ቆጭቆጫ | ዳጣ |

  Рет қаралды 35,218

melly spice tv

melly spice tv

4 жыл бұрын

ቆጭቆጫ | ዳጣ | በርጥብ ሚጥሚጣ የሚሰራ ምግብ ማባያ

Пікірлер: 117
@aberashayele66
@aberashayele66 10 ай бұрын
ቆጭቆጫ በጣም የምያጣፍጠው እርጥብ ዲንብላል ነው ቆንጆ ሠርተሻል እጅሽ ይባረክ።
@merontsehaye6006
@merontsehaye6006 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ከሌሎቹ የተለየ ነገር ስለምታቀርቢ ደስ ብሎኝ ነው ማየው በርቺ..keep going 👏👏👏👏👏
@helenwondossen4570
@helenwondossen4570 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሜሊ እናመሰግናለን ቀለል ያለ አሰራር ነው ተባረኪ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜላ
@IbsaUtube
@IbsaUtube Жыл бұрын
Very nice of you to send a shout out to your fellow Ethiopian youtuber.
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ሜልዬ ባለሙያ ልዩ ነው እናመሰግናለን 👌😍
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚሊ እጅሽ ይባረክ
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 4 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 4 жыл бұрын
ዋው ያስጎመጃል ወደፊት እየሰራሽ ማከፋፈል አለብሽ
@meloveethiopia
@meloveethiopia 4 жыл бұрын
Wow I never knew ጤና አዳም , በሶብላ is added in kochikocha ... amazing can’t wait until I make my own... great job Melu 👌🏾 Thanks again 🙏🏾
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሊ👍👍
@hirutkidanemariam9476
@hirutkidanemariam9476 4 жыл бұрын
omg!!!! that looks so delicious and healthy....
@KidistMekonnen-xw5fm
@KidistMekonnen-xw5fm 3 ай бұрын
እውነትም አጉዋጋሽን 🥰 አንቺ ግሪክ ሀገር ነው ያለሽው መሰለኝ አንድ ጊዜ እንደዛ ስትይ ሰምቻለሁ ። እና ግሪክ ሀገር መጥቼ ነበር እና እናንተጋር ይበቅላል ታድላችሁ🙏🏼 በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ ባለሙያ👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኪዲዬ አዎ ግሪክ ነው የምኖረው
@tinuhabesha7183
@tinuhabesha7183 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀለል ያለ
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
Wow ቆጭቆጫ👌
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ 😍 ነው ❤
@meraftekie3602
@meraftekie3602 4 жыл бұрын
በርቺ ቆንጆ ጏበዝ ምትሰሪው ስራ በጣም አሪፍ 👍🏻👍🏻
@messtem2675
@messtem2675 4 жыл бұрын
Thank you mellye, bezihu ye afagn weym ukamsa yemubalewn yemgb aserar asayin🙏
@seluselu1788
@seluselu1788 4 жыл бұрын
Well done it look so good thanks for sharing 😍
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Mellye Egizabiher yibarikishe thank you for sharing 🙏🏾❤️
@bedtimestoriesamharicforki5165
@bedtimestoriesamharicforki5165 4 жыл бұрын
thank you mely andegna am gone try this ❤
@genethiko9767
@genethiko9767 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@Tadeleshe
@Tadeleshe 13 күн бұрын
ቆጮቆጮ አሪፍ ማባያ ይመስላል ግን ከአሁን በፊት ሰምቼ አላውቅም
@genetgebreab9248
@genetgebreab9248 4 жыл бұрын
I like the way your cooking.
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
ቆጭቆጫ በጣም ነው የምወደው በተለይ ለፆም ግዜ ያባላል
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
That’s perfect 👌🏽 😋
@tsifitsum3207
@tsifitsum3207 4 жыл бұрын
Melye ur my favorite....u just different!
@foziyakalil4973
@foziyakalil4973 4 жыл бұрын
Masha allha is so nic
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ስላም ሰላም ሜሊ!
@user-ct6ut9cw1y
@user-ct6ut9cw1y 4 жыл бұрын
ሁሉንም ቅመሞች ተጠቅሜ ሰርቼው እጅግ ነው የተመቸኝ እናመሰግናለን በርቺ
@romanhastings
@romanhastings 4 жыл бұрын
Hi Melat just started watching your channel and i really like your cooking. It's unique and modern. Keep it up girl 👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሮማን አመሰግናለው
@jdhsuhsjsh7860
@jdhsuhsjsh7860 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 4 жыл бұрын
Wow bether sega yame
@hiwotenigatu2543
@hiwotenigatu2543 4 жыл бұрын
That is what i need now thank you!
@bettyadamu4859
@bettyadamu4859 4 жыл бұрын
Good Job!
@kirubelamare6886
@kirubelamare6886 4 жыл бұрын
I like everything but I don't understand what "NECH KEMEM" is?
@hanamulugeta7849
@hanamulugeta7849 4 жыл бұрын
U are phenomenal
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 жыл бұрын
Gobez Ejish byibarek🙏
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 2 жыл бұрын
So goooood
@tenayegetachew7785
@tenayegetachew7785 3 жыл бұрын
ሜሊዬ እጅግ በጣም ምርጥ ነው ነገር ግን የኔን ላካፍልሽ እና ሞክሪው ቆጭቆጫው እንዲቆይልን ቃሪያው ተቀቅሎ ሲሆን ከጣእም ጋር አሪፍ ነው ሌላው የድምብላል ቅጠል ብትጨምሪበት ልዩ ጣእም ይጨምርልሻል
@marianameri8322
@marianameri8322 4 жыл бұрын
Thanks dear sister love you a lot
@yesakgoagoa6655
@yesakgoagoa6655 4 жыл бұрын
WoW nw👌👌👌
@michaelmulugeta553
@michaelmulugeta553 4 жыл бұрын
Very good
@EthiopiaPost
@EthiopiaPost 4 жыл бұрын
Delicious food 👍👍👍
@alishaahmed5637
@alishaahmed5637 3 жыл бұрын
Metenachewnm btnegrin tru nbr
@humble305
@humble305 4 жыл бұрын
👌
@hanalove8330
@hanalove8330 4 жыл бұрын
እናመስግናል ሜላትየ የምታሳያችው ነገሩች ቀለል ያሉ በመሆናችው ተሎ ይገባሉ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
ዋውውው ሜሊዬ ዛሬ አያቴን አስታወሽኝ
@user-hs6mn3yh8z
@user-hs6mn3yh8z 4 жыл бұрын
Wow
@tsedalegabayhu7882
@tsedalegabayhu7882 4 жыл бұрын
እንዴት ባለሙያ ነሽ ጎበዝ ስላምሽ ብዝት ይበል 🙏🏾👏🏾👌🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አሜን ጸድዬ አንችም ባለችበት ሰላም ሁኚልኝ
@HH-cp1bv
@HH-cp1bv 4 жыл бұрын
Kootkotcha* Never heard of it. This is not only food, this is medicinal staff. Very informative and interesting.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው H H!የወላይታ የባህል ሶስ ነው በተለይ ከስር ጋር እንደ አዋዜ ማባያ ነው
@ayalenshshifraw3852
@ayalenshshifraw3852 3 жыл бұрын
Wow.berchi mert new.
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 4 жыл бұрын
Thanks
@firehiwottesso416
@firehiwottesso416 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@alemnatale9697
@alemnatale9697 4 жыл бұрын
ስወደዉ ዋዉ
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 4 жыл бұрын
አንድ ማንኪያ ጎረስ አርገሽ ጣእሙን ሳትነግሪን
@amen593
@amen593 4 жыл бұрын
Thank you sis... where do we get tenadam and besobila here in us?
@jesusisgreat8724
@jesusisgreat8724 4 жыл бұрын
Mellye, Lella gizie sent edaregish be' mizan litngrn kechaliksh des ylen neber.....😘❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ሴሬና እሺ
@user-dd8ql6tb4q
@user-dd8ql6tb4q 3 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ የኔ ጣፋጭ
@umdode7879
@umdode7879 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሜሉ የድንብላል ቅጠል ብንጀምር ጣዕሙ ይቀያራል?
@fikird.
@fikird. 4 жыл бұрын
waanofii waan sirrii nu barsiiste..haati manaa kiyya guyya guyyaa video kee laalte na nyaachisaa jirti
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
The tests it’s gonna be bests 👌Mellye zare sayinemesi🤔 Eytebeku neberi😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
እረ ብልጦ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሊዬ ቆጭቆጫ ሁሌም ከቤቴ አይጠፋም ታድያ ጤናዳም ይጎድለው ነበር ካጸደቅሽው መጥቼ ነው እምወስደው😆❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
እረ ሜሪ አትጋፊን ደሞ አንች ገበሬ ሁነሽ ክክክክክክ በቀላሉ የማይገኝ ጤናዳም ነው
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 4 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j ሐንዬ ዘሩን አጣሁት ጤናዳምን😆
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
በቅርቡ መሸጥ እጀምራለው አትጣሉ
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 4 жыл бұрын
ዛሬ አልቀመሽም ምነው ስለሚያቃጥል ነው አይደል ሆሌ ከስራሽ በሆላ ይሀው እንግዲህ ልበላ ነው ትይን ነበር ዛሬ ግን አለፍሻት I’m just playing I learn from you different things especially soups and laga tebis OMG I love it bless you konjo
@menberelegesse551
@menberelegesse551 4 жыл бұрын
amsgnsalhu yena kemame nashi
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
I luv it...gn betenadam frew mitk kitelun madreg yichalal?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
Jimi አመሰግናለው እንዳይመር አይብዛ እንጂ ትችላለህ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘
@senaitsetant748
@senaitsetant748 4 жыл бұрын
Hi Melly It’s really good job and keep it up 👍 Hey can you please tell me what is bosobla in English? I am Eritrean and I am trying to ask my Mom and she doesn’t even understand Amharic and I can not even translate to her ! Can you please respond me in English’. Thank you 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሀይ ሰናይት አመሰግናለው በሶቢላ Basil ማለት ነው በትግርኛ ሰሰግ ይባላል
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 4 жыл бұрын
ሚሊ ባለፈው የጠየቅሁሽን እንዳትረሽው
@betopia3748
@betopia3748 3 жыл бұрын
Melishaye ebakesh yemiyasfelegu negerochen be comment section lay askemchilen beterefe berchi enewedeshalen
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
ስፈልግ የነበረው
@haimanotkebede3942
@haimanotkebede3942 4 жыл бұрын
Balemuya
@tsifitsum3207
@tsifitsum3207 4 жыл бұрын
Ena yemilew ...did u went to school to learn ?to yang to know so much.....hulgiza be girimt new videoshin yemayew....beza lay diminish aychenkm...beza lay anchim temryalesh ....selamsh bizt yibel...lala minn yibalal....noresh endastemrin....
@senaitsetant748
@senaitsetant748 4 жыл бұрын
It’s me aging I guess is it Thyme?
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r 4 жыл бұрын
Batam yamiral tabarake asitayet alagn adinaqeshi nagagnsagurshn bitshfegwu wayem bitaseru
@marthaaabraham3840
@marthaaabraham3840 3 жыл бұрын
ሜሊ የሴት ልክ
@yasinbelal7159
@yasinbelal7159 4 жыл бұрын
መላት ሰላምነው መሶብላ ማግኝትፈልግ ማግኘት አልቻልኩም ያሌውት ፈረንሳይነው እባክሺን የምታውቅ ካለእርጀኚ
@kalkidanmuluye8436
@kalkidanmuluye8436 4 жыл бұрын
Mell maskemecha ekaw lemn plastic bag gomma ayhonem are new
@Ethiopia184
@Ethiopia184 2 жыл бұрын
እኔ ስሰራ እሳት አስነከዋለሁ ከፈጨሁ በኃላ መጥበሻላይ ትንሽ አበስለዋለሁ
@user-gs6oj6px7h
@user-gs6oj6px7h 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞
@user-gh1rs2li6d
@user-gh1rs2li6d 2 жыл бұрын
አሰራሩስ አሳይን በአይነት ከኢትዩ ላስመጣ ነው ይህን እምታዘጋጂውን ወጥ አሰራሩ ስረተሽ ባይነት ነሳይኝ ብዙም አደለሁም ሀበሻ ምግብ ላይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ማባያ ሶስ የኔ ውድ በዚህ ወጥ አይሰራበትም
@melatmelat7500
@melatmelat7500 3 жыл бұрын
Kemem mechemer ayechalem?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ይቻላል የምትወጅውን ጣእም ሞክሼ
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ሚጥሚጣ ይድረስና ይህንንማ መስራት አለብኝ 💝
@fikrietan1169
@fikrietan1169 4 жыл бұрын
እንዴት ዋልሽ ዳጣ ዛሬ ሰራሁ ልምን ስላለቀብኝ ደሞ ሞክሩ ስለምትይ ሞከርኩ ለማለት ነው ተባረኪ አድናቂሽ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ፍቅሬ እኔም አክባሪሽ ነኝ
@birtukanethio-cooking4537
@birtukanethio-cooking4537 4 жыл бұрын
Melly konjo . እንዴት እደምወድሽ 😍 subscribe አድርጌሻለሁ አንችም አድርጊኝ
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 4 жыл бұрын
Melly yetale linkku
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ይቅርታ ካሌብ እረስቼው ነው kzfaq.info/get/bejne/nainlphoy63Mj3U.html
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 4 жыл бұрын
10Q for all melatya
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
Melly I just make your ዳጣ and I will send you the picture on instagram my dear everything you’re making is different
@lensafeyisa9992
@lensafeyisa9992 4 жыл бұрын
Ertib or fresh kororima yicemeral
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሌንሳ ልክ ነሽ በወላይታ በባህል ይገባል ግን እኔ አንዳንዴ የራሴን የምወደው ጣእም ሰርቶ ማሳየት ደስ ይለኛል ለዛ ነው
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 3 жыл бұрын
እኛ ሀገር ሲሰሩ ጋሪያውን ይቀቅሉታል እስኪ እሞክረዋለሁ እንደዚህ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ኩንዬ ልክ ነሽ ተቀቅሎም ይሰራል
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 3 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ❤
@zainebemamu1659
@zainebemamu1659 4 жыл бұрын
ቆጭቆጫ ግን ከምን ጋር የሚበላ ሶስ ነው በልቼውም ሰርቼም ስለማለውቅ ነው የምታቁ ካላቹ ፕሊስ መልሱልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ዘይነብ የወላይታ የባህል አዋዜ ነው ከፈለግሽው ነገር ጋር ይበላል በተለይ ደግሞ ከስጋ ጋር
@zainebemamu1659
@zainebemamu1659 4 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ኦ እንደዛ ነው በጣም አመሰግናለው በዚው አጋጣሚ በጣም ነው ሞያሽን የማደንቅልሽ በርቺ ውዷ እህቴ አብዛኛዎቹ የምትሰሪያቸው ምግቦቼ በልቻቸውም ሆነ ሰርቻቸው የማላውቃቸው ስለሆኑ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው ለወደፊትም የኢትዮ የተለያዩ ቤሄረሰቦች የባህል ምግቦች የምታውቂያቸው ካሉ ለኛ ከማሳየት ወደ ኃላ እንደማትይ እተማመንብሻለው
@felekecheshetu4825
@felekecheshetu4825 4 жыл бұрын
የበሶብላ ፍሬ ከየት ይገኛል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የግድ ፍሬው መሆን የለበትም በሶብላ በየሱፐር ማርኬቱ አለ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
የኢሚቲ ሮማን ሊንክ kzfaq.info/get/bejne/nainlphoy63Mj3U.html
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
ተባረኪ ሜሊዬ 💝
@user-mj2pj9hh5i
@user-mj2pj9hh5i 4 жыл бұрын
Wow
How to make Ethiopian Chilli Sauce ዳጣ አሰራር
8:07
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 32 М.
ዳጣ ወይም ቆጭቆጫ #ኢትዮጵያ ምግብ #shewafikre
12:18
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Рет қаралды 12 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 108 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 55 МЛН
Ethiopian food ቆጭቆጫ/የቃሪያ አዋዜ
7:32
Ehete—kitchen
Рет қаралды 6 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН