No video

ቀላል የ ልብስ ሳሙና አሰራር |0916628265 | bar soap making |soap making|ላርጎ| liquid soap | ደረቅ ሳሙና ስልጠና

  Рет қаралды 420,236

HULET MAEZEN | ሁለት ማዕዘን |

HULET MAEZEN | ሁለት ማዕዘን |

Күн бұрын

ስልክ 0916628265
0900032361
#barsoap #soapmaking #workfromhome
subscribe for more
prefume little bit
***caution!!! use safety material specially for caustic soda and silicate
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
hulet maezen does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 461
@TisgiHunde
@TisgiHunde 5 ай бұрын
የግባቶቹን ዋጋ እና የሚገዛበት አድራሻ ቢፃፍ የበለጠ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ቅን ልብ ነህ ተባረክ ስለ ፈሳሹም ሳሙና ላልሰማን ይደገምልን።
@yordanoshaileslassie4352
@yordanoshaileslassie4352 Жыл бұрын
አሁን ያሳየኸንን ያህል ለመስራት የእያንዳንዱ ማተርያል ዋጋ እና ጠቅላላ ወጩ አብረህ ብትገልፅልን አሪፍ ነበር።
@mehbubaredwan4391
@mehbubaredwan4391 Жыл бұрын
ከቻልክ ጥሬ እቃው የት እናገኛለን
@TofikMurid
@TofikMurid Жыл бұрын
መልሥ ብትስጥ አሪፍ ነበርሥልጠና መውሠድ አሪፍ ነበር
@KebedeGurmu
@KebedeGurmu 5 ай бұрын
​@@mehbubaredwan4391887777777777777😅😅
@sultannmani4176
@sultannmani4176 3 ай бұрын
የማቴሪያሎቹ ዋጋ እናም አይነታቸዉ ሲደባለቁ በፁሁፍ ቢደገፍ እናም ዋጋቸዉ ስንት ስንት እንደሆገ እናም የት እንደሚገኙ ቢገለፅ ጥሩ ነዉ❤❤❤በተረፈ ቆንጆ ነዉ😊
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Жыл бұрын
ጥሩና ምስጋና የሚቸረው ተግባር ነው። እነ ኮስቲክ ሶዳ ሶዲየም ሲልኬት ሽቶ እና ታንታለም የመሳሰሉት በምን ያህል መጠን እንደሚጨመሩ፤ እንዲሁም በተጠቀሰው የ1.5 ሊትር ውሃ የተሰራ ሳሙና ምንያህል ግራም እንደሚወጣው ቢገለጹ፤
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-fw8bd7ir9k
@user-fw8bd7ir9k 8 ай бұрын
Try to use the materials to escape from the trap you are in!
@HayatMuleta-vv5mp
@HayatMuleta-vv5mp 6 ай бұрын
ኮስቲክ ሶዳ ሶዲየም ሲልኬት ታንታለም ኢቲዮ ይገኛል እንዴ??
@Craft-jt3gv
@Craft-jt3gv Жыл бұрын
የዚህን ቢዝነስ cost-benefit analiysis ብትሰራልን አሪፍ ነበር።
@suusehassaan6439
@suusehassaan6439 Жыл бұрын
Beesintii kabitaal lijjemerri yichiilalli
@suusehassaan6439
@suusehassaan6439 Жыл бұрын
W
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@suusehassaan6439 ደምሪኝ
@General.0927
@General.0927 Жыл бұрын
ስራው አወጭ ለመሆኑ ቢይንስ ጥሬ እቃዎችን ምነገኝበት እና ሚሸጡበት ዋጋ ቢታወቅ ስራውን ለመጀመር ዝግጁ ነበርኩ።
@user-rb2es4ob5o
@user-rb2es4ob5o 7 ай бұрын
እኔም
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 3 ай бұрын
ግልፅአላዴረገውም
@umetaabose9094
@umetaabose9094 Жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ስለሆነ ካንተ ጋር ለመገናኘት እንድችል ስልክህን ቻናልህ ላይ ብታኖር፤፤ ኮስትክ ሶዳ እና ሶዲዬም ሲልኬት የመሳሰሉትን ኬሚካሎች የት እናገኛለን፡፡ ተባረክ !!
@tesipaneshlechamo1064
@tesipaneshlechamo1064 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ አለ
@adunaitkidane5356
@adunaitkidane5356 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ስለ መልካም አስተምሮትህ ምስጋና ይገባል በጣም አመሰግናለሁ እና ጥያቄዬ የተጠቀምካቸው ጥሬ እቃዎች መጠናቸውን ብገልጽልኝ ስለ መልካም ትምህርትህ እመብርሐን አብዝታ ትባርክህ
@huletmaezensoap
@huletmaezensoap 2 жыл бұрын
Thank you... Description lay askemtenal... And dont forget to subscribe and like
@fentawtilahun9167
@fentawtilahun9167 Жыл бұрын
What Discription
@alhamdulilah8085
@alhamdulilah8085 Жыл бұрын
ዋጋውን እና መጠኑን ብታሳየን አሪፍ ነው
@temesgenyacob6650
@temesgenyacob6650 Жыл бұрын
አዋጭነቱ እና ኬሚካሎችን በተለይ ክልሎች አካባቢ ማግኛ ቦታዎችን ጠቆም ብታደርግ
@user-lp9zh9sp7e
@user-lp9zh9sp7e 6 ай бұрын
ዋውው ነው ግን የሚጨማመሩት እቃወች ከየት ነው የምናገኘው
@birhanegzawu869
@birhanegzawu869 6 ай бұрын
Ene gar ale
@muntezersultan8614
@muntezersultan8614 2 жыл бұрын
በብዛት ለቢዝነስ እንዴት መስራት እንደሚቻል መጠኑን ብታስቀምጥልን አሪፍ ነው ወንድሜ
@huletmaezensoap
@huletmaezensoap 2 жыл бұрын
Thank you... Description lay askemtenal... And dont forget to subscribe and like
@mulubrhanbayleyegn7009
@mulubrhanbayleyegn7009 2 жыл бұрын
ወዳጀ ዘመንህ ይባረክ የአጃክስ ፎርሙላ ወይ አሰራር ብታሳየን
@newlife7317
@newlife7317 Жыл бұрын
Water 1.5 liter Oil 1.5 liter Sodium silicate 500g Caustic soda 100gram Talcum piwder 500gram Perfume A little bit
@abebawsamuel5390
@abebawsamuel5390 Жыл бұрын
የኬሚካሎቹ ግራም መጠን ቢጠቀስ።በአንድ ሊትር ምን ያህል ግራም ልዩልዩ ኬሚካሎች እንደሚገቡ እንዲሁም የሳሙናው የጥራት ደረጃ መለኪያ ወይም PH እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል ቢገለጽ።
@yilmawube6863
@yilmawube6863 5 ай бұрын
የገላ እና ሌሎች መልካም ሽታ ያላቸው ሳሙና አሰራር
@jemalmehtube
@jemalmehtube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብሮ ዋው በጣም አሪፍ ነው ከምር ዛሪነው ወደቤትህ ጎራ ያልኩት
@user-zm5bg6ql3d
@user-zm5bg6ql3d 2 ай бұрын
ዋውውው እናመሠግናል የገላ ሳሙና አሠራር ብታሥረድን
@fikrubirega
@fikrubirega 7 ай бұрын
ጥሩ ነው ነገርግን ከዉሁ በስተቀር ሌሎቹ ግብአቶች መጠናቸው አልተጠቀሰም
@solash5218
@solash5218 Жыл бұрын
ምርጥ ኢንፎርሜሸን ነው አመሰግናለሁ ኬሚካሎቹ የሚገኙበትን የጂግራ ኬሚካልሰ ሥልካቸውን ፖሰት ብታደርግልኝ ሌላው የሚዋሀዱት ኬሚካሎች ለምን የህል ሳሙና የየኬሚካሎቹ በግራም መጠናቸው ቢጠቀሰ ሌላው ሞልዱ የሚሰራበትን አድራሻ ወይም ሰልክ ፖሰት ብታደርግልኝ ለመሥራት ጥሩ ግብአት ይሆነኛልና ብትተባበረኝ
@amanualmaru3229
@amanualmaru3229 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ግን ስታስረዳ ባትፈጥን እላለሁ
@jibrilabdela6620
@jibrilabdela6620 Жыл бұрын
እኔ ሞክሬው ነበር ግን የመስሪያ እቃዎቹ በጣም ውድ ናቸው በትንሹ አውን አንተ የተጠቀምካቸው ኬሚካሎች ቢንስ እስከ 1500_2000 ብር ይጨርሳል የተሰራው ሳሙና ያን ያክል ያወጣል ወይ ሚለው ነው ጥያቄው ፡፡ወይም ዋጋቸውን አሳውቀን ብሮ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንውዴዋውው
@pyrotechnicstudent364
@pyrotechnicstudent364 Жыл бұрын
Jibril ኬሚካሎቹን ከየት አገኘህ
@jibrilabdela6620
@jibrilabdela6620 Жыл бұрын
@@pyrotechnicstudent364 አዳማ ኬሚካል ፋብሪካ አለ ወደ አ፡አ ሚወስደው አይዌ መንገድ ላይ
@andibekele7560
@andibekele7560 Жыл бұрын
mamiret bicha new, indihun yishetalu?
@hanamelaku7230
@hanamelaku7230 9 ай бұрын
አሪፍ ነው
@mengesha2222
@mengesha2222 7 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ ነገር ግን እኔ ሰርቼ ካለፍኩበት መንገድ የተለየ ነው ማለትም with out soap mashen እንዴት ማምረት እንሚቻል ተምሪያለው
@user-ic6qo2qh1z
@user-ic6qo2qh1z 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ሞልዶችም ሆነ የምንሰራባቸው ግብአቶች የት ማግኘት እንችላለን ቦታቸውን ወይም ስልካቸውን ንገረን
@tybakabret6495
@tybakabret6495 Жыл бұрын
በርታልን
@tsedalemaryam9610
@tsedalemaryam9610 2 жыл бұрын
ስለአካፈልከን መልካም ስራ እግዚአብሔር ይስጥልን። 1.5 ሊትር ውሃና ዘይት መጠን ላይ ሌሎች የምንጨምራቸው ነገሮች መጠናቸውን ብትገልጥልን ለገበያም ባይሆን ለእራሳችን ሰርተን ለመጠቀም አሟልተህ ብታሳውቀን
@huletmaezensoap
@huletmaezensoap 2 жыл бұрын
Amesegnalew..... Description lay askemtenal
@kadohasen1340
@kadohasen1340 Жыл бұрын
@@huletmaezensoap ሰላም
@ImranFedlu
@ImranFedlu Жыл бұрын
chemichal adrashawun tokmena
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
Masalh samuna lirkes new
@nigusieado8852
@nigusieado8852 Жыл бұрын
እባክህ ጥሬ እቃዎቹን የምነገኝበት ስልካቸውን ብትሰጠን
@yonaseyoni6400
@yonaseyoni6400 Жыл бұрын
ማቴሪያሎችን ለመግዛት የት ይገኛሉ መጠናቸው?
@zenashdegefa4473
@zenashdegefa4473 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግባዓቶቹ የት እንደሚገኙ ብትገልፅልን ከይቅርታ ጋር እና ደሞ ሽቶውስ ማንኛውም መጠቀም ይቻላል ?
@ayalewdesta858
@ayalewdesta858 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርቱ የአጃክስ አመራረት ብታሳይን?
@AtakltiGebreslassie
@AtakltiGebreslassie 6 ай бұрын
ደስየሚል አሠራርነው
@workiyeworkiye5778
@workiyeworkiye5778 Жыл бұрын
Enameseginalen bemejemeriya merejawn silakerebikiln siketel materiyaloch keyet yigenalu silk bitaskemiten noro arifnew
@momaumabubekrmom5033
@momaumabubekrmom5033 7 ай бұрын
ዘይት ወይ መከራ መግቢያው በዛ
@MemhrKinfe
@MemhrKinfe 3 ай бұрын
ቆንጆ ነው አደራሻ እና ሰሰልጠናው ዓይነት
@WondwosenLemmi-tl7nz
@WondwosenLemmi-tl7nz 7 ай бұрын
ጥር ስራ ነው በርቱ የማቴሪያሉ ግዥና ተያያዥ ነገሮች ዋጋውን እና አድራሻቸውን ብትገልጽልኝ በተረፈ አመሰግናለሁ
@mohammedshefa458
@mohammedshefa458 Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ኬሚካሎቹ ዬት እንደሚሸጡ ፣አንዳንዶቹ ምን ያክል ኬሚካል እንደምንጠቀምና ስልጠናው ዬት እንደሚሰጥ ብትጦቅመን መስራት ፈልጌ ነበር እናመሰግናለን
@surafelengida1541
@surafelengida1541 2 жыл бұрын
Des Ylal Enmsegnalen . About Salt work business and Y vasline sera Aserar betserln plz wendme ?
@emanetyounis6836
@emanetyounis6836 7 ай бұрын
ምስጋናዬ ይልቅ ነው የሀገሬ ልጆች እና ግን ዛሬ ነው ያየሁት እጃቾሁ ዪባረክ እኔም ባለሁበት እሞክራለሁ
@user-bx7lp2ig6s
@user-bx7lp2ig6s 5 ай бұрын
If you show with local materials that simple to get for next it is an amazing
@endrismengstu9050
@endrismengstu9050 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ግን ማቴሪያሎችን የምናገኝበትን ቦታ ብትጠቁመን ብትችል ኢሚላቸውን ጭምር
@user-ep9mx1im6u
@user-ep9mx1im6u 3 ай бұрын
Thank you so much really but you didn't explain the amount of the ingredients can you?
@habeshachannel
@habeshachannel 6 ай бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም አሪፍ ነው እስኪ ጥሬ እቃው የት እደሚገኝ ስት እደሚገዛ አብራራልን ወድም
@user-lm2ww8wd7b
@user-lm2ww8wd7b 4 күн бұрын
ጥሩ ነው የበለጠ ደሞ እራስህ ሰርተህ ውጤቱን አይተህ ቢሆን ጥሩ ነበር
@mekkam8181
@mekkam8181 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድም እኔም መስራት እፈልጋለሁ እባክህ የምትገኝበትን አድራሻ ወይም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@WAWWASE
@WAWWASE 4 ай бұрын
በጣም አረፉ ትምህርት ሰጭ የተግባር ሥራ ነው እኔ ለመሥራት እፈልጋለሁ ግን ወላይታ ገጠር ወረዳ ዉስጥ ነኝ ብታግዙኝ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 6 ай бұрын
የገላ ሣሙና የደረቁ አሠራር እና አሁን የገለፁትን በቅደም ተከተል በፁፍ ይላኩልን አናመሠግናለን
@user-lr6tw2mq8v
@user-lr6tw2mq8v 6 ай бұрын
የሳልሳ ወይ የቲማቲም ድልህ መስርያ እና ኣሳራር ብታሳየን?
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c 2 жыл бұрын
ኬሚካሎችን በኦርደር አስቀምጥልን ፕሊስ?
@Lubaba2
@Lubaba2 Жыл бұрын
መሸአላ በረታ ግነሰ ጥይቄይ የእቃወቹ ሥም አልገባኝም በደብ አሥረዳን
@user-xo7si4du8q
@user-xo7si4du8q 7 ай бұрын
በጣምሀሪፍነዉ መደዉልይቻላል
@user-vl1sk2kz3v
@user-vl1sk2kz3v 11 ай бұрын
እናመሰግናለን መነሻ ስንት ያስፈልገናል
@saraa-zy1vc
@saraa-zy1vc 8 ай бұрын
meshal good adea 🥰🥰🥰
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 Жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ምርቱን የት እንደ ምሸጥ ጠቁመን
@habeshateke3173
@habeshateke3173 Жыл бұрын
Selam bro txs gn ye chemikal mexen betenegeren des yelenal biyas 1litil 🙏🙏🙏🙏
@huletmaezensoap
@huletmaezensoap Жыл бұрын
Discription lay ale
@user-ec7sv6ei1x
@user-ec7sv6ei1x 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤
@user-lq2rs1we9y
@user-lq2rs1we9y 5 ай бұрын
ለአንድ ተግማሽ ውሃ ምንያህል ታልከም,ሶ ስልኬት, ኮ ሶዳ ያስፈልጋል 4:01 4:01
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታ
@Barnabasmedia7898
@Barnabasmedia7898 10 ай бұрын
ዋውውው አመሠግናለሁ ወንድሜ
@user-ll9gk6zf8u
@user-ll9gk6zf8u 7 ай бұрын
እናመሠግናለን
@labemanza9614
@labemanza9614 Жыл бұрын
Aserarkin wodijewalew. chemicals ke yet new magegnew wodaje?
@itnew-cp7kr
@itnew-cp7kr 4 ай бұрын
Talkan pawed Costic soda Water 1.5 Costic soda Oil 1.5 liter Perfum Talkan pawedar Sodem silket Cooler
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 5 ай бұрын
Thanks for sharing make hand soap again good job
@tigisttigist1146
@tigisttigist1146 Жыл бұрын
Selam yezibet wow wondime gin ekaw ketiyigengal sile mitimels ameseginalo
@TsehayEngochu
@TsehayEngochu Ай бұрын
Salken powder mindenw aserdagn?
@meseretabdii7935
@meseretabdii7935 6 ай бұрын
Selem new wedme gen yeqreta gen eqawachun yet magenyet edte echelaleu
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 7 ай бұрын
Gin mashinu ena tirakaw kene sira mejemeraw mifejewn waga bitinegiren
@Nigst-it2eq
@Nigst-it2eq Ай бұрын
ወንድሜ የበረኪና አሰራር ብታሳየን
@zekaryasmengesha7222
@zekaryasmengesha7222 Жыл бұрын
በርታ አሪፍ ስራ ነው እኔም በዚህ የስራ መስክ ነው የተሰማራሁት
@hawaebrahim8919
@hawaebrahim8919 Жыл бұрын
እና ያዋጣል ማለት ነው
@seadaahmed3975
@seadaahmed3975 Жыл бұрын
በአላህ ግራሙንም ንገረኝ
@mobilekeyo8804
@mobilekeyo8804 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-ih5mk3tv1q
@user-ih5mk3tv1q 11 ай бұрын
ግብአቶቹ፣የትነው፣ሚገኘው
@user-ku6cl2og1q
@user-ku6cl2og1q 5 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@filmonyohannes7074
@filmonyohannes7074 Жыл бұрын
Where can i get the Raw material bro.
@belaymulugita41
@belaymulugita41 Жыл бұрын
ሥራው አዋጭ ቀላል ነው በቀላል ማሽን የሚታገዝበት መንገድ ካለ ብታብራራልን
@huletmaezensoap
@huletmaezensoap Жыл бұрын
ያለፉት ቪድዮች ላይ ስልካችንን ያገኙታል
@hagosabdu1289
@hagosabdu1289 Жыл бұрын
it is good but it is not full procedure for preparation of soap. pH is a creatical essue during the preparation of soap. the pH must be in between 6.and 8. the other thing is that what is the purpose of using taulc powder b/c it decreases the soap quality i think the taulc powder is used to increase the thickness of the soap due to its adsorbition property. but there are different builders which doesnt have an effect on the soap quality. like zeolite which is a mineral easly available in our country.
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 4 ай бұрын
ጎበዞች ያወቃችሁትን ሌሎች ማሳወቅ ጀግንነት ነው!
@zuzu6189
@zuzu6189 2 ай бұрын
ማቴሪያሉን ከዬት ነው የምናገኘው?
@user-jo2do2by2j
@user-jo2do2by2j 5 ай бұрын
Wow
@nigustadesse1426
@nigustadesse1426 Жыл бұрын
Maniwali ena serite ficeti , cemecali yeti magigneti echilalehu?
@huletmaezensoap
@huletmaezensoap Жыл бұрын
I'm on Instagram as @hulet2maezen. Install the app to follow my photos and videos. instagram.com/invites/contact/?i=c4ac41zv7ybb&
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 10 ай бұрын
ወንድም የፈረንጅ ቢድዮ እያካፈልከን ነው መቀመምያ አስዶች የት እንደ ምገኙ ካልጠቆምከን የውሸት ሥራ ነው።
@yonassharew2814
@yonassharew2814 Жыл бұрын
Berchilen man 🙏🙏🙏
@user-dd3ui6wr5b
@user-dd3ui6wr5b Жыл бұрын
ማቴሪያሎችንለመግዛትየትይገኛሉሀሪፍነዉ
@ftube564
@ftube564 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@hayatmohammed6986
@hayatmohammed6986 Жыл бұрын
What about the PH values? Thx for sharing
@Halima-gf5mb
@Halima-gf5mb Жыл бұрын
አረበዋሳፕመማርእፈልጋለሁ
@abebemaru3404
@abebemaru3404 Жыл бұрын
በጠም፡አርፍነውግንምንሃል፡ጥንቃቄመደራግእንደለቢንግለፂ
@shamtallysultana1210
@shamtallysultana1210 Жыл бұрын
Thanks for sharing I would like to know the exact quantity of talcum powder n costing soda • wish to start
@derejetadesse6814
@derejetadesse6814 6 ай бұрын
ምን ያህል ቦታ ይፈጃል? ጥሬ እቃዎቹ የት ይገኛሉ?አድራሻቸውን ላክልኝ:: የምርቱ ጥራት ምን ያህል ነው? ሥናመርት ምን አይነት ችግር ይገጥመናል?/ሣሙናው ምን አይነነት እንከን ይኖረዋል?በተፈለገው መጠን ባይረጋና ባይደርቅconsistancy problem and its solutuon?/ እና የመሣሠሉትን ችግሮች ና መፍትሄዎቹ። ምን ያህል ተወዳጅ ነው?ገበያ ላይ ይፈለጋል?በደንብ ያፀዳል? የመሣሠሉ ተጨማሪና ደጋፊ ሀሣቦችን ብታብራራ። በተረፈ አዘገጃጀቱ ቀላል አድርገህ አሥረድተኸል አመሠግናለሁ።
@ShefaAhemdin
@ShefaAhemdin 8 ай бұрын
የገበያ አዋጭነት ቢጨመርበት ጥሩ ነበረ ለምሳሌ ምንያህል ወጪ ለምን ያህል ምርት ያስፈልጋል??? ግምታዊ ሽያጭ ትርፉስ??? በቪዲዬ የቀረበው ብቻ ስንት ወጪ ተጠቀመ ስንት ተመረተ ሽያጩና ትርፉስ ግምት ???
@kumsam
@kumsam Жыл бұрын
Ket nw minagegnew chemicalochun please nigerugn yemitaku keale
@fikerblackdiamondonelove3101
@fikerblackdiamondonelove3101 9 ай бұрын
ጀግና ❤❤❤
@user-qv8on8en9j
@user-qv8on8en9j Жыл бұрын
ኦ በጣም ቀላ ስራ ነው ግነረ መነሻው😮ችግርነው
@hailemichaelsintayehu4751
@hailemichaelsintayehu4751 Жыл бұрын
Thank you for sharing!
@workufentaye3880
@workufentaye3880 8 ай бұрын
ajax ከምን ጥሬቃ እንደሚሠራ አሳየን
@kidistb171
@kidistb171 Жыл бұрын
ጨው አይጨመርም?ሌላ መጠን ለኬቱ አልተገለፀም ቢገለፅ
@zeamazimare580
@zeamazimare580 Жыл бұрын
በቅድምያ አመሰግናለው የኬሚካሎቹን መጠን ንገረን?
@huletmaezensoap
@huletmaezensoap Жыл бұрын
Description lay yagegnutal.... And don't forget to subscribe
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 8 ай бұрын
አሪፋናዉ
@bereketbekele2246
@bereketbekele2246 8 ай бұрын
Thank u but where i get those material and what mixing ratio of caustic soda and others
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 4 ай бұрын
ላለመድከም በኤሌክትሪክ መምቻ ብንጠቀም ኡደጋ አለው?
@user-tu7du7xi1c
@user-tu7du7xi1c 8 ай бұрын
Think you bro
@eyiligntsegaw3149
@eyiligntsegaw3149 Жыл бұрын
ከተፈጥሮ ግባት እንዴት መሥራት ይቻላል
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 52 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 45 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН
best instant skin whitening rice soap / homemade beauty soap
9:05
v channel by venu
Рет қаралды 873 М.
How to make laundry bar soap with only three ingredients...
10:12
Fame Ebong TV
Рет қаралды 1,1 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 52 МЛН