እርግዝና ሳይፈጠር የወር አበባ ሊቀር የሚችልባቸው ምክኒያቶች/Reasons for missed period in the absence of pregnancy.

  Рет қаралды 25,936

Ema zare

Ema zare

10 ай бұрын

MOZOCARE- በህንድ፣ ቱርክ ወይም አውሮፖ ውስጥ ለሚገኙ ምርጥ ሆስፒታሎች እና ህክምናዎች Mozocareን ይሞክሩ። ይደውሉ ወይም
WhatsApp: +251979013000
Medical treat - በ30 ደቂቃ ውስጥ የዋጋ ግምት ያግኙ
cancer - በህንድ ውስጥ ምርጥ የካንሰር ሆስፒታል
kidney - ነፃ የምክር አገልግሎት ያግኙ
video - በህንድ ውስጥ ባሉ ምርጥ ሆስፒታሎች ይታከሙ
ይህ ቪዲዮ እርግዝና ሳይፈጠር የወር አበባ ሊቀር የሚችልባቸውን ምክኒያቶች ያስረዳል፡፡/ This video describes why you might miss your period in the absence of pregnancy.
ውሀ, ውሀ መጠጣት, የውሀ ጥቅም, የውሀ ጉዳት, ሙቅ ውሀ, ቀዝቃዛ ውሀ, የውሀ, ጃኖ, ጃኖ ሚዲያ, ዶ/ር ዮናስ, ዶ/ር አዲስ, ዶ/ር ሰይፈ, ዶ/ር ማህሌት, jano, jano media, dr yonas, dr addis, dr sofi, dr seife, dr habesha, dr habesha info, dr yared, dr mahlet, dr kaleb

Пікірлер: 79
@user-no4bj2bh2k
@user-no4bj2bh2k 16 күн бұрын
እኔ ሶስት ወር ሆነኝ ግን ጨነቀኝ አልመጣ አለኝ
@dohaqater9789
@dohaqater9789 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢❤እኔበወርአይመጣኝም😢ጭቀትለማሶገድ ብሞክርአቃተኝ😢ምንላርግ😢ዱቃአርጉልኝቲያያችሁትሁሉ😢😢😢❤😢😢😢😢😢
@fekermedia870
@fekermedia870 10 ай бұрын
ዶክተርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ግልፅ አርገሽ ነው የምታብራሪው ጎበዝ በጣም ደስ ይላል የምትሰጫቸው ትምህርቶች እኔስ ሀገሬ ገብቸ መች ይሆን ልጅ የምወልደው አቤት ለልጅ ያለኝ ጉጉት በእውነት.
@emazare.
@emazare. 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ... አይዞሽ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል:: በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ::
@fekermedia870
@fekermedia870 10 ай бұрын
@@emazare. አሜን አሜን አሜን ውዴ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 4 ай бұрын
አይልጀወቸነወየምወልደወጨነቀኛ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 4 ай бұрын
እደሚየአለቀ።ወላሂሰራቸአልተጣረቀመልኛምሰራቸእንደልሰረሁ።ልጀልጀእየልኩእንደልቀረእፈረለሁ
@biukttemsegn
@biukttemsegn 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ወርጃ አገትሞኝ ነበር 5ዎር በፊት ከዛ 3wore መርፌ ውስጀ ነበር ግን ፔሬድ አማጣም ማርፍ የምየልቃው ሚያዚያ 7ናው ግን አውን አልመጣም እብከሽ እርጀኝ
@Haoraa-cq6xx
@Haoraa-cq6xx 2 ай бұрын
አናመሠግናለን
@MaruFike-ys3gf
@MaruFike-ys3gf 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኔ እድሜ ሰላሳ እየተቃረብኩ ነው አላገባሁም አስከ ዛሬ በ28 ቀኔ መጥቶ አያውቅም ሶስት ወር ሁለት ወር ከሶስት ሳምንት አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ እስከ አራት ወር መቆየት ጀመረ ከመጣም በኃላ አብዝቼ ፈሳሽ ነገር ካልተጠቀምኩ ምልክቱ እንጂ ምንም አይፈስም ምክንያቱ ምንድ ነው ምትይኝ
@MunaKider
@MunaKider Ай бұрын
እናመሰግናለን ውዳ
@tarikemwedew6201
@tarikemwedew6201 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኔም ይህ ገጥሞኛል በጥር ወር የመጣ ነው ምን ላድርግ ሙቀት ግን ይለቅብኛል
@hiwotakelilu9466
@hiwotakelilu9466 21 күн бұрын
Thanks
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 3 ай бұрын
tanks
@user-ik7eu9uy4c
@user-ik7eu9uy4c 2 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ምንም ሴክስ ሳላደርግ የወር አበባየ ቀረ ሁለት ወር አለፈኝ ምን ላድርግ
@user-ri9sb1us4w
@user-ri9sb1us4w 2 ай бұрын
በትከከል
@beletudebo8678
@beletudebo8678 2 ай бұрын
Enmsgnalani Dr 🙏❤️
@heaventube9890
@heaventube9890 11 күн бұрын
ዶክተር እህቴ 8አመት ሆነው ፔሬድ ቀርባት ባለትዳር ነት ልጅ መውለድ ባለመቻላቸው ባጣም ተስብራለች ህክምና ሄዳለች ምንም መፍቴ ጠፍ ገና 29 አመቷ ነው 😢
@user-gp6sh3oo3s
@user-gp6sh3oo3s Ай бұрын
Wude hine 4 wer honey metto ayaqim bexam iyasebkhu new
@BekeloveBekelove
@BekeloveBekelove 4 ай бұрын
ሰላም ስላም ዶክተሪዬ ረድኤት እኔ ከትዳር በፊትም የወር አበባ መዛባት ነበረኝ ይሁን እንጅ አሁን ደግሞ ባለትዳር ነኝ ካገባው በኃላ 2ወር በሰነስራዓት መቶልኝ ነበር ከዛ በኃላ ህዳር ---የካትት አልመጣም ነበር የካትት 1 መጥቶ እስከ ዛሬ መጋብት 18ድረሰ በጣም በወፍራም እየወረደ ነው ችገሩስ ምን ይሁን??? እባክሽ ተቸግሪያሎ
@user-pe5to1zi8n
@user-pe5to1zi8n 2 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ከማዚያ ጀምሮ አስካሁን አልመጣልኝም ምን የምችግር ይሆን
@SarkalemTadesa
@SarkalemTadesa 3 ай бұрын
Yehormon mezabat weyim kefitegna lab simix yemiyadergw ena pered yemayimexabet mikiniyat ena hikiminaw weyim mebtew mindinew
@user-dq2nf2xt6r
@user-dq2nf2xt6r 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክሽ ቶሎ መልሽልኝ ፔሬዴ ይዛባ ነበር የ3ወሩን ክኒን ወስጄ ተስተካክሎ ነበር አሁን ቀረና በመመርያው ደጋግሜ አየሁት እርግዝና የለም ምንድነው መልሽልኝ
@user-mt6qm7hj5x
@user-mt6qm7hj5x 3 ай бұрын
ሰላም ዷክተር እኔ የወር አበባ ካየው 6ወር ሆነኝ እና46 ኪሎነኝ በጣም ባልጨነቅም ትንሽ እጨነቃለው እና ኢትዮጲያም እያለው 1እስክ4ወር ይቁያል እና መፍሄው ምድነው
@user-dw3ru3fy6c
@user-dw3ru3fy6c 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክረ ነው በረች አንደ ነገር ልጠይቅሽ ኢፐላንት ከውጣ በዋላ በስንት ጌዜ ውስጥ ነው የምረገዘው ማለት የወር አበባ ሳናይ ማረገዘ ይቻላል ወይስ አንችልም ይህን እንድት ነግርኝ እፈልገዋለሁ አመሰግናለሁ ❤
@FevenDawit-ii9ke
@FevenDawit-ii9ke 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@NigistemariamArkew
@NigistemariamArkew 29 күн бұрын
ጡት አጠባለሁ እቤት ነው የምውለው ቀንም ለሊትም ጡት በጣም ትጠባለች ፔሬድ ከቀረ ሁለት ወር ሊሆነው ነው እና በቤት ውስጥ መመርመሪያ እርግዝና እንዳለ ያሳያል ግን የእርግዝና ምልክት አልታየብኝም ምን ማድረግ አለብኝ
@user-ep7kd7sc4y
@user-ep7kd7sc4y 10 ай бұрын
Reduachin 👍👏
@user-ds4yn1ne5d
@user-ds4yn1ne5d 7 күн бұрын
እኔ ጡትማጥባት ከተውኩኘ 2ወሬ ነው ፔሬዴ ከቀረግን 7 ወሩነው መርፌከተውኩንም 7 ወሬነው መንላድርግ
@thenation6554
@thenation6554 Ай бұрын
ከወለደኩ ሶስት ወር ሖነኝ አንዴ የወር አበባዬ መጣ ከዛ አሁን ቀረ እርግዝና የለም ጡት አላጠባም ምን ይሻለኛል
@GalaxyAa-rf4xc
@GalaxyAa-rf4xc Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ እኔ ግን በጣም ቆየሁ ተቀረብኝ ምን ማድረግ ይሻለኛል እሲ መፍቲሂ ካለሽ ንገሪኝ
@FabulousCfbfb
@FabulousCfbfb 29 күн бұрын
መጠቀሚ ያ አደረጌ አንድ አመት አላየሁም😢😢😢😢😢
@tezetafikre6006
@tezetafikre6006 Ай бұрын
ደክተር የወር አበባ ቆይቶ ሲመጣ በጣም ይበዛብኛል ለምንድ ነው።
@user-tr6th4vc3g
@user-tr6th4vc3g 4 ай бұрын
ዶክተርያ የ3 ወር መርፌ ተወግቼ ጨርሸለው ግን የወር አበባዬ አልመጣም ሰይመጣ 2 ወር ሆናኝ የሆድ ህመም ይሰማኛል እንደክብደት ነገር ምንም የማለውቀው ህመም እና በስደት ነው የለሁት ገና 3ወር አልሞላኝም ከተሰደድኩ
@Wov-ji5qb
@Wov-ji5qb 2 ай бұрын
Enem Endachi Negn Wude
@HizbayeshZerihun-it9ew
@HizbayeshZerihun-it9ew Ай бұрын
😢enem
@AMelaku-zk6rr
@AMelaku-zk6rr Ай бұрын
እህቴእኔምእዳችተወግቸነበረመፍትሄታገኝሽአትለፊኝበናትሽ
@user-ld1fj5dt9n
@user-ld1fj5dt9n 4 ай бұрын
አረ ዶክተርዬ በናትሽ መልሽልኝ አሁን እኔ 18 ሊሞላኝ ነው እስካሁን ግን የወር አበባ አላየሁም እባክሽ ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል?
@masaretmas2402
@masaretmas2402 23 күн бұрын
1 lejimi endi sitli semchalwu ena Lijochu hulu alte gene crashe yee were abeba ayche alkimi alchi
@WeynuaWeyni
@WeynuaWeyni 2 ай бұрын
የኔ የወር አበባ በጣም ይቆያል በወር ላይመጣ ይቸላል ምን ብፀቀም ይሰጠካከላ ፕልስ
@user-ck5dy7mp5h
@user-ck5dy7mp5h Ай бұрын
እኔመጫትነኝግናአራትውሪነውትውልድኩግንሳይውይልምየልኛልጭቁኛል አሁን ማር ትዝ እልፍ አትም ይህንም ስድነው ስትነውይኑርው
@HayatbintMohammed
@HayatbintMohammed 3 ай бұрын
የወራ አበባዬ ቀረብኝ ሁሌም 5ወር በላይ አመትም ቆይቶ ይመጣል ሁለም በየወሩ እንዲመጣ ምን ለድርግ
@BbBb-ny9sw
@BbBb-ny9sw 12 күн бұрын
Ere Hakim heje en 15 ken alfogal chnkogal anchi amt minami
@MunthaMuntha-vq9pw
@MunthaMuntha-vq9pw 27 күн бұрын
እዴ ግንኙነት ሳናደርግ እዴት ይቀርብናል
@Getegech
@Getegech 18 күн бұрын
without manstration endat liregez yichilal
@ZeyenebaAli
@ZeyenebaAli Ай бұрын
ዶክተርየ እኔ መደሀኒት መጠቀም ባቆምኩ በ3 ወር ቤሬዴ አቆመ እርጉዝነኝ ብየ 4 ወሬ ምርመራ ሄድኩ እርጉዝ አደለሽም አሉኝ ግን ሆደን ይሠማኛል ተደናግሮኛል እሥኪ ምክር ሥጭኝ
@user-ef1jh8tg7z
@user-ef1jh8tg7z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@alemituali6406
@alemituali6406 7 ай бұрын
pcosእንዳለብኝ ተነግሮኝ ፒልስ ስወስድ ብቻ የወር አበባ ይመጣል 6ወር አልፎኛል ሳቆም ግን አይመጣም።ምን ትረጅኛለሽ?40ደርሻለሁ መውለድ እፈልጋለሁ ።
@user-ew2gk7ug8t
@user-ew2gk7ug8t 6 ай бұрын
እንደኔ ነሽ እኔም እንድዛው ግን እድሜየ 28ነው እስካሁንም አልውለድኩም
@lozamelat9007
@lozamelat9007 2 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ያገኘሽው መፍትሄ ካለ እባክሽ ንገሪኝ
@user-ri9sb1us4w
@user-ri9sb1us4w 2 ай бұрын
እኔም እንዳች ነኝ እህት መፈትሂ ካገኘሽ እንድትነግሪኝ እህት😢
@dghrtyh
@dghrtyh 29 күн бұрын
እኔ ካየሁ ሁለት ወር ሆነኝ ግን ስመረመር እርግዝና የለም ግን የበላሁት ምግብ አይስማማኝም ያቅረኛል ልቤን😢😢
@seadaendris9852
@seadaendris9852 8 күн бұрын
እኔም ምን ይሆን
@user-qp1qv2bc9c
@user-qp1qv2bc9c 6 ай бұрын
እሽ ዶክተር ሰላም ነው እኔየወር አበባ እልመጣ አለኝ አንዴ ይመጣና 3ወር አይመጣም እባክሽ ምን እደደርግ ብትነግሪኝ ?
@emazare.
@emazare. 6 ай бұрын
ይህ በሆርሞን መዛባት ምክንያት ሊሆን ሰልሚችል ወደ ጤና ተቅዋም ሄደሽ ታይው ::
@dbdbhshs9008
@dbdbhshs9008 2 ай бұрын
ሠላም/እኔምእሥከዛሬእያሣለፈነበርእሚመጣውይዛባብኝነበርዛሬግንታይመጣ15ቀንሞላኝምንምአይነትየወሊድመቆጣጠሪያአልጠቀምም።ግንኙነትምአላረግኩምሕመሙይሠማኛልግንአይመጣምያልበኛልግራገብቶኛል
@user-qk9jy2se6t
@user-qk9jy2se6t 4 ай бұрын
ደኩተርየ በማሪያም መልሽልኚ እኔ ግንኙነት አርጌ አላቅም የርግዝና መከላከያ ተጠቅሜ አላቅም ነገር ግን 4ነው የሚመጣው እድሜየ 18ነው የምኑረው ከረብ አገርን ነው ጨንቀኚ
@user-rs5pj2er9z
@user-rs5pj2er9z 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ማር እኔም እንደ አንችው ነኝ እባክሽን ስልክሽን
@user-qk9jy2se6t
@user-qk9jy2se6t 2 ай бұрын
@@user-rs5pj2er9z በዚህ እማ እንዴት አርጌ እነግርሻለሁ🥺
@user-vl3rt7rk1z
@user-vl3rt7rk1z 5 ай бұрын
እሺ ዶኮቶሪ እኔ ወረአበበ አይመጠም መንይሸለል 4 ወሪ ሆኖኛል
@emazare.
@emazare. 5 ай бұрын
ሰላም እህቴ፣ ወደ ህክምና ቦታ ሄደሽ ብትታዪ ጥሩ ነው ምክኒያቱም በትክክል መፍትሄ ሊያስገኝልሽ ስለሚችል፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮችን በአጠቃላይ እንድትረጂ ደግሞ በዚህ ቪዲዮ ስለተናገርክዋቸው ተረጋግተሸ በድጋሚ ተመልከቺው፡፡
@user-tj6lw4du2b
@user-tj6lw4du2b 2 ай бұрын
እኔ ድግሞ መጋቢት 6 የመጣኝ እስከ ኣሁን ግንበት 16 ኣልመጣኝም ባል የለኝም ምንድነው ችግሪ ንገሪኝ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Ай бұрын
አይይይ አይዞሽ ይመጣል የኔ በወር በወር ነዉ የሚመጣዉ እሲ የኪንታርት መዱሀኒት ካለሽ አሳይን ዶክተር
@QwQw-bi1xl
@QwQw-bi1xl 2 ай бұрын
Ente. Ye. Ergiza. Mekelakelya. Adrgye. Neberku. Ahun. Gurereye. Eyamemegni. New. Detente. Eyaktegni. New
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 Ай бұрын
ከማህፀን ዉጭ እርግዝና የምትይዉ አልገባኝም እረ በደንብ አስረዱኝ እኔ መቆጣጠሪያ ተጠቅሜ አለሁ ግን ሀይደ አልመጣም ወሩን አሣልፏል ዋይ ኸማህፀን ዉጭ እርግዝና ከተፈጠረ በየት ያድጋል ያለ ማህፀን
@tecnopova1384
@tecnopova1384 Ай бұрын
Merfe kehone Tnishi Worat Yikiyal Ayzoshi Inem lndachinegn Gin Ymetal biye Getan Tesfa Adergalwu
@Zebiba-dp2hl
@Zebiba-dp2hl 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ከሁለት አመት በላይ ሁኖኛል ምላድርግ
@FabulousCfbfb
@FabulousCfbfb 29 күн бұрын
እኔም አመት ሆነ ኝ 😢😢😢😢😢
@SoyamFeysel
@SoyamFeysel 23 күн бұрын
ስሙምንድነው ማሽኑ
@WerkineshYilma
@WerkineshYilma 3 ай бұрын
ስላምነውኧረዶክተርእርጂኝ2ወርሞላኝምንላርግተማሪነኝጨነቀኝ
@user-vg5hw1yw1b
@user-vg5hw1yw1b 24 күн бұрын
እኔተውለድኩ አመትሙሉአልመጣም እናእኔም የ3አመትመርፍአሥቀበርኩእናምሥደትመጣሁ በመጣሁ በሥድሥትውሬመጣግንትክክለኛ የውርአበባአይደለምእሚመጣው እናምከዛደሞሺንትየን በሸናሁሥአት ጥቁርነገርይፍሠኛል የርጋምነገርአለውጥቁርእባክሺ ንገሪኚዶክተር😢😢
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 4 ай бұрын
እሺ ዶክተር 8ወሬ የወር አበባየ ቀርብኝ ምን ማድርግ ይሻለኛን
@user-xf4kp3qc2h
@user-xf4kp3qc2h 2 ай бұрын
እኔ ሁለት ወር አልፎብኚ እየተጨነኩ ሀኪም ቤት ሂጂ ዝም አትበይ
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 2 ай бұрын
@@user-xf4kp3qc2h እሺ እህቴ
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 26 күн бұрын
​@@user-xf4kp3qc2hእኔ ሁለት ወሬ 😢😢😢
@Sofea-fr5fi
@Sofea-fr5fi 12 күн бұрын
እረእህቴእኔም 9 ወሬ ከመጣ ብታይጭንቅብሎኛልምንይሻለኛል እረምንይሻለኛልእህቴ
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e 12 күн бұрын
@@Sofea-fr5fi ክርስቲያንን ከሆንሺ ሳልህድ ሀኪም በፀበል ታጥቤ መጣ ጠጭ ታጠቢ ይመጣን።
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН