ቆንጆ የቁርስ አሰራር በቀላል ዘዴ|| Ethiopian Food || Breakfast recipe // ምርጥ ቁርስ

  Рет қаралды 519,202

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

3 жыл бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 305
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ምርጥ ቁርስ እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ😍👌❤️👍
@aleemamail130
@aleemamail130 2 жыл бұрын
🚶‍♂️👏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው የሚዬ❤🙏
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤነኛ ቁርስ እጅሽ ይባረክ ሼር😍😋👌
@addisworkaferaw4104
@addisworkaferaw4104 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው የኔ ሀሳብ ነው ከቻልሽ ሰርተሽ ስትጨርሽ የሰራሽውን ቀምሰሽ ብታሳይን አሪፍ ነው
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
አወ ባህላችንምነው መቅመሰ እናቴን አሰታወሺኝ ምግብ ሰታቀረብልን ከልጆቾ እሰተግዳ ቀምሳ ነው የሜጠጣም ነገረ ታለ እደዛው ፉት ሳትል አሰጠንም ከውሀ በቀረ
@tsiwonsemagn5546
@tsiwonsemagn5546 Жыл бұрын
እኔ ትቆርሰዋለች ብየ አየጠበኩ ነበር
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነዉ ነገ ስርት ነዉ የማረገዉ እናመሰግናለን ዉዴ ❤️👍🏾🙏
@gedamk1570
@gedamk1570 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የአሰራር ነው እጆችሽ ይባረክ
@degeneshsheway8628
@degeneshsheway8628 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘይት እጨምርም ማለትነው በርቺ 👍👍👍
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ቆንጆ ጤናማ የሆነ ልዩ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ👌👍ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሱማዬ❤🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነውሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍👍🙏
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ አስራር ነው የስራሽው ላይክ የኔ ውድ
@alialali8514
@alialali8514 3 жыл бұрын
Betame. Gwbze.
@asnakechworkneh4086
@asnakechworkneh4086 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው።
@felegeghion8099
@felegeghion8099 2 жыл бұрын
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Beautiful and absolutely delicious breakfast 😋
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ሳሪዬ 👌
@KurtuYesuf
@KurtuYesuf 3 ай бұрын
ዋው ገራሚ ነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርከው 👍👍👌👌
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራርእጅሽ ይባረክ
@getebekele8167
@getebekele8167 3 жыл бұрын
Wonderful. Have never seen spaghetti used for breakfast. Thank u!
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
ሳሪዪ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው ይሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ ተባርኪ ላይክ👍👏❤️❤️❤️❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Konjo ena tenama kurs new Thank you for sharing!
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው!👌😋❤️Thank you for sharing🙏
@ensratube
@ensratube 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው በርቺ 👌👍👍
@zabibas1786
@zabibas1786 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
ሳርየ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ እህቴ👍👏
@hananmustefa7357
@hananmustefa7357 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት የቤቴ ቁርስ ባንቺ ነው 😍😍😍😍😍
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ሼር
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Жыл бұрын
ልዩ የሆነ የመግብ አሠራር👍
@shalomwub9532
@shalomwub9532 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ከጥሩ ገለፃ ጋር ተባረኪ
@user-jn5wy5rz4r
@user-jn5wy5rz4r 2 жыл бұрын
ቁርሱሁ በጣም ጥሩ ነበር ቀምሰሽህ ብታሳይን ጥሩ ነበር ውቤ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው በርቺ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው ውዴ እጆችሽ ይባረኩ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
መሽአላህ እጅሽይባረክ👍👍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌ሼር❤️🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እሜን በጣም አመሰግናልው ቤቲዬ❤🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Sarye betam yameral tebareklige
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ቆንጆ የቁርሰ አሰራር ነው ሼር👍👌😍💯
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሲድራዬ❤🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች እጅሽ ይባረክ 🙏
@saraebisa7823
@saraebisa7823 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ሞክሼ
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 2 жыл бұрын
በጣሚ ጡሩ😍😍🙏🙏💖💕
@redietmoges8840
@redietmoges8840 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@yehamonaenat1946
@yehamonaenat1946 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ቁርስ ነዉ በርች
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
WOW btam konjo now Hershey yebarek
@tigistadmasu8547
@tigistadmasu8547 3 жыл бұрын
wow betam mirit new😍🤩
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Mouth watering 😋 😍 looks absolutely amazing 👏
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Yet barki yehun 😍❤🔥🔥❤🇪🇹
@hawa999
@hawa999 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ ማማዬ በርች
@user-pw4ni5ux2x
@user-pw4ni5ux2x 3 жыл бұрын
ያምራል
@tarikuabebe3028
@tarikuabebe3028 3 жыл бұрын
ሲያቃጥል ብቻ ነው ደስ የሚለው፡ ለጤናም ጥሩ ነው ይግባሽ፡ ካንሰር እንደሚከላከል እወቂ። አልጫ አልጫ ነው፡ ልጆችን አታስተምሯቸው ጠንካራ እንዲሆኑ።
@ameteselamtube4122
@ameteselamtube4122 3 жыл бұрын
Betam konjo new. Wedjewalehu In Sha Allah emokrewalehu.
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Sarye yimgrem yimgrem sira new ejesh yebarek ehete betam balmuya nesh
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ❤🙏
@selamkifle2494
@selamkifle2494 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ
@azitytube6811
@azitytube6811 3 жыл бұрын
Wow amazing ❤️❤️❤️
@aberaambisa7764
@aberaambisa7764 2 жыл бұрын
በጣም፡ጥሩ ፡ነው፡ደስ፡የሚል፡በጣመም፡ቀላል፡ምግብ፡እጅሽን፡ይባር
@asmamohamed7121
@asmamohamed7121 2 жыл бұрын
Wow very yummy thanks ❤️❤️❤️
@bezawitsshiferaw7526
@bezawitsshiferaw7526 3 жыл бұрын
እር ይቆርስ በጣም ያምራል
@ayelechtayework6004
@ayelechtayework6004 2 жыл бұрын
Simple recipe, I will try it
@saniamoha4633
@saniamoha4633 2 жыл бұрын
መችትየበልሽ
@munamuna2128
@munamuna2128 2 жыл бұрын
Betam konjo Aserar new ejochesh yebarek.
@user-ly5ou3mn5f
@user-ly5ou3mn5f 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽን ይባርከው ፈጣሪ
@firehiwotemelese8759
@firehiwotemelese8759 2 жыл бұрын
Betam aierf
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
Wow 😋
@samsugsamsug8346
@samsugsamsug8346 3 жыл бұрын
betam yamral ejishi yibarek
@rehmanuri8034
@rehmanuri8034 2 жыл бұрын
በርቺ አለህ ይጨሚሪልሽ ረዢም እድሜነ ጤነ ተመንኜሁሊሽ።
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ እሰራዋለሁ
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 3 жыл бұрын
በርች በጣም ጎበዝ ከሙያሺ በላይ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስትይል ቤን ነው የነካሺው ፍጣሪን የሚያመስግን አንደበት የተባረከ ነው እድሜ ማቶሳላን ያድልሺ ፀሎቴ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን ሳርዬ በጣም አመሰግናለው ለሁላችንም አመሰጋኝ አንደበትን ያድለን❤🙏
@fjvvvhnvbb3343
@fjvvvhnvbb3343 3 жыл бұрын
ጎብዝነሽ እርፍ ስራ ነው
@user-me5cv4zq2r
@user-me5cv4zq2r 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርችል
@rahelgaym8664
@rahelgaym8664 3 жыл бұрын
WooedNice breakfast
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 3 жыл бұрын
Wawwww yene።konjoo ejishe ybarek
@Ansha926
@Ansha926 2 жыл бұрын
Masha allah 😘
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@ayelekasahun2929
@ayelekasahun2929 3 жыл бұрын
TnxDear,I have got one breakfast idea
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@lilyyegeta2422
@lilyyegeta2422 2 жыл бұрын
konjow new gen erat betyew yeshalale sis kebed yale megeb le kowrse bayhon terow yemeslgal berche gobez neshe tebareki
@hayatnuru6385
@hayatnuru6385 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 18 күн бұрын
❤❤❤❤ዋውውውውው
@himahima2935
@himahima2935 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ጎበዝ
@addisalemzewdu3840
@addisalemzewdu3840 3 жыл бұрын
Wow new tebarikilign
@rabiafaris7480
@rabiafaris7480 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mame7714
@mame7714 2 жыл бұрын
Betam arif new enamesegenalen
@lulaaraga5075
@lulaaraga5075 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@romanamohd6133
@romanamohd6133 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርች
@maggiesk51
@maggiesk51 3 жыл бұрын
Awesome upload 👍🤝
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ሠሪዬ ውዴ ቆንጆ ነወ በርችልኝ
@astershifraw2574
@astershifraw2574 3 жыл бұрын
I like it tank you.
@aynalemdot4961
@aynalemdot4961 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
that's 👍cool thanks
@rahamamukter3714
@rahamamukter3714 Жыл бұрын
Wow 🥰
@woinshetgemechu8314
@woinshetgemechu8314 3 жыл бұрын
Berichi Yene wid
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ የመግብ አሠራር👍
@nejathussein2038
@nejathussein2038 3 жыл бұрын
ባለሙያ
@SarahSarah-ul6cy
@SarahSarah-ul6cy 2 жыл бұрын
በርቺ ያምራል
@user-zi7vn8lz5e
@user-zi7vn8lz5e 3 жыл бұрын
betam harif new berchi
@asteremenu7723
@asteremenu7723 3 жыл бұрын
Bettame konjo new tebareke
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
በጣም ንው የሚያምርው ስርቼ ለመብላት ቸኩያለሁ ተባርኪ👌👍🌷🌹
@user-ku5vn9cg8m
@user-ku5vn9cg8m 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@sultantahir3459
@sultantahir3459 2 жыл бұрын
Nice breakfast good job
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 3 жыл бұрын
ጎበዝ በእውነት አድናቂሽ ነኝ
@senaitwondum5314
@senaitwondum5314 3 жыл бұрын
በጣም ፡ ፡ ጥሩ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ያበርታሸ ፡
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 8 ай бұрын
konjo new beklalu tolo yedersal Thankyou..
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
ቀለል አርገሰ ነዉያቀረብሸልን ይመችሸ
@samirataibah3766
@samirataibah3766 2 жыл бұрын
Nice challeng fantastic 👍
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
Korean rolled omelette (Gyeran-mari: 계란말이)
7:44
Maangchi
Рет қаралды 2,4 МЛН