ቆይታ በጓድ መንግስቱ ሀይለማርያም መኖርያ ቤት - ገን ሂል / residence of Mengistu hailemaryam @gunhill Addis Agelgil

  Рет қаралды 288,678

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

Addis Agelgil - አዲስ አገልግል

Жыл бұрын

Пікірлер: 378
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ዉድ ቤተሰቦቻችን ተጨማሪ ታሪካዊ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ይሄን ሊንክ ተጭነዉ ያገኛሉ kzfaq.info/get/bejne/mr1hfNqGmr7FpXU.html
@alifchopele
@alifchopele Жыл бұрын
👍🙏🙏🙏
@bmemebetmengistu2171
@bmemebetmengistu2171 Жыл бұрын
አገር ወዳዱ ጀግናው መንጌ ቢመጣ ደስታዬ ወደር የለውም፣
@Artinstitut106
@Artinstitut106 Жыл бұрын
ይሄ ክፉ ያስር ድሀ ልጅ
@tirhastekle7215
@tirhastekle7215 Жыл бұрын
ባለቤታቸው በሕይወት መኖሯን በመስማታችን ደስ ብሎኛል ከመንጌ የምወድለት ለአሜሪካን ጆሮ የለውም ነበር ያው ሁሉም መሪ ደካማ እና ብርቱ ጎን አለው እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሆታለን
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
በእኔ እምነት ለሀገራቸው ፣ለህዝባቸው አንድነትና ነጻነት ከውጭና ከውስጥ ጠላቶቻችን ጋር በቆራጥነት የታገለ ታግሎም የሀገሩን ዳርድንበር አስከብሮ የኖረ የወንዶች ወንድ የሆኑ የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ ጓድ መንግስቱ ሃይለማርያም ።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@yeshizeleke6169
@yeshizeleke6169 Жыл бұрын
ኮሌኔል መንግስቱ አገር ወዳድ ናቸዉ ለዚህም አምላክ ልጆቻቸውን ባርኮላቸዋል አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ወደ አገራቸው ለመመልስ እግዚአብሔር ያብቃቸው
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
አቦ እድሜዉን ይጨምርለት ለመንጌ ጀግናችን።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
መንጌ ጀግናው ጌታ ኢየሱስ ይወደዋል በጣም ለአገሩ መልካም አስተሳሰብ ያለል መሪነው እድሜና ጤና ይስጠው ከነቤተሰቡ
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@mulugetadana6467
@mulugetadana6467 Жыл бұрын
ያአገሩ ፍቅር ከልብ መቀጠፍ መር መንግሥቱ ለዘላለም ያኑርልን።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 Жыл бұрын
የማይጠገብ ነው የጓድ መንግስቱ ታሪክ ቀጥሉልን
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@user-bn9ni6lb8s
@user-bn9ni6lb8s Жыл бұрын
ይቀጥለ የጓድ መግስቱ ሀይለማሪያም ታሪክ
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መንግስቱ ማረን የምንልበት ዘመንላይ ደርሰናል ባሉበት ሰላማቸው ይብዛ
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
ጓድ መንግስቱ ልባቸዉ በእግዚአብሔር ፍት ቅንነት የተገኘበት ይመስለኛል። ይህን ሁሉ የኢትዮጵያን ሁኔታ እድሜ ተሰጥቶአቸው በማየታቸው ።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@berhanuadenew2604
@berhanuadenew2604 Жыл бұрын
በጣም ውብ ትረካ ነው : እውነትንና እውቀትን የሚያስጨብጥ ነው ። መንጌንና ቤተሰቡን ግን በእጅጉ ወደድኳቸው : ኮራሁባቸውም ። ማንነታቸውን ያልዘነጉ : በዚች ውድ ሀገራቸው ባህል : ወግና ታሪክ በእጅጉ የሚኮሩ ውድ ኢትዮጵያውያን ናቸው ። እናንተም በርቱ ።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@munamehamed3100
@munamehamed3100 Жыл бұрын
የሡንታሪክመሥማትበጣምእፈልግነበር።እድሜናጤናለተራኪወቹ።ደሥየሚልትረካነው።በሤረኛወችወቶቀረእውነትለመናገርይኸንትረካያዳመጥኩትሥለሡየተጻፉትንመጽሀፍእያነበብኩነበርለምሣቁጭብየቡናእየጠጣሁነበርእናበጣምገረመኝላገሩያለውፍቅርልዩነውተባረኩ
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
መንግስቱ ጨካኝ አልነበረም በጣም አዛኝ ጥሩ ሰው ነው ሲጀመር አንባገነን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መጥፎ የሠራ ቢሆን ኖሮ እስካሁን በሂወት ቆይቶ የወያኔን መጨረሻ አያይም ነበር ጥሩነቱ አገር ወዳድነቱ ነው እስካሁን በደስታ መኖር የያዘው ወያኔንም ሲፈናቀል ሲሞቱ እሱ ቁጭ ብሎ በቲቪ መስኮት እየተመለከተ ፈገግ እያለ የኔ ጡር ነው የጃቸውን ነው ያገኙት ብሎ በደስታ እየፈነደቀ ነው
@tegegnabegaz9401
@tegegnabegaz9401 Жыл бұрын
ይቀጥልልን የምነወደው መሪ ሀገር ብሔር የማይል።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛን አስፈቅደህ ነው የምትቀጥለው ወዳጄ? የተባረክ በል ቀጥለው በጣም መሳጭ ታሪክ ነው
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ጀግና ነዉ እኛ ባንዴርስበትም ከቤተሰቦቻችን ሰምተናል መንጌ የኛ ጀግና እንወድሀለን አንተ ኢትዮጵያ ጀግና ረጅም እድሜና ጤና💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@Shanko12
@Shanko12 Жыл бұрын
ትምህርቴን ከ ፩ እሰክ ፩፪ የተማርኩት በመንግሰቱ ጊዜ ነው በመንግሰቱ ጊዜ እኔም ቤተሰቤም ብዙ አጥተናል ወንደሜ በዛ ጊዜ ነው ህይወቱን ያጣው የሱ ሞት ያአበቴን እድሜ አሳጠረው እኔም ወደ ሰደት በልጅነት እድሜ ወጣሁ ይህን የምናገርበት ምክን ያት አለኝ መንግሰቱን ከሰልጣን የሚወርድበትን ዘመን በፃሎቴ እለምን ነበር ታዲያ ያ ሁሉ አልፎ አሁን ያለችውን ኢትዮጵያን ሳይ ግን የመንግሰቱን ግዜ ተመኛሁ ሰው በ አገሩ ውጣ ተብሎ ሲሳደድ በቀን በራሱ ወንድም ሲሰቀል ሲቃጠል ወገን ወገኑን ላይ ሲጨቅን ሳይ ለምን አልመኝ ኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ለጎደኝነት አብሮ ለመብላት በቂ ነበር አሁን ዘሩን ጠይቀን ነው የምንወዳጀው ለሞተ እንኮን የምናለቀሰው ዘሩን ጠይቀን ነው ሰውነቱ ለሀዘን አያበቃውም መንግሰቱ ብዙ ጥፋት አጥፍቶል ግን አሁን ካለው ጥፋት ጋር ሲነፃፀር በጣም ትንሸ ነው
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
መንጌ አገር ወዳድ ነበር ግን ጠምዝዘዉ ከሀገር አሰወጡት 💚💛❤ ግን በአሀሁን ሰአት ሁሉን እያሳየዉ ነዉ ፈጣሪ አሁንም ፈጣሪ እድሜ ሰጥቶት ሁሉን ያሳየዉ ለአገሩም ያብቃዉ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mohamedsaid-jl9sf
@mohamedsaid-jl9sf Жыл бұрын
ሰላም በጣም ጥሩ ነው ይቀጠል
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ቅንጣት እንኳን የሕሊና ፀፀት ስለ አለፈው ታሪክና ሥራቸው ስለሌላቸው ምንም ማወቅም መስማትም አልፈልግም ከይቅርታ ጋር።
@tsedaleworkneh8825
@tsedaleworkneh8825 Жыл бұрын
Keweyane aybesom lemangawem korenel Mengsto Ethiopian yewedalo andneten yesebeko nacew bezer kowat weset gebto yemibokaka hezeb alneberem
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Жыл бұрын
Thank you for the much longed story!
@kebedemousema7560
@kebedemousema7560 Жыл бұрын
We wish you longevity & full health መንጌ you & us we know how much you beloved by ethiopian people, specifically the largest ethiopian people even your & your country's enemies today understand your true greatness .
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትረካ ሳላቃቸው ወዳቸዋለሁ አንድ ቀን ወደ ሀገራቸው ቢመጡ ደስ ይላል አጠረ ግን
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Жыл бұрын
Ketlubet betam des yemil tarik new thanks for sharing gbu
@habtamudegu7171
@habtamudegu7171 Жыл бұрын
ጃግና ሃቀኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለመጌ
@desalegnaklilu6914
@desalegnaklilu6914 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ትረካ ነው ።ትረካውም ይቀጥል።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
የመንግስቱን መመለስ የምትደግፉ ቀኝ እጃችሁን አውጡ እኔ ላይ በላይክ ግጩ
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@darejehundito2940
@darejehundito2940 Жыл бұрын
Wow.yemir yiqaxil
@menenbekele7780
@menenbekele7780 Жыл бұрын
እንኳን በህይወት ኖረህ ይህን አየህ !
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
መንግስቱ ሐይለማሪያም። የእውነት የሐገር ፍቅር ነበረው። ግንምን ይደረግከሱበታች ያሉሁለለ የሐገርፍቅር ሰላልነበራቸው ካዱት እጂ ጀግና ነበሩ። ታሪኩ ቢቀጥል ጥሩነው።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
Thank you, Ethiopianism.
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Жыл бұрын
ሀቀኛ ሰው እድሜው ረጅም ረጅም እድሜ ለመጌ
@user-wn2cz6ci3y
@user-wn2cz6ci3y Жыл бұрын
በመጀመሪያ አመሰግናሁኝ ታሪክ አይጠፋም ጓድ መንግስቱን ላደነቅ እፈልጋለሁ ውድ ባለቤታቸውንም ወ/ሮ ውባንችንም አደንቃለሁኝ ልጆቻቸውን ከዚህ ደረጃ በማድረሳቸው በስደት ሃገር ሁነው ዶክተሮች በመሆናቸው ተስፋ ባለመቁረጥ ማስተማራቸው ልጆችንም ሳላደንቃቸው አላልፍም ፕሮግራሙን ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Жыл бұрын
የተከበሩት የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ጏድመንግሥቱ ኃይለማርያም እርሶ ኢትዮጵያን በቅነት በብሄር በክልል ሳይከፋፍሉ በአንድነት መርተዋት ነበር እናመስግኖታለን🙏 ወደማወዷት አገርዎ ገብተው ቀሪውን ዘመኖትን እ ንዲኖሩ ምኞቴ ነው🙏❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@meskerememanaye9058
@meskerememanaye9058 Жыл бұрын
ይገርማል በህይወት አሉ አቶ መንግስቱ በጣም ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ከሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቱ ይስጥዎት
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
Part two great voice
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ወደ ሃገሩ ይግባ ነው ጥያቄው አሁን መሆኑ ያለበት መንጌ ያለው ሁሉ እውነት ሆኖ ተግኝቷል እንደ ትንቢት
@elza253
@elza253 Жыл бұрын
It's very Nice i Love the way you talk
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Жыл бұрын
ይህች አለም ለደዚህ አይነት አረመኔ እጆቻቸው በደም ለተጨማለቀ ምቹ እየሆነች መምጣትዋ ነው! ግን ልጅም ባለቤታቸው ለልጅ ልጆቻቸው የማይሽር የዘለአለም ጠባሳ ጥሎ መንግስቱ ግን ደረቱን እንደተነፉ ምድርም አትቀበለውም ደራሲው ግን ለማሽሞንሞን ትሞክራለህ he doesn’t deserve my brother!
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 Жыл бұрын
Ayegrmem? .... tell him 😡🤔
@tadessekassaye3244
@tadessekassaye3244 Жыл бұрын
continue
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 Жыл бұрын
ታሪክ መርሳት የለብንም! በእዚህ ጨቃኝ ስውዬ መንግስቱ ሓይለማሪይም ሁላችንም ስደት ወጣን!!ስደት የዥመረው በሱ ጊዜ ነው!!! 😢
@Merja1973
@Merja1973 Жыл бұрын
ታድያ አትመለሺም ነበር 32 ዓመት አለፈው 😂 እኮ መንጌ ስልጣን ከለቀቀ 🎉
@aklieambelu2014
@aklieambelu2014 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ሁልጊዜ የመጌን ጨካኝ ሆን ሰልችቶናል እና ይህ ትረካ ጥሩ ጎኑን መሆኑ ወድጀዋለሁ ይቀጥል
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
he must come back to his homeland
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Жыл бұрын
መንግዬ እድሜ ከጤንነት ጋር
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@buzuneshsheferaw6009
@buzuneshsheferaw6009 Жыл бұрын
ይቀጥል እናመሰግናለን
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh Жыл бұрын
መሸአለህ፣ይመቻቸው
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@wubhareghailu9905
@wubhareghailu9905 Жыл бұрын
መንግዬ እድሜ ከጤንነት ጋር 🙏🙏🙏
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Menge has done everything for the sake of his country Ethiopia🇪🇹 He loves his country more than his life and family 👪 ❤
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
Many agree, yes .
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Жыл бұрын
You guys no shame to say that….
@onefromfuture6913
@onefromfuture6913 Жыл бұрын
His biggest mistake was fleeing ET...he should have went to front lines and led his army. If he died in battle then he would have been a symbol of ET for eternity.
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Жыл бұрын
Menge loves his country ???he is cruel when you comes to his power No mercy, he is a mass murderer. His enemies are all bright highly educated citizens who can lead our country to the right direction. He destroyed them. Yes he fights for our country unity for our ocean port we shouldn’t be land-blocked country again he doesn’t accomplish..we lost it. regather than that he established a militaries children camp’s a nice 👍 one he accomplished.
@ttedla89
@ttedla89 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@gashfele
@gashfele Жыл бұрын
እራሱ መንጌ ስለእራሱ ይቀጥልልን " ኢትዮጵያ ትቅደም " ብሎ ይጀምር
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 Жыл бұрын
ይቀጥ ል ቆራጡ መሪችን በቨአጥር ከገር ብወጡም ወደ አገራቸዉ እንደምመለሱ አርግጠኛ ነ ን አድሜቸዉ አምላክ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@aboneshwoldegeorges7390
@aboneshwoldegeorges7390 Жыл бұрын
It is not Mr. Mengestu but his half brother Mr. Kassa Kibble. feedback He has trained in Isteal and brought the system called Musad.
@asmaasmaaa7828
@asmaasmaaa7828 Жыл бұрын
👍 yeiketle tareiku
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@natifamily2698
@natifamily2698 Жыл бұрын
ይቀጥል በጣም ደስ ይላል
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@Abumahir542
@Abumahir542 Жыл бұрын
መንግሥቱ አገር ወዳድ ጨዋ በጥቅማጥቅም የማይ ደለል ጠንካራ ሠው ነው ይህን ማንም አይክደውም . የተጓዘው መንገድ ግን ለራሡም ለ ሀገሩም ብሎም ለ ዓለም ጭንቀት ስጋት የነበረና እንዲሁም በሁከት የተሞላ ጭፍን አገዛዝ ነበር
@assayehegngebremichael3911
@assayehegngebremichael3911 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ከቻልክ በመንጌ ዙርያ ጨምርልን
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
ለዚህ.ሁሉያበቃንማንሆነእናነው ያንንጭራቅናዚየተማረውን ጀግናውንየጨረስተንከሲስ
@aboneshwoldegeorges7390
@aboneshwoldegeorges7390 Жыл бұрын
When you make your own family You change.
@endaasfaw393
@endaasfaw393 Жыл бұрын
ዋው
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@user-bn9ni6lb8s
@user-bn9ni6lb8s Жыл бұрын
ለሀገሩ ብሎ የተዋደቀ ጄግና ነበር መጌ በባድ ጥምዘዛ ከሀገሩወጣ ምን ይደረጋል
@tigitigi634
@tigitigi634 Жыл бұрын
Kkkkk kkkkk
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Yihen karkaro Amba ganen lamdachu new leka Ba fitihawi ina democirasawi mangist mamen kabadachu😅😅😅
@nettekeste
@nettekeste Жыл бұрын
He did the right thing
@user-bn9ni6lb8s
@user-bn9ni6lb8s Жыл бұрын
እስኪ የመግቱሀይለማሪያ ወዴ ሀገር እድመለስ የምትፈልጉ ሰወቺ በሙሉ ላይክ ማደረጋቺሁን አትዘጉ
@teddykassa4739
@teddykassa4739 Жыл бұрын
@@zamotube5162 የተናገረሽው የሰማሽውን ብቻ ነው በ ሰከነና ከ ወገንተኝነት በፀዳ ስሜት ከ አነሳሱ እስከ ውድቀቱ ያሳለፋቸውን ወጣ ውረዶች በእርሱ ዘመን ተቀርፀው የተተገበሩ ፕሮግራሞችን ገምግመሽ መፈረጅ ነው በግፍ የተጨፈጨፉ ዜጎች ከሱ በላይ ኢህአዴግ ህወሃት ተፈፅሟል
@girma8995
@girma8995 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሞታለትን በክብር ቀብረ አታውቅም የቀበረትን እንጅ ።መንግስቱን በአገሩ በኢትዮጵያ እንድኖርም እንድቀበርም ዛሬ ይወሰን ።ኢትዮጵያ ለዘልአለም በልጆቿ ተከብረ ትኖረለች ።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@munir798
@munir798 Жыл бұрын
ወንድማችን በርታ በጣም ደስ ይላል
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 Жыл бұрын
Continue
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
በጣም ግርም የሜለኝ አፄሃይለስላሴ ምነው የሱን ያህል እድል አግኝተው ቤኖሩ ጥሩ ነበር ይህ ሰይጣን የራሱን ልጆች እማ እንድህ አስተምሮ ቁምነገር አድረሰ የስንቱን ልጅ አስደፍቶ እሱ ያበላሻት ሀገር ናት አሁን ላይ የተጨማለቀችው ለምን ከኢርትራኖች ሀገር ገንጣዩች ጋር ተመካክሮ ንፁሕ ኢትዮጵያኖችን አሰረ ከታሰሩበት አሶጥቶ አስረሸነ ሴቀጥል ጀግና ጎደኞቹን አስጨረሰ በመጨረሻ ቤተሰቡን ይዞ ፈረጠጠ ይህ ክፉ ሰው በሱ ዘመን ሁለት ወንድሞቸን ያጣሁት ኢትዮጵያን ወዳች ነው ይላሉ ሰዎች ሀሀሀሀለ እናት ፊት ልጅን ገሎ እንዳታለቅሽ ፀጥ ገዛ ልጅሽን የገደልንበትን የጥይት ዋጋ ክፈይ ትባላለች ይህ ሰው አሁን በምድር ላይ ተመችቶት የሜኖር ይመስላቸሆል የስንቱ ደም እረፍት ይነሳዋል ሌላው ቀርቶ ሀይለስላሴን አንቆ ገሎ እንደውሻ ጎሮ የቀበራቸው አርጅተዋል ምን አለ ወደ እንግሊዝ ልጆቻቸው ጋር ቤልካቸው ይህ እርኩስ ምድረ ደንቆሮ ሁላ ወይኔ መንግየ ትላላችሁ ምድረ ቆርቆሮ
@samsaungj2core740
@samsaungj2core740 Жыл бұрын
መንገድ የእድር ዳኛእንኮንክብርነበረው
@alskling6970
@alskling6970 Жыл бұрын
Dergi dergi
@akmelakmel116
@akmelakmel116 Жыл бұрын
መንጌን በሰለም ለሐገሩ ለእትዮ የብቀዉ አድነቅው ነኘ የሐገሪ እንጅ የቤሪ ችግሪ የልተየበት ምሪጥ አመረሪ
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 Жыл бұрын
ህወሓት ይህን ሁሉ ገሎ እና ዘርፎ ይቅር ከተባለ። መንጌ ያጠፋው ጥፋት ያን ያህል አይባልም ከህወሀት ጋር ሲነፃፀር፣ ቢያስ መንጌ ሀገሩን ከባዕድ ሀገራት ጋር ሆኖ አልወጋም። ይቅር ተብሎ ሀገሩ ሊገባ ቢችል ደስ ይላል።
@simretnebiyu213
@simretnebiyu213 Жыл бұрын
Yekatel
@birukgetachew864
@birukgetachew864 Жыл бұрын
ይቀጥል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Is this a recent story I mean did Genet visited him recently or you are reading the book. I think Genet had been there 2 times but not recently if I am not mistaken. Anyways it's good that his ex-first lady beautiful wife is alive.
@teddykassa4739
@teddykassa4739 Жыл бұрын
የድሮውን ታሪክ ነው የደገሙት ብዙ ጊዜ የኛ ዪቲዩበሮች ችግር ላይክ አና ኮመንት ለማግኘት ሲሉ የማታለል ጨዋታ ያበዛሉ
@petrossada3935
@petrossada3935 Жыл бұрын
ኮርነል መንግስቱ ጨካኝ አይደለም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ተዉ ባክህ ! የገዛ ጄኔራሎቹን ሳይቀር ረሽኖ ሃገሪቷን ለዘረኞች አስረክቦ የፈረጠጠዉ ማን ሆነና ነው?
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@debelamulu530
@debelamulu530 Жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ።
@ncell2571
@ncell2571 Жыл бұрын
Akerarebu Arif hono sale Kehuwala yeminsemaw voice yirebishal Kanite voice gar ekul new yeminsemaw le asiteyayet yakil new
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
ገዳዩ መንግስቱም ቤተሰቦቹን ያስተምር ቸኛም እያስተማርን የእሱን አገር ገዳይነት ከማስተማር አንቆጠብም።
@solomontibebu4029
@solomontibebu4029 Жыл бұрын
መንጌ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ፣አገሩን በትክክል የሚወድ፣ ዘረኝነት የሌለበት ፣ ከአብይ ጋር በአንዳንድ ድርጊቶች ይመሳሰላሉ ፣ ለወያኔና ለሽፍታ ቡድን ጌታቸው ነበር። መንጌ ከድህነቱ በስተቀር ፣ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነው።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@binibaleofficial6547
@binibaleofficial6547 Жыл бұрын
በምናብ ለመሳል እንዲመች ግን አሁነዊ የመንጌን ፎቶ ብትጠቀሙ ምክሬ ነው አመሰግናለው።
@sarasaid2012
@sarasaid2012 Жыл бұрын
ሠላም አድሠሣችን ይቀጥል
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@getachewaweke9739
@getachewaweke9739 Жыл бұрын
ይቀጥል!
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@yigaalemb4835
@yigaalemb4835 Жыл бұрын
Are you reading what he said or what in your mind is?
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤንነትህን ይጠብቅልን ሁሌም ተወዳጃችን ነህ ጀግና የአንድነት መሪያችን፣ ዛሬ ወያኔው አሸባሪ ፣ጁንታ የባሰ ከሀዲ የወንበዴ ቡድን እርስዎ ይመኙትና ይታገሉለት እንደነበረው እንክትክት ብለው በኢትዮጵያ ህዝብ ተተፍተው የቀብራቸውን ቀን በመጠበቅ ላይ ይገኛሉ
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
ኮ/ል መንግሥቱ ሀ/ማርያም የሀገር ሀብት ይዘው አልወጡም ኮሎኔሉ አገር ወዳድና ሀቀኛ መሪ ነበሩ።
@gomegu3557
@gomegu3557 Жыл бұрын
But he was a murderer
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv Жыл бұрын
Yas Sara think you
@temesgenwondimagegnehu105
@temesgenwondimagegnehu105 Жыл бұрын
As Ethiopian we all should apologize for not listening to this commander in chief. If we listen to him then and supported him, we wouldn't be in this turmoil that the entire country going through. God gave him a good health and life to see the downfall of TPLF mafia organization supported by the colonizers.
@teddykassa4739
@teddykassa4739 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክ ሰው ካልሄደ ወይም ካልሞተ አይመሰገንም ይባል የለ
@seleshiabebe3867
@seleshiabebe3867 Жыл бұрын
ጓድ መንግስቱ መቼ ይሆን ወደኢትዮጵያ የሚመለሱት?ጓድ መንግስቱ ፍፁም ኢትዮጵያን ወዳድ መሪ ነበሩ ።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@nasirhussen7875
@nasirhussen7875 Жыл бұрын
Bareta
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 Жыл бұрын
Aw yektle
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
ምግዝምአገሩንየሚወድ፣፣፣፣፣ዪዋረዳል ዘመኑየዉሸታምነዉ፣፣፣፣፣፣፣ጎድመንግስቱ እንኮንየወያኔንጉድአሳየህ፣፣፣እረጂምእድሜዪሰጥህ
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@binibaleofficial6547
@binibaleofficial6547 Жыл бұрын
ደስ ይላል ይቀጥል፣
@abbiwoldemeskle1307
@abbiwoldemeskle1307 Жыл бұрын
Great story!!!
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለ ማርያም የስንቱን የድሀ ልጅ ኢህአፓ ኢዲዩ መኢሶን እያለ ረሽኖ ዛሬ የራሱን ልጆች አስተምሮ ዶክተር አድርጓል ነገር ግን ይዘገያል እንጅ የዛ ሁሉ የድሀ ልጅ ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም።
@sisayhila9127
@sisayhila9127 Жыл бұрын
የተጣመመ ታሪክ ተጠቂ ብቸኛ ሰው
@girmakebe
@girmakebe Жыл бұрын
ልጄን ግደልልኝ ብሎ መላው ወላጅ ሠላማዊ የተባለውን ሠልፍም አንርሣ።
@helen1643
@helen1643 Жыл бұрын
እውነት ነው Aster. ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው የሚባለው :: እኔ እነ አንች አውቀነዋል ደርሶብነል እና ያልተነኩ ይባላሉ እነዚህ :: ❤
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 Жыл бұрын
Sabiyan endemishenefe yeweku neber yalkew neger alegebagem men lemalet new?????
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 Жыл бұрын
ይቀጥል🙋‍♀️
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@emebettamrat5712
@emebettamrat5712 Жыл бұрын
ወይ ጊዚ መንግሰቱን ወዳዳችው ሰንቱን ወጣት ያሰጨረሰ እር ቢቱ ይቆጠርውእኒ የማውቀው ሰንቱ ዘመዶቺ እይወጡ ቀርተዎል አይ መንግሰቱ አንተ ሰንቱን ገድለህ በህይወት ትኖራለህ ፈራጅ እኘ አይደለንም ፍርድ ከአምላከ ነው የወላድ አምላከ ይፍረድብሀ ሊላ ማለት ሆድህ ይወቀው
@simonmengstab2620
@simonmengstab2620 Жыл бұрын
Menge korat meri
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@alimetmohammed7995
@alimetmohammed7995 Жыл бұрын
Long.Live.ETHIOPIA.Long.Live.Mengistu.Hailemariam
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@Aminnurhusen
@Aminnurhusen Жыл бұрын
Des yelal yeqetel
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@birhanukidane2572
@birhanukidane2572 Жыл бұрын
በምስል አሳዩን መንጌ ናፍቆናል ፕሮግራሙ ይቀጥል
@selammoges3465
@selammoges3465 Жыл бұрын
ገና የጎጠኞችን ሞት ውድቀት በሂወቱ እያለ ይሞታሉ ይጠፋሉ::
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
@ttm770
@ttm770 Жыл бұрын
እይ እንጀራ አሁን ምንስ ስራ ብታጡ መንግስቱን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ታስተዋውቁ ። እናውቀዋለን መንግስቱ ልብም እውቀትም ጀግንነትም ያገር ፍቅርም የሌለው እንዲይው ለሀገር መከራ የተፊጠረ ጉድ ነው።
@selamsibhat6226
@selamsibhat6226 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ለኢትዮጵያ አርሶ አደር ባለቤት ያደረገዉ የከተማዉን ቤት ለሕዝብ እንዲሆን ያደረገ ትምህርት እንዲዳረስ ያደረገዉ ባጠቃላይ በኢትዮጵያ የሕዝብ ጥያቄ መልስ ያገኘዉ በመንግስቱ መሪነት ወቅት ነዉ ታዲያ ቀላል የማይባል ሥራ ነዉ የሠራዉ መንጌ ኢትዮጵያዊነት የሞላዉ ጀግና ነዉ ስህተት ቢሰራም ጀግንነቱን ሀገርወዳድነቱን አያስክድምዛሬ መንግሥቱ ተሳስቶአል የሚሉት ለመሆኑ አፋቸዉን ሞልተዉ ይህን የሚያስብል ሞራል አላቸዉ ?እስኪ ራሳቸዉን ይፈትሹ!ለማንኛዉም እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። እንኳን ይህን ለማየት በቃህ!!! አንድ ቀን ከነቤተሰቦችህ ኢትዮጵያን ብታያት ደስ ይለኛል ።
@addisagelgil-7211
@addisagelgil-7211 Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mcqgmpubyZ7Qdo0.html
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 40 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 89 МЛН
Tigray Media Network ቀንዲ ነጥብታት ጌታቸው ረዳ Jul 30, 2024
46:25
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,6 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2,2 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 25 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 6 МЛН