ፍፁምን በሳቅ የገደለችው ጨዋታ አዋቂ ሕፃን ከአትላንታ | Qin Leboch (ቅን ልቦች)

  Рет қаралды 288,140

Qin Liboch

Qin Liboch

3 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 813
@GalaxyJ-mn7qr
@GalaxyJ-mn7qr 3 жыл бұрын
ሽሮዬ የኔ ትርታ ውሀ ሆነሽ አረፍሽው ክክክክክ
@eses4130
@eses4130 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
🤣😂🤣
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ሽሮዬ ውሀ ሆነሽ አረፍሽው🥰🥰🥰🥰
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc 3 жыл бұрын
Eko sintun asadga endi hone mechereshawa 🤣
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ሽሮ ዉሀነዉ የሚመስለኝ ለእኛ እኮ ዉድ ምግባችን ነዉ 😂😂😂
@tigraytigray7863
@tigraytigray7863 3 жыл бұрын
👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@user-vy4zm5xh1l
@user-vy4zm5xh1l 3 жыл бұрын
@ክብሬ ነሽ ሀገሬ የተሳካላት ሆሆሆ ሽሮየየየየ የመኖሬ ሚስጥር
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 жыл бұрын
@@user-vy4zm5xh1l እውነትሽ እኮነው😂😂😃😃😃
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_አሜሪካ ሁና ሽሮ ምን ያረግላታል_
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 жыл бұрын
@@user-vy4zm5xh1l እኮ ውሃ ተብላ ስትጠራ ልቤ ተሰበረ 💔👈🙄🤪🤣🤣🤣 የኔ ልዩ ሽሮ ውስጤ ናት ክክክክክክክ😆😆😆🤣
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከረጅም አመት በሆላ ሳቄን ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ያሳድግሽ 😘
@amharickids2251
@amharickids2251 3 жыл бұрын
ወይኔ ሺሮየ ሀወይ ምትሰማ ብትሆን ምን ትል ነበር እውሀ ነው ሰትልህ ለኔ ደግሞ ሺሮየ ነብሴ ነው
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
me too,,,but her moma and dada is avenging shiro by the second generation new shits
@abbadaniel4610
@abbadaniel4610 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በበለጠ ጥበብ ያሳድግሽ። ውብ እና ማር አንደበትሽን አምላክ ይባርክልሽ።ይህን የሚያስተምሩሽን ቤተሰቦችሽን የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካቸው። አምላክ ሃገራችንን እንደ አንቺ አስተሳሰብ እና አመለካከት ያድርግልን።
@getnetmolla4475
@getnetmolla4475 3 жыл бұрын
በልጅቷ ውስጥ እናትና አባቷን ነው እያየው የነበረው።ያሳድግሽ የኔ ማር
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
what do you mean ,,are you positive ?
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
እስኪ እደኔ የፍፆም ሳቅ እሚያስቀው
@user-zs4zm3uk8t
@user-zs4zm3uk8t 3 жыл бұрын
@Walker Carson እኔ
@enukaye6592
@enukaye6592 3 жыл бұрын
Kall😁🤣🤣🤣
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 жыл бұрын
ERE.. betam new yemiyasetelaw.. fegeg becha bil yeshalal..
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
በጣም ነው 😆😆😆😆😆
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 3 жыл бұрын
የሆነች ማር የሆነች ልጅ ነች! ደግሞ የሆነች አንጀት የምትበላ ልጅ ነች እግዚአብሔር በክብር ያሳድግሽ🙏🏾💕
@ribkar4368
@ribkar4368 3 жыл бұрын
እሥኪ በአላህ በእየምነታችሁ ፆለት ወይም ዱአ አርጉልኝ ልጄን በሠላም እንድገላገል 3 ቀኔ ሆሥፒታል ከገባሁ plse ples
@user-to4uy7wu4v
@user-to4uy7wu4v 3 жыл бұрын
በቃሎ ብቻ ሁሎን ማድረግ የሚችለው ንጎሱ እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን
@alexanderkxiezhigang6972
@alexanderkxiezhigang6972 3 жыл бұрын
Egziyabher beselam ygelaglsh ayzosh 🙏
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
እመብርሀንትቅረብሽ ምጡንያቅልልሽማማየ
@luoulshewit2213
@luoulshewit2213 3 жыл бұрын
Fetari ljishin beselam yasmshi lesu mn yisanewal
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 3 жыл бұрын
Emebete mariam tekrebish
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
ሽሮዬ ካየሁሽ አራት አመት አለፈኝ አሁንማ ጣእምሽም ጠፍቶብኛል ልጅቶ ግን ስለሀገሮ ያላት መረጃ ደስ ይላል ቤተሰቦቾ ተባረኩልኝ
@Dior768
@Dior768 3 жыл бұрын
ክብር፡ለእናትና፡አባቷ፡ይድረስልኝ።
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 3 жыл бұрын
🙆ወይኔ ሽሮዬ😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ልሰደብልሽ ያሳደግሽኝ ምግቤ☺
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 жыл бұрын
አሜን እናቴ
@yeshijimma2210
@yeshijimma2210 3 жыл бұрын
የኔ ልጅ ሽሮ አትወድም ንፈስ ነዉ (air)ነዉ የምትለኝ እኔ ግን ሳምንት ሙሉ ቢበላዉ አይሸለቸኝም ሽሮ💋💋
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@eses4130
@eses4130 3 жыл бұрын
ኢ ወላ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
ወይኔ እንባየ እስከሚዝረከረክ አሳቀችኝ በተለይ ሽሮወጥን ስታብራራው ደስ ትላለች ::
@genetwa6419
@genetwa6419 3 жыл бұрын
ክክክ ስጋ የለዉ ምን የለዉ አለች አሳቀችኝ ለመኛ ኗሪ ነች እናቴ
@hiwetyaleeyesusbadonatbech9812
@hiwetyaleeyesusbadonatbech9812 3 жыл бұрын
Besak gedelechegh shero Enkuwan Enem bechawen sihon alewedem Fisen Tawaki ayidelehem setelew besaq 😆😆😆😆
@hiwetyaleeyesusbadonatbech9812
@hiwetyaleeyesusbadonatbech9812 3 жыл бұрын
Edeme senteyik 14 silat abet asetayetuwa setasek yene debushebush
@semuguragawatube8690
@semuguragawatube8690 3 жыл бұрын
ክክክክል
@user-mu3su2qi2i
@user-mu3su2qi2i 3 жыл бұрын
ፍፂ እንድኔ ምትውዱት ላይክ ስጡኝ ሰውዳቹ
@Tube-zx5bc
@Tube-zx5bc 3 жыл бұрын
ሽሮዬ የኔ እስትንፋስ ጉድሽ ፋላ እኔኮ ሌሎቹን ወጦች በስም ነው የማውቃቼው😁
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ሳታያት እንድህ ካወቅሻትማ ስታያት ደግሞ የበለጥ ፍቅሯ ያድርብሻል እንድታያት እግዚአብሔር ነገሮቹን ሁሉ ያስተካክልላችሁ ማር ነገር ♥
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
ሚክናያ።ቱሚቃለሊአይማሢልሚ፡አልገጊርሚ😂😂😂❤❤🙏🙏
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 3 жыл бұрын
ምታመጣቸው ልጆች ሁሉ በጣም ነው ደስ ሚሉት ኣንተም በጣም ነው ማደንቅህ ተባረክ
@aidatewolde4308
@aidatewolde4308 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው እናት ማለት ስለ ሀገር ፍቅርና ታሪክ የሚያስተምር::
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
እኔ ስለ ኢትዮጵያ የሷን ያክል አላውቅም👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-fl8hx
@Tube-fl8hx 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እስኪ ማማዬ
@user-pr4sw5mw1y
@user-pr4sw5mw1y 3 жыл бұрын
እኔምማርእኔቦረናልጅነኝ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
@@Tube-fl8hx ደመርኩሸ
@tigraytigray7863
@tigraytigray7863 3 жыл бұрын
😏😏😏
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
@@tigraytigray7863 min malet new😳
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 3 жыл бұрын
ወኔ ሹሮዬ ጉድሽን አልሰማሽ😍
@user-to4uy7wu4v
@user-to4uy7wu4v 3 жыл бұрын
ግሩም አባበል ፈገግ አደረገኝ ተባረኪ
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የፍፁሜ ሳቅ ሚያስቀው 👍 ሁሌም ሳቅልን አባቴ
@eses4130
@eses4130 3 жыл бұрын
63አመትህ ነው አላለችም የሽሮአችንም ነገር ፍትህ
@hayathhayath4267
@hayathhayath4267 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 2 жыл бұрын
እኔ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
አሜሪካ ተወልደው ያደጉ ልጆች በጭራሽ አይዋሹም አንዴ ውሸት ከተናገርክ ለዘላለም አያምኑህም በትክክል እድሜህን የነገረችህ ምን ላድርግሽ ውድድድድ ነው የማደርግሽ ሳቅ እርቆን ነበር እንዲህ አስቂን እደጊ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ Love you may God richly bless you !
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
ፍጹም መልካም ሰው እኔንም አሳቀችኝ ይች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
የኔ ማርርር እድግ በይልይ የኔ ውብ ስለ ሀገሯ እንዴት እንዳወቀች አሳዳጊወችሽ የተባርኩ ናቸው እንደዚህ አይነት አሳዲጊወችን ያብዛልን 💚🙏🙏🙏
@elugbeta1861
@elugbeta1861 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እድግ በይልኝ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ አስተሳሰብዋ ትልቅ ነው ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ያሳድጋት🙏🏾💚💛♥️
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ ነች 💞 ፍጹሜ ታዋቂ አደለህም አለችህ 😂😂😂🤣🤣🤣 ውይ አሳቀችኝ ባርችዬ ደህና ናት ልጆችህም 💞 💗 💕 ❤
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 3 жыл бұрын
በሒወቴ ለመጀመሬ ግዜ አንደኛኮሜታተር ሆንኩኝ በቅን ልቦች ፕሮግራም በናታችሁ ደስ ይበለኝ ላይክ ግጩኝ👍💋❤
@-zedye
@-zedye 3 жыл бұрын
ሁሉም ቦታ አንደኛ ትያለሺ ሸም ኦ ን ዩ
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 3 жыл бұрын
@@-zedye ታዳጊ አንች ምን አስቀናሺ ለመሆን ከፈለግሺ አንችም ቅደሚ
@Samirebm
@Samirebm 3 жыл бұрын
ልጅህን ኢንተርቪው አድርግልን
@adanechtena6049
@adanechtena6049 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ጤናውን በድሜልክሽ ሁል ይስጥሽ።
@samritame
@samritame 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ🙏❤️
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
አይ ፍፄ እድሜ አሸከመችህ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሶቦሽን በጣም ለሰግናቸው እወዳለሁ ጀግኖች ናቸው እባካቹህን ቤተሰቦች ከነዚህ ቤተስብ ተማሩ የሀገራቸውን ቋንቋ ማወቅ ግድ ነው እኔ ይሄው ልጆቼን ሀሁ እያሰትማርኩዋቸው ነው
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ሽሮ ውሀነው የሜመስለኝ 🤣🤣🤣🤣😘 የኔ ማር
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
ዉይይይ የኔ ማር ቆንጅዬ እድግ ብርክ በይልን:: የወለዱሽና ያሳደጉሽ ይባረኩ:: የሽሮው ነገር በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይች ልጅ ሽሮ ወጥ ቀምሳ አታውቅም😍
@ruhmahussien7036
@ruhmahussien7036 3 жыл бұрын
እንዴት እናቷ እኮ ታሪክን እያስተማረቻት ሽሮዬ ኣይበላም ማለት እኔንጃ ሁሉም ቤት ያለ ነው ሽሮ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 жыл бұрын
ውሃ ማለትሽ ነው?😂
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
እሰይ የኔወርቅ ተባረኪልን
@emiyeethiopia7130
@emiyeethiopia7130 3 жыл бұрын
ፍፄ አረረረ ሳቅህ ገደለኝ ከእሰዋ ይልቅ አንተ ገደልከኝ 😂😂😂😂 አይይይ ሺሮይ ባለውለታዬ ከፈጣሪ በታቺ እና ከእናቴ ቀጥሎ ያሳደገቺኝ ሺሮዬ ናት
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉኝ ነገር ቢኖር ውሸት አያቁም ግልፅ ናቸው የአሜሪካን ልጆች
@senayetedema5412
@senayetedema5412 3 жыл бұрын
አዎ ውሸት አያውቁም እኔ አሜሪካን አገር ነው ልጄን የወለድኩአት ቀይ መብራት ጥሼ ኤጄ ፖሊስ አሰቁሞኝ እኔ ቢጫ ነው ብዬ ስዋሽ ለፖሊሱ በቀይ ነው የኤደችው ብላ አዋረደችኝ
@tigisttekle7269
@tigisttekle7269 3 жыл бұрын
አትላንታ ጥሩ ህፃኖችን አብቅላለች እድግ እድግ በሉልኝ የወደፊት ተረካቢዎች🤩🤩🤩
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
She is so brave and sweet tebareki🙏🙏🙏
@tsehayalyou8227
@tsehayalyou8227 3 жыл бұрын
ፍፅሜ እንደዚህ ልጆችን እያቀረብክ በመጠየቅ የማያቁትን በማሳወቅ ደሰ እሚል ፕሮግራም ነበር ፍፄ ምርጥ ሰው በጣም ነው ማደንቅህ 🙏👍👍
@yoditdesalign8091
@yoditdesalign8091 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ እድግ በይልኝ ማር ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
ሳቅህበሳቅ ገደለኝ ወይ ፉፄ ሽሮዬ እንዲ ትላታለች ዋ የሰው ሞልቃቃ ሽሮዬ ኑሪልኝ ደሞ እንዴት እንደናፈቀችኝ ብታይ እንዲ ባላልሻት የኔን ሽሮዬ💞💞💞
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
አይ የኔ ቆንጆ ሽሮዬን ውሀ አለቻት 😁😁 ያሳደገችንን ወጥ ጎበዝ ልጅ ናት እድግ በይ
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
እናመፈግናለን ፍጴ
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ
@addischanie3425
@addischanie3425 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 3 жыл бұрын
ቤተሰቦቹዋ በጣምመመስገን አለባቸው:: Great job raising your little girl!
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 3 жыл бұрын
I love this program man keep going my brother
@tibebusolomonteklhyemnote1700
@tibebusolomonteklhyemnote1700 3 жыл бұрын
ዋዉ ተባረኪ ገረሚ ልጅ ውድድ😍😍😍
@misjano9202
@misjano9202 3 жыл бұрын
ተባረኪ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ጣፋጭ አንደበት ዋው እድግ በይ 🥰🥰🥰🥰
@user-zd6rg7cq5p
@user-zd6rg7cq5p 3 жыл бұрын
ደስ ስትል የኔ ልዩ
@lillitefera2330
@lillitefera2330 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጌታ ብርክ ያርግሽ ጣፋጭ
@emeyusolomontessema8156
@emeyusolomontessema8156 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ከፍ ያለ ደረጃ ላይም ያድርስሽ በተለይም ሰለማታውቃት ሐገር ያላት እውቀት የሚገርም ነው ይህ የወላጆቿ ውጤት ስለሆነ ሊመሠገኑ ይገባል 👍
@weletekidanaschale874
@weletekidanaschale874 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-su4hz2zh7m
@user-su4hz2zh7m 3 жыл бұрын
ክክክክ ወይ ሹሮየ እኔ እንዴት እንደምወድ
@akassi6174
@akassi6174 3 жыл бұрын
The sweetest girl in the hall world ❤️
@genetakilas7098
@genetakilas7098 3 жыл бұрын
Yene mar gobez tebareki 🙏
@yashekassaye8035
@yashekassaye8035 3 жыл бұрын
ፍፄ እድሜ ፀጋነው ታይቷትነው ከዚህም በላይ ኑርልን
@enelhagere6429
@enelhagere6429 3 жыл бұрын
You are an amazing young lady Brilliant, genius,,,
@chuhu5783
@chuhu5783 3 жыл бұрын
እንችን ልጅ ሳሮ ነው ያሳደገቻት😂😂😂
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ😂🤗
@argawshewkena7209
@argawshewkena7209 3 жыл бұрын
እድግ በይ ተባረኪ
@alemsegedgebremariam9923
@alemsegedgebremariam9923 3 жыл бұрын
እድግ እድግ በይልን ወላጆችሽንም እድሜና እና ጤና ያብዛላቼው
@senayitketema9438
@senayitketema9438 3 жыл бұрын
በማንነትሽ የኮራሽ ንፁ ኢትዮጲያዊ ነሽ ተባረኪ ፡፡
@schuschubika7673
@schuschubika7673 3 жыл бұрын
አረ የኔ ቆንጆ😂😂😂😂 እራስሽ 😍😍😍😍😍 የፈረንጅ ዶሮ ትመስያለሽ
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Wena Sheroya Weha New Alilehym😂Besqe Eko Motkuigy😂😂😂Mare Yehonehy Lij💞 Fetsa💞Melikam Sew Nurelen🙏
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ማአሻ አላህ ፈጣሪ ያሣድግሺ ቅመም ልጂ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽቡሽ🥰🥰🥰ቆንጆ እድግ በይ💚💛❤️
@lijgirma9570
@lijgirma9570 3 жыл бұрын
Hi
@asterdamei5507
@asterdamei5507 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ 🥰🥰🥰
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ልጆችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@getachewargaw409
@getachewargaw409 3 жыл бұрын
እውነትም ቅን ልብ። በጣም ደስ ይላል።
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ፍፄ ኢትዮጵያ እያለሁ ቅዳሜ በተለይም የመጀመሪያው ዓመት ብዙ እሰማህ ነበር ዛሬ ደግሞ you Tube ላይ አገኘሁህ ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-mu3su2qi2i
@user-mu3su2qi2i 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ ባንድራሽን ቀዩ ወደ ታች አረገሽ እስሪው። ❤❤❤❤
@dabasheketawe7909
@dabasheketawe7909 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጂ ናት ወይ ሽሮ ክክክክ
@gesese1381
@gesese1381 3 жыл бұрын
የሆኘች ማር ነገር ነች ሥታወራ ደሥ ይላል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግሽ
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
እድሜ ይሥጥህ
@GIRMACHEWLAKEW
@GIRMACHEWLAKEW 2 жыл бұрын
ልጄ ሆይ ተባረኪ ። ፈጣሪ እግዚአብሔር ያሠብሽውን ያሣካልሽ።
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ማአሻ አላህ አንተ እኮ ጥሩ ሠው ነህ አሥታዋይ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ፍቅር እግዚ አብሄር ካንቺ ጋር ለዘላም ይሁን 💞
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
ውሀ መስሎሽ አለመጠ ጣትሽ ኡሀሀሀሀሀሀ ወይኔ ሽሮዬ ጉድሽ ፈላ ሚጣ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 3 жыл бұрын
ጣሳ አጥታ ነው ትጠጣ ነበር
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
@@Mesdes1977 😂😂😂😂
@razinrak1334
@razinrak1334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔቆንጆ
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 3 жыл бұрын
የፍፄ ሳቅ ስቆ ያስቃል ለካ ሳቅ ያስቃል እንደዚህ ሆዴ ቆሰለ እኮ በሳቅ
@user-fk4rd9bk2b
@user-fk4rd9bk2b 3 жыл бұрын
These kids are amazing! Egziabher yasadgachu!!❤️❤️
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
ፍፄ መቼም ከዚች ልጅ ብዙ ነገር ተምረሃል ብዬ እገምታለሁ. That's the reason we tried to tell u to be a good example to our Children, like ur dress Code
@islamiisthefirstwayoflifeh4948
@islamiisthefirstwayoflifeh4948 3 жыл бұрын
የሰሮን ታነሽ እህት እዝ አሌች ሹሮ ውሀ ይማስለል አለለችም ሹሮዬ የኔ ውድ ስውደት😍😍😍
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-rm4zk6fh5i
@user-rm4zk6fh5i 3 жыл бұрын
kkkk
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነች
@haymiyoutub7764
@haymiyoutub7764 3 жыл бұрын
ሽሮ ውሀ ነው የሚመስለኝ ወይኔ በሳቅ😂😀😀😀😀
@merkebtigray6606
@merkebtigray6606 3 жыл бұрын
ፍፂ ፕሮግራሞችህን በጣም ደስ ይላሉ ላንተም ሰላምህ ይብዛልህ
@shambelmengsitu5857
@shambelmengsitu5857 3 жыл бұрын
እስከመጨረሽያው በቤቱ ያኑርሽ
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 3 жыл бұрын
Egziabher yibarikat ezih yalut enkuan endesua ayawikum Melkam beteseb ye Hager miseso new tebareku
@wedimemhr6529
@wedimemhr6529 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ ደብሮኝ ነበር በጣም ነው የሳቅኩ 🤣 ሽሮየ ስጋ የለውም ክክክክ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ደስ የምትል ያሳድግሽ የእኔ እናት። she is funny O my God!
@andeesha2782
@andeesha2782 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሳድግሽ ።ለቁም ነገር ያብቃሽ። ሀገርሽን ለማየት ያብቃሽ
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 жыл бұрын
እድግ በይልን 🙏
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
I AM PROUD OF THE PARENTS FOR TEACHING THE KIDS ABOUT WHO THEY ARE AND THE KIDS ARE TRYING TO DO THE BEST THEY CAN, GOD BLESS THEM, KIDS ARE OPEN AND HONEST🥰🥰🥰🥰
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
ወላጆቻቸውን አደንቃለሁ ፡ ዘመናችሁ ይባረክ፡
@mariamali9718
@mariamali9718 3 жыл бұрын
ወይኔ ሺሮየ ጉድሺን አልሠማሺ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 75 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН