በፍቅር ተከድቼ አውቃለው ፡አዲስ አነቃቂ ንግግር ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu

  Рет қаралды 1,202,327

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

Comedian Eshetu is now with a new release, that's motivational. this piece of work is one of a kind. mostly to our generation is this picture for. start watching this video and get motivated, the title of this one is " don't receive negative words ". enjoy and get motivated.
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ eshefantaye
0913610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 4 000
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ የዘመናችን ምርጡ የሚዲያ ሰዉ
@meseretd3805
@meseretd3805 3 жыл бұрын
በጣም
@emanali2659
@emanali2659 3 жыл бұрын
Waoooo
@fozeyaali4932
@fozeyaali4932 3 жыл бұрын
እረ የሸቱን ቁጥር ያለዉ ?
@jamillatube7633
@jamillatube7633 3 жыл бұрын
እንደማመር
@kedirmohammed7273
@kedirmohammed7273 3 жыл бұрын
ሚድያ እሚባለው የአማራን ተረት እሚያወራ ብቻ ነው ወይ
@kiya5113
@kiya5113 3 жыл бұрын
በፍቅር እንደ መከዳት ትልቅ ህመም የለም በጣም ያማል የቀመሰው ሰው ይረዳዋል ።
@sabawoldemariam6570
@sabawoldemariam6570 3 жыл бұрын
Ultimate fighter
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 3 жыл бұрын
ትክክልየልብህመምነውመቸምአይረሳ
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
በፍቅር እንደ መከዳት ትልቅ ህመም የለም በጣም ያማል የቀመስው ስው ይረዳዋል
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 3 жыл бұрын
ትክክልነሺ
@zahara7262
@zahara7262 2 жыл бұрын
ወላሂ ካሁን ቡሀላ እርግፍ ግፍ አድርጌ ልትው ወሰንኩ እሼየ እድሜ ይስጥክ ሀቢቢ
@user-xk2oy3xd2f
@user-xk2oy3xd2f 2 жыл бұрын
አሼ ምን አለ 6 አመት በፊት ሰርተህልን በነበር ይህን vedio ብየ ተመኜሁ 😭😭😭😭 ካሁን ቡሀላ ለራሴ ቃል ገባሁ አረብ አገር ስመጣ ሰርቼ ለመለወጥ ነበር የመጣሁት ከዛሬ ጀምራ ለማንም ሰዉ ጊዜየን አላባክንም ህልሜን እከተላለሁ👈
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
Gobez
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
አዬዞሽልኝ ጠናካሪ ሁኝ 😢😢😘
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
አወእህቴዋየሚያዋጣሽ ህልምሽንመከተልነው በትዳርየመጣነውእየተሰቃየንነውአርፈሽስሪ
@richwithgod8839
@richwithgod8839 3 жыл бұрын
"አፍቅረው ለተከዱት እግዚአብሔር ፈራጅ ነው"!!!
@getaneheniyew
@getaneheniyew 3 жыл бұрын
Awe ewnet new egziabher yferdal
@susutube2726
@susutube2726 3 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብብ
@tomwie3253
@tomwie3253 3 жыл бұрын
Mekedat kebad ayidelm enen gn ke kdatm belayi bedelagnalech.
@ashenafitadesse8975
@ashenafitadesse8975 3 жыл бұрын
Amen 3 Egziabher yfredbachew!!
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 3 жыл бұрын
@@ashenafitadesse8975 እስት ደምሩኝ
@SaraSara-rz5qo
@SaraSara-rz5qo 3 жыл бұрын
አረብ አገር የምትገኙ ጀግና የመዳም ቅመሞች ይሄ ታሪክ እኛን ይወክላል ከልብ ስሙት 💔💔
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
መተናል,,እናንተም ጎራ በሉ,,,
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 3 жыл бұрын
No ayewaklagnm
@user-mo3fe2bv7k
@user-mo3fe2bv7k 3 жыл бұрын
@@binas8786 እንዛመድ
@jamillatube7633
@jamillatube7633 3 жыл бұрын
እንደማመር
@user-mo3fe2bv7k
@user-mo3fe2bv7k 3 жыл бұрын
@@jamillatube7633 ደምረኝ
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 2 жыл бұрын
ስለክዳት አታውራ ተከድቻለውኝ በልጄ አባት 9 አመት አብረን ኖረን በቤት ኪራይ ስንማቅቅ ከቤት ወደቤን ኡፍ ያንን ታሪክ ለማድረግ አረብ ሀገር ሄድኩኝ እዛያለው ለ4አመት ከ 5 ወር ብር ላኩኝ ኮደምንዬም ተመዘገብኩ ኝ አለ ደስ አለኝ ብሩን የምናጠራቅመው እድንቀየር ነው አደራ በቅዱን ገብርኤል እዳት ነካ አልኩት እቢ እኔ የራሴ ብር የምሰራው ይበቃል አልነካም አለኝ አመንኩት ወዳ ገሪ ገባው ስገባ ወፍ የለም በዛው ተለያየን እሱቀን በሀይምሮ ውዝግብ ተሰቃየውኝ 5 አመት ታመምኩኝ እራሴን ግን በእግዛብሄር ሀይል ዳንኩኝ እግዛብሄር ለየዋህዎች መዳኛ መንገድ አያጣም ተመስገን ይህው ደህና ነኝ ልጄን አረብ አገር በድጋሜ ሄጄ እያስተማርኩዋት ነው ተመስገን ሁሉም ሰው አወራ አለፈ መከዳት እኔም ኖርኩኝ ተመስገን ።
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
ባክህ ሢያልፋ ያልፋል ተረሣ ህይወት ቀጠለ ታሪክ ተቀየረ ህይወት ሠመረ ልጂ ተወለዴ ለልጂ መኖር ሆነ ሁሉም ተረሣ አልሀምዱሊላህ
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም ተከድቻለሁ ግን በመከዳቴ ህልሜን አሳክቻለሁ ጀግና ሆኛለሁ አሁን ተመልሶ እያወራኝ ነው ግን መቸም ተመልሶ ከልቤ አይገባም እንዲገባም አልፈቅድለትም
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 жыл бұрын
Yene wud yegoda sew temelso bimeta endet ykr teblo abro ynoral
@user-ym7hn7vx8j
@user-ym7hn7vx8j 3 жыл бұрын
ጎበዝ 🥰🥰
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 3 жыл бұрын
ጎበዝ መሆን አለበት ከዝ የ በለጣ ማንነትሽን አሳዩ ጭራሽ አትመጥነኝም እኔ እበዛብሃለሁ ባዩ ቅጥል ይበል
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
አዉነት በዚህ ታሪክ ሂወት ያላለፈ የለም በተለይ ቴሌፎኔ ሳይጨስ የጮህ ይመስለኛል ያልከዉ ላይ አስምርባት አፍቅረዉ ለሚካዱ ወንዶችና ሴቶች ቆንጆ ትምህርት ነዉ እሸቱየ
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 3 жыл бұрын
@@user-cr3yq9kr1o betaemer abero nehon aytasebem
@mohammed-yx3vi
@mohammed-yx3vi 3 жыл бұрын
እቺን የፍቅር ሥቃይ ማነው እደኔ የቀመሣት በላይክ አሣዩኝ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
አለን በውሥጥ ተቃጥለን💔
@hafizakedir5073
@hafizakedir5073 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ
@rslainntube6331
@rslainntube6331 3 жыл бұрын
Abeshru
@mirvatyounis1823
@mirvatyounis1823 3 жыл бұрын
ውይይይይይ አታሽብኝ
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 3 жыл бұрын
እእእ እህታለም ልቤ ቆስሎ😭😭😭😭ምን ብየ ልናገር
@fernusgashu9449
@fernusgashu9449 2 жыл бұрын
ዛሬ ይሄን ቪዲዮ ያሳዬኝ ፈጣሪ እኔን ለማፅናናትና ተስፋ ለመስጠት ነው በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ለሆነ ትምህርትህ
@bezawitafework9865
@bezawitafework9865 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለእኔ ጥሩ ትምህርት ነው በዚህ ሰአት
@yashetadesa1844
@yashetadesa1844 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ፣ከኔ ታሪክ ጋ ይመሳሰላል እኔም በጣም እምወደው ልጅ ነበር ከምንም በላይ እማስብለት ሁለ ነገሬን ማንነቴን ልሰጠው እራሴን አዘጋጅቸ ነበር ግን ሁሌ ፈላጊቱ እኔ ነኝ እምደውለው ፣ እምጠይቀው ፣ቴክስት እማረገው እኔ ነኝ ፣እሱ በሚፈልግበት ሰአት ይመልሳል አንድ ሁለት ቃላት ለዛውም ደስ ካለው ስለመለሰልኝ እደሰት ነበር የሚሰማኝ ስሜት የተለየ ነበር በምንቀሳቀስበት ቦታ ሁሉ ያለ ይመስለኛል እኔ እና እሱ በብዙ ነገር እንለያያል ለምሳሌ በገንዘብ ፣በእምንት፣ በእድሜ ፣ ግን ትክክለኛ ፍቅርን ነበር እማምነው እውነት ፍቅሩ የውነት ከሆነ ሁሉም ነገር ይቀየራል ነበር እምለው ሌላ ሰው ጋ ሲወራ ሰው አይቶት ከነገሩኝ እምሆነውን ነገር እኔ እና ፈጣሪ ብቻ ነን እምናቀው በጣም ነው እሚጨልምብኝ ብዙ ነገር አስባለሁ አይፈልገኝም ማለት ነው ሌላም ነገር ውስጤ መጠራጠር ጀመር ስራ ልሰራ አልቻልኩም እምኖረው አረብ ሀገር ነው የሰው ቤት ስራ ነው እምሰራው የምፈተነው ፈተና ቃላት የለኝም አልበላ አስባለሁ ከዛ ላይ እረሳለሁ ብዙ ነገር ተፈተንኩ በጣም ብዙ ነገር ከስራም ወጣሁ ያሁሉ እንደዛ ስሆን የት ደረሽ ብሎ አይጠይቀኝም የሆነ ቀን ትክክለኛ ፍቅር ከያዘው ግዜ እናቦታ ይሰጠኝ ነበር አይወደኝም ማለት ነው ግዜ እማይሰጠኝ ብየ ማሰብ ጀመርኩ ከራሴ ጋ ማውራት ጀመርኩ ስራ ገባሁ ጠንክሬ መስራት ጀመርኩ ሁሉንም ነገር መርሳት ጀመርኩ ለራሴ መኖር ጀመርኩ አሁን ላይጰደስተኛ ነኝ !!!!!
@soliyana2116
@soliyana2116 3 жыл бұрын
አይ እሼ ሲያልፍ ደስ ይላል ይሄ ስሜት።ይሄን ታሪክ ማካፈልህ በጣም ምርጥ ነው።
@yohanneslema5796
@yohanneslema5796 2 жыл бұрын
እዉነት እኔም ተከድቼ አዉቃለዉ በዛላይም በራሴ ላይም መጥፎ ዉሳኔ ወስኜ ነበር ነገር ግን ፈጣሪ ይመስገን ነገር ግን አንተ እንዳልከዉ መጀመሪያ እራስን መዉደድ ለእራስ ጊዜ መስጠት አስፈላጊ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ የራስህን ተሞክሮ እንዲ በግልፅ ለሌሎች በግልጽ መማርያ ማከፈልህ?❤
@birtetariku2650
@birtetariku2650 2 жыл бұрын
እውኔትም አነቃቂ ንግግር ነው በዚህን ወቅት ለእኔ የታዘዘ መድሀንት ነው፡፡ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶንክዬ ተባረከረ!!!
@mehasarahawi5356
@mehasarahawi5356 3 жыл бұрын
«አፌ ቁርጥ ይበልልህ» የእውነት በጣም ተመስጬ ነው የሠማሁት ሁላችንም የስኬት ከፍታ ላይ ስንደርስ ተፈላጊነታችን በራሱ ጊዜ ከፍፍፍ ይላል ።እዚ ደረጃ ያደረሠህ እግዛብሔር ይመስገን።
@sunabresh8408
@sunabresh8408 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ከሚገርም አገላለጽ። Thanks Eshetu
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜
@zekivatube2209
@zekivatube2209 3 жыл бұрын
eski sub argrgn
@tube1273
@tube1273 2 жыл бұрын
ላተ ከባድ ግዜ ሁኖ ቢያልፍም ለኛ ግን ደስ የሚል ትምርት ያለው ታሪክ ነበር አላህ ይስጥልን እእሺዬ አላህ ከፍ ያድርግህ ፈላኪህ ይብዛ ወድማችን
@jo_va_ni_19
@jo_va_ni_19 Жыл бұрын
እሼ እሼ እሼ የምር አሁን ላይ አንተ አዳልከው አይነት ሙድ ውስጥ ነኝ ገና ዛሬ ነው ያየውት እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ የፍቅር ታሪክህን ነው ያካፈልከኝ ያው ዕውነትም ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ላይ አድሮ አስተማረኝ በትክክለኛው ጊዜ እና ሰዓት ነው የደረስክልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ማርያምን ነው ምልህ ከዚች ሰዓት ጀምሮ እራሴን እና አላማዬን አስቀድሜ ህይወቴን በደስታ እቀጥላለው ላንተ ደሞ መድሀኒአለም አብዝቶ አብዝቶ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
ተጠቀሚበትኧደራ
@elsitube1071
@elsitube1071 Жыл бұрын
አሁን እኔ ያለሁበት በጣም እምወደው ከዳኝ ውይ 😢😢😢
@hannafetene7171
@hannafetene7171 3 жыл бұрын
እውነት ትልቅ ነገር ነው ያካፈልከን ! ምስጋናዬ ይድረስህ!
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ታሪክ ነው ያካፈልከን አዎ በብዙ መንገዶች ውስጥ ማለፍ መንገድን ያቀናል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለሁሉም ነገር
@adeyabeba5342
@adeyabeba5342 2 жыл бұрын
የነገርከን ታሪክን በጣም ልብ ይነካል እሼ! ብዙ ሰዎች እንደምንማርበት እርግጠኛ ነኝ። የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ለብቻ ማፍቀር ፣ ለብቻ መብከንከን መኖር አለበት ብዬ አላምንም። የዚህ አይነት የፍቅር ግንኙነት ኖሮ ከሚጠቅመን ይልቅ ቀርቶ የሚጎዳን ይበልጣል። እናመሰግናለን እሼ🙏
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
በጣም
@belayneshigashaye7867
@belayneshigashaye7867 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ያካፈልከን ❤❤❤🙏🙏 እናመሰግናለን ወንድማችን ማርያምን በፍቅር ነው የማይህ የምትናገራቸው የምትሰራቸው ስራወች መንፈስ ያድሳሉ ❤
@gentchane328
@gentchane328 11 ай бұрын
የሚገርም ነዉ በጣም
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 жыл бұрын
ይህ ነገር ለኛ ለስደተኞቺ ይጠቅማል አዳምጡ እኛ ነን የማይሆን ሰው ጋ ፍቅር እየጀመርን የምንሰቃየው አላህ የሚወደንን ሰው ይሰጠን አሚን🤲🤲
@user-fafi
@user-fafi 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@talaida103
@talaida103 3 жыл бұрын
አሚንንን
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 3 жыл бұрын
@@user-fafi ልኑርዬዬዬ ደምርኝ
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536 3 жыл бұрын
Amin
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 3 жыл бұрын
አሚንንን
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 3 жыл бұрын
እሼ ወንድሜ እግዚአብሔር ን እምትፈራ የግራ ጎን ትመጣለች አንተ መልካም ሰው መልካም እድል ተመኘሁልክ።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new sela
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 3 жыл бұрын
@@zerihunachamyeleh6472 ለቅን ሰው እግዚአብሔር ያዘጋጃል ለሰው ዘር በሙሉ ጥሩ ይግጠመው አሜን።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@user-np9ye5jj4s Endamer wede
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 жыл бұрын
@@user-np9ye5jj4s ደምሪኝ እህት
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@belayneshigashaye7867
@belayneshigashaye7867 Жыл бұрын
ወይኔ ማርያምን ገና ሳልጨርሰዉ ሰምቼ በሳቅ ጻሀይ እየሞቀች አገኘዋት በጡዋቱ ስራ ትታ ጻሀይ ትሞቃለበጣም ች ስትል 😂😂በጣም ነው የሳኩት በጣም ነው የምታስቀኝ እሼ የምትሰረው ነገር እንኳንም ያንተን የኛንም መንፈስ ያድሳል አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤
@dulmannerriyyatt4109
@dulmannerriyyatt4109 2 жыл бұрын
ወላሂ እሼ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ሰዉን ማፍቀር ከራስ በላይ መዉደድ በጣም ክብርን ያሳጣል ለካ እኔም ተከድቼ አቃለሁ ግን አሁን መከዳቴን ወደድኩት ለኔ ትልቁ ክብሬ እራሴን ማስከበሬ ሰላሜን ማገኝት ነዉ በጣም አመሰግናለሁ የምር የሬሴ ቲሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ነዉ የሰማሁት ❤
@merimari3901
@merimari3901 3 жыл бұрын
ይገርማቹሃል አሁን እኔ ያለሁበት ህይወትነው ዘወትር ፀሎቴ ከዚህ ስሜት እንዴት መውጣት እንዳለብኝ ፈጣሪን ስጨቀጭቀው ነበር ይህ ታሪክ የኔ የፀሎቴ መልስነው እናማ አሁን የተነግሩኝን ነገር ወደመተግበር ልጓዝነው አመስግናለው እሼ ተባረክልኝ
@fantahuntube
@fantahuntube 3 жыл бұрын
ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው ለሁሉም ጊዜ አለው መልካም ንግግር ነው እሼ። ፈጣሪ ይባርክክ
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜
@zekivatube2209
@zekivatube2209 3 жыл бұрын
eski sub argrgn
@mmaauuyymu4133
@mmaauuyymu4133 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@fikirbelaynew5175
@fikirbelaynew5175 Жыл бұрын
ታውቃለህ እሼ ባንድ ወቅት እኔ ጋ ሁኖብኝ ነበር ስልክ ስደውል ጠርቶልሻል ጥሪው አልደረሰኝም ሚሴጁም አልገባልኝም ነበር የሚለኝ እንደዛ ሲለኝ እሱን በጣም ከማመኔ የተነሳ እራሴን አንድጠራጠር ያደርገኝ ነበር። ሁሉም አልፎ ሲወራ ደስ ይላል !!
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 2 жыл бұрын
አሼ ፈጣሪ የተባረከች ሴት ይስጥህ ምን አለ ይሄን ቨድወክን ባየው እኔም ጉድ ሆንኩ ከውጭ ድርስ አፍቅሬ መጥቼ እድጠበቁት አይደለም ስለሁሉም ነገር fetariይመስገን ዋናው ጤና
@haniqueen4289
@haniqueen4289 3 жыл бұрын
ዋዉ ለዚህ ታሪክ ቃል የለኝም የአድማጭ ህይወትም ይቀይራል ጥሩ አድማጭ እና አስተዋይ ከሆነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክክ አሼ ወድካለሁ. 😍😘
@rachilove6104
@rachilove6104 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪኮችን ቶሎ ቶሎ ስራ በጣም አነቃቂና አስተማሪ ነው
@mahimaye6322
@mahimaye6322 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሼ የምር በጣም ለኔ አስፈላጊ በሆነ ሰዓት ነው የሰማውህ የኔን ታሪክ ባወራህ ደስ ይለኛል የምር!
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 10 ай бұрын
ይሄ ታሪክ አንድ ሰው በፍቅር ያለመፈለግ ብዙ ምልክቶች አሉ ልብ ብላችሁ ስሙት ውዶቼ 😘
@mnnmnn3901
@mnnmnn3901 3 жыл бұрын
ከልቤ ነው የሰማሁህ ይህ የአብዛኞቻችን እውነተኛ ታሪክ ነው
@keeryyacoub4938
@keeryyacoub4938 2 жыл бұрын
እውነተነኛ ታረክ ነው ግበዝ ጃግነ
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
በጣም
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 жыл бұрын
እሽዬ ከጀርባክ ያለው ምስል በጣም ያምራል በስማም
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜
@zewditubekele5323
@zewditubekele5323 2 жыл бұрын
በጣም የሁሉንም ታሪክ እኮ ነው ቁጭ ያደረክልነ ያስተምራል ያበረታታል ያፅናናል አንዳንዴም ያስቃል ብቻ ጠቃሚ video new thank u🙏❤❤❤
@BeimnetAbere579
@BeimnetAbere579 8 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ ብዙ ታሪክ አለዉ እሼ አንተ ትለያለህ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ሳይ ነገን ተስፋ አደርጋለሁ እኔም አንድ ቀን አልፎ አወራዋለሁ ብየ እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ተስፋ አደርጋለሁ
@terrytube1366
@terrytube1366 3 жыл бұрын
ዛሬ ሀ ብዬ ሁሉም እረግፍ አድርጌ ትቼ ህልሜን የምከተለበት ልዮ ቀን አድርጌዋለው❤🙏
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 жыл бұрын
እሼ ተባረክ መልካም ምክር ነው
@addiskidane993
@addiskidane993 3 жыл бұрын
እኔም 😊👍
@birtukangezahign7502
@birtukangezahign7502 2 жыл бұрын
እኔም
@zenabyemam2541
@zenabyemam2541 2 жыл бұрын
አይዙሽ
@ermiaswondwosen6980
@ermiaswondwosen6980 2 жыл бұрын
@@AA-jj6gj 8
@zebeneneway2148
@zebeneneway2148 3 жыл бұрын
የሚገርም ጨዋታ የሚገርም ቤት የሚገርም ፍርፍር የሚገርም ተሞክሮ የሚያስቀና አጎራረስ ባጠቃላይ የሚደንቅ ኘሮግም ይመችህ እሼ።።።።
@mimibekele538
@mimibekele538 3 жыл бұрын
💚💛❤
@ydfdft964
@ydfdft964 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@jerylove5485
@jerylove5485 3 жыл бұрын
😂😂😂salfelg asakegn
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 3 жыл бұрын
Kkk
@setnna1274
@setnna1274 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ይሄ ምክር ባስፈለገኝ ቀን ነው ያደመጥኩህ በአንተ አድሮ እግዜር አንደመከረኝ ነው የምቆጥረው ትክክል ነህ ይቅርታን የመሰለ በቀል የለም ህልምን መከተል የመሰለ ደስታ የሚፈጥር ነገር የለም።እሼ እግዜር ያክብርህ እድሜ ላንተ ህልሜን ልከተል ነው ።
@Tamiratdandana
@Tamiratdandana 23 күн бұрын
❤wow wow 100% best estore newu eshetu👏
@user-kf4fu5ys4h
@user-kf4fu5ys4h 3 жыл бұрын
እረ እባክህ እሸቱ የምንወድህ የምናከብርህ ለስደተኞቺ ድምፅ ሁነን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
ሆኖልእኮማማየ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@user-dq1pl4wt8p demery pls pls sibskirb pls
@haimedawit2939
@haimedawit2939 3 жыл бұрын
መደነቅ የሚየንስህ ከእድሜህ በላይ የበሠልክ አጅግ አስገራሚ ሠው ነህ አግዝአብሔር ይባርክህ
@netsanetyibeletale6422
@netsanetyibeletale6422 3 жыл бұрын
Eregaye4
@user-im7ny1sz8l
@user-im7ny1sz8l 2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነወ ፍጣሪ ይባረክህ አሹየ
@seblegebertsadik
@seblegebertsadik 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስው ነህ የምትስራውን በሙሉ እወደዋለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ስው ያርግህ
@astermichalemichale3938
@astermichalemichale3938 3 жыл бұрын
የሚገርም ጥንካሬ፣ አስተዋይነት፣ መልካምነት፣ ነው እሼ ከአንተ ብዙ ተማርኩ። በርታ ምርጥ ሰው።
@adisadis5198
@adisadis5198 3 жыл бұрын
እሸ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ ግን በልተህ ስጨርስ ሻይውን እየጠጣህ ቢሆን ጥሩ ነው ምግብ ክብር ነው ይሉን ነበር እናቶቻችን 💚💛❤️
@user-kd1il3wn2z
@user-kd1il3wn2z 3 жыл бұрын
Ewente new tebareki
@user-sr9qj6es2w
@user-sr9qj6es2w 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ik6kk1kf9j
@user-ik6kk1kf9j 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ እሼ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
@@user-sr9qj6es2w እዉነት
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜
@user-dh2sw5oi1i
@user-dh2sw5oi1i 2 жыл бұрын
እሸት ግን ስንት ጊዜ ነው ያፈቀርከው ግን እኮ ልብ ተሰብሮ እሚቀር ቢሆን እኮ አል ቀን ነበር ወይ ጉድ
@IeeEe-fl7ub
@IeeEe-fl7ub Жыл бұрын
ለ3 ጊዜ ሠማሁት ሁሌ እዳድሥ እማርበታለሁ አሼ❤❤
@user-ly6vf9zp7x
@user-ly6vf9zp7x 3 жыл бұрын
እሸቱ በጣም አድናቂህ ነኝኝኝ ለሰጠኸን ትምህርት እናመሰግናለን
@amitube9472
@amitube9472 3 жыл бұрын
ኛታርብልህትፕፍፍብህልጋክፍሃግልትልሀድክህ
@ababaabba1673
@ababaabba1673 3 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት ይህ ታርክ በልበሸ ስም እህቴ እኛም ይወክለናል
@ete3584
@ete3584 3 жыл бұрын
Awo ba tikikl naw yene yerase tarik naw
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
እውነትወይንሰእየቀለድነው
@user-go1kg5hf1c
@user-go1kg5hf1c Жыл бұрын
ክፉ ሠዉ ጠንካራ ያደርግሀል አናመሠግናለን በርታልን እሼ
@hanabekele5941
@hanabekele5941 2 жыл бұрын
ዋው እውነት ከልቤ ያዳመጥኩት ምርጥ አነቃቂ ንግግር በጣም አመሰግናለው እራሴን እንዳይ ስላደረከኝ ተባረክ
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 2 жыл бұрын
ኑማ በዚህ ሰፈር የመዳም ቅመሞች ለኛ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው 😂
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 2 жыл бұрын
Ewnta nw kkk
@user-gi7ff1vo5l
@user-gi7ff1vo5l 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-dg9mf5dt5q
@user-dg9mf5dt5q 2 ай бұрын
በጣምኑግቡናአዳምጡት
@gigi849
@gigi849 3 жыл бұрын
ኦህህ እሽ ደግሜ ደጋግሜ አዳመጥቁት ተአምር ነው የኔ ፍቅር አላህ ይጠብቅህ
@omerahmed9034
@omerahmed9034 2 жыл бұрын
Des yilal timhrtu eshetu beta new madekih i from Eritrea 🇪🇷 we love Ethiopian people 🇪🇹 🇪🇹 ♥️
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v 2 жыл бұрын
ይህንን ቪድዩ በጣም ብዙ ከማየት የተነሳ እደ ቁርአን ሀፍዝኩት
@user-kj8is9pw5d
@user-kj8is9pw5d 3 жыл бұрын
ጨርሼ ሰማውት ብቻ ተሞክሮህ በጣም አስተማሪ ነው ተስፋ ሰጪ ነህኮ ስትፈልገው ያጣህው ሲፈልግህ ታየዋለህ..
@antyevlog7531
@antyevlog7531 3 жыл бұрын
Eski subscribe mederareg yamifalg
@alimamussa1737
@alimamussa1737 3 жыл бұрын
ይመችህ ትመቸኛ ለህ ግልፅነትህ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@antyevlog7531 Damerge Enem Edamershalhu
@tube2984
@tube2984 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-kj8is9pw5d
@user-kj8is9pw5d 3 жыл бұрын
@@user-km9rd9vr9e እሽ
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 3 жыл бұрын
እውነት ጀግና ነህ፡፡ ግን ልጂቷ ባለውለታህ ነች😄😍 ቀብረር ባትል እኮ ወደ ህልምህ አትደርስም ነበር፡፡ ለማንኛውም የውሳኔ ሰው መሆን ቢጠቅም እንጂ አይጐዳም፡፡ እሼ ተባረክ
@masaratmasarat6475
@masaratmasarat6475 2 жыл бұрын
Good good
@natizeethiopia7456
@natizeethiopia7456 Жыл бұрын
ተባረክ እሼ አንተ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ።
@meskubogale4409
@meskubogale4409 2 жыл бұрын
ዋው በጣም መሳጭ ታሪክ ነው፣ ምክርህም አስተማሪ ነው ቀደም ቢል ኖሮ ይረዳኝ ነበር አሁን ከዛ ስቃይ ወጥቻለሁ፣ ምርጥ ታሪክ ነው አሁንስ እምን ላይ ነህ? እሼ
@workieabe5683
@workieabe5683 2 жыл бұрын
አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እንደ አንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን እስከ አሁን የተሸወድነው ለበጎ ነው ብለን ፈጣሪን እድናመሰግነው እና አሁን ላይ በዚህ ደረጃ ያለነው ደግሞ በደንብ እንማርበታለን ኑርልን ወንድማችን።
@dastaasoupia9026
@dastaasoupia9026 3 жыл бұрын
ስለእውነት በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለው ❤
@amirnasir4000
@amirnasir4000 Жыл бұрын
ከልቤ ነው የሰማዉክ ይህ ታሪክ አብዛኞቻችንን ያገጠመ ወይ ሊያጋጥም ሚችል ነገር ነው ከልቤ ነው ማመሰግናው ከዚህ ታሪክ ብዙ ተሚሬያለው።
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Жыл бұрын
እውነት ጥበቡን እውቀቱን ከዚህም በላይ ያብዛልህ እውነት ነው ቁና ዘወርዋራ ነው እኩዋን እሱም እዳተ ቀመሰይው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አንተ የሆንህውን ሁሉ ሁኛለሁ ግን እግዚአብሔር የተሻለ ስላዘጋጀልኝ ነው ባለ ማወቅ እደሚያዝንልኝ ለብዙ አመት ተሰቃየሁ አሁን የሱ ሲሆን ለቅሶውም ዘፈን ይመስለኛን እደሱ ባልኮራም እመክርዋለሁ ስልክ አንስቸ ግን ስቃይን ስለማውቀው ብቻ የሚለኝ ሁሉ የምር አይመስለኝም እያለቀሰ እያየሁት እኔ በቅናት የምመለስ ወይም የሚያስቀና እየመሰለው ብዙ ሴቶች ጋር ይህዳል ህይወቱ ተበላሸ የኔን የምተካለት አላገኘም በመልክ አደለም በገንዘብም አደለም ያውም ከኔ በብዙ የሚበልጡ ናቸው ግን ፍቅር የለም ተሰብሬ በሱ የምቀር መስሎት እና ወይም ከሱ ሌላ የማፈቅር አይመስለውም ነበር ለዘመናት እራሴን ስጎዳ ኖርሁ ሁሉን ውርስቸ እግዚአብሔር ከውድቀቴ አንስቶ ከፍ ሲያርገኝ እደገና ባተተ ፍቅሬ ለሱ ጨዋታ ነበር አሁን ቢነቃ ምን ዋጋ አለው እደትርት አልፋል አስተምሮኝ አሁን ቁስል አደለም ነበርና ትዝታ ነው ምክንያቱ እግዚአብሔር የበለጠውን ሰጥቶኛል
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 3 жыл бұрын
ግሩም አነቃቂ ነው,አንዳንድ ሠወች በአይምሯቸው ሳይሆን በገንዘባቸው መጠን የሚያስቡና ሠው ነገ እንደሚቀየርና ፈጣሪ እንደሚያነሳው አይገነዘቡም,ግማሹ የእኔ ታሪክ ነው በጣም ገርሞኛል
@yordi9587
@yordi9587 3 жыл бұрын
""ይህ ታሪክ በሁላችን ውስጥ አለ በተለይ በእኛ አረብ ሀገር ያለነው ልጆች ከአሸ ትምህርት መማር አለብን እውነት" ይህ የኔ ያንች የሁላችን ታሪክ ነው" •እናመሰግናለን እሸቱ የእኛ ምርጥ ወንድም•√ """ _ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር_ "" 🇬🇳😍😍
@yordi9587
@yordi9587 2 жыл бұрын
@@meditube9905 እሺ እንደማመር
@ashagregessesse1596
@ashagregessesse1596 2 жыл бұрын
Konjo Leke nesh eneme besedete nwe yalehute
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 2 жыл бұрын
እሸቱእየ አንተን የወለደች የተባረከች እናት ናት መልካም ሠዉነህ ቀጥልበት
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 жыл бұрын
ወኔ ወንድሜ እስከውን በቲቢ ምናምን ወይም በቲክቶክ ነበር የማይህ ስልክ ቴክሰት አድርጌልህ አላቅም ነበር እና በደብ ቁጭ ብዬ በስነስራት ነው የሰማውህ ከአቀማመጥህ ካመጋገብ እርጋታህ በቃ ባጠቃለይ አንድ ነገር እሚወድቅ ነገር የለውም በጣም በጣም በጣም አስተማሪ እና ትክክለኛ ነገር ነው ያወራኃው የሁላችንም ነገርነው ያወራሃው ደስ እሚለው ነገር ያንተ ባጭር ጊዜ መቀዬርህ በጣም ጀግናነህ በጣም በውነት ብዙወቻችን ችግራችን ይሄነው እማይሆነን ግንኙነት እደሆ እያወቅን አንተውም።ለምን አላቅም የለመድናቸው ልምዶችን ሜቢ ስልክ ማውራት አላቅም ብቻ ይከብደናል እሹዬ ለማንኘውም የራሴን ታሪክ ያወራህ ነው የመሰለኝ ብቻ ምን እደምልህ አላቅም በጣም አስተማሪነው ጀሮ ያለው ይስማ ከዚህ ብዙነገር መማር ይችላል በተለይ ለሴቾች እህቶቸ ተማሩበት
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 жыл бұрын
እና ከልብ እመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 3 жыл бұрын
በትክክል ሁሌም እራስን መጠበቅ ግድ ነው ማለቃቀስ የለም ይህ በተለይ ለሴቶቻ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@tinsaekaltiso1269
@tinsaekaltiso1269 3 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ያለ ግዜ ነው የሚሆነው ሁሉም ነገር
@user-dg9mf5dt5q
@user-dg9mf5dt5q 2 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለንወድማችን ለኛበጣምትምህርትይሆነናል እኛያረብሀገርሴቶየማይሆንሰው እያፈቀርንነው እየተጎዳንያለነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
አሼ ሰወድህ የኔ ቅመም እኔም ይህው ዛሬ 3 ቀኔ💔 በፈቅረ ተከድቼ 😭 እሰኪ አፀናኑኝ ፍቅረን የቀመሠ ነው የሚያቀው😭 አይ ወድ የሠራውን ይሰጠው ብቻ😥ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@marealemu2761
@marealemu2761 3 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ያጋጥማል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-wv6dn3yn6s እሸ
@alem4310
@alem4310 3 жыл бұрын
ጥርግ ይበል ። አትጨነቂለት ያሁን ወንዶች ሰኞ ማር ይሆናሉ ማክሰኞ መርዝ ይሆናሉ ብቻ አንቺ ደህና ሁኝ ከስልክሽም ከአምሮሽም ብሎክ አርጊ ። ያፈቀረ እጅ የከዳ ልፋቱ ቀላል ነው
@user-lv7qn5do7t
@user-lv7qn5do7t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ ያንች ያለውን ይሰጥሻል አይዞን
@shdlove6679
@shdlove6679 3 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው ሁላችንም ደርሰናል የሸየ የነ ነው የመሰለኝ ታሪኩ ለሁሉም ጊዜ አለው ። እና ይመሰገናል
@rabiarabi7708
@rabiarabi7708 Жыл бұрын
በፍቅር የከዳሽ እራስሽን በመለውጥ ነው. ትክክል. ቁልፍ ነገር
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 2 жыл бұрын
እስካሁን 2ተክዲች አሁንም ይማይስለችኝ ለመክዳት እየስብ ይሁን አይሁን ባላቅም ግን ልክ ኢሼ እንዳለው ስልክ አይደውልም አያንሳም ድምፅ ብቻ እየላክ አይመችኝም ስራ ቤተስብ አሞኝ ነበር በቃ እንዴህ አይንት ስበብ እየፈጠረ አለን ፈጣሪዬ የእሼን አይንት ቆራጥ ልብ ለሁላችንም ይስጠን 😔 እሼ በተምስጦ ጅል መስዬ ነው ያዳመጥኩት ክበርልኝ ውንዴሜ ❤️
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 3 жыл бұрын
" በመብት ውስጥ ነው ፍቅር ያለው " ድንቅ አባባል !
@abdimohamed2506
@abdimohamed2506 2 жыл бұрын
ptp
@Nolawi829
@Nolawi829 Жыл бұрын
በመብት ውስጥ ነው ፍቅር ያልው "ድንቅ" አባባል!
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o 3 жыл бұрын
እውነት በትክክል እኔም እሔን ሀሳብ እየተከተልኩ ነው ለህልሜ እኖራለሁ ለህልሜ ብቻ
@menberegetachew2521
@menberegetachew2521 2 жыл бұрын
ወንድሜ ያገባአት ታድላ ነገር ግን ከዚ የሜበልጠው የምትወልዳቸው ልጆች እድለኞች ታድለው ምክኒያቱም የአንተ ልጆች በአንተ ተቀርፀው ነው የሜያድጉት ከፈጣሪ ቀጥሎ ሁሌ ያንተን ምክር እየሰሙነው የሜያድጉት አንተ ለአገራችን ምር ከሜባሉት አንደኛ ነህ እና እንደአንተ ብዙ ሰው አገራችን ያሰፈልጋታል እና ወንድሜ እባክህን በጣም ብዙ ልጆች ውለድ ልክ እንዳንተ ጀግና ለአገራችን እየጠበቀቻቸው ነው የሜስትህ መአፀን ሺ ትውለድ ለሜቀጥለው ትውልድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zeritu7052
@zeritu7052 Жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ሰው ደጋግሜ ሰማሁት ምክናየቱም በከፊልም ቢሆን የራሤን ታሪክ ባንተ ታሪክ ውስጥ ሥላየሁት የኔ ግን አንድ በጣም ትልቅ ታሪክ ይወጣዋል በተለይበስደት ሆነው እንደኔ ላሣለፉት
@abrh1882
@abrh1882 3 жыл бұрын
እሸቱየ ፈጣሪ ይባርክህ ማሪያምን እኔ እራሱ ያልሆነ ምንገድ ልጀምር ነበር ግን በዚህ ትምህርትህ እራሴን እዳዉቅ አደረከኝ
@user-br7vw7mi6u
@user-br7vw7mi6u 3 жыл бұрын
እዴኔ ግን ልጆታ አመስግናት ምክንያቱም በሷ እልህ እዚህ ደርስክ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
እሸ ባንተም ደርሶ ነበር አንድ አፍቅሮ የተጎዳ ዶክተር ዝናብ መቶት ስታናግረዉ ነበር በጣም ተጎድቶ ነበር እንዲት ብሎ መወጣት አልቻለም ነበር ።አንተ ደግም በጣም ጠካራ ነህ በርታ።
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 3 ай бұрын
አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን እሼ 😊😊😊
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 жыл бұрын
እሼ ይሄ የኔም ታሪክ ነዉ ። በጣም ስለምወደዉ ሊቆርጥልኝ አልቻለም ነበር ሁሌም በሱ ምክንያት አለቅሳለሁ ግን ዛሬ ባንተ ንግግር መወሰን እንዳለብኝ ገብቶኛል ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ህልሜን እንጂ እሱን አልከተልም
@user-sp5tx7ir7i
@user-sp5tx7ir7i 2 жыл бұрын
አይይይይይይ. ግን. ፍጡርን. ከልክበላይማፍቀር. ትርፉጉዳትነው. ፈጣሪን ትንሽብትቀርቢው ብዙታተርፊያለሽ. ስለዚህ በልክይሁን. በተበይእኛሴቶች
@tizitalemma8003
@tizitalemma8003 3 жыл бұрын
አሼ በጣም አስተማሪ የህይወት ልምድ ነው። የከሀዲ ህይወት ልክ እንደ መሰላል ነው። "ሲወጡ በእጃቸው የያዙትን ይረግጡታል ሲመለሱ ግን የረገጡትን ይይዙታል።"
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 жыл бұрын
እንዴመር
@keribintbaba246
@keribintbaba246 Жыл бұрын
ስራዬ ብዬ ፈልጌ ሰማሁት ይህንን ታሪክ😊አንተ ያለፍክበት ለኛ ለሚመጣብን ነገር ት/ት ይሆነናል እሼ ጎበዝ ነህ አሁንም ብዙ ነገር ማድረግ መስራት መሆን ትችላለህ😍
@zemaritselamyiheyis5930
@zemaritselamyiheyis5930 2 жыл бұрын
እሼ እጅግ አስተማሪ የሆነ ድንቅ ታሪክ ነው የተወሰነ ካሳለፍኩት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል መገፋት ጥሩ ነው መግፋት ግን ለአንተ የወደፊት ህይወት የአይምሮ ሸክም እዳ ነው የድንግል ልጅ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን እርሱ በስውር ይስጥህ አደንቅሀለሁ እወድሀለሁ በስራውችህም አከብርሀለሁ በርታልኝ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ahamad5661
@ahamad5661 3 жыл бұрын
እህ 😢ስለኔ ያወራህ መሰለኝ አመት መሰቃየቴ😉😉ጅላንፍ ነኝ ወላሂ✊😬እሸቱ ወንደሜ ስለኔ የተረክልኝ መሰለኝ 🙆ተአምር ነው
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ወሰኩ ልቀየር 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 3 жыл бұрын
የበደለን ሰው መበቀል የሚቻለው በሽል በመገኘት ነው ትክክል ነው አንተስ አወቅህበት ሳትጎዳ ተገላገልህ ስንቶች አሉ ውስጣቸው ያረረ ፈጣሪ የተሰበረ ልባችሁን ይጠግነው
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 3 жыл бұрын
Amiin
@hyme7165
@hyme7165 11 ай бұрын
ድንቅ ታሪክ ነዉ አሼ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ለብዞቻችን ትምህርት ነዉ አንዴ በፍቅር ሥለተጎዳሁ ሁሉም አስመሳይ ሥለሚመሥለኝ ሠወችን አምኜ መቅረብ እፈራለሁ ሁሌም እኔ ከሠዉ ልጅ ንፁህ ፍቅር ነበር የምፈልግ ግን የአሁን ፍቅር በጥቅም የታሠረ ነዉ ብቻ ክርስቶስ ያቃል😥😥😥
@user-ey2pg1gg9z
@user-ey2pg1gg9z 5 ай бұрын
እውነት እሼ ባንተ ቡዙ ነገር ተመሬአለው tnx, ❤❤❤ አመሰግናለው😊
@endet.s.t9304
@endet.s.t9304 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ የሚገርም ንግግር wow👌
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 3 жыл бұрын
እሼ እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏💞💞
@user-kg3dy7rn4c
@user-kg3dy7rn4c 3 жыл бұрын
ሳህ
@selame6707
@selame6707 2 жыл бұрын
ሐሙስ
@miki_tarekegn5431
@miki_tarekegn5431 2 жыл бұрын
Esheye abate yenen tarik menegreh zare aydelem helme lay seders hulunm achawetehalehu....fetari selam yagegnagnen🙏🏽
@gzachewyemataw1417
@gzachewyemataw1417 Жыл бұрын
እሼ አኔ እኮ በጣም ነዉ በሥራህ የምደመመዉ በእዉእነት ነዉ የምሌልህ መንፈሣዉይ ቅናት አእቀናብህ አለዉ ሠዉ ያዉቃል ሠዉ ይናገራል ሠዉ ሠዉ በሚሠራዉ ሥራ ጭምር ይወደዳል የአንተ ግን ይለያል እ/ር የመሥጫ በሩ ሠፊነዉ እና ሁሌም ከአንተ ላይ በሩን እንዳይዘጋ አብረን እንፀልይ በጣም እወድህ አለዉ በጣም አከብርህ
@user-vl5hw7wf1u
@user-vl5hw7wf1u 3 жыл бұрын
ወይይይ እደት ነው ጉርሻው አስቀናሀኝ የጤና ይሁን እሽየ አዳምጨ ሳልጨርስ ኮመትኩ ላለመቀደም
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 26 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 32 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Can You Find A Needle In A Haystack?
0:45
Stokes Twins
Рет қаралды 33 МЛН
Monster found alien in my chips 👽🤣 #shorts
0:38
Yoeslan
Рет қаралды 13 МЛН