Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ፍፁም በእናቱ የጨከነበትን አሳዛኝ ምክንያት ተናገረ!

  Рет қаралды 96,944

Qin Liboch

Qin Liboch

3 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 1 500
@sawdayabgne564
@sawdayabgne564 3 жыл бұрын
ግጥሙን ያልተረዱት ነዉ ጨካኝ ያሉህ በርታ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ፍፄ እስኪ የፍፄ ቅንነት እንደኔ የሚወድ
@user-gx5mx7ky6p
@user-gx5mx7ky6p 3 жыл бұрын
💕
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
እኔ
@winshityilma4218
@winshityilma4218 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምኑ ይጠላል ምርጥ ሰው መልካም
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uuu
@medhanitgezahegn5424
@medhanitgezahegn5424 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@misterekassahun7229
@misterekassahun7229 3 жыл бұрын
በጣም እኮ ትክክል ነህ ሰውን ለምንድን ነው የሚያስቆጣው ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ባንተ ሀሳብ ። ሁሌም 1ኛ ነህ bro
@sameraha1759
@sameraha1759 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ፍፄ ግጥሙ በጣም ስሜት ይነካል ሃሳብህ ተረድተናል በጣም ትክክል ነህ ወድሜ
@sawdayabgne564
@sawdayabgne564 3 жыл бұрын
በትክክል እደኔ ግጥሙን በጣም ተረድቼዋለዉ የኛ መልካም አላህ ይጨምርልህ እስኪ ለናቱ እዲህ የሚሆን በላይክ ያሳየኝ
@hanamaryam4537
@hanamaryam4537 3 жыл бұрын
ትክክነህ ፍጼ
@bitsitisolomon6804
@bitsitisolomon6804 3 жыл бұрын
Tkkl neh fixe azoh
@user-tr9bw3qw8o
@user-tr9bw3qw8o 3 жыл бұрын
@@hanamaryam4537 እናት ትኑሪ ለዘላለም
@makamohamed3279
@makamohamed3279 6 ай бұрын
በትክክል ለተረዳው እውነት ነው
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
😭😥አንጀቴ ተላወሰ እናት❤ ለዘላለም ትኑር ልክ ብለሀል ፍፄ ቅንልቦችን እንደኔ የሚወዳቸው 🥰 Like
@talalumm9818
@talalumm9818 3 жыл бұрын
Fexe bewnt yenatenten manenet bedeb nw yetrdakew tekekel nek
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uu
@alxeethio7073
@alxeethio7073 3 жыл бұрын
ፍፄ ትክክል ነው ቃላቱ ከባድ ቢሆንም እናት የልጇን ሞት መቀበል እጅግ ከባድ ነው መቃጠል ነው
@zaharahassan2046
@zaharahassan2046 3 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ወንድሜ ምንምስህተት የለህም እውነትነው እናቶች የልጆቻቸውን መጥፎ ማየት በጣም ከባዳቸውነው
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 3 жыл бұрын
ፍፄ ትክክል ነው ቃላቱ ከባድ ነበር እያነባሁ ነው ያዳመጥኩት ነገር ግን እናት የልጇን ክፍ ከመቀበል የእሷ በህይወት አለመኖር ቀላሏ ነው እናት የልጇን ሞት ከማየት የሚከብዳት ነገር የለም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን እመኛለሁ
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uu
@user-pr4sw5mw1y
@user-pr4sw5mw1y 3 жыл бұрын
እኔምነኝ
@user-bs7zt7fr5d
@user-bs7zt7fr5d 3 жыл бұрын
ፋፄ,እውነትነው,በጣሞ,ፋፄ,ካንተጋ,አለቀስኩ,
@alemabera1653
@alemabera1653 3 жыл бұрын
በእውነት ግጥሙን ሰምቶ እማያለቅስ የለም ግጥሙ ስህተት ኖሮት ሳይሆን እንዲሁ ያስለቅሳል ጥልቅ ፍቅር ስላለህ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
በትክክል አስቀምጠሃል እናቶችም የሚፀልዩት ፀሎት ይህንን ነው እናቴን አስታወስከኝ ከወንድሜ በፊት ህልፈቷ እንዲሆን ነበር ፀሎቴ ምክንያቱም ብዙ ልጆች ሞተውባት ስለተጎዳች ወንድሜን ደግሞ በጣም ስለምትወደው እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎቷም ተሰምቶ እማማ ቀደመች :: ለእናቶች ልጅን ማጣት እጅግ ከባድ ከመሆኑ የተነሳ እናቴ እናቴ ማለት እና መሸኘት ቀላል ነው :: ፍፄ ትልቅ ትምህርት ድንቅ ግጥም ነው እስቲ ጨርሰህ እንብበው ትንሽ ልስማው እጅህ ይባረክ እናትና ወንድ ልጅ ለዛውም ፍቅራቸው ልዩ ነው እናት እናት ነች ::
@amsaleawetu9042
@amsaleawetu9042 3 жыл бұрын
ፍፁም በጣም፣በጣም መቶ ዘመቶ ልክ ነህ እኔ ይህንን ከሚጋሩት መሀከል የመጀመሪያዋ ነኝ ብል አልቸሳሳትኩም እላሉሁ። ቸሩ መድኃነሰ ዓሐም ይባርክህ። ፍሬዎቻችሁም ይባረኩ። እውነት ነው የልጅ ሀዘን የውስጥ እግር እሳት ነውና። ዕድሜና ጤናን ከነባለቤትህ እንዲሰጣ ችሁ እመኝላችኋለሁ። ያልገባው ብዙ ሊል ይች ላልና እለፈው።
@show4835
@show4835 3 жыл бұрын
ግጥሙኮ ትክክል ነው
@genetromi6314
@genetromi6314 3 жыл бұрын
እኔ ግን በደንብ አላሰተዋልኩም ግን በጣም ነው ያለቀሰኩኝ እናት መተኪያ የላትም ፍፄ እሳቸዉም ረጅም ጤና ይሰጥልህ አንተም ተባረክ ቤተሰቦችህንም ልጆችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uuuuu
@Samirebm
@Samirebm 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የድንግል ልጅ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zeharahussenahmed7808
@zeharahussenahmed7808 3 жыл бұрын
ትክክል
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@slaybeslaybe1879
@slaybeslaybe1879 3 жыл бұрын
Ewnat naw wadema
@burtukalkamal8247
@burtukalkamal8247 3 жыл бұрын
Amen Amen
@EitopiaEitopia
@EitopiaEitopia 3 жыл бұрын
ግጥሙ.በጣምያስለቅሳል.አተግን.በጣም.አስተዋይነክ.በርታልን
@fozialmazyoona1235
@fozialmazyoona1235 3 жыл бұрын
ፍፄ ወንድሜ ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው ይህንን ግጥም የሰማሁት ከረጅም ጊዜ በፊት ነው ልክ እንደሰማሁት ነው መልእክቱ የገባኝ ። በጣም ምርጥ ግጥም ነው በጣም ነው የወደድኩት
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እፍ የናቴን ዉለታዋን መች ይሆን እምከፍላት እረጂም እድሜ ለናቶቻችን።።።። እናት ለዘላለም ትኑር
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ፍፄ እንኳን በደና መጣክ እናቶቻችን ክፉ አይነካ አዎ እናቴ ትቅደም እድሜ ልኳል ልጄ ልጄ ከምትል እኔ እናቴ እናቴ እያልኩኝ ልኖር
@ediledesta6563
@ediledesta6563 3 жыл бұрын
ልክነሀ
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uuuuu
@emuroba3171
@emuroba3171 3 жыл бұрын
er gebtonla lemen endza endeh9n hasabu
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 жыл бұрын
አዎ እኔ ብዙ ግዜ ድንገት ብሞትስ ብዬ ሳስብ እናቴ ትዝ ትለኛለኝ ሀዘኑን አችለውም
@maregneshgezaw2359
@maregneshgezaw2359 3 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ
@dddfffaweqcv3667
@dddfffaweqcv3667 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ግጥሙ ፍፂ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
ፍፄ እናት ለዘላለም ትኑር ፍፄ እኔ ተረድቸዋለሁለምሳሌ እኔ ብሞት እናቴ በቁሞ መሰቃየቶ አለ ሳትስቅ የሶም ህይወት ያልፋል ሰለዚህ ግጥሙን በደንብ አዳምጡት
@user-xm2sy8nm9o
@user-xm2sy8nm9o 3 жыл бұрын
ፍፄ አንተ ልክ ነህ ቃሉ ስለሚከብነው
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 3 жыл бұрын
ፍፅዬ ወንድማችብ ሰላምህ እስከቤተሰብህ ይብዛልህ እኔ በግጥምህ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ወዲያውኑ ገብቶኛል ትክክለኛ መልክት ነው እኔም እናት ሆኛለው እናት እንኳን የልጇን ሞት ቀርቶ እንቅልፉ ዚበዛ እንኳን ትጨነቃለች በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች የተለዪ ይመስለኛል ትክክለኛ ፍቅርህን ነው የገለፅክላቸው!! በአባባሉም እኮ ልጄ ለጄ ከማለትስ እናቴ እናቴ ማለት ይሻላል !!!! እናት እኮ ልጇን ትሰስታለች እኔም የመምመኘው እናት ቅድማ ትሙት ሞት ስለማይቀር ማለቴ ነው
@melisoyuncugurpnar5737
@melisoyuncugurpnar5737 3 жыл бұрын
True good I love it
@Hanantube-wn4jz
@Hanantube-wn4jz 3 жыл бұрын
እስት እንደኔ ዘሬም ሰምቶ የለቀሰ በለይክ እጅ አሰዩኝ
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe
@asklalema2906
@asklalema2906 3 жыл бұрын
ልክ ብለሃል ፍፄ ትልቅ እመምነው ለናት የልጅሞት ከባድነው ኡፍፍፍ የናቴን ሰቃይ ማየት አልፈልግም እናቴ ሺአመት ኑሪልኝ
@afgjjs8043
@afgjjs8043 3 жыл бұрын
ምነው ፊጹምዬ የናት ነገረ አይሆንሊኚም አተም እናትህን በደብ ትወዳታለህ እንደምትወድ አድልጅ በናተ ሢሠራ ተስሎ ነበሪ ከዛ ሶሢተኛ ወቶ አስሪሽ ብሪ አገኘና ያስለት ሳአዳሪሲ ለናቱም ተስሎ ጏዳና ላሉም ተስሎ ከዛየናቴይቅሪ አለ ከዛ ፊጽም የናትህን እኔ ልሸፊን አለ የናትነገሪ አይሆንልኚም አለ
@afgjjs8043
@afgjjs8043 3 жыл бұрын
አዋ እናቴ እወዳታለሁ ግንድሮ እኔ ከናቴ አስቀድመኚ እል ነበሪ አሁን ፊጹም እዳለ እናቴ ትቅደመኚ እያልኩ ነው እኔ ከሞትኩ እሶ ጤናማ ሆና እንደማትኖሪ ስለማቅ ነው
@tigisttigist6743
@tigisttigist6743 3 жыл бұрын
ም ሚንም ባልተፈጠረ ምድር ላይ አየየ ቤ ልሞት ፍፄ ቅን ልብክ የሑሉም ስሜት ጠቅቃ ታስታምራለች
@lemlemyacob6628
@lemlemyacob6628 3 жыл бұрын
እንዴ ፍፄ እኔም አልቅሻለሁ።ፍፄ ልክ እኮ ነህ።እንዴ እነሱ ይቅደሙልን እኛ እንሸኛቸው እንጂ ።እኛ ቀድመን ከሔድንማን ሊጦራቸው ማንከጎናቸው ሊሆን ልክነህ ፍፄ ተባረክ ❤❤❤
@demekulama8478
@demekulama8478 3 жыл бұрын
እውትነው
@umizakir3715
@umizakir3715 3 жыл бұрын
Ejik yibarek fitsye
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 жыл бұрын
ግሩም ነው ! ይመችህ አቦ ፍፄ አስተዋይ ነህ በጣም ዕንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አይዞህ ደግ የሆነች ሚስት ነው ያደለህ
@user-bt6fg8ns1i
@user-bt6fg8ns1i 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ምንም አላጠፋህ እናቴ በኔ ሞት ከምትሰቃይ እኔ በሷ ሞት ልሰቃይ
@z.mz.m4716
@z.mz.m4716 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ፍፅ ምንም ስህተት የለውም የወለድን እና ውቀዋለን 💖💖💖
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 3 жыл бұрын
ትክክልናሀ ፍጼ ሀቀኘ ሰው ናህ ኢነት ዬልጂ ሞቲ አታይ ደሲተውንእጂ ለነቶቺ እዲሜነ ጤና ይሲጠቾ እነት ልጂንአትቅበር ልጂ ግን
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 3 жыл бұрын
ፍጼ አዲ ነገር ተሚሬአሎ እነቴን በጠም ነው ዬምወደቲ ኢስከሀአሌች ዲረሲ ኢዲ አከበከበቲ ነው ዬተራደውቲ ተበረኪ ፍጼ በጠም ነውዬም ወደው ቅን ሰዉ እውነት አውነት በጠም ነውዬምቲዋደቾ እነክ እዲምነ ጤነይሲጠቾ
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ፍጼ በፍጹም ጭካኔ ሊሆን አይችልም ያልተረዱህ ናቸው ግን በደንብ ጠለቅ ብሎ ማሰብ ይፈልጋል ይሄንን ለመረዳት ፍሴ ተባረክ ከነቤተሰብህ
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 3 жыл бұрын
ፍፄ እኔም እደአንተው ነው የማስበው ብዙ እናቶች ላይ የደረሱ ነገሮችን ስለማቅ ትክክል ነክ እኔም እናት ነኝ ወደታች ለልጆቼ አታስለቅሰኝ ነው ፀሎቴ ከልጇቼ በፉት እኔ ልቅ ደም ስለምወዳቸው ሳይ ሆን መሆን አለበት ብዬ ስለማስብ ነው ደሞም እኔብሞት የሷልጆች እየተባለ ሁሌም በነሱ ውስጥ እጠራለው ፈፄ አደበትክ ይባረክ መልካም ሰው🥰🥰🥰🥰
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 3 жыл бұрын
የኔስ ቀድመሽ ሙቺ የሚለዉ የኔ አዲስ አደለም ከዚ በፊት ሰምቼዉ አስሀቀስከን አይገልፀዉም እናቴን ሀኪም ቤት ናት በዱዓቹ አትርሱዋት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Ayzoshi yene konjo
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ
@haskerbabu6949
@haskerbabu6949 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Allah yedereseleshe Azores
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uuuuu
@abezelove7365
@abezelove7365 3 жыл бұрын
ፍፄበጣምአስተዋይነህሰላምህ ይብዛ
@letaykalay1893
@letaykalay1893 3 жыл бұрын
ፍፄ ትክክል ነህ ኣንተ ጥሩ ሶው ነህ
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፍፄ በትክክል ነው የገለፅከው እግዚአብሔር ይባርክ ምርጥ ወንድማችን
@sebleworku7381
@sebleworku7381 3 жыл бұрын
ክብር ለእናቶቻችን ፍፄ እስከነ ቤተሰቦችህ ሰላምህ ይብዛልን
@selomeendale331
@selomeendale331 3 жыл бұрын
Wow what a great thought you have, Ftse!.. I can tell your love and respect for your mom.. happy birthday to your mom!!!
@hindiyapolite2009
@hindiyapolite2009 3 жыл бұрын
Eshi tnx
@lolethio5526
@lolethio5526 3 жыл бұрын
So lovely words ❤well done.
@alemgashaw9643
@alemgashaw9643 3 жыл бұрын
100% ትክክል ነው ግጥሙ❤ኡፍፍፍፍ እኔ ስያመኝ ሁልጊዜም እናቴን አስባለሁ እኔን ካጣች ሰው አትሆንም 🙏🙏
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 3 жыл бұрын
ፍፂ ግጥሙ ምንም ስተት የለውም። የደረሠብ ያውቃል የኔ እናቴ ልጇን ቀብራ ይእው እስካሁን እያለቀሸች አይኖ ሊጠፋ ነው😢😢 ወቶ ሲያመሽ እስኪመጣ ድረስ በረንዳ ላይ ነበር ቁጭ ብላ የምትጠብቀው አሁን ጨራሽ ሞቶባት እናቴ ማዶ ነው😢😢😢
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 3 жыл бұрын
ፍፄ ትክክልነህ ግጥሙ በጣም ያሥለቅሣልልልልል አላህህህህህ እናቶቻችንንን ረጂም እዲሜ ይሥጥልንንንን ያረብብብብብ
@belete3384
@belete3384 3 жыл бұрын
አተ ልዩ ሰው ነህ ፍፁምየ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልህ እደምኞትህም ካተ በፍት ያርግልህ ሞት ፀጋ ነው ተፊጥሮ ነው
@user-yx1wz5eq9s
@user-yx1wz5eq9s 3 жыл бұрын
ፍፄ ወላሂ አልተሳሳትክም እዉነትህ ነዉ በተለይ ወንድ ልጅ እናቴ አሰበችበት ቦታ አታዉለኝ ሚስቴ አሰበችበት አዉለኝ ይላል
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 3 жыл бұрын
I absolutely understand
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc 3 жыл бұрын
በትክክል!
@mememmmme1522
@mememmmme1522 3 жыл бұрын
ፍፄ የኔ መልካም ሰው ትክክል ነህ ሁላችንም ነን እናቶች ልጃችንን አተን እያለቀስን የምንኖር ፍፄ በጣም ይከብዳል !!
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 жыл бұрын
ግጥሙ ትክክል ነህ ፍፄ እናት በኛ ሞት ለምን ትስቃይ እኛ እንስቃይላት
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 жыл бұрын
ፍፁሜ በጣም ነው የተረዳሁህ እናትተ ስለሆንኩ አውቀዋለሁ እናትተ መሆን ከባድደ ነገር ነው አንተ ትተክክል ነህ የሰው ሁሉ አመለካከት የተለያየ ነው አትጨነቅ ሰውን ሁሉ ማስደሰት አይቻልም አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚያብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏❤️
@lubabamohammed3501
@lubabamohammed3501 3 жыл бұрын
በትክክል
@MmMm-wi8xm
@MmMm-wi8xm 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ. ትክክክል😭😭 አተ ምንም አላጠፋህ
@user-mu3hl3ws8g
@user-mu3hl3ws8g 3 жыл бұрын
እኔ ግን ገብቶኝል እናቴ ተምታዝን እኔ ልዘንማለቱ ነዉ እኔት ልጅን ስታጣ እዴት እደምትሆን ሲሚቱ ይገባች።ኋ የኔ እናት እምትለዉ አላት እሱም ልጅ ብየ ሳላለቅስ ልሙትነዉ እምትለዉ የፋፄም አባባል ትክክልነዉ
@betelehembayeh6090
@betelehembayeh6090 3 жыл бұрын
ስላም ፍጹም! በጣም ትክክል ግጥም ነው እኔ 110% እስማማለሁ ከዚያም በላይ በእጅጉ የመጨረሻው ጥግ ድረስ ፣ ትክክል ፣፣ በአባባልም ከወይ ልጄ ለቅሶ ያድነን ወይ እናቴ /ወይ አባቴን ይሁን ይባል የለ እንዴ???? ጊዜ ሲናረኝ አንድ ታሪክ አወጋሀለሁ ፣ ዘመንህ ይባረክ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 3 жыл бұрын
1000ሺ ግዜ ላይክ ባደርግክ ደስ ባለኝ ብታምንም ባታምንም ወላሂ የባለፈውን ቪድዮ ኣላየሁም እሄን ግን ገና ከመግቢያክ ነው ልትል የፈለከውን እና የግጥሙን ኣላማ የተረዳሁት ሳልሰማው ምክኒያቱም ሰው የሚረዳው ዳይሬክት ብቻ ነው ኣርቆ ማሰብ ድሮ ቀረ መሰለኝ እናልክ ወድሜ እውነትም ልክ ነክ
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 3 жыл бұрын
ፍፄ ቅን ሰው የሰዎች አመለካከት ይለያያል ነገር ግን አንተን የሚያውቅህ ስለምን እንዳወራህ ይረዳሀል ብየ እረዳለሁ ስለ እናት ሽህ አመት ቢወራ አያልቅም እማ እናቶች እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@vakbvbdlvg7953
@vakbvbdlvg7953 3 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይልክ ፊፂ ❤️❤️❤️❤️
@alemneshjesus9806
@alemneshjesus9806 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፍጽም አልተሳሳትክም።እግዚአብህር፣ይባርካችው
@fhdhfhfh678
@fhdhfhfh678 3 жыл бұрын
ትክክክል
@chaltubeshir3032
@chaltubeshir3032 3 жыл бұрын
Walahi you make me cry & i understand you very well:: The people see him wrong way open your mind and listen to him::
@user-pr3ic7hp6u
@user-pr3ic7hp6u 3 жыл бұрын
ፍጼ እንኳን ደና መጣህ ያልከው ሁሉ እውነት ነው ማን እንዴ እናት
@helina3489
@helina3489 3 жыл бұрын
I strongly agree Fisa
@simonabraha1435
@simonabraha1435 3 жыл бұрын
Ewnet new konjooo God bless you
@user-zg2pi3qh1y
@user-zg2pi3qh1y 3 жыл бұрын
ግጥምህ ትክክል ነህ ግን በጣም ነው ያለቀስኩትትት
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 3 жыл бұрын
የእናት ሞት በጣም ከባድ ነው በቅርብ ነው ብርሀኔን ያጣዋት እንደኔ ያየው ያውቀዋል 😥😥😥 እተነፍሳለሁ እንጂ በቁም ሞቻለሁ ውስጤ እንክትክት ብሎ ተሰባብሮአል እናት ላላችሁ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ
@mercysolmon7248
@mercysolmon7248 3 жыл бұрын
Ayzoshe yene enat geta mesenante yestesh
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ሁላችንም አባትና እናት የለነም እናት የሂወት ምስጥር ናት የሚያስችል አይሰጥም እግዚአብሔር ይመስገንነ እናት ሙታም ምኝታ የላትም የኔ ውድ ባዓፀደ ገነት ያንራቸው 😥😥😥
@fikrtebekele8427
@fikrtebekele8427 3 жыл бұрын
Ewenet new
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ፍፄ ግጥሙ በጣም ቆንጆ ነው እናት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@mbkhootngran3819
@mbkhootngran3819 3 жыл бұрын
በትክክል ፍፄ
@munaali5816
@munaali5816 3 жыл бұрын
Please understand him it is the truth, I known it's painful heart break
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
ፍፄ አንተ በደንብ ገልፀሄዋል አዙረው ነው ያዩት እናት ለምን ትሰቃይ
@user-cg1wn4bq4g
@user-cg1wn4bq4g 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-pi3ji6tl1t
@user-pi3ji6tl1t 3 жыл бұрын
Hulemi fetse edezihi sili chekagni yilugnal gin unet new betanashi wodime mot edeti edetegodachi enenegn mawukew fitse yenati desitawani iji hazenuwani ayasayi inat belijuwa mitgodawun yakil liji benatu ayigodam lezanew enate editikedimegn mimegnew bicha kebadi new yederesebet yiredahal
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uuuuu degi sew tefa
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 3 жыл бұрын
ፋፄ ትክክክክክክክክል ነህ
@nardosnardos8959
@nardosnardos8959 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen bexam Astewy lej neh bewnet Egziyabeher tsegawen yabezaleh Abet yenaten weltaa men qal yegeltsewal😭😭⛪👏
@safiaaa7278
@safiaaa7278 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ፍፄ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
መልካም ሰው ፍፄ እውነት ነው የልጅ ሞት ለናት የእግር እሳት ነው በክክል ብለሀን
@abebagebremedhin779
@abebagebremedhin779 3 жыл бұрын
እኔም ልጅ ሆኝ አባቴን እንደሱ ብየው ነበር ምክንቱም በጣም ይወደኝ ስለነበር ካልኩ ቡሃላግን ሲሰቅ ደንግጨአለሁ ልክ ነህ እኔ እረዳሀለሁ::
@mulualemwoldikidan5587
@mulualemwoldikidan5587 3 жыл бұрын
ትክክል ነክ።
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 3 жыл бұрын
ጥሩ ግጥም ነው እውነት ነው እናት ነች መቅደም ያለበት
@samiraabdu1531
@samiraabdu1531 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉምንም አልተሣሥትክም
@eteteemu9153
@eteteemu9153 3 жыл бұрын
Tekkekel Nek Fety Kleg Bfit Egan Enatotch Enqedm
@golatube4342
@golatube4342 3 жыл бұрын
ከቅን ቤት ቅን አይጠፋም 30 ሰው ብቻ ነው የቀረኝ ሙሉልኝ
@helendaniel4057
@helendaniel4057 3 жыл бұрын
I need number please
@rabiahmed9877
@rabiahmed9877 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፍፄ በዚች አለም እደልጂ ሀዘን ካባድ የለም አሏህ ይጠብቀን
@akberetteklehaimanot8738
@akberetteklehaimanot8738 3 жыл бұрын
አውነትም ቅን ሰው
@mekoyafetene421
@mekoyafetene421 3 жыл бұрын
Absolutely true Fitse?
@hanadesta117
@hanadesta117 3 жыл бұрын
Your right I’m agree
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 3 жыл бұрын
እኔም ጨነቀኝ የምር 😭😭😭 እናቴ ስደውልልላት ተይ ልጄ በቁም እንገናኝ ትለኛለች እናም በቃ ግራ ገብቶኛል 😭 እስኪ ኑ በቅንነት
@user-me9fv3fm8l
@user-me9fv3fm8l 3 жыл бұрын
እህቴ እናት ሽ ካለችልሽ ሄጂ አኔእናተረ ሁለየም ሰሰትለምነኝ ዛረረግን በልዳማ ጪቅላት ፈረሰሌቤም ቆሠለብኝ
@user-fu7to4oe4d
@user-fu7to4oe4d 3 жыл бұрын
ሰሠላም ለሐገርሽ ያብቃሽ
@seadi83
@seadi83 3 жыл бұрын
ሀገር መግባት ነው መፍትሄው
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 жыл бұрын
ሁሉንም ትተሽ ሂጅ
@tgestwodaja9372
@tgestwodaja9372 3 жыл бұрын
አወ ከባድ ነው እህቴ እኔ 4 አመት ያጠራቀምኩትን ልብሴን ጥየ ልሄድ ነው ሰወቸ ጋር ተጣልቸ ነገ ዛሬ እያሉ አልከኝ ብለው ሆዴ ፈራ መቆየት አልቻልኩም ቤተሰቦቸን የማጣቸው የማጣቸው እየመሰለኝ😭😭😭😭😭😭ልብሴም አሳዘነኝ ግን አንድ መምረጥ አለብኝ ግዴታ😭😭😭😭
@raheladamu5119
@raheladamu5119 3 жыл бұрын
ከወንድሜ ሞት በኋላ እናቴ ምን ያህል እንደተጎዳች አይቻለሁና ግጥሙን መረዳት አያቅተኝም
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
😢
@paraxxl5804
@paraxxl5804 3 жыл бұрын
Amen amen ame
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 3 жыл бұрын
እውነት በትክክል ተናግረሃል ፍፄ ኑሩ ለናታቹሁ
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 3 жыл бұрын
ፍፄ ትክክልነው ግጥሙ የልጅ ሞት ከባድነው አይችሉም የእኔ እህቴ ሞታ እናቴ አይኖ ጠፋ በለቅሶ ከዛም እቤት ቀረች አሁን እሷ ሞተችብኝ እና ከባድነው
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
😭😭😭
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ
@user-ri6po3hs8j
@user-ri6po3hs8j 3 жыл бұрын
ወኔ እናቴ እደት ሁነሽው ይሆን ሁለት እህቶች ባ4ወር ልዩነትሞቱብኝ እኔም በስደት ነኝ እደትሁነሽውይሆን እናቴ።
@user-xr8bb9jy8w
@user-xr8bb9jy8w 3 жыл бұрын
እመቤት የራሱዋ ዩቱብ ትክፈት የሚል 👍ያድርግ መልክቱን ያድርስልን ለእመቤት
@haskerbabu6949
@haskerbabu6949 3 жыл бұрын
በጣም ትክክልነህ እግዚያቤር እሰከቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ እውነትነው ልብ እሚነካነው ግጥምነው ባለህበት ሠላም ፍቅር ይብዛልህ
@user-op1gq5ms4n
@user-op1gq5ms4n 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
I don't want to see my mom crying that loosing her children oh it's to much to take
@abuaminnur886
@abuaminnur886 3 жыл бұрын
ቀድሞ ሞች ማን እንደሆነ አናውቅም የጌት የተሰጠን የኩንትራት ጊዜያች ነው የሚለየን ተራ በመጠበቅ እንጎዛለን
@user-rx2tb2nn5m
@user-rx2tb2nn5m 3 жыл бұрын
በጣም ሰላም ይብዛ
@senaittefay1235
@senaittefay1235 3 жыл бұрын
Fisaya you always right we understand very well what you min God bless you with beautiful familys
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 3 жыл бұрын
የእውነት አንጀት ይበላል ቢሆንም ግጥሙ ትክክል ነው ስለሞት ሲነሳ የምወደውን አባቴን ያጣሁት ስደት ላይ ሆኜ ነው ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ያማል አባ ሁሌም ምኞቴ ጀነተል ፍርዶስ ላይ ላግኝህ አገር ገብቼማ አጥቼህ ተመለስኩ አልሀምዱሊላ አለኩለሀል
@rouqayar411
@rouqayar411 3 жыл бұрын
efffffffffffff nebsymar
@show4835
@show4835 3 жыл бұрын
ግጥሙ ትክክል ነው ፍፄ እኔም እንዳንተውነው እምረዳው እናቴ የኔን ስቃይ ከምታይ እኔም ልሰቃይ
@zaharagarma4602
@zaharagarma4602 3 жыл бұрын
ፍፁሜ ትክክል ነህ ለተረዳው ሰው ደስ የሚል ግጥም ነው የናተንም የናታችሁንም እድሜ ያርዝመው አላህ
@tirueworky3244
@tirueworky3244 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
ሰላም ፍፄ ከነ ቤተሰቦችህ 😍
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
🥰
@balyobalyo566
@balyobalyo566 3 жыл бұрын
ትክከል ጪካኔ አይደለም እደረሶብኝል እኔ እህቴ ከዛሬ አምስት አመት ሞታቡኝ እናቴ እስካሁን በሽተኝ ሆናብኝለቺ
@user-fy5ro9bn6m
@user-fy5ro9bn6m 3 жыл бұрын
በጣም እኔም ወድሜን በአረብ አገር ሙቶብኛን እናቴ አባቴ መከራ ነው የሆነባቸው ብቻ ነፋሳቸውን ይማራቸው!!
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 жыл бұрын
አይዟችሁ ውዶቼ 😭😭😭😭
@golatube4342
@golatube4342 3 жыл бұрын
ዶላሩ ሊመጣ 30 ሰው ብቻ ቀረኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@gadiseurga3862
@gadiseurga3862 3 жыл бұрын
Enbi alegni eko marr
@user-vi4xf6cq8l
@user-vi4xf6cq8l 3 жыл бұрын
አርጌሻለሁ
@mwl2311
@mwl2311 3 жыл бұрын
Er subscribe uuuuu
@user-pr4sw5mw1y
@user-pr4sw5mw1y 3 жыл бұрын
ላኪልኜላደረግሺ
@cdgd2073
@cdgd2073 3 жыл бұрын
ልጄልጄ ከማለት እናቴ እናቴ ማለት ይሻላል ትላለች እናቴ
@zenashmyres8698
@zenashmyres8698 3 жыл бұрын
Very true 🙏
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 101 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 597 М.
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,7 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,7 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН