ወንድ ልጅ ጠይቆኝ እንደር ካለኝ አብሬዉ አድራለሁኝ || እስካሁን ከ16 ወንድ ጋር ተኝቻለሁ | አስታራቂ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 35,264

Sami Studio

Sami Studio

5 ай бұрын

If a boy asks me, I'll sleep with him, even if he's married. ወንድ ልጅ ከጠየቀኝ አብሬዉ አድራለሁኝ፣ ባለትዳርም ቢሆን ችግር የለብኝም። #ethiopia #sami_studio #እርቅ_ማእድ
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
እስካሁን ከ16 ወንድ ጋር ተኝቻለሁ
ወንድልጅ ጠይቆኝ እንደር ካለኝ አብሬዉ አድራለሁኝ ባለትዳርም ቢሆን ችግር የለብኝም ምን እንደሆንኩ አላዉቅም?
ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ በአስታራቂ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ልታገኟት ትችላላችሁ።
አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።
ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 108
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 5 ай бұрын
እስካሁን ከ16 ወንድ ጋር ተኝቻለሁ ወንድልጅ ጠይቆኝ እንደር ካለኝ አብሬዉ አድራለሁኝ ባለትዳርም ቢሆን ችግር የለብኝም ምን እንደሆንኩ አላዉቅም? ባለታሪኳን ማግኘት ለምትፈልጉ በአስታራቂ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ልታገኟት ትችላላችሁ።
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 5 ай бұрын
እህቴ ፀበል ሂጂ ለብዙ ጊዜ የሚፈጅ ፀሎት እና ፆም ስግደት ያስፈልግሻል እና እግዚአብሔር ይፈውስሻል አይዞሽ እምዬ ትርዳሽ
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 4 ай бұрын
የሷ ፍላጎት ካልሆነ የዝሙት መንፈስ ነው ፀበል ተፀበይ ወደ እራስሽ ትመለሻለሽ ፀልይ የኔም ጓደኛ በተመሳሳይ ታሪክ መምህር ግርማ ጋር ነው የተገላገለችው አይዞሽ
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 5 ай бұрын
በእዉነት ይሄ መንፈሳዊ አሰራር ነዉ ማንም ከዚህ እስራት አይፈታሽም ያንቺ መጨነቅ የሚያመጣዉ ለዉጥ ሳይሆን ህመም ነዉ በፍቅር ነጻ ሊያወጣሽ የሚችል ስለኔ ስላንቺ በቀራንዮ መስቀል የሞተልን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ።ሁሉ ሃጢያትን ሰርተዋል የ አግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ነዉ የሚለዉ መፍትሄዉ የልጁ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከ ሃጢያት ሁሉ ያነጻል ነዉ ያለፈዉን በደል የ አሁኑንም በቆሸሸ አለም ስለምንኖር አንዴ በፈሰሰዉ ደም በንሰሃ ብቻ አምነን እንድናለን ከዚህም ስጋዊ ችግር በዚህ ታላቅ ስም እርሱን ስታምኚ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዉጣ ትይዋለሽ ይወጣል መጀመሪያ በእርሱ ማመን ይቀድማል።ሁሌም በዚህ ታላቅ ጌታ በመወደዴ እቦርቃለዉ እንደ ህጻን አንቺም የተከፈለለሽን ዳግመኛ ሃጢያትን አትስሪ እንጂ ባለፈዉ አትከሰሺም እባክሽን በዚህ ፍቅር ተደሰቺ ታለቁ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወዶሻል
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 5 ай бұрын
አይችልም ነብይ ነው እየሱስ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 5 ай бұрын
​@@MekiMeki-sc2rg👍👍👍👍👍👍👍👍
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 5 ай бұрын
እናትዬ አይዞሽ በጸጸሎትና በጸበል ትድኛለሽ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት , ፀበል ግቢ ፀልዪ 🙏 😭😭😭
@msnexus2671
@msnexus2671 5 ай бұрын
የኔ ቆጆ ካቺ ብዙ ነገር ተምሪለው ለምሳሌ ልጄን እዳይ ሆኛለው እድከታተላት ሁለት ደሞ የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል አባትሺ ሲክድ ልጄ አደለችም ሲል እሱዋም ወልዳ ለናቱዋ ሰጠች አየሽ እልህ እጨት ያሱጣል እናት አደለች አልጣለችሽም ምንም ሆነሽ እደጊ ለናቱዋ ሰታሻለሽ እኛ ላይ እዳይመታ እኛ ያደግንበት ወደልጃችን ሂወት ምን እንማር ሌላው ደሞ አጎት ደሞ አጎት ተብዬው ደም ነገ አተም ሴት ትወልዳለክ በነገራችን ላይ ወልዳቹ ለወድም ለህት ልጃቹን ሰታቹ አትሰደዱ ወይም እርቃቹ አትሂዱ ልጃቹ ተበላሽተው ወይ ሌላ ሰው ነው ሆነው ምታገኙቸው ልጅ ከናትጋር ሲሆን ነው ጥሩ አክስት እና የጀራናት ሚሳድጉቸው ልጆች መጨረሻቸው ወዶቹ ጎዳና ሴቶቹ ቡናቤት ነው ሚሆነው ሁላም ሳይሆኑ አሉ ክፉ መርዞች ወደ ወሲቡ ስመጣ ሁላችንም ምንደሰትበት የራሳችን መገድ አለ አየሽ እኔም ሀይል ያለው ሴክስ ያስደስተኛል ስለሴክስ ጥቅሙን ሚቀው ያው ባለቤቱ ነው የኔን ስሜት ሰው ሊያዘው አይችልም ምፈልገውን ነገር በግልፅ ለባለቤተ ነግረዋለው እኛ ሰዎች ስናወራው ባለጌ ስናረገው ጨዋ ነው ምንመስለው እህቴ ምንም ድብርት እዳይሰማሽ አየሽ አሁን አቺ ላይ ያደረው ተፅኖ ምን መሰለሽ አስገድደውሽ ስለደፈሩሽ ያ ነገር ውስጥሽ ቀርቱል ለዛ ነው እንደር ሲሉሽ እሺ ምትይው ወድልጅ ሴክስ ሙዱስጥ ከገባ ወደ ሰይጣንነት ነው ሚቀየረው ማሰብ ያቆማል ለዛም ነው ስቃዩ ስለማትፈልጊ እሺ የምትይው አይዞን እህቴ እደቀላል አስቢው ካከበድሽ የባሰ ነገሮች ይከብዳዱ ስብከት ስሚ እስፖርት ስሪ ነፃ የሚደርግሽን ነገር አድርጊ ለውበትሽ ተጨነቂ ለራስሽ ጊዜ ስጪ አብቢ መፃፍ እራስሽን በስራ ቢዚ አድርጊ መልካሙን ነገር ይግጠምሽ❤❤❤❤የኔ እህት
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 5 ай бұрын
ፀበል ብቻ ነው የሚፈውስሺ።ወደ ፀበል ሂጂ......እዚው ተቀምጠሺ እስኪለቅሺ ድረስ ተጠመቂ።አባቶች ይሰልዩልሺ።የያዘሺ እርኩስ መንፈስ ይለቅሻል።እግዚአብሔር ይርዳሺ!!!አሜን!!
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 5 ай бұрын
በእምነትሽ ጠንክሪ ፀልይ ፁሚ ስገጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tessmt1799
@tessmt1799 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ንስሀ ግቢ ጹሙ ጸልይ በተለይ ስግደት የያዘሽ የዝሙት መንፈስ በሮ ነው የሚጠፋ
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 4 ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ: የአንቺ አንድም ጥፋት የለብሽም። ወልዶ የጣለሽና የጣለችሽ ወላጆችሽ ናቸው ሀጢያተኞች። ሁሉም ያልፋል። ፀበል ሂጅ: ፈጣሪሽን ለምኝው: ራስሽን ጠብቂ። ካለሽበት ሁኔታ ለመውጣት ከወሰንሽ ትወጫለሽ።
@KB-ij8ic
@KB-ij8ic 5 ай бұрын
ርህሱ ደስ አይልም ፣ አስገድደው ሲደፍሩኝ ደስ ይለኛል 😮ምን እያስተማርክ ነው ለህቶቻችን።
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 5 ай бұрын
አንተ ነክ ይሄኔ አንደኛው
@adetub1854
@adetub1854 5 ай бұрын
አዉ በተክክል😂 እና የሄ የራሱዋ ፐርስናን ላይፈ ነዉ ፈልጋ ነዉ የመጣቹ እናንት ምን የሁን ነዉ ምቱሉ ሆ
@user-jx6uv7ve5u
@user-jx6uv7ve5u 4 ай бұрын
ስማንጂ እንዲህ አይነት ሴቶች እንዳሉ አታውቅም ጥሬ አትሁን በሰው ላይ ከመፍረድህ በፊት አስብ
@Fetiya224
@Fetiya224 5 ай бұрын
ይሄን ሰሜት የነበረባት ልጅ አቃለው ዋናው ምክንያቷ የነበረው አለመወደድና ያለመፈለግ ሰሜት ነበር የጠየቃት ሁሉ የሚወዳት ሰለሚመሰላት ጉድለቷን ለመሙላት ነው ያንን የምታደርግ የነበረው ከዛ ግን በራሷ ግዜ ነገሮችን እርግፍ አድርጋ ትታ ሰልክ አጥፍታ ጠፋች ለምን ሰላት እራሴን መታረቅ እፈልጋለው መጀመሪያ እራሴን ለመውደድ መዘጋጀት ነበረብኝ ከሰው ፍቅር መወደድን መጠበቅ ማቆም ነበረብኝ አቆምኩኝ አለች እና አሁን አግብታ በሰላም እየኖረች ነው ይሄ ነው ዋናው ችግር እንጂ መለከፍ አይደለም
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 5 ай бұрын
በታገናኝአቻው
@Fetiya224
@Fetiya224 5 ай бұрын
@@user-zg9lv4dt6f ደሰ ይለኛል ግን እንዴት ላገናኛቸው
@sameri424
@sameri424 5 ай бұрын
ጸበል ነው መዳኒቱ ይሄ የዝሙት መንፈስ ነው እህቴ ምንቴ ደሞ ስልኳን ፖስት እንዳታረገ በውስጥ ትክክለኛ ለሚረዳት ሰው አገናኛት ሳይኮሎጂ ማለቴ ነው
@goodnews2392
@goodnews2392 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መሀሪ አምላክ ነው ይቅር ሊልሽ እነሆ በደጅሽ ነው፣ ይቅር በለኝ ብለሽ ፀልዪ ይፈውስሻል።
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ ይማርሽ😢
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 16 күн бұрын
የኔናት ፀበል ግቢ ይለቅሻን አይዞሽ እማየ የሰይጣን ስራነዉ
@user-bq1em7bx1x
@user-bq1em7bx1x 4 ай бұрын
ፆም ፀሎት ስግደት ወደ እግዚያብሔር ቅረቢ ንሥሀ ግቢ ከዚህ መንፈሥ ትወጫለሽ
@Seble-ij4dy
@Seble-ij4dy Ай бұрын
እኔም በዝህ አይነት በሽታውስጥ ነበርኩ ከቤተክርስቲን አርቅም ሁሌም እመቤቴን እናቴ ሁነሽ ለምን እሰቃያለሁ እያልኩት እጣላት ነበር ከስው አልነስ እኩል አርጊኝ ነው ሁሌም ጥዬቂዬ አላሳፈረችኝም በትምህርትም እኩል እና በስደትም እኩል ሆንኩኝ በስደትም ብዙ ተአምር አርጋልኛለች ብዙ ተምሪበታለሁ በስደት ውስጥ እኔም አያት ጋር ነው ያደኩት በህፃንእነቴ ስደፈር ወንዱ ትልቅ ልጅ ቢሆንም ግን እኔ ነኝ የተመታሁት ከዛም ሁሉም ሰው ይርቀኝ ጀመረ ትምህርት እኳን አልጀመርኩም ሁሉም አልፋል ግን የማይጠፋ ጠባሳነው ለእናቴ ስል ኑሮን እየቀጠል ነው ተመስገን አምላኬ❤❤❤
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
የኔናት ፀበል ሱባየ የዘሽ ተጠመቄ ንስሀሽን ገብተሽ ከላይሽ ላይ ያለዉ ሁሉ ይወገድልሻል
@user-lp2ju2tj9y
@user-lp2ju2tj9y 4 ай бұрын
እኛ ጋ ነይ ሀይለኛ ፀበል አለ ። ማረፊያ አታስቢ።
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 5 ай бұрын
ኢየሱስን ተቀበይ ያድናል ይፈውሳል
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 4 ай бұрын
Menafek. 666
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
​@@youtubeethiopia8768ቆሼ
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ ነፃ አውጪ እሱ ብቻ ነው ሁሉን ቻይ የነገስታት ንጉስ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 4 ай бұрын
Menafek
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
​@@youtubeethiopia8768ቆሼ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 5 ай бұрын
እህቴ አንች ላይ ያለው ትልቅ ሰይጣን አጋንት ሰፍሮብሻል😢😢😢😢በስመአ እርሱ እራሱሱ ሲዘገንን😢😢😢😢😢
@tsehayarega848
@tsehayarega848 5 ай бұрын
God is good. It's. not. Ur. choice. be strong
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 5 ай бұрын
ቃፅላ ማሪያም ሂጂ የእርኩስ መንፈስ ነው
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 5 ай бұрын
Auzubillah min gud naw beye selot adergi tolo wede Allah weyem wede fetarish temelshi
@user-fc3mm2cg3v
@user-fc3mm2cg3v 5 ай бұрын
Ayzosh stebel higi
@eleni311
@eleni311 4 ай бұрын
እህቴ ፀበል አያድንም ፀበል እያላችሁ አትንከራተቱ የሚያድን እግዚአብሄር ነው አጋንንት የሚጠላው ሰም ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ክርሰቶሰን ተቀበይ ፀልይ ኢየሱስ ሲያገኝሸ ሱሰ የአጋንንትም መንፈሰ ሰልጣን አይኖረውም በመፅሀፍ ቅዱሰ ኢየሱስ ያድናል እንጂ ውሀ ያድናል አልተፃፈም ፀበል ኤያልሸ ሰትዞሪ የዬፀበሉን አጋንንት ይዘሸ ነው የምትመጪው አዛ አጋንንት የሞላበት ቦታ ሰለሆነ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 4 ай бұрын
ስርዓት ይኑርሽ ፀበል እኮ የተፀለየበት ውሃ እንጂ ተራ ውሃ አይደለም የሚፀለየው በእግዚአብሔር ስም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጂ በሴይጣን ስም አይደለም አንቺ አትመኚበት የሚያምኑ ሰዎችን ግን block አታድርጊባቸው እውነተኛ አማኝ ብትሆኚ ኖሮ የተቀደሰ ውሃ አያድንም አትይም ነበር እንዳንቺ የፓስተር ላብ የተጠረገበትን ሶፍት ዘይት ያድናል ብለን የምናምን ግብዞች አይደለንምነገርኩሽ
@eleni311
@eleni311 4 ай бұрын
@@SamriBaba-fz3ojአይ የተቀደሰ በዬኩሬው እዬተቦጫረቃችሁ ሰለማያድን እኮ ነው በዬ ቦታው የምትሮጡት ታዳያ ለምን አንዱ ፀበል አያድናችሁም? ለምን ውሀ በመነጬበት ሁሉ ትሮጣላችሁ ቄሶቹ ደግሞ ይደግሙበታል እንጂ ንዋይ እንዲሰበሰብ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 4 ай бұрын
@@eleni311 ይህንን ላንቺ የማስረዳት ግዴታ የለብንም ገባሽ ፀበል የትም ሊፈልቅ ይችላል እቤትሽ ውሃ በባሊ አድርገሽ በስመ ስላሴ ፀልየሽ ብትባርኪው እምነት ይኑርሽ እንጂ ይባረካት የእግዚአብሔር ስም የተጠራበት ነገር ሀለሉ ቅዱስ ነው ጌታችን አይነ ስውሩንን ሰው ሂድና ከዛ ከወንዝ ውሃ ታጠብ ያለው ውሃው ስለሚያድን አይደለም ቅዱስ ፈቃዱ ስላለበት ነው ሁሉን ነገር ለመተቸት አትሞክሩ በቃ እናንተ ካላመናችሁበት ያመነበት ይዳን እንቅፋት አትሁኑ
@eleni311
@eleni311 4 ай бұрын
@@SamriBaba-fz3ojእናተ ቤት አብ ወልድ መንፈሰ ቅዱሰ ብቻ ነው ያለው ? ፀበል የምትሉት ሁሉ በፍጡር ሰም የተሰዬመ አይደለም? እግዚአብሄር ይሄንን ይፈቅዳል ማዳን የፈጣሪ እንጂ የፍጡር ነው እንደው ውሀ ያድናል ካላችሁ አርሴማ ማናት ? ተክለሀይማኖትሰ ማነው? አቡዬ ገለመሌሰ መፅሀፍ ቅዱሰ ላይ አሉ? መፅሀፍ ቅዱሰ ላይ ያሉት በእግዚአብሄር የተመረጡት ነቢያትና ሀዋሪያት የት አሉ?ለምን ፀበል የላቼውም ለምን ታቦት የላቼውም ፍጡርም ቢሆኑ በጌታ የተመረጡ ናቼው አዬሸ አርሴማ ተክሌ ጊዎርጊሰ ኪዳነ ምረት እያላችሁ የምትቦጫረቁበት ፀበል እግዚአብሄር የለበትም የአጋንንት ነው መቅሰፍት ያመጣል የጣኦት አምልኮ አጥፉ ነው የሚለው ኢደፈግዚአብሄር
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 4 ай бұрын
በእርግጥ ፀበል ላመኑት እንጅ ለማያምኑት እሳት ነው
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w 5 ай бұрын
Egzoooo maran kirstos betammm kabd nw
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 5 ай бұрын
ታከሚ የስነልቦና ባለሙያ ቢያይሸ ጥሩ ነዉ።
@nasewgessesse9693
@nasewgessesse9693 5 ай бұрын
ሰላም
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 5 ай бұрын
የመድኀኒያለም ያለህ እውነተኛውዳኛ ህያው እግዚያብሔር ይማርሽ 🤲 አሁን ይህንን አሰቃቂ ውጣውረድ ሚዲያላይ ከምታቀርቡ ከምትዘበዝቡ ከዚህ ውስብስብ ምስቅልቅል እምትላቀቅበትን መፍትሄ በቀናነት ብታፋልጓት ብታግዟት አይሻለምነበር ??? የየእለት በደል ሀጥያችንን ሸሽጎ የታገሰን እዚህ ያደረሰን እውነተኛውዳኛ ህያውእግዚያብሔር በምህረት ይጎብኝሽ ይጎብኘን 🤲
@adetub1854
@adetub1854 5 ай бұрын
እንሱ ስራችዉ ነዉ እሱዋም ፈለጋ መታ ነዉ እንሱ በግል እርዳታ አቹሉም ቪዲዬ ሲሰሩ ሚያግኙት ግዝብ ነዉ እና እሱዋም አላል እንሱ ምን ያደሩግ እሱዋ ሱስ ነዉ በቃ ምንም ሴጣን መፈስ የለም
@oumahmed965
@oumahmed965 5 ай бұрын
😮
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 5 ай бұрын
Mafred kebade naw Sayetan bezu yadergale
@peacelove5040
@peacelove5040 5 ай бұрын
ይህ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው። ጠበል ሂጅ እብስክሽን እህቴ ሌላ መፍትሄ የለውም። አአ ከሆንሽ ትስፋዬ አበራ ደውይለት ወይም ሂጂ።
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 5 ай бұрын
Yena lij salye segge bezu sely ayzshe endhe aynat mangas baslot yewgdal
@nasirabdu533
@nasirabdu533 4 ай бұрын
ይሄ ታሪክ መቼ ነው ቅረብ ነው ማለት አሁን ላይ ምን ላይ ኔች
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw 5 ай бұрын
ወደ መፈሳዊ ቦታ መሄድ አለባት
@motorbmw4909
@motorbmw4909 5 ай бұрын
Bezhem metacshe ahon wldfhe yelm end
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 4 ай бұрын
የዝሙት መንፈሥ ነዉ በሽታ ሣይዝሽ መሀጸንሽ ሣይበላሽ ወደ ምህር ግርማ ሄኖክ ጸበል ሂጂ
@getutolla4312
@getutolla4312 5 ай бұрын
አንቺ ሃሳብሽን በግልፅ ስለተናገርሽ ነው እንጂ በአንቺ አይነት ሁኔ ላይ ያሉ ብዙ ይኖራሉ አንቺ መደፈር ደስ ይልሻል፣ሌሎች ደግሞ የብልግና ስድብ እየተሰደቡና እተመቱ ካልተደፈሩ ደስ የማይላቸው አሉ እኔም የብልግና ስድብ እየሰደብክ ግንኙነት ካልፈፀምን አልፈልግህም ብላ የተለያየን አለች እኔ ደግሞ መሳደብ አልችልም ያሳፍረኛልም፣በዛላይ ረጀም ጌዜ መሰደብ ስለነበረብኝ ስድቡም ያልቅብኛል አንድ አይነት ስድብ መደጋገም ደግሞ ይሰለቻል፤ ዛሮ ዞሮ የዝሙት መንፈስ ተጠቂነት ነው ሊለቅ የሚችለው ጌታኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጎ በመቀበል ብቻ ነው በዝሙት የተሞላው አእምሮሽ በእግዚአብሄር ቃል ሲሞላ የዝሙት መንፈስ ለጌታ ቃል ቦታውን ለቆ ይሄዳል እህቴ፣ በአቅራቢሽ ወደሚገኝ የጴንጤ ቸርሽ ሄደሽ እጅሽን ስጪ !!ጌታኢየሱስ በደስታ ይቀበልሻል ነፃም ያወጣሻል!!
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 5 ай бұрын
አይችልም ነብይ ነው አቅም የለውም እየሱስ😊
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 ай бұрын
ይሄሁሉ እየሡሥን ለማለትነው እየሡሥ ለራሡም በጌታውፍቃድነው
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 5 ай бұрын
ይህ ሁሉ አተታ ስለእየሱስ ለማውራት ነው እየሱስ እንዳንተው ፍጡር ነው ነብይ ነው መልእክተኛ የአሏህ ባሪያ ነው አይችልም አራት ነጥብ
@getutolla4312
@getutolla4312 5 ай бұрын
በርግጥ ነቢይ ነው ፣ የተባረከ አምላክም ነው ሮሜ፣9 :5 እግዚ አብሄርም ነው ዮሃ 1:1 አንተ ከሆነው ውስጥ አንዱን ብቻ ወስደህ ያንን ብቻ ነው ማለት ልክ አይደለም፣አንተ ለምሳሌ ፣ሙስሊም ነህ፣ ጉራጌም ልትሆን ትችላለህ ፣ሙስሊምነትህን ትቼ ጉራጌ ብቻ ነው ማለት አልችልም ነስሮ፣ጉራጌም ሙስሊምም ነው ብል ትክል እሆናለሁ፤ ኢየሱስ ፈጣሪ ስለሆነ የፈለገውን መሆን የሚከለክለው የለም።ንጉሣችን ነው፣ ሊቀ ካህን ነው፣ ራዕ17:13-14ዮሃ1:49አማላክ ነው ስለዚህ የሚሳነው የለም
@getutolla4312
@getutolla4312 5 ай бұрын
@@bedryaahmed6896 በፉከራ እና በሽለላ አይደም በተፃፈው ነው ማመን ያለብን ኢየሱስ አምላክ ነው፣ነቢይ ነው፣ ንጉስ ነው፣ ሊቀካህን ነው፣ ፈጣሪ ነው፣ዮሃ1:1 (49)ሮሜ9:5 ዕብ 1:3 ራዕ17:13-14
@Amalelelele-nv3do
@Amalelelele-nv3do 3 ай бұрын
አንቺ ሰይጣን አለብሽ ፀበል ሂጅ
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 5 ай бұрын
ጸበል ጸበል ጸበልልልልልልልልልልልልል
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q 4 ай бұрын
😭
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 5 ай бұрын
ልጅ ጥካራ ጉበዝ እንዲትሁኝ ትፈልጋለች ግን የራሽን ጥፈት እናት ላይ አታማክኝ ለምነ ስራ
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bisrattube9075
@bisrattube9075 4 ай бұрын
Banbi habesha nech ede dimtso
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 5 ай бұрын
ደምሩኝ በናታችሁ
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
Egzo marina kiresotos 😢😢😢😢
@abebealemu-mi9xy
@abebealemu-mi9xy 4 ай бұрын
ሰዎች እባካችሁ ከክፋት ስራችን እንታቀብ።
@user-mr2uj9ze5k
@user-mr2uj9ze5k 4 ай бұрын
እኔ ግን እናንተ ሬሳ ነገር ናችሁ!አሁን ከዚህ ቆሻሻ ድራማ ትውልድ ምን ይማራል ብላችሁ ነው ላይክ ቪውከማግኘት በቀር!
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 5 ай бұрын
እረ ወደ ፀበል ውሰድአት😢😢😢
@adetub1854
@adetub1854 5 ай бұрын
ፀበል ቢቻዉ ሳሆን ሳካቲሪስት ነዉ ሚያስፈልጋት
@Tigesst
@Tigesst 5 ай бұрын
👆እሄ መፈስ ነው ካነበብሺው ጸበል ተጠመቄ 🙏🙏🙏
@Risteasme
@Risteasme 4 ай бұрын
16 በጣም ትንሽ ነው
@user-wt8gj5sl8v
@user-wt8gj5sl8v 5 ай бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 4 ай бұрын
😂😂አረ እኔ አግብቼ ፈታሑ ያገባሑት 14አመቴነዉ እስካሑን😂ብያንስ ካረሳሑ😂አስረ አምስት ወድ አርጎኛል 😢😢😢ወይኔ እድሌ😢ገሐነም ይጠብቀኛል😢ግን ትዳር እየመሰለኝ ማለቴ ያገቡኛል ብያ አስባለሑ ከዛ ከተጠቀሙ ቦሖላ ይተውኛል😂😂
@asfawwot8960
@asfawwot8960 4 ай бұрын
በዘር፣በሀይማኖት መጠቃቀም ያስጠላል።አገሪቷም አገር አልሆነችም።አብይ እግዚአብሔር ይይልህ።የሕፃን የዕቃቃ መንግስት።
@mikihoptem2882
@mikihoptem2882 4 ай бұрын
This is not sex addiction. Mjnem sus west adelechim anchi erasesh atawekim echilej be erkus menfes tetemdada new minalbat beteseb beserat biasadegat, wede bete chrstian betazeweter lezih baltedaregech ahunem. Geta Eyesus netsa yawetatal wede betechrstian lakuat
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 5 ай бұрын
ውይ ትንሽ ነው!!! ትንሽ ጨምሪና 50 ሲሞሉ ታገቢያለሽ! ባክሽ ሁሉም ሌባ ነው ራስሽን አትውቀሺ!!!!
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔
@queenzuzu710
@queenzuzu710 5 ай бұрын
ወንዶች ተጠንቀቁ ምናልባት ኤችአይቪ ኖሯት ይሆናል። 😢😢😢
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu 5 ай бұрын
ደደብ ደነዝ ወዳ አይደለም ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ነው የቀረበችው
@user-wz7bq1ic9p
@user-wz7bq1ic9p 5 ай бұрын
ይድፋሽ
@sonia8691
@sonia8691 5 ай бұрын
watch your mouth
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 ай бұрын
ምን አርገች ወዳ አይደለም😓😶
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 5 ай бұрын
ጭገራም
@peacelove5040
@peacelove5040 5 ай бұрын
ባለጌና ጨካኝ
@msnexus2671
@msnexus2671 5 ай бұрын
አቺ ተደፊ ወይ ተደፋ ከእውነት ምትሸሹ ይሄኔ አተ ወይ አቺ ከሱዋ የባሰ ወጀል ሰርተካል
@alexhailu7841
@alexhailu7841 4 ай бұрын
ወረኛ በ11 ዓመትሽ ሴክስ ጀምረሽ አሁን 26 ዓመትሽ ከሆነ ስንቱ ጋር ተጋድመሻል ወሬሽ በጣም የተምታታ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 5 ай бұрын
ልጅ ጥካራ ጉበዝ እንዲትሁኝ ትፈልጋለች ግን የራሽን ጥፈት እናት ላይ አታማክኝ ለምነ ስራ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 5 ай бұрын
ልጅ ጥካራ ጉበዝ እንዲትሁኝ ትፈልጋለች ግን የራሽን ጥፈት እናት ላይ አታማክኝ ለምነ ስራ
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 5 ай бұрын
ልጅ ጥካራ ጉበዝ እንዲትሁኝ ትፈልጋለች ግን የራሽን ጥፈት እናት ላይ አታማክኝ ለምነ ስራ
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 34 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 29 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
ባል የተከራየችው ሙሽራ መጨረሻ!!
40:03
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 117 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 307 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 596 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 5 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 3,2 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 175 М.