ሚስጥር ልንገራችሁ...! አማካሪ አብነት አዩ // Gulicha Podcast // ጉልቻ ፖድካስት //

  Рет қаралды 19,706

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

7 ай бұрын

Counseling Office የማማከር አገልግሎት ቢሮ +251915454647

Пікірлер: 84
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 7 ай бұрын
Like በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙌🏽 Comment እንዳይረሳ ፤ Subscribe ስለምታደርጉ እናመሰግናለን🙏🏾
@tululomey8702
@tululomey8702 7 ай бұрын
እኔ በጣም እሚያስጠላ ፀባይ ያለውን ሰው በቃ ተቀይሬያለሁ ብሎኝ አስመስሎ አገባሁት ግን ለ ለአመት እንካን አይልቄየም ወደ ባህሪው ሲመለስ እኔ ግን ተስፋ ሳልቆርጥ ይለወጣል ብየ ለ አምስት አመት ታገስከት የኔ ትዕግስት ሳያልቅ እሱ ሄዴ ጥሎኝ ምን ልላችሁ ነው ማንም ሰው ይቀየራል ተቀይሮል ብላችሁ ግንኙነት አትጀምር የግል አሳቤ ነው
@user-mv4zl2dn9g
@user-mv4zl2dn9g 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ከዚህ ውጥ እኔን የሚመከከቱ ሁለት እሉ እንደኛው ከልጄ አባት ጋር በተለያያሁ ጊዜ ላገኛውት ሰው ሁሉ እያለቀስኩ ነበር እንዲ አድርጌኛ እያልኩ የምለፍልፍው አሁን ግን ስረሳው የበደለኛን ሁሉ እረስቸው ምንድን ነበር ሁሉ እላለሁ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው አድናቂህ ነኛ ምነው ድሮ ባወኩህ ኖሮ ካንተ ብዙ እማር ነበር እንድ ቀን አገኛካለሁ ብዙ የሚያስተምር ታሬክ አለኛ ተባረክልኛ በርታ🙏🙏💕
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 7 ай бұрын
እዳው ፈርሀ እግዚአብሔር ያለውን ወይም ያላትን እግዚአብሔር ሲሰጥ እንጅ. የሰውልጅ. ውስብስብነው ምኑም አይጨበትእዳውከስንትአንድካልሆነበቀር. ከ❤እናመሰግናለን
@user-lq9ix3ty2t
@user-lq9ix3ty2t 7 ай бұрын
ልክ ነህ ሳይግባቡ ይጋቡና ስግባቡ ይፋታሉ አብዛኛው ትዳሮች እሚፈርሱት በእንደዛ ነው እናመሰግናለን ወንዱማችን 😊
@zaincell6175
@zaincell6175 7 ай бұрын
❤ baayyee kana na dhibboo keessaa hundiisaa hiriyaakoo walii hin galuu gaaruu wantaa isaa jaladhuu ga'iilaa dhabachuufii gaarii yaaddaa walii gala hin jiruu ammaalaa nagorsii maaloo
@user-di4ur7sh1w
@user-di4ur7sh1w 7 ай бұрын
ስወድክ አብነትዬ ኤልዱን አቅርባት በቀደም ቲጂጋር የቀረበች ጊዜ የተናገረችው ሰው በተሳሳተ መንገድ ነው የተረዳት❤❤
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 7 ай бұрын
እውነት ነው
@mebayene2247
@mebayene2247 7 ай бұрын
ይሄ ሀሳብ ለፍቅር ወይም ለትዳር አጋር ብቻ አይደለም ሚጠቅመው እንደኔ የእየለት ከእለት ኑሮችንም የሚጠቅም ነው እናመሰግናለን ወጣት አብነት አዩ!!!❤
@bazarootama1093
@bazarootama1093 7 ай бұрын
መጀመሪያ ብናውቅ ይህን ሁሉ አንጎዳም ነበር እናመሰግናለን አቡ
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
እናመሰግናለን አማካሪ አብነት አዩ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ሁሉም በየ አቅጣጫው ተማሪም አስተማሪም ነው ደስ ይላል ብሩህ ተስፋ ለኢትዮጵያ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 7 ай бұрын
ስወድህ እኮ አብነት ደግሞ የወንድሜ ስም ነው ስምህ 🥰🥰🥰በርታልን ወንድሜ ብዙ ተምርያለሁ
@user-tt5xy5yg4u
@user-tt5xy5yg4u 7 ай бұрын
እኔ ዝም ብዬ ነበር እምሰማው እስከዛሬ ዛሬ ግን ለኔ ነው መሰለኝ ያወራኅው ሁሉም point ልክ ነህ ውንድሜ አመሰግናለው 🙏
@RedetJami
@RedetJami 7 ай бұрын
አንድ አብነት አዩ ለመቶ ሚሊዮኖች ፤ አንድ ዶክተር ለሁለት ሺህዎች ባሏት ኢትዮጵያ ላይ!!! ተባረክ የኔ ወንድም!
@user-sb6ye6vf4t
@user-sb6ye6vf4t 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ካንተ ምክሮች ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ
@firehiwotabebe3076
@firehiwotabebe3076 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጥሉበት የሚነሱ አሳቦች እድንማር አድርጎናል በጣም ኑርልን❤❤❤
@kebernsh208
@kebernsh208 7 ай бұрын
እንደኔ ኮሜት ማንበብ የምትወዱ ቤተሰቦች መጀመርያ ቪዶውን አዳምጡ ኮሜንቱን ስናነብ ምን እዳለ ትኩረት አይንኖረንም ስንጨርስ እናነባለን እናዳምጥ
@yeabkonjoo6285
@yeabkonjoo6285 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሀሳቦችህ በጣም በሳል ናቸው ጠቃሚም ጭምር 🙏🙏ተባረክ
@HanaBerhanu-nh5rh
@HanaBerhanu-nh5rh Ай бұрын
አዮ በጣም ነው እማመስግንህ ብዙ ነገር ተምሪለሁ ሁሉም ፍላጎቶቼን ትቼ በሱ ሀሳብ ብቻ ነበር ምቀበለው ለመረዳትም ምጥረው 3 አመት በጓደኝነት ቆይተናል ግን በቃ እዚህ ጋር ይብቃኝ ብዬ ሰወስን እሱ ግን ካለ አንቺ አልኖርም አለኝ እሱ ልክ ነው በኔ አለመናገር የተነሳ ነው እናመስግናለን ለምክሩ
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 7 ай бұрын
ምርጥዬ ሀሳብ ነው ያነሳከው👌
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ እናመሠግናለን
@muntiawol9054
@muntiawol9054 7 ай бұрын
Thanks Allah Iwkat lay iwkat yicamirlih 🥰
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 7 ай бұрын
I agree but I won't necessarily take this advice just for marriage... this is great general advice. Don't suffocate yourself when you have a problem handle it head-on, immediately!!!
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 7 ай бұрын
ሰላም አቤ በጣም ነው ማመሰግነው ብዙ ጊዜ በምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ነው ምማርባቸው
@marthabeyene5960
@marthabeyene5960 7 ай бұрын
ራሴን እንዳይ በጣም ጠቅሞኛል ምክር ይለያል Thanks bro.😍😍
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz 7 ай бұрын
Betam tiru astemari negerochin silakafelken enameseginalen berta 👏👏👏👏👏
@user-hm1bu2fd4k
@user-hm1bu2fd4k 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቀጥሉበት 💞💞💞
@Eyerus879
@Eyerus879 7 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ እናመሰግናለን አብዬ ❤
@UabBdj
@UabBdj 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤
@telilezerihun9888
@telilezerihun9888 7 ай бұрын
Thanks we're waiting for more like this❤
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 7 күн бұрын
አንደበትህ ይባረክ 🙏🙏
@amipedia8109
@amipedia8109 7 ай бұрын
As I always say this version is the bestest! 👍👍👍
@user-gs9lf3wr2w
@user-gs9lf3wr2w 7 ай бұрын
Thank you so much, so useful tips , but the video is blurred:)
@seli4850
@seli4850 7 ай бұрын
Such brilliant 👏 Teacher thank you so much God bless you 🙏
@konjofiker
@konjofiker 7 ай бұрын
That's very true. Almost everything you said not to do I have done in the past self awesome is very important. Thank you!
@muslimamuhammedisrai
@muslimamuhammedisrai 7 ай бұрын
I would like to appreciate you and your effort keep it up
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 7 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏 ምልካም እናመሰገናለን
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 4 ай бұрын
ሹኩርን👍👍👍
@zahara4564
@zahara4564 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@myfemale4471
@myfemale4471 7 ай бұрын
Wowowow 💯/💯. Ye libe hasabi new mitawora barta
@user-sd4zv9su2b
@user-sd4zv9su2b Ай бұрын
❤❤ጎበዝ በርታ❤❤
@sebleyic7667
@sebleyic7667 4 ай бұрын
Yene wid wendme bithon biye emegnalehu andegna neh biruh aymro aleh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-di6sk9cz3x
@user-di6sk9cz3x 7 ай бұрын
ምክርክ በጣም ይመቸኛል😍😍
@zaincell6175
@zaincell6175 7 ай бұрын
❤❤❤ Galatomiii
@hiwotberhanu7815
@hiwotberhanu7815 7 ай бұрын
tnx❤
@user-iv3zr2jr9o
@user-iv3zr2jr9o 7 ай бұрын
Thank you
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 7 ай бұрын
12:07 It's 🔑!
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 7 ай бұрын
እኔ ጥዋት እንዴት አደርሽ ማታ እንዴት ዋልሽ ከዛም በቃ ደህና እደሬልኝ ሠላም ያገናኘንን እንዴለኝ እፈልግ ነበር 6ወር ጠበቅሁት እየለመንኩ አሁን ግን በቃኝ ዛሬ ይሀን ለማለት ከተቸገርክ ቀጣይ ምንም ካተ አይጠበቅም ብያ ወጠሁ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 7 ай бұрын
እና ተውሽው 😥የኔም እንደዛው ነው
@messymessy3926
@messymessy3926 7 ай бұрын
Enameseginalen❤
@abdulhakimnasir81
@abdulhakimnasir81 7 ай бұрын
Bertalin bro tichilaleh
@user-dj1xw7ho8u
@user-dj1xw7ho8u 7 ай бұрын
Gold personality 🤎
@user-id1fs8zp7p
@user-id1fs8zp7p 7 ай бұрын
Ewent nw enmesgenaln bro berta 🌹
@user-tc1eu7nw2h
@user-tc1eu7nw2h 7 ай бұрын
Thanks
@seadamohamed5352
@seadamohamed5352 7 ай бұрын
Tekami temert ne yestehen txs 🙏🙏🙏
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 7 ай бұрын
Selam late yehun wodema bexam enamsegn alen 🥰🥰🥰
@gech237
@gech237 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እኔን የመከርከኝ ነው የመሰለኝ
@user-di4ur7sh1w
@user-di4ur7sh1w 7 ай бұрын
ሰው እለውጠዋለው ብላቹ አትሞክሩ ውይይይይ አስቸጋሪ ነው
@user-xi7vt5lp3p
@user-xi7vt5lp3p 7 ай бұрын
በርታሊን ዋንዲማዢን❤❤❤❤❤❤❤😊😊
@Mahlet.T25
@Mahlet.T25 7 ай бұрын
👏👏👏
@dhhfhj9818
@dhhfhj9818 7 ай бұрын
Dhugaa Bagaa Galatomi Galbii ❤ Jabba nama 😢😢😢😢uuuuffff Aaaa
@ሚጣ
@ሚጣ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@jemilareshid7674
@jemilareshid7674 6 ай бұрын
Hi abinet tru nw programk gn sle how to start communicate with our spouse btserabet tru neber tnx
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 7 ай бұрын
Ena mesgenlehne memirchen
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 7 ай бұрын
Yemecheresha gerami ewnetegna mikir gn mn waga alew? Am 40 now. I made many mistakes... but still fine.... thank you
@Melat544
@Melat544 6 ай бұрын
ትዳር ቢቀርስ ግዴታ እኮ አይደለም እኔ እየቀረ እንዲመጣ ከሚፈልጉት አንዱዋ ነኝ ትዳር እሚባል ነገር መቅረት አለበት
@obseumar5846
@obseumar5846 7 ай бұрын
gorsaa gaarriidha gallaatomi❤❤❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 7 ай бұрын
የአበሻ ወንድ ምንም ብትሆንለት ይከዳል
@HannaIssayas
@HannaIssayas 6 ай бұрын
Selam new yemameker entin tserle endie how can I reach you online....
@TibebuWeldu-zk5fo
@TibebuWeldu-zk5fo 7 ай бұрын
Sejjemer set lij x kallat ...mist atehonem.
@user-oc1ms7lz2z
@user-oc1ms7lz2z 7 ай бұрын
አንድ በቀድሞ ሚስቱ የተጎዳ ወንድ እንዴት ማከም ይቻላል
@Falderia-ez8nv
@Falderia-ez8nv 7 ай бұрын
እስክ አንድ በለኝ እኔ በለትደር ነኝ የሁለትም ሴት ልጆች እነት ነኝ ከጋበዉ ጀምር ቤታሰቦቾም መንኛዉም ሰዉ አይፋልግም አይዉድትም ምን መርግ አለብኝ በጣም እዉደዉላዉ እስም ይዉደኛል በቃ በዝረዬ የለ ሰዉ አይዉድትም ምክናይትም ምልት ቤታሰቦቾ የኛ ዘር ትልቅ ነዉ የነስ ቤታሰብ ትንሽ ነዉ ምልት እሽ በጣም ነዉ ዉስጤ ምጎደዉ 😢😢😢😢 እስክ አነግረኝ እፋለዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 7 ай бұрын
የአንቺ ዘር ምንድነው?የሱ ዘር ምንድነው?🤔🙄
@jhjv7573
@jhjv7573 7 ай бұрын
​@@clickcell4333😅😅😅
@muslimamuhammedisrai
@muslimamuhammedisrai 7 ай бұрын
ene mimekrish anchi kesu gar selam kehonsh nuroshin ketyi betesebochishim dinbershin inditebku indiyakebru batihtina asawikiyachew zer mnamin lemilut bota atschi betesebishin benigigir ataskeymi mihonew aytawekimna Allah yirdash
@eyeruslemayele3357
@eyeruslemayele3357 6 ай бұрын
Abi endat nk ebakh lewesane tecgerkuge erdage guadega nberege ena esu sematun alkewem zemtega nw sbza ena dgmo fit lefit nw ymaweraw btam techawach nege esum aldbregem gn abro selmnor awerchaw tneah giza sechege nw melasu hulam ena yken gedeb askmtkulet bzh wer asbh wesanehn aaawekege bya esu gn dersom zem sele bat kiray saweraw meles aysetem zelot lalawen meles ymlselgal ena engnagem aylem blogem ayawekm mndnew baheriw nw endalel endat elalhu gera gbtogal mngedan lastekakel ebakh eredag
@solomonmola627
@solomonmola627 7 ай бұрын
10 q
@Nouhad-xf5sv
@Nouhad-xf5sv 4 ай бұрын
Mgrmk ad Xeyq nbry enana blbta 4 amt alfe tlyyn gn mknyatcn lj new
@bereketyosef962
@bereketyosef962 7 ай бұрын
የ character አቻ የአማርኛ ትርጉሙ ፀባይ ነው , ባህሪ አይደለም
@JcyfHch
@JcyfHch 7 ай бұрын
🎉❤
@ruthreta4885
@ruthreta4885 7 ай бұрын
Thank you
@istme4224
@istme4224 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
🛑 የሴቶች ሳክስ // አብነት አዩ Abinet Ayu
10:56
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 50 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН