልያስ፥ ጳውሎስ ፥ እያሱ ወዘተ እየተባለ እግዚአብሔርን መረዳት ይችላልን?
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 5 ай бұрын
Pastor yemitlew beza Zemem Pastor yemil meteriya neber ende ? Weyis enante Menafkanochu neberin lemalet new ? Tarik yemitak timeslaleh gin temelseh degmo Menafkan dirom neberin lemalet timokraleh ! Ewunet enante Egziabherin takalachihu mejemeria ? Malete ye Mariamin liji ? Yewedekew ena yetewaredew Satnael lijochi eko nachihu enakalen ! Enantem wagachihun tagegnalachihu ! Besmu endenegedachihu atikerum !
@thanksthe6613
@thanksthe6613 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@temesgenkebede7333
@temesgenkebede7333 5 ай бұрын
ለምን ትደክማለህ???
@MM13668
@MM13668 5 ай бұрын
ኃይሉ ዮሐንስ ጥልቅ መረዳትህን እወደዋለሁ። የኢትዮጵያ ሰዎች ውስጥ ውስጡን ሳትነካ ክሬሙን ብቻ እንድትነግራቸው ይፈልጋሉ። እውነትን ጠለቅ ብለህ ስትነግራቸው ይነቅፉሃል፤ ይጠረጥሩሃልም። ይህ የሚመነጨው፣ አንተም እንዳለከው፣ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በተለይም የሰሜኑ ክፍል ህዝብ ወንጌልን የተቀበሉት እውነቱ ተሰብኮላቸውና ገብቷቸው ሳይሆን ክርስትና የነገስታት ኃይማኖት ስለሆነ እይዱሁ በደፈና ስለተቀበሉ ነው። አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ወንጌል ገና አልተሰበከም። ለዚያም ነው ክርስቲያን ነን የሚሉ ወገኖች ስለ ክርስቶስ ሲሰበክ ጆሮአቸውን ጨፍነው ሰባኪውን ለማጥቃት የሚሮጡት፤ የክርስቶስ ስም ሲጠራ ከሚሰሙ ዘፈን መስማትን የማመርጡት!
@admassuburkagulo2105
@admassuburkagulo2105 5 ай бұрын
ahun yehe min yitekimal
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 ай бұрын
የተፈጥሮን ጥበብ ሽንት ከሚወገድበት ቦታ ከወሲብ የሚገኝ ደስታን የፈጠረውን እውነትነት መካድ ያስመስልብአል አንተ ስማቸውን የጠቀስካቸው ብዙ እቁባቶች የነበሩዋቸውም ለመራቢያ ሳይሆን ለደስታ ነበር ወሲብ እናንተ እንደምታስቡት የእግዜር ፍላጎት ባይኖርበት የደስታን ስሜት ለፍጡራን አይሰጥም ነበር አይን እንደሚያስፈልግ አውቆ አይን የፈጠረልህ ለማንበብ ነበር ቆንጆ አይቼ አጥያት ገባው እንድትል አይደለም አስቱ መቼም ተጣያቂዎችሽን በሚያዝናና መልኩ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ግፊበት
@user-wt5qq7dx8v
@user-wt5qq7dx8v 5 ай бұрын
የቤተክርስታን ታሪክ ሀዋርያቶች ስለ ከፈሉ መከራ በመፅሀፍ መልክቢጠረዝ መልካም ይመስለኛል
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 5 ай бұрын
😅ምን ስትል ሰማሁ🧐🧐 የ “የ እግዚሀቡሔር አይደለም እንጂ “
@user-pl2fq2mh3x
@user-pl2fq2mh3x 5 ай бұрын
አይ አስቴር በሶፊ ስትወቀሽ ጊዜ የባሰውን አመጣሽ በመጀመሪያ በመፅሐፉ የተፃፈውን ካላመናችሁ ለወሬ ለምን ትቾክላላችሁ!!!!!
@user-ij3dw7nh3c
@user-ij3dw7nh3c 5 ай бұрын
እና አሁን ምን ይፈጠር ነው እሚለን
@yordi2755
@yordi2755 2 ай бұрын
Wey haylisha min ayinet Yetebarek sew neh? Geta tsegawun Yabzalih. Astu gin minale sefa yale gize bitisechiw? kena kemejemeru cheresishew eko.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 ай бұрын
ኡፍፍ intro ው እንዴት ይሰለቻል😮 ምን የሚሉት ስታይል ነው? ኤጭ!
@dawitfente6680
@dawitfente6680 5 ай бұрын
ቅዱስ ማቲዮስ የተገደለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነውን ❓ክየትኛው መፅሀፍ ነው
@hanydereje3343
@hanydereje3343 4 ай бұрын
😅😅😅😅 ሀይልሻ ምን አረጋገጥክልኝ?! ጸንቼ በክርስትና እንድኖር፣ አመሰግናለሁ !!! ለዚህ ነው መቼም Protestant የማልሆነው አስቴር ግን ማርያምን ያስተዛዝበናል። የጌታ ወንድሞች!?🥺🥺🥺 ስትል?! ለብዙ ነገር መረጃ እንጂ ማስረጃ አልጠየቅሽም, በሌላ interview በፍፁም ያልተስማሽበትን አሁን ግን .... ለምን አንድ ድርጅት ውስጥ በመኖራችሁ እውነታው ምንም ይሆን ምን ጨ ችግር አይኖረውም ላንቺ
@amanueldemisse
@amanueldemisse 5 ай бұрын
ሀሌታዎች ትለያላችሁ የምር ዛሬ ደግሞ ከሃይሉ የተለየን እይታን አሳያቹን እናመሰግናለን ረጅም ታሪክ በአጭርና ግልፅ በሆነ ማብራሪያ የማቅረብ ጥበብ ሃይልሻ እናመሰግናለን
@ermiyasmamo7561
@ermiyasmamo7561 5 ай бұрын
ሰለሞን,,በ52,,ዓመቱ ነው የሞተው በ12,ዓመቱ ነገሰ 40 ዓመት ነገሰ ስደመር 52 ዓመት ይሆናል ታሪክ አታዛቡ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 5 ай бұрын
Be abiy zemen kahen bedengay telegram tegadlo yelem ende bezhe aremene
@news3764
@news3764 5 ай бұрын
ሃዋሪያው ጳውሎስ ሮማን እያየ መፅሃፉን አልፃፈም ። ምን አይነት እውቀት ነው ። ምንም ጥቅም የሌለው ። ታሪክን እኮ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ የሚያውቁ አሉና መፅሀፍ ቅዱስን ለመረዳት መሞከር ነው የሚሻለው ።
@user-xx9tc6fk3q
@user-xx9tc6fk3q 5 ай бұрын
metsaf kidus bichaa bilachihu degimo sile lela metsaf iyaworachihu eko new min yishalal
@Ambassel
@Ambassel 5 ай бұрын
ታሪኩን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተማሪዎች እንተውላቸው በእነርሱ ቢነገር ያምራል::አለምን ያሰለጠኑት ሮማውያን ናቸው እነርሱ መንግሥት በነበሩበት ጊዜ የእንግሊዝ ሕዝብ ገላውን አይታጠብም ነበር እየገረፉ ነው ያሰለጠኗቸው::
@tadesetesfie3943
@tadesetesfie3943 5 ай бұрын
ባለ ማወቅ ዝም ብሎ ታሪክን ማበላሸት ግን ትንሽ አይደብራቸውም
@hannaretta2777
@hannaretta2777 5 ай бұрын
ትንሽ ማስተካከያ ብጤ ጢሞትዮስ የሐዋርያው ዮሐንስ አለቃው ነበር ማለት እረኛ የሐዋርያ አለቃ ማሐት ሲጀመር በእ/ር ቤት አለቃ ዋና የሚባል የለም በትሞህርት የመጣ ሳይሆን አካሉን ሙሉ ሰው የማድረግ ፀጋ እንጂ በራስ ጥረትና እውቀት የመጣ አይደለም ሁሉ በተሰጣቸው ነፃ ስጦታ ያገለግላሉ እንጂ አለቃ የሚባል የለም በእ/ር ቤት የምትናገሩትን እያስተዋላቹ ተናገሩ ትንሽ የምትመስል ቃል ብዙ አጀንዳ በውስጡ ይዟል ምን አለበት ቃሉ ያለውን ብቻ መናገር እንዴት ነው የማይመቸን በአ/ር ቤት የበላይ ቃሉ ብቻ ነው
@news3764
@news3764 5 ай бұрын
እረ እባካችሁን መፅሃፉን ሰለሞን ባለጌ ነው? ዳዊት ዝሙታም ነው? ወዘተ እየተባለ ማቅለል ምንም ጥቅም የለውም ። Theology ማለትም ይሄ አይደለም ። ያሳዝናል ።
@tarikudemis
@tarikudemis 5 ай бұрын
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ የሚጀምረው ከ2000 አመት በፊት ነው ።የእናንተ ደግሞ 500 አመት ስለዚህ ታሪካችን ብላችሁ ከ2000 አመት በፊት ያለው ስለምን ታወራችሁ።
@yadyado7120
@yadyado7120 5 ай бұрын
የተቅማጡ ነገር2000 አመት ሞላዉ ማለት ነዉ? ገድለ ተክለ ሀይማኖት ገፅ 273 ቁጥር 23, የፃድቁ ተክለ ሀይማኖት ተቅማጥ መንግስተሰማይ ያስገባል። ይላል አንብብ ከዚህ ተበለጠ ዉሸት የለም
@Phoebe2318
@Phoebe2318 5 ай бұрын
ሃዋርያ ማትዮስ የተገደለው በህንድ ኣገር ነው
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 5 ай бұрын
ነበርክ
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 5 ай бұрын
ጥሩ ሰው ሲበላሽ የለውም ቅራሪ አሉ... አስቴር ያሉባልታ ምንጭ የለሽ ትረካ ...አሁን አሁን ባልከታተልሽም በፊት ሀገራዊ ጉዳዮችን ስታነሺ እመለከት ነበርና... ከእጎዳናው እየለቃቀምሽ የምታቀርቢው ምንጭ የለሽ ወሬዎች ላንቺ መድረክ ይመጥናል ብዬ አላምንም።እስቲ መልሰሽ ተመልከቺና አንድም ቦታ ...አሉባልታ ብቻ
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 5 ай бұрын
አይ አስቶር😂😂😂😂😂😂😂
@sofisofi2300
@sofisofi2300 5 ай бұрын
ትግራይ ግን የዚህ ሁላ ታሪክ የስልጣኔ መሰረት ሆና ለምንድነው ከእነዚህ ደናቁርት ህዝብ ተለያይታ በኪነት በምናምን የተደበቀውን ታሪካን ለአለም አታሳይም ከዛች የተረገመች አገር ብትለያይ በእርግጠኝነት ትግራይ በልጆቿ ትደምቃለች።
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 5 ай бұрын
ይቺ ሴትዮ እንደ ልጅ ያረጋታል እንዴ😂😂😂😂
@user-iv3qz9ky3w
@user-iv3qz9ky3w 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የአንድም ሐዋሪያ ደም አልፈሰሰም፡፡
@thetopone7729
@thetopone7729 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ርእሱና ይዞታው ምንም ኣይገናኙም:: ይህን የተደረገው: ኣድማጭ ለማግኘት ተብሎ ከሆነ: በጣም ያሳዝናል:: በስህተት ከሆነ ድግሞ: ወዲያው ቢታረም ይመረጣል:: ለምሳሌ: 1. የሳባና የሰሎሞን ድብቅ ታሪክ ምንድነው? ምንም ኣዲስ ነገር ኣልተናገራችሁም:: 2. ኣብዛኛውን የተናገረው ያለ ምንም ማስረጃ ቢሆንም: በተልይ ግን ስለ ማቴዎስ ኣሟሟት በርእሱ ስለተጠቀሰ: ማስረጃ መቅረብ የግድ ይሆናል:: ከዚህ ውጭ ግን ተራ የመንደር ወሬ ሆኖ ይቀራል:: ኣለ መታደል ሆኖ: ጠንከር ያለ እውቀት ያለው ጠያቂ ማግኘት ነበረበት:: ኤፐ!
@Winta314
@Winta314 5 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ
@lemlemkifle9792
@lemlemkifle9792 5 ай бұрын
Solomon was not womenizer. Little knoweldge is dangerous please try to learn before you speak.
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
የዘንዶው አፍ ብዙ የወሸት ጎርፍ .....።እህቴ አስቱካ ለራስሽ ጊዜ ስጪና ወደ ህሊናሽ ተመለሺ ።
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 5 ай бұрын
ጥሩ ታወራለህ የኦርቶዶክስ የታሪክን ክሬዲት እየዘለልክ ስትናገር ትገርማለህ ንቀትህን ያሳያል...ስለህንዲኬ የንግሥቲቱ ባለሙዋል ክርስትናን ይዞ እንደመጣ ስትናገር የመናዊ ነው ማለት ምን ማለት ነው ህንዲኬ ወደ ሀገረ እስራኤል በሄደበት ዘመን ኢትዮጵያ የኦሪት እምነት ተከታዮች ነበሩ። አይሁዶች ሦስት ጊዜ ነው ወደ ኢትዮጵያ የገቡት።
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 5 ай бұрын
ይሄ ደሞ ከየት ያመጡት የሆረር ፊልም ትረካ ነው??? እስኪ ሁሉን መርምሩ ጥሩውን ያዙ ይላልና እስኪ ቁርሀንን አንብባቹ ተመራምራቹ እውነቱን ያዙ።
@Winta314
@Winta314 5 ай бұрын
እውነት መራራ ናት 😂 እየመረራቹም ዋጧት
@otakugamer748
@otakugamer748 5 ай бұрын
አይ አስቴር ፔንጤ ሆነሽ ያን ሁሉ ለዛሽን አጣሽ ተመለሽ እህቴ ግራ የገባቸው ግራ እያጋቡሽ ነው
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 5 ай бұрын
We love you ሀይሉ።
@news3764
@news3764 5 ай бұрын
የዳንኤል ህልም እንዲህ አይደለም ። እባክህን ትንሽ ረጋ በል ። ከባድ ትርጉም ያለው አለምን የሚወክል እንጂ ሮማ ፥ ግሪክ፥ አሜሪካ፥ ራሻ፥ ቻይና ፥ እንግሊዝ እየተባለ አይፈታም ።
@samzido
@samzido 5 ай бұрын
እንቶ ፈንቶ
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 5 ай бұрын
ወጌልንበሴምንመሰበክአለብትዋጋምባስከፍልም
@frezerdaniel7832
@frezerdaniel7832 5 ай бұрын
ታሪክ ማጣመም ልማዳችሁ ነው።
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 5 ай бұрын
አይ ተረት ከየት አመጣኸው
@yadyado7120
@yadyado7120 5 ай бұрын
ገድለ ተክለ ሀይማኖት ገፅ 273 ቁጥር 23, የፃድቁ ተክለ ሀይማኖት ተቅማጥ መንግስተሰማይ ያስገባል። ይላል አንብብ ከዚህ ተበለጠ ዉሸት የለም
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii 5 ай бұрын
ነገ የታሪክ ተመራማሪው እየተባልክ ትጠራለህ።ቀባሁህ። ኢትዮጵያ በዚህ ዘመን መቀለጃ ትሆናለች የሚለው ትንቢት የት መፅሀፍ ላይ ነው የተፃፈው? አንተ መፅሀፍ ላይ ነወ?
@Atede9383
@Atede9383 5 ай бұрын
እሱን እሱን ለኦርዶክሳዊያን ተውት ወይስ ይሄ ፎሳሊያ የሚባለውን ለመቀናቀን ነው ወይ? ጋዜጠኛዋ ሙጫዬ የሚባል መንፈስ አለብሽ ተጠመቂ ትድኛለሽ እሺ አይዛሽ
@teshomburka7836
@teshomburka7836 5 ай бұрын
አንች የዋዌፋታው የበdhAኔ ነገዎ ዘር አደለሸ?የአይሁድ ተረት ቀላጪ inferity ቀደሸ።
@mercy9108
@mercy9108 5 ай бұрын
ጼንጤ ስለ ሀይማይኖት ገለፃ ሲያደርግ አይመችም ሳይማሩ ስለሚያስተምሩ ግማሽ እውነት ግማሽ ስህተት
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 5 ай бұрын
እንግዲ በጽሁፍ ቅዱስ ላይ ተመሥርቶ ነው ያወራው
@danieleyu6832
@danieleyu6832 5 ай бұрын
ማን ገለፃ ያድርግ? እውነት ምንድነው ላንተ? ማነው ሙሉ በሙሉ እውነት የሚናገረው?
@tarikudemis
@tarikudemis 5 ай бұрын
ፕሮቴስታንቲዝም የሀሰት ትምህርት ላይ የተመሰረተ ነው።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 5 ай бұрын
@@tarikudemis ሲሉ ሰምታ……አንተ እንኳን ስለ ፕሮቴስታንቲዝም ስለ ኦርቶዶክስ ከስሙ ጁምሮ አታውቅም፡ አንተ በግልህ ምንም የማይጠቅምህን ስለማታውቀው የሃይማኖት ተቋም ከምትፅፍ ፣የዘላለም ሕይወት የምታገኝበትን መንገድ የሚያሳይህን መፅሐፍ ቅዱስ ብታነብ።
@tarikudemis
@tarikudemis 5 ай бұрын
@@danieleyu6832 አውቀህ ሞተሃል
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 5 ай бұрын
ደደብ እብድ ውሻ
@alebotube
@alebotube 5 ай бұрын
ጴንጤዎች በቃ የውሸት ትርክት አይሰለቻችሁም
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 5 ай бұрын
ገማህ ዞር በል
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
የዘንዶው አፍ ብዙ የወሸት ጎርፍ .....።እህቴ አስቱካ ለራስሽ ጊዜ ስጪና ወደ ህሊናሽ ተመለሺ ።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@WubitAmare
@WubitAmare 5 ай бұрын
እውነተኛው ወንጌል የዛሬ 2000 ዓመት ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ 1700ዓመት ለነገሥታቱ ከተሰበከ እና እዚህ ከደረሰ እህቴ አሰቱ ያንቺ Protestant ከ 100ዓመት ወዲህ አሁን homosexual ከሆኑት western ተሰብኮ ያውም በስንዴና ዘይት እንዴት እውነት ይሆናል???????ወደ ልብሽ/ልባችሁ የፍሬምናጦስ አምላክ የጳውሎስ የፈሊጶስ አምላክ ጌታየችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ። አዚም ካልተደረገባች በቀር ጥንተዊት አማናዊት ኢየሱሳዊት ወንጌላዊት ሐዋርያዊት ኩላዊት ርትዕት ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ በራሳችሁ አፍ እየመሰከራችሁ ነው። ልብ ሲታወር አፍ የሚለፈልፈውን አያቅም።
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l 5 ай бұрын
ምነኛ ምስክን ነህ ጣኦት እያመለክ ወደ ስኦል።

Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 315 М.
LIYA SHOW is live!
LIYA SHOW
Рет қаралды 1 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН