ቀን እማራለው ማታ ቢዝነስ ሰራለው|የምንሰራበትን ዋጋ እሱ ነው የሚተምነው|ለስብሰባ ከውጪ የመጣች ሴት ናት ያስለመደችኝ|የኛ ጉዳይ ክፍል18 |werkezebo

  Рет қаралды 159,635

Werkezebo media

Werkezebo media

Жыл бұрын

#ebs #donkytube #ethiopianews #ethioinfo#eyohamedia
ለተለያዩ ጥቆማዎች እና ታሪኮን ማጋራት ከፈለጉ 0996541419 ይደውሉ

Пікірлер: 279
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የድሬዳዋ ልጆች በኦሮሞና በሱማሌ ልጆች መሀል አድገው አማረኛቸው ጥርት ያለ፣መልከኛ፣የሚሆኑበት ምክንያት።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
እስኪ አስረዳን እንግዲ ……… የድሬ ልጆች ምንትላላቹ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
አማራዎች ናቸው። ፖለቲካ የፈጠረው የብሔር መከፋፈል ሲመጣ ወደ ኦሮሞ ክልል እራሳቸውን ጨመሩ እንጅ አማራዎች ናቸው በእርግጠኝነት
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
የናዝሬት ልጅ ናት
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
@@gabrielhaileyesus3026 በለው አብራራህ ማለት ነው ድሬ የብዙ ብሄር መኖርያ ስለሆነች ሚግባቡት በአማርኛ ነው ሲቀጥል ልጅትዋ የናዝሬት ልጅ ናት አማራ ለማለት ምክንያት ነው ምትፈልጉት አማርኛ ያወራ ሁሉ አማራ አይደለም ብዙ ሰው ምያየውን ነገር ሰንፅፍ በአቦ ሰጥ አይሁን አለማወቅ ኃጢያት ስላልሆነ
@teshomeandebirhan4628
@teshomeandebirhan4628 Жыл бұрын
ሙዚቃውን አጥፋው የሽርሙጣ ልጅ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ ...
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ህይወት አውጥተህ በደምህ ስላጠብከኝ ክብር ለአንተ ይሁን አሜን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አሜን 🙏
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
በስላሴ ስም ይህን እየሰራችሁ እንቅፍ መተኛታችሁ ከሰይጣን በላይ እኮነው ስራችሁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አይምሮ ሲለምድ እንዲ ነው ለማንኛውም ከባለታሪካችን ህይወት መማር ተገቢ ነው።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Жыл бұрын
ይሄንን ህጻናት ባይስሙት ጥሩ ነው ምክናያቱም ለመማር ሳይሆን ማስተወቂያ ስለሚሆን ቢታስብበት እባካችሁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏🙏 ህይወቷ እንዴት እንደተበላሸ እንዴ ባርያ እንደሆነች እንደ እቃ እንዴት እንደጫወቱባት እየተናገረች ሰዎች የሷን ህይወት የሚመኙ አይመስለንም። ይልቅ እሷ በወደቀችበት አይነት ፈተና እንዳይወድቁ እንዳይሸወዱ ይረዳል ብለን እናስባለን ። ውድ ቤተሰባችን ስለአስተያየቶ ክብረት ይስጥልን ። የእድሜ ገደብ ቪድው አለው……
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
እኔ በግሌ አጠቃላይ የዚህ ፕሮግራም ጥቅሙ ሳይሆን ጉዳቱ ነው ሚታየኝ ይችን አይተው ገንዘብ ካላትማ ልግባበት ብለው በዚህ ርካሽ ተግባር ይዘፈቃሉ አንዴ ከገቡ ደግሞ መውጫው ከባድ ነው።
@awakened3081
@awakened3081 Жыл бұрын
ይሄ ቻናል ደስ የሚለኝ አንዱ ሲጠይቅ ለባለታሪክዋ እድል መስጠቱ ነው ፣ ባለታሪክዋ በነፃነት የምታወራው ነገር ነው ትልቅ ትምህርት የሚሰጠን ፣ ተመችቶናል ፣ ተምረናል ። ባለታሪክዋ ግን ይህን ለመናገር መበረታትዋ የሚደነቅ ነው ፣ በጣም ተምረንበታል ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ዘንድሮ ጆሯችን ለመስማት ደከመው 😭😭 እግዚአብሔር ይማርሽ ሀገሬ 🙏🏿😭
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
በጣም እኔማ አንዳንዴ ምነው ይሄ ቴክሎኖጂ ባልኖረ እላለው የድሮ ዘመን ናፈቀኝ የ 80ዎቹ ሞባይል የለ ዩቱብ የለ አቤት ፈጣሪ ማረን ጆሮዋችን ቆሰለ ማረን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አይን ከማየት ጆሮ ከመስማት አይሞላ ከሰማናቸው ነገሮች እንድንማር ሌሎችንም ማስጠንቀቅ እንድንችል ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏
@bemnetbemnet4687
@bemnetbemnet4687 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@kakokalo500
@kakokalo500 2 ай бұрын
ይህን አወነት አይመስልኝም በኢትዮጵያ ምድር
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ምንም ቆንጆ ብትሆኝም እግዚአብሔር የፈጠረሽ ላንድ እጅ ለህዝብ አይደለም ስለዚህ ንስሐ ግቢ ፀልዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የሁሉ የሰይጣን ስራ ነው ግን እኛ ቆንጆ ስለሆንኩ ነው ምናምን እያለን ለሐፃያታችን ሽፋን እንሰጣለን ለማንኛውም የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ እመኝኝ ያለፈውን ሕይወትሽን ትፀፀችበታለሺ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ስለቀና ሃሳብሽ ክብረት ይስጥልን 🙏🙏
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 Жыл бұрын
እውነት ነው የመ ምህር ተስፍዬን አበራ ገጠመኝ አዳምጭ ጠያቂው ግን ነቃ በል አንተም አዳምጥ አብርህ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
ንስሐ ግቢ የደላላው እቃ ነበርሽ የዝሙት መንፈስ ወርሶሽ ነው ከሱ ስድብ ይልቅ ሊያምሽ የሚገባው የምትሰሪው ስራ ነው ሰው አይፈራም አምላክሽን ፍሪ ሁሉም ከንቱ ነው ንስሀ ግቢ ወደአምላክሽ ቅረቢ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏
@FanomektYe
@FanomektYe 2 ай бұрын
ወዳ አይደለም ሰይጣን ተጠናውቷት ነው የፈጣሪ ያለህ😢😢😢
@kakokalo500
@kakokalo500 2 ай бұрын
አወነት በኢትዮጵያ ምድር ይህ ድርጊት
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ብዙ ጥያቄወችን መጠየቅ ትችል ነበር አሁን ያለችበትን ሁኔታ የጤነዋን ሁኔታ የደላለውን ቤትስ ማ ፈተሸው አሁንስ ደላለው የት ደረሰ ስለወደፊት ምን ታስቤያለሽ ብቻ ብዙ ጥያቄወችን መጠየቅ ትችል ነበር።
@saharasalih5399
@saharasalih5399 Жыл бұрын
እሄውልሽ አሁን ላይ ባልትና ስራ ትስራለች
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
@@saharasalih5399 😀😀😀
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 Жыл бұрын
እንደኔ ያልገባቹ እጃችሁን አውጡ 🤣🤣 የጥያቄ አገባብህ አሪፍ ሆኖ ሳለ ተዘባረቀ እኔ ብሆን ጠያቂዋ ⚀ ከሴት ጋር ስታደርግ የነበረው የነበራት ስሜት እንዴት እንዳደረገች ትንታኔ እንድትሰጥበት ባጠቃይ ኪራዩ የውጭ ከዜጎቹ ጋር እንዴት እንደሆች ከሀገሩ ውስጥ ደግሞ ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ባጠቃላይ ድባቡ ምን ይመስል እንደነበር ⚁ pimp ፑ ወይም የሴት አቃጣሪው ምን እንደ ነበር ማንነቱን እንድትገልፅ ከታሰረስ በኃላ .... ምን ተፈጠረ መንግስት ባለበት ሀገር እንዴት አንድ ተራ የሴት አቃጣሪ ሊፈራ ቻለ ⚂ ስለ መለመለቻቸው ምስኪን ነፍሶችስ ትፀፀታለች ⚃ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ነች ታማለች ተፀፅታለች ወይስ እንዳለፈው ምቾትን ፍለጋ ብቻ ገንዘብን ለማግኘት ብቻ ለብር ስብዕናዋን ለመሸጥ እየተንደረደረች ነው ወይ ። ⚄ 5ሆነው የጀመሩት ምን ድነው?? ለሌላው ህብረተሰብ አስተማሪ ነው ስራው ብቁ ዜጋ እንደሆኑ እያሳዩ ነው ። ብዙ ብዙ መጠየቅ ነበረብህ ። ለምን እሷበጣም ብዙ የህይወት ገጠመኟን ገጠመኝ አልለውም ወዳ አስባበት ያደረገችው ስለሆነ ማውራት ፈልጋ ነበር ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አብዛኞቹ ጥያቄዎችህን የመለሰች ይመስለኛል አንዳንድ ነገሮች ደሞ ሳንጠይቃት ያለፍነው ሌሎች ተመልካቾች ምን አልባት ባልተገባ መንገድ እንዳይረዱት ነው ለምሳሌ "ከሴት ጋር ስታደርግ ስለነበራት ስሜት" ውድ ቤተሰባችን ስለቀና አስተያየቶ እናመሰግናለን ። ዋና ዋና የሚባሉ ነጥቦችን ነው ያነሱ ለሚቀጥለው ጊዜ ለመካስ እንሞክራለን። አብሮነቶ አይለየን!
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 Жыл бұрын
እውነት ነው ጋዜጠኛው ብዙ ይቀራዎል
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 Жыл бұрын
ቁንጅና ማለት የውስጥ እንጂ የውጭ አይደለም የወንዶች መጫወቻ ከመሆን ተቆጠቡ።ቁንጅና እውቀት ሃይማኖት ባህልና ስነምግባር ነው።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ልክ ብለዋል ውድ ቤተሰባችን
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
ልክ ነው ውጫዊ ነገር አይቶ ሚከተል ወንድ ለግዝያው ስሜት ነው ሴቶች እሄን ተረዱ
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
የኔ ውድ ከዚ አስቀያሚ ህይወት ስለወጣችሁ እስነጓደኞችሽ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳችሁ ውበት ዋስትና አይሆንም ይከስማል መልካም ስራ እና ምግባር ግን የስማዩም የምድርም ዋስትና ነው እና በየእምነተችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ ፊት ቅረቡ እግዚአብሔር መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ በዚያ ህይወት ውስጥ ያሉ የቀሩ ጓደኞቻችሁንም ለማውጣት ሞክሩ ታደርጉትማላችሁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏 ክብረት ይስጥልን መቅዲ
@yafetenu7818
@yafetenu7818 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ፡.....ጥቅም እያሰቡ ድንገት ሞት እንደሚወስደን ብናስብ ጥሩ ነው፡፡ሲኦል ሆይ ወዳጅሽ በዛ፡፡
@getachewgessa6703
@getachewgessa6703 Жыл бұрын
በጣም የገረመኝ የጋዜጠኛው ጥያቄ ነው ገና ቡዙ ስለጋዜጥኝነት እና ስለአጠያየቅ መሰልጠን አለበት ምክንያቱም የደላላው የመጨረሻ ታሪክ ሳንሰማ አሁን ባለታርኩዋ በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ሳይጠይቃት እና ከዚያ ህይወት መውጣቱንና አለማውጣቱን ሳይጠይቃት ነው ፕሮግራሙ ያለቀው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አሁን ላይ ተደራጅተው ስራ በመስራት ላይ እንዳለች ስለደላላው ምንም መረጃ እንደሌላት ተናግራለች ስለቀና ሃሳቦ ክብረት ይስጥልን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show እና ተደራጅተው እየሰሩ ከሆነ እራሷን ያልቀየረች ሴት የምታቀርበው ማስታወቂያ እየሰራህላት ነው
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 Жыл бұрын
እነዚህ ስወች የመጨርሻ ዘመንን ሊቀርቡብን ነው በቲቪ ግን እንዳይተላለፍ ምክኒቱም ህጻናት አይተው ስምተው አእምሮቸው ውስጥ እንዳይቀርጸ እፍራለሁ
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Tikikil ahun lalijoch chinqilat eyemarazunaw batam yastelal
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Esanatochi ayimarum kazih endeum laa ahem endee bileunaw wode tamasasy life yemigabut yeqarabechim gabazatim yetaragamenaw abooh offf fatari hizbachinin adaraaa 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
@my kng.ethiopia galiss እውነት ነው ለልጆች የሚሆን አይደለም ግን ደሞ በአሁን ሰአት ልጆች እራሱ እኛ ከምናውቀው በላይ ያውቃሉ በተለይ ስማርት ስልክ ያላቸው ።ልጆቻችንን በሁሉም የህይወት ጉዳዮች ላይ ማወያየት ማሳወቅ ይጠበቅብናል አለበለዚያ የተጣመመ ነገር ይዘው ያድጋሉ
@lidiyatamiru4726
@lidiyatamiru4726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስሽ እሱ የፈጠረሽ እንኳ እንዲ ልተኩራራም ቀፍፊ እራስሽን ቆጆ ምናምን ባለጌ የዝሙት መንፈስ
@zem696
@zem696 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ደግሞ ቢዝነስ እያለች ነው ይምታውራው አምላኬ ሆይ ጆሮ በር የለው ዘንድሮ የማይሰማ ነገር 🙊🙉
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ከሰማነናቸው ነገሮች መማር እንድንችል ማስተዋል ይስጥልን
@hanahaile596
@hanahaile596 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስተስ ምን አይነት ጉድ ነው የምንሰማው አረ ተው ግን ትውልድ እየተበላሸ ነው በጣም የሳፍራል 😠 በየእምነታችን እንጠንክር ነውርን እንማር😥😥
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 Жыл бұрын
እና በቀን 35 ወንድ? አነድ ባሌንም መሰደተናገድ ይከበደሰል So sad
@user-sm7om7sx4y
@user-sm7om7sx4y Ай бұрын
😂😂
@nanatzewdu9506
@nanatzewdu9506 Жыл бұрын
ጉድ ፈላ ቅርፄ ቅርፄ ብላ ሞተች እኮ 😂😂
@hirutabraham7315
@hirutabraham7315 Жыл бұрын
እኔም ድንቅ ያለኝ ነገር ደጋገመቻት እቺን ቃል completely የሁላችንም ፈጣሪ እንዳለ ረስታዋለች ። እራሷን እንደሰራች አርጋ አስባዋለች ይቅር ይበለን
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
እኔ አለሁ አደል ቅርፃን ለማዬት የገባሁ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w Жыл бұрын
በስመአብ እህቴ ንስሀ ግቢ እባካችሁ ለገንዘብ ብለን ወደሌላ ነገር እንግባ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ገንዘብ ብሎ ነብስንም ህይወትንም ማጣት አለ
@GoteTube
@GoteTube Жыл бұрын
ስላም ስላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ስላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ያአብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያአድርግልን ደስታችን ያአምጣልን አንድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን እሱ ፈጣሪ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አሜን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እማማየ ኢትዮጵያየ በምድርሽ ላይ ስት አይነት ወንጀል ተፈፀመብሽ
@lubetuber
@lubetuber Жыл бұрын
በጣም ጆሮ አይሰማው የለም
@fatimakhader9637
@fatimakhader9637 Жыл бұрын
ሰንቶን. ይሰማናል.
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እናነተ ለው እኮ ልብስ ለብሶ ሲሄድ ሰው ይመስላል እንጂ ሰው የለም እንስሳ አዕምሮ የሌላቸው ውሾች የማያደርጉትንኮ ነው የሚያደርጉት ለእርኩሰታቸው ደሞ ምክኒያት አቀራረባቸውና ብዛቱ አያድርስ ነው ሴጣኑ መንፈስ ነው 95% የሚሚመራው እምነት አለኝ ይላል እንጂኮ የለንም አይነቱ ይለያይ እንጂ ሀይማኖተኞችም በግልፅ ስለእርኩሰታቸው ከሚያወሩት በማይተናነስ ሁኔታ ነው ጨዋ መስለን ጨርቅ ለብሰን ቃላት አጣፍጠን ስንታይ በሁሉም ሀይማኖት ያሉ ሁሉ ግን ጥቂት ሰዎች በንፅህናና ቅድስና የሚሞክሩ ስላሉ ተስፋ አንቆርጥም ህፃናቶቻችንን ከክፉ ሥራ እንታደግ እባካችሁ የሚሰማው ሁሉ ጆሮን የሚሰቀጥጥ ነውና ሰውን ትልቅ ንፁ ጥሩ ሀይማኖተኛ ትግስተኛ አዋቂ ወዘተ ብላችሁ የተለየ ቦታ መስጠት ጉዳቸውንና እርኩሰታቸውን ስታውቁ አዕምሮዓችሁ እንዳይጎዳ ተጠንቀቁ የድሮ ዓይነት ሰዎች ማግኝት ዘበት ነው።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
35 ኮንዶም መጨረስ ያውም በኣንድቀኔ ሆ እንዴ ብልት አይቆስልምእንዴ የሄ ጂኒነው እንዲሚያደርገው እረ በስመኣብ
@ehitemariammewded2664
@ehitemariammewded2664 Жыл бұрын
እውነት ሰው ለማስተማር ነው በመልካም ወይስ አእምሮ አጠባ ስለዚ ሀገሬ አሁን ምታሳልፈው መከራ ሲያንሰን ነው በተለይ ሴቶች ለሀገራችን ውድቀት ዋና ምክንያቶች ነን ።
@Renovatio-BYH7
@Renovatio-BYH7 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሴቶች ኒምፎማኒያክ (Nymphomaniac) ይባላሉ! የአእምሮ ጉዳይ ነው።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Ай бұрын
ምን ማለት እንደሆነ ቢብራራልን
@Renovatio-BYH7
@Renovatio-BYH7 Ай бұрын
@@werkezebo_Cherkose_showእንደ አእምሮ ሀኪሞች ገለጻ ይህ ዓይነቱ ከልክ ያለፈ የግብረ ሥጋ ግንኙነት በሴቶች ላይ ስለሚከሰት ቀጥተኛ ምክንያት ማግኘት አልቻሉም። ስለዚህ በአሜሪካ ውስጥ የአዕምሮ ህክምናን ያገኛሉ እና የጾታ ፍላጎታቸውን ለማቀዝቀዝ መድሃኒት እንኳን ይሰጣሉ. ግን አብዛኛዎቹን ሴቶች የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ። እነዚያ ቺሊድ ሳሉ የተደፈሩት ልጃገረዶች በጣም ሀይለኛ የፆታ ግንኙነት የመፈጸም ዝንባሌ አላቸው! ግን ይህ 100% የሕክምና ማስረጃ አይደለም i
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እኔ የሚያሳስበኝ ከናንተ በውሀላ የሚመጣው ትውልድ ምን አይነት ይሆን ❓
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ለነሱማ መፀለይ ነው
@agaretube2103
@agaretube2103 5 ай бұрын
ማሪያምን የመጨርሻ የህዝብ ሽንት ቤት ነሽ መማር እዳች ከሆነ እንኳንም ግቢ አልገባዉ ዘርሽ ይጥፋ
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
ይህ,,,የቁንጅና,,ሳይሆን,,የሴስነትአት,,መንፈስ ነው,,ንስሀ,ግቢ,በፆም,በፆሎት,መበርታት,አለብሽ
@hyoukider9743
@hyoukider9743 Жыл бұрын
ምንም ካቺ ምንማረው ነገር የለም በነገራችን ላይ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ልብ ካሉ ከየትም ቦታ ትምህርት አይጠፋም
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
ትምህርትማ,,አሎው
@yayinedesta235
@yayinedesta235 Жыл бұрын
ይሄንን ስራ ሰርተሽ ከምትበዪ አፈር ብትበዬ ይሻልሽ ነበር አርፈሽ ተምረሽ ገንዘብ ማግኘትይቻላል ይሄ ምንም አያሰተምርም ትውልድንያጠፋል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
እሷ በተሸወደችበት መንገድ ሌሎች እንዳይሸወዱ ይረዳል
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
በትንሽዬ.አጀንዳ.ላይ.መጻፍ.ነበረብሽ.ብልጥ.መሆን.ነበረብሽ.አይዞን.ፈጣሪ.ይርዳቹ
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 6 ай бұрын
አሁን መን ላይ ነሺ ዘመደ😢😢😢
@akaletedla5940
@akaletedla5940 4 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሆናችሁ ከመሃይም ሰው በታች ሆናችሁ በአንድ በማይረባ ወንድ እንደዚህ ሲጠቀምባችሁ እንዴት ከዚህ እስራተ አለመውጣታችሁ በጣም ያሳዝናል
@liyutube9993
@liyutube9993 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ዘመመሰጥ ላይ ነህ እግዚኦ ለሰማሁት ማረኝ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Жыл бұрын
ውይ መግቢያው በጣም ረዘመ ለምን ቶሎ አትጀምሩም
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Yeaaa yasalachal ech
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 Жыл бұрын
አይ ተማሪ ስንቱን አስማችሁን እኔ ግርምምምም የሚሉኝ በስዉ ሀሳብ የሚመሩ ስዎች እኛ እኮ ከእንስሳ የምንለየዉ ባስተሳስባችን ነዉ እራሳችን ማስቢያ እያለን ስዎች እንኳን ሀሳብ ብለዉ ጥሩም ሆነ መጥፎ ሲነግሩን ያን በራሳችን አስተዳደግም መስርት ማስብ ቆም ብሎ ማስብ አለብን እኔ ከአንድ አንድ ያለምንም ተቋዉሞ በስዎች የሚመራ ያናድደኛል እህት ንስሀ ጊቢ ያርግሽዉ ሳያንስ ቤተስቦችሽን ዋሽተሻል ድራማ ስርተሽባቸዋል
@elsahailu6066
@elsahailu6066 Жыл бұрын
በቀን 30 ኮንዶም? አንድ ቀን ኦኮ 24 hours ነው በሰዓት ከአንድ ወንድ በላይ? ይሄ youtbe ገንዘብ መስሪያ ነው
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
Minalbat ke ande sew gar 10 gize so 10 condom ha ha wey gud enema teamer honobignal
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Жыл бұрын
ምን ኑሮ ነው እድሜሽ ያልፋል ትምህርትሽ ይሻልሽ ነበር
@ethiohabesha9033
@ethiohabesha9033 Жыл бұрын
ድሃ የሆኑ የሃገራችን ወጣት ሴቶች ለገንዘብ ሲሉ የሴተኛ አዳሪነት ህይወት ዉስጥ ምንም ሳያቅማሙ ሰተት ብለዉ እዲገቡ የሚያደርግ የሚያበረታታ እንጂ እዲታቀቡ የሚያስተምር ምንም አይነት ይዘት የለዉም 😡😡😡!!!
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 Жыл бұрын
የሁለታቹም ሰላምታ ይገርማል ሰላም እንዴት ነሽ ተባብላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የለም አምላካቹን የማትጠሩበት ምን ጉዶች ናችሁ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
እናስተካክላለን ይቅርታ ይደረግልን
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 Жыл бұрын
ይገርማል ልቦና ይስጠን
@yeadonayzedingil9085
@yeadonayzedingil9085 Жыл бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show ትህትናህ ደስ ይላል:: በእውነት እየሰማን ያለነው ነገር ልብ ይሰብራል:: ብዙ ሰው ሳያስበው ጠላት ወጥመድ ውስጥ እየገባ ሲሰቃይ ማየት ያማል:: መድሀንያለም ይሰውረን:: በእንደዚህ አይነት ፈተና ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን እሱ በምህረቱ ይጎብኝልን::
@user-ep9fj1sy1j
@user-ep9fj1sy1j Жыл бұрын
ቀሽም ድርሰት ነው በቀን 30 ኮንደም 👈👈
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
She confessed all her crimes. The police should take action against these Senseless beaches.
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Жыл бұрын
I agree 👍 💯
@jossytm6814
@jossytm6814 Жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯
@user-fp1ik2zp2g
@user-fp1ik2zp2g Жыл бұрын
Endante aynet🙄😁😁😀
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Bashitegn bashitegnat inji qonjo nabarkugn dale minamin minamin
@mesfinworkneh1093
@mesfinworkneh1093 Жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ ዓይነት ቀሽም ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም ብዙ መጠየቅ የሚችለው ነገር እያለ ዝምብሎ ያዳምጣል
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ማወቅ የሚፈልጉት ነገር ካለ ይጠይቁን……… ስለ ቅሬታዎት ይቅርታ እንጠይቃለን
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
Seriously ለምን ራስክ አትጠይቃትም ታዲያ🙄 መጠየቅ ያለበትን ጠየቀ እኮ ንስሀ አባቷ መሰለክ እንዴ ከዚ በላይ የሚያናዝዛት ስለዚ ቀሽም ራስክ ነክ😒
@jovatube326
@jovatube326 Жыл бұрын
አንተ ሰውዬ እንደሚመስለኝ አንተ የፈለከው ስልኳን እና ሰፈሯን ነው መሰለኝ ቀሽም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
@Jova Tube 😂😂
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
ወይ ጉድ በሰው ፔጅ ገብቶ መሳደብ አይደብርም ከተመቸሽ አዳምጪ ካልተመቸሽ መተው ትችያለሽ መጥሪያ ልኮ አልጠራሽም ወይስ አንቺ የፈለግሽው እንዴት አድርጋ ከወንዶች ጋር ግንኙነት እንደምታደርግ እየሰራች ታሳይሽ ወይ 😏 ነገር በደላላ ሆንሽ እኮ😂
@selamyinur8842
@selamyinur8842 Жыл бұрын
Very sad! AAU students😭
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t Жыл бұрын
አጠያየቅ አችልም ለምን ሳትጨርሰ አቋረጣካት ሳትጨርስ እንዝጋው አላካት
@deresehabte567
@deresehabte567 Жыл бұрын
ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ያለኮንደም ከመጠቀም ያልተቆጠረ ኮንደም መያዝ ያቅታል? ለአንድ ሰው አንድ ኮንደም ነው? ጋዜጠኛው ፈዝዘሀል እኮ!
@asmea4799
@asmea4799 Жыл бұрын
ow my God gazetegnaw yetemare ayimesilegnem.
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር በለ ምን ይባላል
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
እንደዚች ሴት መደገፍ አልችልም። በጣም መጥፎ 😥😥
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስን ተቀበዪ “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
እውነት ነው እረፍት ያስፈልግሻል ንሰሀ ግቢ
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 Жыл бұрын
አይ እር ወጦ ቅዘን👽👽👽
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባላል
@yeshiabie1836
@yeshiabie1836 Жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ ምን አይነት ነገር ነው ጥያቄዉን እረሥተህ ፈዘህ ቀረህሣ በሠላም ነው አንችም እህቴ ንሥሀ እንድትገቢ እሰከሁን ያቆየሽን አምላክ አምሥግኝ እግዚአብሔር ማሀሪ ነው ከጥፋትሽ ተመለሽ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏😂
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 Жыл бұрын
እንደትነው የማይፈዘው አጠገቧ ሁኖ ይህን ጉድ አየሰማ እኔም ፈዝዣለሁ አይገርማችሁም
@meseretkasim2391
@meseretkasim2391 Жыл бұрын
😂😂😂
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@rahelteweldekitchen4789
@rahelteweldekitchen4789 Жыл бұрын
😅😅😅
@samrawitwolde2501
@samrawitwolde2501 Жыл бұрын
U should have ask her a lot of questions about that broker but I didn't wake up journalist
@favenhaset8326
@favenhaset8326 Жыл бұрын
ሲቀጥል ሆሊ ምጠይቀው ነው እንደዚ ተናግረው ተናግረው ኦነት ይቀየራሎ ወይ የናተ እራዳታ መስማት ብቻ ነው ወይስ ታግዛላቾ እስኪ መልሶ
@samiabebe2189
@samiabebe2189 Жыл бұрын
arif lib weled new wey youTube
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እንዳልልህ ብዙ ይቀርሃል !? የእህቴ ከዚህሁሉ መከራ መትረፍሽ የእግዚሐብሔር ምህረት በዝቶልሽ ነውና በንሰሃ ወደጌታ ኢየሱስ ቅረቢናለዘላለም እረፊ ኢየሱስ ያድናልና ። አንተግን ጠያቂው በእህቶቻችን ነፍስ የሚነግደውን ወንጀለኛ ልጅቷም ሆነች እንደሷ እየተሰቃዩ ያሉት እስረኞች ለፖሊስ እንዲጠቁሙ ለምን አልጠየካትም ለምንስ መልክት አላስተላለፍክም ።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
በመጨረሻ ላይ ጥቆማ ሰጥተናል
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም
@lubetuber
@lubetuber Жыл бұрын
አኡዙቢላሒ ወመነል ሾይጣን ረጅም አላህ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ጉድ እኔንም ልጆቼንም በአንተ እጠበቃለሁ የሚያልቅ ገንዘብ ለተረገመ ገንዘብ እንኳን በሀራም የመጣው ገንዘብ በሀላልም የሰራነው አልበረከተም አላህ ሆይ የሄንን የሰይጣን ስራ አንተ ሰበብ ፈጥረህ አጥፋልን ወይ ሀገራችን ምኑን ጉድ ተሸክማዋለች እነዚህን ነጮች አላህ ያጥፋቸው
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
አሜን
@peaceandlove684
@peaceandlove684 Жыл бұрын
በጣም
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ሥራ ጠፋ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ከክፉ አድነን
@kamilanasir8608
@kamilanasir8608 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭suubhaannaallaah
@nigustube829
@nigustube829 Жыл бұрын
ጉድ ነው
@yoditkidane7070
@yoditkidane7070 Жыл бұрын
Oh my God mn aynet zemen new yederesn
@meserethaile9599
@meserethaile9599 Жыл бұрын
ኤጭ ወሲብ ሚባል ወሬ እንዴት እንዳስጠላኝ ሌላ ወሬ የለም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
😂😂
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይደርስልሽ አሁንም
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏amen
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Жыл бұрын
Very Very scary world!!!@
@marefm3810
@marefm3810 Жыл бұрын
ምን አመጣብሽ እሄ ኡላ ስቃይ ፈጣሪዬ ድረስ
@yonastesfaye757
@yonastesfaye757 Жыл бұрын
aye hagare enze aynate sewoche teyezo new balahabete tebelewena tekaberawe yemenorute betam asfare sewoche nachawe amlak ferdune yesetachawe bsew leghe hiwate eykaladu yraschawene lege gene enkebarawe yanoralu becha khelena betache mehone malate yehe new.
@Tamgn
@Tamgn 9 ай бұрын
አነጋገሩዋ ግን የትግራይ ነው
@liwadubailiwa5198
@liwadubailiwa5198 Жыл бұрын
በሽርሙጥና በግብረ ሶዶምነት ተመረቅሽ ማለት ነው ከንቱ
@hxfuuhcu9945
@hxfuuhcu9945 Жыл бұрын
😁😁😁
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
ተይ.አትስደቢ.አራም.ወዳ.አትገባም.ሴጣንም.ነው.መፀለይ.ነው
@afarbest8001
@afarbest8001 Жыл бұрын
ደራሲው ቆይ ማነው 😂😂😂
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 Жыл бұрын
ECH TENEGNA AYEDLACHEM BETAM ASAFARI SEW NECH
@adanebireda9929
@adanebireda9929 Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ለህብረተሰቡ ለማስተማሪያነት ነው የምታቀርበው ወይስ የሰዎቹን አላማ በደንብ ህዝቡ እንዲያውቅላቸው የpromotion ስራ ነው የምትሰራው ?????? ወንድሜ ብዙ ልታቀርባቸው የምትችለው ህዝቡም ሊሚርባቸው እንደ አርዓያ ሊወስዳቸው የሚችል ስራ መስራት እየቻልክ እንደዚህ ያለ አስነዋሪ ስራ የሚሰሩትን ስራ በይበልጥ ባለማወቅ አታስተዋውቅላቸው መሆኑን እያስብክበት
@desefikado7006
@desefikado7006 Жыл бұрын
የሀበሻ ሴቶች ለዉጭ ዜጎች እንደ ገብያ ጨቀጥ እራሳችሁን ታቀርባላችሁ ህይወትን ያክል በዚህ እርካሽ ስራ ስትሰማሩ በጣም ያስፍሬል
@favenhaset8326
@favenhaset8326 Жыл бұрын
እኔ ምለው እዚ ሰለ ተናገሮ ምንድነው መፍቲሂው ኣልገባይም
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 Жыл бұрын
እኔ ምለው ኮመንት ሠጪዎች ያለውን ነገር በግልፅ ሥለተናገረች ምን ክፋት አለው ተጠመቂ ጌታን ተቀበይ ብላቹ ምታሽቃብጡት ቄሥ ፓሥተር ወይም ሼኽ ብለው ብዙ ነገር ሚሠሩ ሥንቱ አሉ እኛንሥ የደበቅነው ሥንት አይነት ጉድ አለን የተለያየ ወንጀል የማይሠራ ሠው የለም እሷ ጎበዝ ናት ከሥህተቷ ከተማረች እንደሧ ጀግና የለም ማንም ሊወድቅ ይችላል ጎበዙ ከወደቀበት ይነሣል ሠነፉ ግን እዛው ሞትን ይለማመዳል ለፍርድ አንቸኩል
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Endeee hulunim saw andi yarageu mane tifar yemiyarafa yibazal gin hulum adelem endezih bilgina sarto yemtedader
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Batam yizaganinal
@GoteTube
@GoteTube Жыл бұрын
ጥቅመኛ ነች የነበርች ማለት ነው
@frazewdu8750
@frazewdu8750 Жыл бұрын
እዋይ
@azebabebe3702
@azebabebe3702 Жыл бұрын
እና አሁንምላይነሺ
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Жыл бұрын
Huuuooo bela sltanochim. Yshorumtalu godeko
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
Zandero tere mesmat nafikegn egzyo maherana kerstos ⛪😭🤲
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
ባለመስማታችን ነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም
@kaibronabraham3470
@kaibronabraham3470 Жыл бұрын
አንደዛ ስቶች ለገበያ የሚያቀርቡ ( pimpi ፒምፒ ) የሰው ደላላ፥(human trafing) ተብለው ይጠራሉ፥ ይገርማል በኢትዮፕያ አንደዚህ ኣይነት ተግባር ሲካሀድ መንግስት የለም ወይ የሚሰኝ ጉዳይ ነው፥
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Kanchi minim ayimarim
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
የዚልጅ እርጋታ ሰወድለት
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏
@hanatsfam5877
@hanatsfam5877 Жыл бұрын
Delalw lemn ayteykem behg
@fathiakhader4452
@fathiakhader4452 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
ወይ ጉድ 😭😭😳😳
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የኔ እህት አለሽ? 😘🥰
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
የእህቶች አላቹ
@subaidaali8888
@subaidaali8888 Жыл бұрын
አስሬቆንጆ ስለሆንኩስትዪ የሆንሽከንቱ ፍጡርያንቺ ቁንጅናምን ጠቀመሽሸቀጥሽን ስትቸረችሪ ኖርሽበትእንጂ ይህንመማሪያ ሳይሆን ማፈሪያበይው እንጂየቀን ስራሰርተሽ ብትማሪየትበደረሽ እናንተየትውልድ ፀሮችናቹ ሶዶማውያን ቱአቤቱአምላኬ ለኛታዳ ፈጣሪዝናብ ማዝነቡምእሱ ቻይናታጋሽ ስለሆነእንጂ
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Qonjo silenabarkugn tilalechi damo hubatishin asrakashu yewond popo hono woraqat maqutari biqat adelem
@abdelazizkadikadi9187
@abdelazizkadikadi9187 Жыл бұрын
Kifu nesh
@yinagerayalew375
@yinagerayalew375 Жыл бұрын
ማነው ሚአስገድዳት?
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
ጥያቂው ፈዛዛ ነገር ነው።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
😥😥😥
@yohannestaye5406
@yohannestaye5406 Жыл бұрын
እንደው እጅ እግር የሌለው ምናልባት ሰው ለማለማመድ ነው
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የማይሰማ ጉድ የለም እህቴ አባክሽ ንስሀ ግቢ ፀልይ ወይ ሀገሬ ስንቱን ጉድ ችለሻል ወይ አዲስ አበባ
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Qonjo bithogni tiru sira timarchina yetastekakele ina yetakabare nuro tinori nabareee
@hadyaeshetu7681
@hadyaeshetu7681 Жыл бұрын
ሢጀመ አንቺ ህሊና የለሺም
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 4,6 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL! #trending
0:13
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 15 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,6 МЛН
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 9 МЛН