No video

Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ፍፁም ከአሜሪካ መልስ እመቤትን ሰርፕራይዝ አደረጋት

  Рет қаралды 741,604

Qin Liboch

Qin Liboch

Күн бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 3 900
@QinLiboch
@QinLiboch 4 жыл бұрын
አዲስ የተጀመረ ድራማ በሀሴት ኢንተርቴንመንት ይመልከቱት መሬት ያለ ሰው፡፡ kzfaq.info/get/bejne/oL6Eea130NvUaWQ.html
@biftuubariimoka1436
@biftuubariimoka1436 4 жыл бұрын
wwwww desilal
@rabiaali7455
@rabiaali7455 4 жыл бұрын
እሽ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ፍፄ መጣልኝ የኔ ልዩ መልካም ፍፄ ደህና ነህልኝ ስደተኛዋ እህትህ ነኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል♥♥♥♥♥
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Emuye setasazin Allah fitsen talelish
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ ፈፄ መልካም ሰው የእሙን ስልክ ብትነግርኝ ወንድም ከይቅርታ ጋ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 жыл бұрын
እስት ፍፄ ና እመቤት አንድ ላይ ስቀርብ ደስ የምላው ማናው 👉👍👍👍👍 ግለፂሉኝ እኔ በጣም ደስ የምለኝ።
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
እናትዮ ደሚሪኝ ውደ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-wn4ro4os6u Subscribe Enderarge Konjo
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 እሽ ውደ ኮሜት አስቀምጭልኝ እመልሳለሁ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-wn4ro4os6u Sub Adergyge Enym Adergsalwe Konjo
@hoormob3585
@hoormob3585 4 жыл бұрын
ደስ ቢልኛል በጣም ሲያምሪበቻው
@sofitube1529
@sofitube1529 4 жыл бұрын
እሙዬ የኔ እናት ውድድድድድድ ነው የማረግሽ እንደኔ የምትወዳት በላይክ
@samuelfikre1534
@samuelfikre1534 4 жыл бұрын
tasfaye girma
@user-uw8ry6wd9h
@user-uw8ry6wd9h 4 жыл бұрын
ፍፄ በጣም መልካም ሰው የልጅ አዋቁ ድሀ የምትወድ እካን ድህና መጣህልህ ምርጥ የኢትዮጵ ፈርጥ የሰው ቁንጮ
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 2 жыл бұрын
ወኔ በሳቅ ሞትኩ ፍፄ የኔ ውድ ወድሜ ከመልካምነትህ በላይ ሳቅህ እራሱ በቂ ነው እድሜ ይሰጥህ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ፍፁሜ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ ጥሩ ወንድም ነህ::እውነትም ቅን ሰው ነህ:: ተባረክ ከነባለቤትህ ከነልጅህ ሰላም ሁኑልን🙏🏾
@user-iq2yu3nv2m
@user-iq2yu3nv2m 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም ገባህ ወንድማችን ቅን ሠው ነህ በእውነት።
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 4 жыл бұрын
Ehtyewa enkuandehna. Metahelegn yenyemlkam
@bhvvhhcgg8630
@bhvvhhcgg8630 4 жыл бұрын
Ayizoshe emuberchyi
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 4 жыл бұрын
ወይ ፍፄ በእውነት ላንተ ቅንነት ቃላት የለኝም ብቻ የድንግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ እሙየ አይዞሽ በርቺ ማማዬ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 4 жыл бұрын
ውይ ፍጽዬ እንደው ምን ልበልህ የእውነት ቃል አጠውልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ምክንያት እመቤት እራሷን እንድትችል አደረካት አስተዋይ ነህ ተባረክ
@user-ie4vt8iy1s
@user-ie4vt8iy1s 4 жыл бұрын
ፍጼ እንኳን ደህና መጣህ እንወድሃለን የኛ ብርቅዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ሁሌም ስኬት ካንተ ጋር ትሁን
@arefaychekulem9288
@arefaychekulem9288 4 жыл бұрын
ፍፄ በናትህ አሸርሽራት እመቤትን እመቤትን ፍፄን የምትወዱ ላይክ ግጩ መልካም ፆም❤
@toybahussen9818
@toybahussen9818 4 жыл бұрын
እኳን በሰላም ገባህ
@sabafsehaye4649
@sabafsehaye4649 4 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ggggffggg6492
@ggggffggg6492 4 жыл бұрын
ወይሥጦታሀሀሀሀሀሀሀሀ
@adissalem9998
@adissalem9998 4 жыл бұрын
እኔም በጣም እወደዋለው እዴም ይርዘም
@zenadadi1988
@zenadadi1988 4 ай бұрын
💪❤🇪🇹
@aberitrean8862
@aberitrean8862 3 жыл бұрын
This is woman is amazing 100 percent Orginal and honest such people we need in this fake world ! GOD BLESS !
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 4 жыл бұрын
የቅን ልቦች ዝግጅት የሚያርስ ነው አንጀት ያውም በሁዳዴው ጾም በተያዘበት ቅንነት ቁልፍ ነው ለምድርም ለገነት።
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ የኔውድ ማርያምን ሌላው ቢሆን ቀብረር ይላል ለመሄድ ቦታ ይመርጣል🥰 ተባረክ እንደው በሚስትህ በልጅህ በእናት በአባትህ ደስታን ያብዛልን🥰🥰🥰❤
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 4 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen yabzalthi
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ፍጼ መልካም ብቻ አይገልፅም ብቻ ላንተ የምመኝልህ ልጅህ አድርጎ የሀገር ጠቃሚ ያድርግልህ
@gentemokonanegentemokoane2211
@gentemokonanegentemokoane2211 4 жыл бұрын
ክክክክክ ድንች ክክክክክክክ
@user-wl7zl4bg6t
@user-wl7zl4bg6t 4 жыл бұрын
ወይኔ ፍፄ ሰወድህ በፈጣሪ ያክብርህ 😘😘😘😘😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@wubalemtadesse1473
@wubalemtadesse1473 2 жыл бұрын
❤️ ፍፄ❤️ 😞❤️ ልዩ ❤️ ሰው ❤️
@alainnss9579
@alainnss9579 4 жыл бұрын
እሙ የኔ የዋህ ሳቅሽ ሳቃችንነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ያእንባሽ አለፍ ምንም ነገር ቢገጥምሽ በንፁህ ልቤሽ ፈጣሪሽን ለምኝ የኔ የዋህ እማምላክ የልቦነሽን መሻት ትፈፃምልሽ ❤
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
ፍፁም አስፋዉ እንኳን ደና መጣህ ለትንሽ ቀደምከኝ እኔም ሀገሬ ልገባ ነዉ ተመሥገን በጣም ደስስስ ብሎኛል እኔም ዛሬ ሰረፕራይዝ ተደረጊያለሁ አሰሪዎቼ የአንገት ሀብል ገዝተዉ ሰጠዉኛል መልካም እና ከሚባለዉ በላይ መልካም ሰዎች ናቸዉ አሰሪዎቼ ይመስገን በወጣ ይተካላቸዉ የምር ደስስስስ ብሎኛልልል
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
እግዚአቤርያክብራቸዉ፣
@mehretmehret2907
@mehretmehret2907 4 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ዘመንህ ይለምልም እሙዬም አይዞሸ ጌታ ይረዳሻል በርቺ
@lobabalobaba1643
@lobabalobaba1643 4 жыл бұрын
አንችም።መልካምሁነሽ።ነውእት።በይበደናግቢ።አላህበደናያሥገባሽ
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 жыл бұрын
እንኳን ደስስ አለሽ
@rahmarahma5181
@rahmarahma5181 4 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አለሽ ውዴ
@weynshetalemu9928
@weynshetalemu9928 4 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሰጪ ይሰጠዋል በወጣዉ እግዚአብሔር ይተካላችሁ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ፍፄ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ ከ1ወር በኃላ አገር እገባለው ጉንደር ነው እምኑረው ከፍፂ ጋር ኑ እቀበላችሁለሁ
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
የት አካባቢ ነሽ እኔም ጎደሬነኝ እንገናኛለን
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 3 жыл бұрын
@@ToybaEnderis ጉንደር ፒያሳ ነኝ ማርየ
@515mobil2
@515mobil2 4 жыл бұрын
አትደንግጭ ተስፋ አትቁረጭ እሙ ሳትከስሪ ማትረፍ የለም አይዞሽ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ፍፄ ትልቅ ሰው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሚስትዬና ከነልጅህ እሙንም ጭምር ሺ አመት አብራቺው ኑሩ
@user-vs8ex9qt1q
@user-vs8ex9qt1q 4 жыл бұрын
ትልቅ ሰው
@AhlameTube
@AhlameTube 4 жыл бұрын
ሰብሊኩንተጫኑት ምርጥግጥም የገጥሙ ርእስ ለስደተኛዋkzfaq.info/get/bejne/rN-CpMSh1JnNkac.html ለስደተኛዋ
@fafifafi136
@fafifafi136 4 жыл бұрын
ወይ ፍፄ ሁለም እንዳተበሆነ አላህ ያክብርህ እዉነት ለመናገ ስለቅን ልቦች ቃላት ያንሳል ሁሌም ቅንሁኑ
@mulugetaehw6700
@mulugetaehw6700 3 жыл бұрын
ፍጹሜ ለአንተም። ሰላምህ። ብዝት። ይበልልህ እንኳን። በሰላም ተመለስህ። ወንድማችን። አንተ። ልእዩ ወንድም። ነህ እግዚአብሄር። ከነቤተሰብህ። ሰላምህን። ያብዛልህ ፋጹሜ
@user-yb8cy7xl5k
@user-yb8cy7xl5k 4 жыл бұрын
እውነት ፍፄና እመቤት አይለያችሁ አንተ በጣም ምርጥ ሠው ነህ ከነ ቤተሰብህ ሰላማችሁ ይብዛ!!
@djgd8626
@djgd8626 4 жыл бұрын
እኔ ወላሂ በጣም የማደቅህ እዳተ አይነቱያብዛልን ፍፄ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
የኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ ያኡምሪ
@senebfbfnnfjfjkfj3339
@senebfbfnnfjfjkfj3339 4 жыл бұрын
ወይኔ ብራንኩ ተመችቶኝል ክክክክክክ እመቤት እና ፍፄ አቤት ስወዳችሁ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@senebfbfnnfjfjkfj3339 Subscribe Enderarge Konjo
@hhanihhani2428
@hhanihhani2428 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😘😘😘😍😍😘😘😍😍😀😀😀😀😀
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የቅን ልቦች ተከታታዮች እሙ እድለኛ ነሽ ፍፄን በማግኘትሽ እድሜያችሁን እንደማቱሳላ ያርዝመው
@seeraal3zabiah119
@seeraal3zabiah119 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 4 жыл бұрын
ፍፂ መልካም ሰው እኮን ደህና መጣህ ምርጥ ሰው❤❤👈🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helensisya6311
@helensisya6311 4 жыл бұрын
Emuya
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 4 жыл бұрын
ፍፄ የእውነት ያንተን ደግነት በቃል መግለፅ አይቻልም የእዉነትም ቅንልብ ነዉ ያለህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የእዉነት ኢትዮጵያ ስመጣ የመጀመሪያ ስራዬ የሚሆነው አንተን አግኝቼ ማመስገንነዉ ለዚህ ቅንልብህ ምስጋና ያንስብሀል እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልህ 💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fm5hm3sg3i
@user-fm5hm3sg3i 4 жыл бұрын
ዉይ ፍፅየ መልካም ነህ ማርያም 🌹 ከሁሉም ሰዉ አንድ ነህ እግዚአብሔር አምላከ ዘር ማንዘርህ ይባርክ እፍ አንተ ነበረ ጠቅላይ ሚኒስተረ ማረግ እፍፍ
@habibaaktar8076
@habibaaktar8076 4 жыл бұрын
Mene bwetawo kmhyme gere mederko
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@habibaaktar8076 Subscribe Enderarge Konjo
@tigstgebra4602
@tigstgebra4602 4 жыл бұрын
እረጉዝ ነኝ በፈጤ ሞት ላይክ ግጩኝ
@qatarrayyan1402
@qatarrayyan1402 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ
@ffddf9495
@ffddf9495 4 жыл бұрын
እናም የምር የሰወስት ወር ነኝ ማን ይዉለድ
@mekdestube2414
@mekdestube2414 4 жыл бұрын
ውድዬ ራስሽ ጠብቅ እመቤትዬ ድንግል ማርያም ከእንቺ ጋ ትህን ማሬ
@hdhdjdjd1046
@hdhdjdjd1046 4 жыл бұрын
ፉፄ ነው ያስረገዘሽ
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 4 жыл бұрын
ደሞለላይክ
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 4 жыл бұрын
Festum you are an incredible young man, I wish there were lots like you. By the way every time I hear you laugh, you make me smile, you have a positive outlook in life, Keep up the good work!!
@fifififi6026
@fifififi6026 4 жыл бұрын
ምናለ ፍፄ ሁለት አርጋ በወለደችክ እናትክ!ውድድ ጥግ ድረስ የሰው ጥግ ፍፄ
@amhahaileselasie3057
@amhahaileselasie3057 2 жыл бұрын
በትክክል ገለፅከው
@hasnaumar8304
@hasnaumar8304 4 жыл бұрын
ፍፄ እንካን ሰላም ገባህ !! ለሚስትህና ልጅህ ግን ትንሽ ይከብዳል ለነሱ ተራ ርቆ ትንሽ ከባድ ነው!! ዘመንህን ሁሉ እግዛብሔር ይባርከው ቅን ሰው ልጃችሁን እግዛብሔር ያሳድግላችሁ!!
@AhlameTube
@AhlameTube 4 жыл бұрын
ሊኩንተጫኑት ምርጥግጥም የገጥሙ ርእስ ለስደተኛዋkzfaq.info/get/bejne/rN-CpMSh1JnNkac.html ለስደተኛዋ
@martaana2649
@martaana2649 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ
@user-it9lh8xg6y
@user-it9lh8xg6y 4 жыл бұрын
ፍፄ መምጣቱ ያስደሰተው ላይክ አሳዬኝ
@user-bu6tj6fq5z
@user-bu6tj6fq5z 4 жыл бұрын
ወይኔ በሰጦታው በሳቅ ሞኩኝ እኔ የለለ ደሰታ የተሞላቸሁ እነፍፄን ሰተከታተሉ አቦ ሸ አመት ሳቁልን ቅንልቦች ቤተሰብ በሙሉ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 3 жыл бұрын
ፍጹም ክን መሆንህን ያየሁትእመቤትን በመርዳትህ ነውብ!! ተባረክ !!
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 жыл бұрын
እያንዳንድሽ ዛሬ ተቀድመሻል 5ኛ ፖሊስ በፍፄ ይሁንባቹሁ 👉👍👍👍👍👍 አድርጉኝ።
@hdiaot2453
@hdiaot2453 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍❤️❤️❤️💖❤️❤️💖❤️💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💜💜💜🖤🖤💕💞💓💗💖💝
@cjggfyvucx7692
@cjggfyvucx7692 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ መጨረሻ
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
konjo😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💝💝💝💝💝💝💝💋💋💋💋👍👍👍
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
@@hdiaot2453 በፍቃደኝነት ደምሪኝ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
@@cjggfyvucx7692 በቅንነት ደምሪኝ ውደ
@user-gu6hl9ys9b
@user-gu6hl9ys9b 4 жыл бұрын
የሙን ህይወት የቀየረ እግዝቤሒር በሥደት ያለነውም አሣባችንን ያሟላልን እሙ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቀና 😍😍😍😍😍😘😘🙏
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeennnnnn
@user-gv9it7vl3u
@user-gv9it7vl3u 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@elsabettadeseelsabettadese4239
@elsabettadeseelsabettadese4239 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hananseid4300
@hananseid4300 4 жыл бұрын
Amen
@user-rs2np5ov6v
@user-rs2np5ov6v 3 жыл бұрын
ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት አተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ እሙዬ የኔ መልካም ያሳብሽ ይሳካልሽ
@meretemem6163
@meretemem6163 4 жыл бұрын
ፍፅዬ በጣም ነው የማክር ና የምዎድክ ከምንም በላህ የናቴ ማዎደድ. ትኑርል.. መዳናዓለም ጤና ና.. ይስጣች. ደግሞ እሙዬኒ. ሃደራ.. ብቻ ይህ ሳቅዉ እንይዳይ ቃረት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ድንች ኡፉፉ በሳቅቅቅ ፍፅዬ እድሜ ዘመንህን ከነቤተሰብህ በሳው በደስታ ኑሩልን
@kalgerma9301
@kalgerma9301 4 жыл бұрын
Alku alalechm
@tsehyneshwerku4155
@tsehyneshwerku4155 4 жыл бұрын
አሜንበእውነትእደፍፁምአይነትስወቺንያብዛልን
@asiaibrahim9194
@asiaibrahim9194 4 жыл бұрын
ፍፄ እንኳን በሰላም ገባህ ሀገርህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ዘርህን ይባርክልህ እመቤት በጣም እድለኛነሽ ፈጣሬሽን አመስግኒ በርች ዱአ አርጉልኝ ስደት መሮኛል
@tayriedatadsi1221
@tayriedatadsi1221 4 жыл бұрын
Ftsaye bz aemete aexum egebzach aelewet eshi
@tayriedatadsi1221
@tayriedatadsi1221 4 жыл бұрын
Hegerchn bcha selam uhon
@tayriedatadsi1221
@tayriedatadsi1221 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk hahahahahaha
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁለችንም ነን ግን ወነው ጤነ የመያልፍ የለም
@user-ip6yv2kx2q
@user-ip6yv2kx2q 20 күн бұрын
ፍፄ ከነቤተሠቦችህ ተባረኩ አንተ መልካም ልጅ ተባረክ እሙንም ፈጣሪ ያግዛት
@user-kf7nt2hf6j
@user-kf7nt2hf6j 3 жыл бұрын
ፍፁምዬ እግዚአብሔር የግሜ ባለ ፀጋ ያድርግህ ከጤና ጋር የእኛ መልካም ሰው እሙ ያንተ ልጅ ናት አንተ ነህ ያሳደካት የረዳሀት ልክ እዳተ ሁሉም ሰው አንድ ሰው ቢረዳ የት እንደርስ ነበር
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 4 жыл бұрын
ፍፄ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ተመለስክ ለእኛም ፀሎት አድርግልን በሰላም ለሀገራችን መሬት እንዲያበቃን ቅን ልቦች እንወዳችኋለን በርቱ ሀገራችን ኢትዬጵያ ሰላምሽ ይብዛ እማማ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ
@user-cp9gk4uk3h
@user-cp9gk4uk3h 4 жыл бұрын
እሙን የቀየርክ የድግ ልጂ እኔንም የስደት ኑሮየን ባገሬ ቀይርልኝ
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
ያድርግልሽ የኔናት ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና ።
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ይሁንልን እህት
@zinamyrna7351
@zinamyrna7351 4 жыл бұрын
@@AaAa-qy7cl 👍👍👍👍
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@Birtukan21 Subscribe Enderarge Konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@AaAa-qy7cl Subscribe Enderarge Konjo
@user-sf7if4bh2o
@user-sf7if4bh2o 4 жыл бұрын
እኔ ሀገሬ ስገባ እጋብዛቻሆለሁ ወሎ ሀርቡ ከተማ አስቡበት ግብዣየን ኢቢ እዳትሉ በአንድ አፍ እሺ እመቤትና ፍፄ ግን በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ኢንሻአላህ
@AbebeKiendie
@AbebeKiendie 3 ай бұрын
ፍፁሜ የሀገር ባለውለታ ነህ ኑርልኝ
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 4 жыл бұрын
ፍፅዬ መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ እሙዬ ሚስኪን ንፁህ የዋህ ለጉብኛት ሀገር ውስጥ ከሆነ ሃውስ ሂዱ ከአገር ውጭ ከሆነ ዱባይ
@martaana2649
@martaana2649 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችሁ ሰላምና ደስታውን ያብዛላችሁ በውነት መቸም የማትጠገቡ ፍቅር ናችሁ እሙየ ደሞ ከሰርሁ ላልሽዉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ አይዞሽ መጀመሪያ ስለሆነ ነው እጅ እንዳት ተይው በርቺ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበል ።
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
ክፍት ብሎኝ ነበር ስትቂ እኔንም አሳቅሽኝ ፍፅዬ እኳን ደና መጣ ሰው አክባሪ ነእ እግዚአብሔር ያክብር
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 4 жыл бұрын
ማማዬ እንዳይከፋሽ ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ተጽናኚ እግዚአብሔር ይመስገን የሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ምንም የለም
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እሽ እኛ ደካሞች ነን ያጠክረን አምላክ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@cherinetgobena7464
@cherinetgobena7464 3 жыл бұрын
ፍፄ አንተ መልካም ነህ ፍሬ ስጥቶሃል ፈጣሪ ፍሬህን ይባርክልህ እግዜአብሔር እንዳንተ አይነት መልካም የሚያስቡ የሚስሩ የሚያስሩ አይስጣን ክፉ አይንካህ ትልቅ አስተማሪ ስው ነህኑርልን!!!
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
እሙየ የዋህዋ እንዴት ደስ እንደምትይ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የልብሽ መሻት ይሙላልሽ ፍፄ ዘመንህ ይባረኽ
@user-ed8ws2fx7c
@user-ed8ws2fx7c 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ገባክ ወንድሜ ፍፁም መልካም ሰው
@fikeritak7661
@fikeritak7661 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ፍፄ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ ከበተሰቦችህ ጋር እማምላአክ ትጎበኝህ
@helanhelan6855
@helanhelan6855 4 жыл бұрын
ሁጹምዬ ኮሜንት ሰጥቼክ አላውቅም ከላይክና ስብስክራይብ ውጭ ፈጣሪ ከነቤተስብክ ስ0ላምክ ብዝት ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልክ አምላክ ጨምሮ ይስጥክ
@rozazinettube7121
@rozazinettube7121 4 жыл бұрын
ፍፁም አስፋው እውነት ነው የምልህ በታም ጥሩ ሰው ነህ ምን እደምልክ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ያድርግህ ሰውን በመስጠት ብቻ አይደለም የሚረዳው እውነት ደስ ይላል ከነልጅህ ከነባለቤትክ እድሜና ጢና ይስጣችሁ ደግሞ እንኮንም ወደ ሀገርክ በሰላም ገባህ ወንድምዋ ኢንሻ አላህ ለኔም ፈጣሪ ብሎልኝ እናት ሀገሬ የምገባበት ቀን ያቅርብልኝ ኡፍ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ስጦታው ክክክክ አስቆኛል ድንች ትወዳለች ብላችሁ ፍፄ ታስታውስ ከሆነ እሶም ሰርታልህ ነበር ድንች አምጥታ ስጦታ አለኝ ያለችህን
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 4 жыл бұрын
ፍፅዬ የኔ መልካምምም እንኳን ዳና መጣህልንንን እስኪ ፍፄን እና እሙን ስላዬን ደስ ያላችሁ ላይክክክክክክ 👍
@enatbabey2776
@enatbabey2776 4 жыл бұрын
ምስኪን ልክ እንደ እኔ ትንሽ ጠብ ሲል ለቤተሰብ ትንሽ ጠብ ሲል ለቤተሰብ off. ከደሃ ቤተስብ መፍጠር እንድ እንዴ ከባድ ነው ይህው እኔም እድሜዬ በሰው ሀገር ጨርስኩ የዚህን ወር ለቤተስብ የዚህን ወር ለቤተሰብ
@balenishqt189
@balenishqt189 4 жыл бұрын
አይዞሽሁላችንንም ነን ጤና ይስጠን ጂ እሰራለን ከሚሰማው በሽታ ሁሉ ይጠብቀን
@enatbabey2776
@enatbabey2776 4 жыл бұрын
እሽ እህቴ
@user-yg5qq6wg5p
@user-yg5qq6wg5p 4 жыл бұрын
@@balenishqt189 ኣሚንንንንን
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንችው ነኝ ለራሤ የማልኖር ከርታታ ነኝ
@hayathassenali1691
@hayathassenali1691 4 жыл бұрын
እኔም ልጂነቴን በስደት ጨረስኩት😭😢😢
@mesi3803
@mesi3803 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ ማነውግን እንደኔ የስደት ንሮ የሠለቸው እሙ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሳካል ዋናው ነገር ጤናነው ፍፄ እንዳንተ አይነት ቅን ወንድሞች ያብዛልን
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e 4 жыл бұрын
የዋህ ሰው አይ እሙ ይሽ አይዞሽ ፍፄየ የኛ ቅን ልቦና እንኮን በሰላም ገባህ ወዳገር እስኪ ማነው ደስስስ ያለው ፍፄዩ ሲመለስ እስኪ አሳዩይ ባላይክ ውድ የኢትዮጵያን ህዝብ 😉❤❤
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 3 жыл бұрын
መሺላህ ወፈረካል አሚሬካ ተሰማምቶሀል ወድም
@user-zq6ql4kl4r
@user-zq6ql4kl4r 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክ የኔ ቆንጆ በጣም የዋህ ሰው ነህ ፈጣሪ የልብህን ሃሳብ ሁሉ ይሙላልህ
@hadiyanaima9423
@hadiyanaima9423 4 жыл бұрын
ቅን ሠው
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@hadiyanaima9423 Subscribe Enderarge Konjo
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሐገራችን ይሁንልን።
@seadaseid1543
@seadaseid1543 4 жыл бұрын
ፍፁም በውነት በጣም ዴህና ሠው ነው አላህ ይጨምርልህ እመቤት ዴሞ ሚስኪን ናት ወላሂ ዴስ ትለኛለች የዋህ ናት😢😢 ምነው ሁሉም ሰው እዳተ በሆነ
@zineteakele
@zineteakele 7 ай бұрын
በሂወት ዘመኔ እደ እሙ የዋህ እና ምርጥ ልብ ያላት ሴት አይቸ አላቅም❤️❤️❤️❤️❤️
@haiahaia3681
@haiahaia3681 4 жыл бұрын
ፍጼ እንኳን በሰላም ተመለስክ እሙን እንኳን ደሥ አለሽ የሰው መውድድ ጨምሮ ይስጥሽ ፍጼንም የፈጣሪ የማያልቀውን ጸጋ ይስጥህ
@hamdelalalute3734
@hamdelalalute3734 4 жыл бұрын
እስቲ እማቤት ስትሲቅ ዳስ የምለው ለይክ ይግጪኝ
@yarayara9786
@yarayara9786 4 жыл бұрын
ፍጼ ያምራል
@heiredintemam6194
@heiredintemam6194 4 жыл бұрын
Emu ayzogn saykeseru matref yelm berchi fetsem fetari yetebekeh
@shambelaslam9931
@shambelaslam9931 4 жыл бұрын
እ/ር ምርጥ ልጅ ነህ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ፍፄ እኮ ታላቅ ሠው ነህ ጌታን በጣም ነው ማከብርህ🙏 ግን የማለዳ ኮኮቦችስ ነገር በቃ ተውከው😓😢
@user-br7dd8xf8u
@user-br7dd8xf8u 4 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ፍፀ ናፍቆት አሁን ሲያየዉ የተደሰተ ላተም ሰላምህ ይብዛ
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው እሙን እንዳከበርካት እግዚአብሔር ያክብርክ ናፍቀህን ነበር እንኳን በሰላም መጣክልን እሙዬ የኔ የዋህ ስወድሽ
@bamlakbam6576
@bamlakbam6576 Жыл бұрын
ወይኔ በማርያም ፍፄ ማርያምን በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ያገኘኸው ግልፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ እና የዋህህህህህህህህህህህህህህ ሲበዛ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@leleyimer8783
@leleyimer8783 3 жыл бұрын
የኔ የዋህ ከቅን ልቦች ቅልን ልጅ መገኘቷ ይገርማል ፈጣሪ ያሰብሸውን ይሙላልሸ አይዞሸ በርቺ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እሙ እኳን ደስ አለሽ በችግርሽ ስለደረሱ።እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ። በወጣ ይተካ።ፍፄ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ምርጥ ፕሮግራም ነው።👏
@user-dx1ed6rh4o
@user-dx1ed6rh4o 4 жыл бұрын
ንግድ ቀስ በቀስ ነው ሀያቴ እና ብችይ ንግድሽ በትርፍሽ አንቀሳቅሺው ደሞ የዋልሽበት ሂሳብ አወራርጂ አንዳንዶቻችን ያው እኛ ነን የምንሰራው ብለን ገቢውም ወጪውም ሳናቀው እንኖራለን በመጨረሻም ኪሳራ ይመጣል
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ፍፁምዬ ይችን ልጅ ሌላ ነገር ብትሰራ መልካም ነበር። ፍፄ አንተ ደግ ነህ
@habibanegnh3212
@habibanegnh3212 4 жыл бұрын
ወይኔ ሥጦታው አሣቀኝ ወላሂ ድንቹ ሠላማችሁ ይብዛ እመቤት በርችልኝ ፍፄ አድናቂህ ነህ ለሁሉም ነገርህ
@abeethiopia5769
@abeethiopia5769 4 жыл бұрын
ፍፁሜ እንኳን ለሃገርህ መሬት አበቃህ ለእኛም አንድ ቀን አገራችን ለመግባት ያብቃን።
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ ጌታ ከዋሆች ጋር ነው በከፋሽ ሰአት ደረሰልሽ በነገርሽ ሁሉ ጌታ ይርዳሽ አንችም ጠንቀቅ በይ በስራሽ ላይ
@hfbch7471
@hfbch7471 4 жыл бұрын
ሁሉም እዳተ ቢሆን አገራችን የት በደረሰይ ነበር አላህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ወንድም
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
ፍፁም አንተ መልካም ሰው ለእመቤት ያደርክው ነገር በጣም ጥሩ ነገር ነው ያድርክው ፍፁም
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 4 жыл бұрын
እንኳን ብስላም ተመልሶኩ ፍፃየ ወንድምችን ድማ ወፍርከ እኮ መስተሁን እና ልጅህ ድህነን ናችው መስተሁ ብጣም ነው እማውድት በተልይም ትግስት
@aewudewutezateyalebeyahune1749
@aewudewutezateyalebeyahune1749 4 жыл бұрын
Wewu enkane beselamn gebahi fetune asefewu weyena betam new emewedewu
@sifukiya4342
@sifukiya4342 4 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥ ሰው እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ተመለስክ😍
@fekirtube5518
@fekirtube5518 3 жыл бұрын
የእኔ ውዶች ደስ ስትሉ ግን በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በሳቅ ያፈሰስኩት እንባ ወይኔ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ፍፄ መልካም ማድረግ ለእራስ ነው እሙ ውዴ በርቺ
@eluelani4632
@eluelani4632 2 жыл бұрын
ፍፄ እድሜ ይስጥህ ዋናው ለሰውልጀ አይዞን ማለቱ ትልቅ ነገር ነው. በርቱልን
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም ለሀገርህ መሬት አበቃህ ፍፄ መልካም ሰው!!! እሙዬ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ የረዳችኃት ሰዎች ተባረኩ ብያለሁ
@Dubai-rn4cq
@Dubai-rn4cq 4 жыл бұрын
kkkkkkkkklkk wooo denechii
@Gooog-ss2zy
@Gooog-ss2zy 4 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥስው ነህ ባለህበት ስላም ሁን ወንድሜ እውናትም ቅን ልቦች
@user-wl9lp6tm5j
@user-wl9lp6tm5j 3 жыл бұрын
ፍፁሚ፣በጣም፣ነው፣እምውድህ፣፣በእውነት፣ጥሩሰው፣ነህ
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 3 жыл бұрын
አሜሪካ አይደለም መግስተሰማይን ለመውረስ ተመኚ እታለምየ አገሬ ኢትዮጵያ ቅን ወገን የሞላበት አዛኚ እና የዋህ የከቡሺ በጣም ደስ የሚሉ የት ይገኛል አምላክ ይባርካችሁ
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባክ ፍፄ እኛም ስደተኞች በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ፍፄዋ ከነባልደረቦችህ ከነመላው ቤተሠቦቻችሁ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ !!!!! እሙም የከሠርሽው እጥፍ ድርብ አድርጎ ለአንች የሚጠቅምሽን ገንዘብ ይስጥሽ አይዞሽ በርች ተስፋ እንዳት ቆርጭ
@mimijerry6331
@mimijerry6331 4 жыл бұрын
ግን በጣም መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፁሚ ልጅችህንም ያሳድግልህ የምር በጣም ነው የምወድክ በተለይ ባረችዬንም
@515mobil2
@515mobil2 4 жыл бұрын
ፍጼ ላንተ ቃል የለኝም እንኳን ደና ገባህ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚያብሄር ሁሌም አድሎህ የተቸገሩት ደራሽ ያርግህ
@Dg-hw7kf
@Dg-hw7kf 4 жыл бұрын
ፍፄ እንኳንም ወደ ሀገርህ በሠላም ተመለስክ ለእኛም ዱአ አድርግልን ከስደት በሠላም እንድንገባ
@rahimahussenrahimahussen812
@rahimahussenrahimahussen812 4 жыл бұрын
አውሮፓላል ግቢ አንድ ቀን እኮ በገባሁ አለይ የኔ ሚስኪን የኔ ውድ ሰውዳት እኮ ከልቤ ነው
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
ሚስኪን አዩዙሽ
@dhabiabu6452
@dhabiabu6452 4 жыл бұрын
ፍፆም በአላህ አተመልካምሰዉነህ እና ሰላምህ ይብዛ እመቤት እህቴ አይዟሽ በሬች እኝም አለን ወላሂ በሰዉሀገር ላይ ስመጣ አይሽ አለሁ እህቴ
@AhlameTube
@AhlameTube 4 жыл бұрын
ሊኩንተጫኑት ምርጥግጥም የገጥሙ ርእስ ለስደተኛዋkzfaq.info/get/bejne/rN-CpMSh1JnNkac.html ለስደተኛዋ
@rahimahussenrahimahussen812
@rahimahussenrahimahussen812 4 жыл бұрын
@@AhlameTube እሺ
@bertukannega8912
@bertukannega8912 2 жыл бұрын
ፍፁም እግዚያብሄር ይባርክህ ተባረክ ሰው ማለት እንዲህነው
@tigistgirma575
@tigistgirma575 3 жыл бұрын
You guys are so sweet both of you .God bless you both .😘😘😘😘
@weynshet8024
@weynshet8024 4 жыл бұрын
ፍፄ በእናትህ ክልል ከተሞች ላይ ጋብዙን እያልክ ሰማውህ እስኪ ከእሙዬ ጋር ለፋሲካ ሰርጌ ነው ላሊበላ ኑ ልጥራችሁ
@sarabeyene9921
@sarabeyene9921 4 жыл бұрын
እር እኔንም ጥሩኝ
@eskaderzemene7433
@eskaderzemene7433 4 жыл бұрын
ማርየ እኔን ጥሪኛ ከጠራሺኛ ባድቀን ትኬት ካችጋ እውነት ❤️😘😘 እኔም ቀጣይ አመት እደ እግዚአብሔር ፈቃድ ባሌ ከካናዳ ሲመጣ አገባሀለሁ እጠራሻለሁ እኔም 🙏🙏🙏💓
@suleymanahmed1134
@suleymanahmed1134 4 жыл бұрын
በናትሽ ጥርኝ እኔን እመጣለሁ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ሰርግ ከሆነ እኔንም ጥሪኝ ክክክክ
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
እኔም ተንሳኤን ፍቅርኛየ ከካናዳ ስርጋችን ጎንድር ጠርቻችሆለሁ ፍጻ እንዳትቀር
@seidmohammed5194
@seidmohammed5194 4 жыл бұрын
ፍፄ በጣም አድናቂህ ነኝ በተለይ እመቤትን ለመርዳት የምታደርጋቸው ድርጊቶች እጅግ መሳጪ ናቸው ፍፄ እድሜና ጤና ሀብትና ብልፅግና ከእነሙሉ ቤተሰብህ አላህ ይወፍቅህ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር
@samiraahmed9226
@samiraahmed9226 4 жыл бұрын
ፍፄ በጣም ሠው አክባሪ ነህ
@user-nm5vx6hf9o
@user-nm5vx6hf9o 4 жыл бұрын
እመቤት እውነት ከስጦታው ይልቅ የድንቹ በጣም አስደስቶኛል
@alemnehkassa5782
@alemnehkassa5782 2 жыл бұрын
Hi Fetsum ,you are real Ethiopian, I really like you when I see you with Emuy . I know you are a very talented person . Keep up your good work. I have no words to talk about you. I really like you.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 51 МЛН
ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Emebet Kassa
15:23
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 69 М.
Ethiopian Idol Amazing little dancer - Ethiopian artist [Sheromeda.com]
5:31
Ethiopian-Yemaleda kokoboch  Season 3 Ep 16 B
38:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН