“ፍቅሪዝም ሀይማኖት አይደለም፣ በመንግስት ተስፋ የለኝም” | New Religion | Memehir Dereje Negash | Ethiopia

  Рет қаралды 25,177

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 112
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንቁወቻችን እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🏿ለብርሃነ ጥምቀቱ 🙏🏿😘
@nardos9726
@nardos9726 Жыл бұрын
ልክ ብለዋል አባታችን ክብረት ይስጥልን
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎት🙏 ስላየሆት ደስ ብሎኛል የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ🥰
@yakobfamouscoolmansion825
@yakobfamouscoolmansion825 Жыл бұрын
በርታ በጣም ነው የማደንቅህ ልጆቼ ሲያድጉልኝ እግዚአቤር ይመስገን አልኩ ግን ላካ ከባዱ ጌዜ አሁንነው መቼ ቲኔጀር ሲሆኑ የህፃንነት ጌዜው ላካ ቀላል ነበር ደረጀ ልክ ነው እኔ 20 አመት ሜኖሶታ ኖሬአለሁ ጥሩ ደሞዝ አገኛለሁ ጥሩ ስራ እስራለሁ ግን ሁሌም ልጆቼ ምን ይሆኑ ይሆዬ በኑሮ ሳይሆ በዚህ ሁሌም እጨነቃለሁ .ለሁሉም እግዚአብሄር ይርዳን.
@ameledrese8573
@ameledrese8573 Жыл бұрын
አባቶቻችን በርቱ ውጊያው ከአውሬው ጋር ነው ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው ጌታ ሆይ የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገኝ
@rahelfesseha2833
@rahelfesseha2833 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያከብርልን ፈጣሪ ልጆችን ይጠብቅልን እደምና ጤናወን አብዝቶ ይሰጥልን 🙏🙏🙏
@yeabsirashiferaw36
@yeabsirashiferaw36 Жыл бұрын
መምህር የሚናገሩት በሙሉ ትክክል ነው , እኔ ለእርስዎ ትልቅ አክብሮት አለኝ !! ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት !! እኔም ከጎንዎ ነኝ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛም ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ።
@yeshitillagizachew8114
@yeshitillagizachew8114 Жыл бұрын
ልቅነት ማንንም አይጠቅምም የራሳችንን ልጆች አስተዳደጋችንን እንኳን ላላ ስናደርገው ሊመቱን ሲገለገሉ እያስተዋልን ነው
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ረድቶህ ነው የሐይማኖት መሪዎች በጥላቻ ተጠምደው እግዚአብሔር የሰጣቸውን አደራ ለረከሰ ነገር ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል ።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ አሄም ለታሪክ ይቀራል ባንዳ ይፍር በማንነትህ ፅና ከአዉነት ጋር ቁም ...አብይ ይልማ አዉቀት ታላቅዋ እግዚያብሔር ን ታከብራለች ❤😇🙏
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
እኔ የም ለው ሀገራ ቺን መሪ ማጣታቺን እራሳቺን እንድናጣ አድርጎናል ህ ግና ስርዓት የሌላት ልቅ ሀገር እንድትሆን ያደረጋት ዕምነት አልባው መንግስት ነው ፈጣርይ መንግስት ስጠ ን 🙏🙏ይህን አረም ይንቀ ልለን አሜን ተባረክ መምህራቺን
@godislove9390
@godislove9390 Жыл бұрын
🇪🇷Asmera lay ema chatim hashish new 👏God bless Eritrea
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Жыл бұрын
ሁሉም ጥፋቶች ለርካሽ ፖለቲካቸው ሲባል ይሁንታ ያገኙ ናቸው
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Жыл бұрын
ይትኛው የሃይማኖት አባቶች ናቸው ስለ ሃይማኖት የሚገደው ጴጤውም ኦርቶዶክሱም ፖለቲካ ላይ ናቸው ሃይማኖት ለነሲ ንግድ ነው ጥንቆላውም ማርቱም የሚያመጢት የፈቀዱለት እነሱ ናቸው ::
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
መንግስትም ቤተክህነትም ተጠያቂ ናቸው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳፍር ሰሞኑን ፍቅርስዚም እያለ ሲመፃደቅ የነበረ ሹሩቤ በራሱ አስተሳሰብ ሃይማኖት ሊፈጥር የሚሞክር እሱን ኢንተርቪው ማቅረባችሁ በራሱ ያሳፍራል ።
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
ሀገረ ቤት እያለሁ ስማረ የማቃችው 2 ሀይማኖት ናችው እስልምና♥ ክረስትና ብቻ ነበሩ አሁን ልክ በህዝቡ ብዛት ሁኑል ሀይማኖቱ ኖሮ ሲወደድ ከምድረ ብድግ ብለው ነብይ ነይ አድስ ሀይማኖት አመጣሁ ይላሉ እረ ፕሊስ ስረታችሁ ብሉ ህዝቡ ግራ አታጋቡ
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
ውሸታም ሁሉም ነበር አትዋሽ/ሺ ሙስሊም፣ ኦሮቶዶክስ፣ ካቶልክ፣ ፕሮቴስታንት ፣ አድቬንትስት ድሮም ነበር የቱ ነው አድስ? ወይስ የኦርቶዶክስ አማኝ ወደ ፕሮቴስታንት ስለጎረፈ አድስ ሃይማኖት መጣ። ኦሮቶዶክስ ጨርቋን ጥላ የምታብደው አማኟ ጥሏት ወደ ሌላ እየጎረፈ እንጂ አድስ የመጣ ሃይማኖት የለም። ቀደዳ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@user-eo9jm4uz3o 💊⚫👈 🧶Ante Achberbari Menafek, Ye Chilemaw 666 Amlaki neh! Yes, befitem, tekit Hymanotoch neberu, *gen betekekel, kale Wenjel ena Zeregnet neber be keber yemyamelkut! *Ahun gen, bedehnet ena be nuro wudenet, be Metet ena be Seytan sera Menafekoch, techemalekachihu! Ke Orthodox wede Pente yerotut, *bemulu ye Woyane Bandawoch nachew! Be *Tornetu tenadewal, Orthodox zem alechin blew!! Eyekadu yehedut! *Good riddence!! Slezih atawenabed! *Ante tabdaleh enji Orthodox ayabedem! Mekneyatum *Seytanun regto slemigezaw! Orthodox Power alew!Ante Woyane Banda ena *Oxymoron Pleb neh!! 👈👈
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እስኪ አላህን ፍሪ
@berhehabteweld4206
@berhehabteweld4206 Жыл бұрын
This person is one of the few who dared to speak the truth in public while those responsible for it preferred to keep their mouths shut. He is wholeheartedly dedicated to his conscience, nowadays this is the alpha and omega to show whether one is a real person or not. Animals are destined to follow only their feelings, they have no guilt for anything immoral because they were born to be that way. He knows very well that it costs him dearly to uncover the government's hidden plan to destroy society's most important worthy (high morals), this was the most important key that our fathers used to fight invasion or another word for it (demography) the study of statistics that births, deaths, income or incidence of disease, illustrating the changing structure of human populations. He mentioned one thing from the bible that my people are gone for lack of knowledge. I totally agree with that but several of us seem like we are bent on power, fame and money. "One does not live only by bread but also by the word of God" This is written in the Bible, we scream day and night on all media that we are Ethiopians, holy and covenant land, but in practice it is a complete paradox. He is altruistic person which means he prioritizes others first before himself because he risked his life including everyone else behind him. How long are we going to be quiet about this? Have we really given up on life? We must stand together, unity is strength, now is the time to be open, brave and confront reality. Remember our willingness to sacrifice directly determines our level of success. The truth shall prevail!!!
@truthmatters8063
@truthmatters8063 Жыл бұрын
Is orthodox church a religious organisation or a radical right-wing political entity?????
@rozikitchen4312
@rozikitchen4312 Жыл бұрын
ያአላህ አላህ አንተ በራህመትህ :ቆሻሻን ነገር አንሳልን
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
ለነዝህ ሰዎች ከሙስሊም በላይ ቆሻሻ የለም መስሎሻል😂🤣😂🤣
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶Tekekel !! Ke Agerachin lay Menafek Pente Seytanochun yansalen!! Ye Ethiopia *Muslim ena *Orthodox tebabro Agerituwan kenezih Menafek Pente Seytanoch *matsdat alebet! Allah yerdat Agerachinen! 👈
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@user-eo9jm4uz3o 💊⚫👈 *Ante Woyane Banda!Atelfa ayesakam!! *Ye Ethiopia Muslim ena Orthodox ayetalam!! *Huletum Ager Tebakiwoch nachew!! Menafek Pente, ye *Ferenj Illuminati telalakiwoch, Ager *atefewoch, ye Seytan tewekayoch, erkusoch enante Menafekoch nachihu! Ager Shiachoch! Maferia Plebs!! Copy that!!👈
@gereselassezewdu2257
@gereselassezewdu2257 Жыл бұрын
ሶፍት ጠርጎ ሲያበላ ጤና ምኒስቴር እንዴት ዝም አለ።
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
የሄው ፖሰተር ቢንያም ሴራቸውን ሲያጋልጥ በምግብ መረዝውት
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
የወ/ሮ ቢንያም ቂጥ በደምብ ላሱት😂🤣😂🤣 በሱ ቂጥም ትፀድቃላቹ
@wuduwaethiopia8224
@wuduwaethiopia8224 Жыл бұрын
የደብተራ ደጋሚስ ሰላቢስ፣አፍዝዝ አደንግዝ የሚያደርጉትስ ?
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ታዳ እኛ የፈለጉትን ያምልኩ ምን አገባን ነፃነት አለው የፈለገውን የማምለክ እኔ እንደ ሙስሊም ጌታችን በሀይማኖት ማስገደድ የለም ብሎናል አልሃምዱሊላህ የፈለጉትን ያምልኩ መንግስት በሀይማኖት አያገባውም
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 Жыл бұрын
Memeher Egzabher yakeberelen erso mengestachen bihonu teru neber. Ewenet new lejochachenen besekeken new emenasadegew Egzabher yerdan enji hulu neger yaschenekal.
@yeshitillagizachew8114
@yeshitillagizachew8114 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ደረጀ የሚሰማ ቢኖር መንግስት እነዚህን የመሰለ ነገር ኮስታራ ቢሆን ጥሩ ነበር በተለይ አገሪቷን የእግዚያብሄር ፀጋ እንዳይለያት ገደብ ጥሩ ነበር እና ያስፈራል
@waamaagenerationtube3502
@waamaagenerationtube3502 Жыл бұрын
But in these interview, is rule of law and religious principle are the same? Is faith and religion are the same? Is there right religion or right faith? Is our country is a true religion follower or member of religion? What ever it is, the supremacy of one body is not the indication of to be a Christian.
@tarikuabebe2349
@tarikuabebe2349 Жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ነገሮችን እየወሰደ ከመንግሥት ጋር መለጠፍ ይወዳል።
@truthmatters8063
@truthmatters8063 Жыл бұрын
Is orthodox church a religious organisation or a radical right-wing political entity??????
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
F
@zeekingston2338
@zeekingston2338 Жыл бұрын
There r no government in Ethiopia.
@mathimanmelesse5588
@mathimanmelesse5588 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ante kerkero jib mesay
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
እነዚ እኮ ጋግስተረ ናቸው ወደፈት ለራሱው ለመንግስ እራሱው አደጋ ናቸው መንግስት ግን ተሸውዳዋል ምድረ ማፍያዎች
@abdudelil8715
@abdudelil8715 Жыл бұрын
ፓርችጋልን አትርሳ
@bigwendim9656
@bigwendim9656 Жыл бұрын
Inkuan orthodox protestantu irasu maletih tyake mlkit yitakelibet
@berhantekletsion9818
@berhantekletsion9818 Жыл бұрын
መምህር የሰጡትን አስተያየት በከፊል የምስማማበት ነው ሆኖም ግን የእሳቸውን ሀይማኖት ትምህርት ነው እንጂ ሌላውን እምነት አይወክልም:: ኦርቶዶክስ ከነሱ አመለካከት ውጪ ሁሉም የተሳሳተ ይመስላቸዋል:: እውነት ለመናገር ትምህርታቸው የተሳሳተም ነው ኦርቶዶከስ የሚያመልከው ብዙው ጣኦት ነው:: ገን የሚጠቀሙት የእግዚአብሄርን ስም ነው:: ፃድቅ እያሉ ያመልካሉ፠ይሰግዳሉ:: መጽሀፍ ቅዱሰን ትምህት አይቀበሉም :: እነሱ ወንጌልን ሰበኩ ብለው ሬሳ ለጅብ ሰጥተዋል:: እነሱ ቢገሉንም የወንጌል አማኞችበዛን :: ኦርቶዶከስ በመጀመሪያ ወንጌሊን ቢማሩ ይሻላል:: ቃልቻውም ሴተአዳሪዎችን አባሎቻቸውን:: ግንብና ቁሳቁሶችን ማምለክ ትተው አምላክን በመንፈስ አምልኩ:: አማላጅ ሳይሆን ክርስቶስ ነጻ ያወጣውን ህዝብ ነጻ ልቀቁት:: እስላም እንኩዋ አያሳድድም:: ወንጌል ፍቅር ነው :: መመህር ሲናገሩ ጰንጤን ማጣጣላቸው ገረመኝ ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ እምነት አይደለም ይህንን ማወቅ ይገባል:: ዲሞክራሲ የሁሉንም መብት ይጠብቃል::
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Жыл бұрын
እየተደጋገመ የመንስትን ስም ስትጠራ እሰማለሁ እኔ የምጠይቀው በትክክል መንግስት አለን ብላቹሁ ታምናላቹሁ ሌላው ስለ ዮናታንና ኢዩ ጩፋ ብዙ ተወራ የት ተደረሰ የምፈራው ተወርቶ ብቻ ነው የሚቀለው ለምን ?
@fikerete2849
@fikerete2849 Жыл бұрын
ዘንዶ ይጠብቃል ትል የለም እንዴ አቤት አቤት ይቅር ይበልህ
@seyoummesele7750
@seyoummesele7750 Жыл бұрын
የእናንተ ጠንቋዮችስ መተተኞችስ ጠንቋዮችስ ደፍተራዎችስ ምን ታደርጋቸዋለህ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
እንደ ኦረቶዶክስ ደብተራና ደጋሚ የለም ፧
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
እንደው እንዴት ሆኖ ነው በጌታ??
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
@@fase-man6355 ጥንቋይ ማነው?😂🤣
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
@@user-eo9jm4uz3o እኔ ምን አዉቃለዉ። እኛ አልጠነቆልንም።
@yonasagiza2021
@yonasagiza2021 Жыл бұрын
ይሄ እኮ የናንተ ውጤት ነው! መፅሐፍ ቅዱስን ብቻውን ተቀበሉ አስተምሩ !
@seyoummesele7750
@seyoummesele7750 Жыл бұрын
አርቶዶክስ ውስጥ ያሉ ጣኦታትና በዐድ አምልኮችን መጀመሪያ ዐፅዱ
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ምንድን ነው ጣኦት ያለው??
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
@@fase-man6355 ጣውላ መሸከም፤ ጥንቆላ ፤ መተት ፤ ቅባቅዱስ፤ ጠባል፤ ሰይጣን መኖክሴ ማድረግ፤ ወዘተ
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
@@user-eo9jm4uz3o ኧረ ቀልድህ አይጠገብም። ጥንቆላ፤ መተት የሚባል ነገር የለም። ጠዉላ ያልከዉ የቃለልክ መስሎክ ነዉ። የጌታ ስጋና ደም መሰዉያ ነዉ። ጠበል ደገሞ በአብ፣ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሰም የተጸለየበት ዉሃ ነዉ። ቅባ ቅዱስ ደግሞ ዘይት ነዉ “ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።” - ያዕቆብ 5፥14 ሰይጠንን የተባለዉ ሰዉ፣ ደገሞ እርኩስ መንፈስ ያደረበት ሰዉ ነዉ። የመነኮሰዉ ደግሞ ረኩስ መንፈሱ ሲለየዉ ነዉ። “እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን፦ ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን፤ የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው።” - ማቴዎስ 16፥23 አዚህ ጋር ኢየሱስ ጴጥሮስን አንተ ሰይጣን ብሎታል፤ ጴጥሮስ ሰይጣን ሆኖ ነዉ ታድያ?? አይደለም!!
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Abete fetari hoye yemiadregute ayawekumena yekere belachewe esekeziheme tache mewerede mewarede mene yelutalena ye koshasha afehe negegere ferie tebelalehe ante menafeke kahadi benante mikinyate newe ageretwa yemetebetebetewe yalechewe ena fetari yefaredachu paganoche
@astatekeenawa6808
@astatekeenawa6808 Жыл бұрын
Kkkkkk sile tekilye tekimati ena tamiremaryiam awrora betegegn agatsami '' Ye Wongelawi amagnach lay afkin atkifet '' ????????? Yo Orthodox tinkolan debikehi aydelem mawurat kebet jemir deptra, tinkiayi, meter??????yet new yalew?????
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
መቸ ነው ጥንቆላ ያየሀው??
@tsionayalew7568
@tsionayalew7568 Жыл бұрын
Yehe sewye metaser alebet
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Жыл бұрын
እንኳን ኃይማኖት መሳዮቹ ይቅሩና እራሳቸው መደበኛ ኃይማኖቶችም ከሕግ ውጭ መሆን ነው ያለባቸው። ብቻ መንግሥት በእምነት ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለበትም እና "ሁሉም በፈለገው ማመን መብቱ ነው" ተባለ። ምክንያቱም አንዱ የሌሎችን እምነት ከነቀፈ የራሱም እምነት ተነቃፊ ከመሆን አይድንም ። It is fair, isn't it? ግን፥ "ፍቅሪዝም" ምንድን ነው? "መውደዲዝም"ም ሊባል ይችላል? ከሆነ ጥሩ ነው። ፍቅርን ማን ይጠላል??
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 Жыл бұрын
አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹አብይ+ወያኔ=ኦነግ👹👹👹👹
@frehiwotakalu8134
@frehiwotakalu8134 Жыл бұрын
መንግስት ይሄን አምልክ ይሄን አታምልክ የማለት ስልጣን የለውም ። ፀበል ፈለቀ ብለው መሬት ሲወሩ መንግስት ሲከለክል መንግስት ሃይማኖታችንን ሊያጠፋ ነው እያልን የምነጮኸው እኛ ለመሆኑ መሃበረሰብን እስካልጎዳ የፈለገውን እምነት ቢከተል መንግስት ምን ተዳው አንተ 24 ሰአት ግብረ ሰዶም እያልክ ከምትውል ወንጌልን ብታስተምር ስንቱን ከስተት ትምህርት ትታደግ ነበር ዘለህ መንግስትላይ ፊጥ የምትለው ነገር ይሰከቻል አንተ እራስህ የአሜሪካ ቅጥረኛ ነህ መንግስትን በማጠልሸት ስራ ላይ የተመደብክ ቅጥረኛ አስመሳይ
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Жыл бұрын
Menafekun mengesetachehun ema ayenew gebere sedomen sidegef
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
6:08 በኣለም የሯ ፊደል ያላት ኣገር ትግራይ ብቻ
@pilubaby3256
@pilubaby3256 Жыл бұрын
ሰማን ግን እንቶ ፈንቶ ወሬ አንድ እንኳን ጠቅለል ያለ ሃይማኖታዊ መልስ አላረጋችሁም ዋናው ነገር የጋዜጠኛዋ አቅጣጫ አለማሳየት ነው፡፡ መምህሩም ካርስት ውጭ ነው ወሬው አስቡበት አድማጭን አትናቁ፡፡
@shamsahdhdh4003
@shamsahdhdh4003 Жыл бұрын
lugam tilaleh inde tikikilenya yene hayimanot bichanew alki kelikih ati ilef ante bidatam kentu!!
@user-yc6fw4bz4h
@user-yc6fw4bz4h Жыл бұрын
አይ አብይ የስራውን ይሰጠው 😡😡😡😡😡😡😡😡
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
ታቦት ጣዖት ነው! ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
💊⚫👈 Ante Woyane Banda Menafek! Ye Musen/ Moses Tselat/Arch, ye Egziabheren Tabot yemitelaw Seytan becha new! Ante degmo Menafek neh, Seytanu ayfekedelehem! Atezebarek!! 👈
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
@ዱራታኦስ (Durataos) ገንዘብ እማ ኦርቶዶክስ ጋር ነው ያለው። ጳጳስ ለመሆን እስከ 50 ሚልዮን እንደምከፈል ዘነገክ!😂🤣 አይዞሽ ጣዖቴ! ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ አምላክ!
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ሙስሌም ነሽ ስለ ታቦት አታቄም ጣኦት አንች ነሽ የቃል ኬዳኑ ታቦት ክብር ነዉ ልብሽ የደነደነዉ ይመልሰዉ
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
@@imdove7849KZfaq በኢየሱስ ስም! በደምብ ጠንቅቄ አውቃለሁ። ከዛ ቤት ያውጣኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባራክ
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ የራሷን ስፒከር እስከ ቂጥ ላሊ ሳይቀር በርግዳ የሌላን ስፒከር ያለመስማት መብቴ ነው ትላለች።😂🤣😂🤣 ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ጌታ! ያንተም ስፒከር ይዘጋ
@mesialayu8947
@mesialayu8947 Жыл бұрын
ፔንጤም አሁን የመጣ ሀይማኖት ነው
@mesialayu8947
@mesialayu8947 Жыл бұрын
ወይ ተማር ወይ እፈር ስድብ ና ጥላቻ ፅድቅ ወይም እውቀት አይደለም
@shamsahdhdh4003
@shamsahdhdh4003 Жыл бұрын
wushetam dabtera asimatam!!i irasihin fetishi mejemeriya
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
shamsadhin ስድብ ምን አመጣው በቀጥታ አስተያየት መስጠት በሚቻልበት ክፍለዘመን አንተ ደብተራ አልክ አንድን የኃይማኖት አባት ሌላው ደግሞ በሌላ በኩል አንድን የሙስሊምን ሼህ ቃልቻ ይላል ፕሮቴስታንቱ ይሳደባል ለምን ግን የየራሳችንን ሃይማኖት ትተን ስለሌሎች ጣልቃ እየገባን ማውገዝ መንቀፍ መሳደብ ትልቅ ነውር ነው በጉርብትና በትምህርት ቤት በማህበራዊ ኑሮም ሙሰሊሞችን በጥልቀት አውቃቸዋለሁ ሃይማኖታቸውን አጥባቂ ከሰዎች በሰላም የሚኖሩ የማንኛውንም ሃይማኖት የማይነቅፉ እንደሆኑ እንጂ እንዲ እንዳንተ ኮመንት ስር የሚሳደቡ አይደሉም ሙስሊም አደብ አለው ይባላል ከነ አባባሉ ።
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
ቀሪ ንብረታቹ የሠይጣን ፈረስና ስድባቹ ነው ቆሻሾች
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አሕዛብ አትንጫጩ ሆሆሆይ 😄
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 🧶Yhe Achberbari ONG Oromo Politica Akrari new! Sle Hymanot ged yelewum! Bale gizew ye ONG Banda new!! Lezih new yemyancherecherew!!👈
@Ras_Dejen-11
@Ras_Dejen-11 Жыл бұрын
ይህ መምህር ማን ነው ?
@tejitugmicael9669
@tejitugmicael9669 Жыл бұрын
"አባታችን" እያሉ የሚጠሩአቸው ናቸው የሚያውቋቸው!
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
🧶Yhe Jegna Memher, be Hymanot/Theology temehert temerko, Agerun be tehetena yemyagelegle Ethiopiawi new!! Ethiopia yemikorekorulat Jegnoch Lijoch *yasfelguwatal! Yhe Memher andu Jegna Ethiopiawi new!!👈
@tadesseworku9701
@tadesseworku9701 Жыл бұрын
የባሌው አሀዳዊ ልሙጥ ሆይ " ለፋሲካ የተገዛች አገልጋይ ሁሌም ፋሲካ ይመስላታል" ይባላል።ገና ፈጣሪ ኮብራ ባህሪያችሁን ቆባችሁን ቀዶ ይገልጠዋል
@muzeluge8151
@muzeluge8151 Жыл бұрын
ያንተ ሀይማኖት ትክክል ነው ወይ?
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Weye gude hayemanotu mene tefate alewe kesewe tefate yenorale enji
@user-ur5dg8ru5b
@user-ur5dg8ru5b Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ኮምበል ተረት ሃይማኖት fikrisim ይሻላል።ገና ትወርዳለችሁ ትፈርሳለችሁ ምክንያቱም የጥቆላ የስካር ሃይማኖት ነዉ የእናንተ።ሰዉ የፈለገውን እምነት የመከተል መብት አለው የማን ጠበቃ ናችሁ እናንተ ወይስ ሁሉም ሰዉ እንደናንተ ጠጃም መሆን አላበት።።ነፍጠኛ ግዜው አልፎበታል ኦርቶዶክስ ምበል የነፍጠኛ ሃይማኖትም እንደዛው
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Ortdox emnete lanete terete filme new lemine pagane emnete yeleshe selehonekina tebeke ye koshasha afehe ferie tebelalehe anete seyetaniseme awerie
@davesmart2915
@davesmart2915 Жыл бұрын
ሰው የፈለገውን ማምለክ መብቱ ነው። የከራስህን አስተምር። አለቀ። መንግስት ሰለ ሀየማኖት አይመለከተውም። ወረኛ።
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ይኼ ሰው ግን ጤናማ ነው? የሚኖርበትን ዘመን የማያውቅ ሰው ያሳዝናል። ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ማንም ሃይማኖት ሲመጣ እንግዳ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ክርስትናም ሲመጣም ተቀባይነት አልነበረውም፥ ኋላ የመንግሥት ሃይማኖት ከሆነች በኋላ ነበር ተቀባይነት ያገኘችው። እስልምናም ሲመጣ ፈተና ነበረበት። የቅርቡ ፕሮቴስታንቱም ሲመጣ ስንት ስዴትና እንግሊት ነበር የገጠማቸው? ታዲያ ሌላ እንዳይመጣና ማንም የፈለገውን እንዳይከተል አገሩን የኦርቶዶክስ፣ የእስልምናና የፕሮቴስታንት ያደረገው ማነው? ይህም ሰው ሃይማኖቱን ያስተምር፥ ወይም ትምህርቱን በትምህርት ይመክት እንጂ ሌላውን በሕግ ለማፈን እንዴት ይንደፋደፋል? የሃይማኖት ነጻነት ይከበር።
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
ውሸታም ሁሉም ነበር አትዋሽ/ሺ ሙስሊም፣ ኦሮቶዶክስ፣ ካቶልክ፣ ፕሮቴስታንት ፣ አድቬንትስት ድሮም ነበር የቱ ነው አድስ? ወይስ የኦርቶዶክስ አማኝ ወደ ፕሮቴስታንት ስለጎረፈ አድስ ሃይማኖት መጣ። ኦሮቶዶክስ ጨርቋን ጥላ የምታብደው አማኟ ጥሏት ወደ ሌላ እየጎረፈ እንጂ አድስ የመጣ ሃይማኖት የለም። ቀደዳ
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 Жыл бұрын
ወሮ አብይ አህመድ እኮ የወንድ አገጭ ትነካካለች 😂
@dawitboru9027
@dawitboru9027 Жыл бұрын
አንተ ሰውየ ከንቱ መሆንህ ገባኝ የአብይ ጥላቻ በግልጽ ያስታውቅብሀል አዎ ብዙ ሌቦች የሀይማኖት የክርስትና ለምድ የለበሱ ባለጌዎች አሉ ፍቅርሲዝም ምናምን የሚል ሌባ ሁላ እናውቃለን ሁሉንም ከአብይ ጋር አታገናኝ ደደብ መምሕር አትሁን ቀፎ
@abiyotsew6931
@abiyotsew6931 Жыл бұрын
አንዳንዴ የዚን ሰውዬ የአስተሳሰብ መጠን እጠራጠራለሁ ።መንግስት እኮ ለሚያምኑ የማያምኑም መንግስት እንጂ የእስላም ወይም የክርስቲያን መንግስት አይደለም። አንተ አስተምርሃለሁ ትውልድን በስነምግባር ማነጽ ሲያቅታችሁ መንግስት ጭፈሬ ቤት ይዝጋ ሽሻ ቤት ይዝጋ ብላ ብላ ትላላችሁ ። እናንተ ስራችሁን ባለመስራታችሁ ሰው ወደ ቀውስ ወደሆኑ ሰዋች መርጦ በመህድ መንግስት ሊከለክል የሚችልበት የህግ መሰረት የለውም። ይች ጠፍታህ አይደለም ግን...
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Yehe seweye le rasu yaletanexe le rasu sene migebare yelelewe bemine miknyate new le teweledu mianxewe miastemerewe mikineyatu yehe seweye be layu laye yemietaye ayedeleme wesetu lela newe endeminagerewe aydelemina hulu minagerewe feke artfeeshale newe ena berasachene mastewale alebine
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
ስፒከር አልክ🤣😂🤣😂 ከኦሮቶዶክስ በላይ የሚያዶነቅር አለ? ዝም አንበል ስትል አንተ ብቻ ልክ ነኝ ብለህ ልትኖር?🤣 ኦሮቶዶክስ ጠፊ ሃይማኖት ናት! ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ተቀበል። ኮተታ ኮተት አትከተል። ደግሞ አትፍራ ጠፊ መንገድ ይዛቹ😂🤣🤣
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Жыл бұрын
666 ነው
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o Жыл бұрын
አይ ኦሮቶዶክስ ጨርቋን ጣለች!🤣😂😂🤣 ገና መች
@tejitugmicael9669
@tejitugmicael9669 Жыл бұрын
ገና ትጥላለች! የፖለቲከኛ ስብስብ ናቸው!
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው??
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
አንተ የመጣውን ሁሉ ሰለምትቀበል ዝም ማለት አለባቸው??
@mesialayu8947
@mesialayu8947 Жыл бұрын
አይ ፔንጤ አንተ ደንስ ሳር ጋጥ ወጠጤ ጎረምሳ ተከተል።
@rishane9576
@rishane9576 Жыл бұрын
Aye menafeke kahadi yemselachuale ortdox emenete cherekane endetele eyegagachu newena afachu kefetachu tebeku enji ayehonelachume medre emenete bise Maneme chemelaka pastore neGe nebi neGe eyale be karate yechawetebachu enji ende bege sare eyasegatachu mechawecha yehonachu selezi ortodox lemeterate bekate yelachumena yaleakimachu ategebu ye erego zeneboche
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 56 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
ለካ ዲያብሎስም ልጅ አለው ? //በቀሲስ መንግሥቱ
1:00:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
Memhir Dereje negash Zewoyniye "የዳዊት ልጅ፥ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ጮኸ።"
24:29
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 11 М.
#ክርስትና_ድራማ_አደለም #የአባ_ገብረከደን_ፍሬዎች!!!@NEGASHMEDIA
29:21
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 56 МЛН