አርቲስቶቻችን ለምን እግዚአብሔር ላይ መቀለድ ፈለጉ?

  Рет қаралды 2,384

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Ай бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 62
@onlymine4294
@onlymine4294 Ай бұрын
ደስ የሚል መምህር ግርማ አባታችን በአሜሪካ የሰጡት አገልግሎት ከእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ብዙ ሰዎች ተፈውሰውበታል ከአምላክ ከሆነ ማንም ምንም ቢል አያግደውም
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
ጥላችን መስበክ በቻውን መፍትሄ አይደለም ሰዎች ተጨንቀው ነው ወደዛ የሚሄዱት ለምን ሄዳቹ ብላቹ ጠይቋቸው ሁሉም ህመሙን የሚያውቀው ራሱ ነው በመጀመሪያ ፀበል ሄዳቹ ታውቃለቹ ወጣቱ በጣም ያሳዝናል ማነው የሚረዳው እንዴት በምን ?? ለዚህ መልስ የሚሰጥ የለም ዝም ብሎ ብቻ መተቸት ለምን??????
@Shishay1.
@Shishay1. Ай бұрын
ውዴ እኛ እኮ እሳቸው እውነተኛ መምህር ኣይደሉም ኣላልንም እኛ የምንለው ያለነው እሳቸው ያለ ምንም ማለፋለፍ ማድረግ ኣለባቸው የቅዱስ ሲኖዶሳቸው ትዕዛዝን ማክበር ኣለባቸው ነው ኣልነው እና እባክሽ በጥላቻ ዓይን ኣትዪው እሄ የመፈወስ ጸጋኮ ለእሳቸው ብቻ የተሰጣቸው ኣይደለም ካህን ለታበለ ሁሉ ተሰጦታል እንደየ ኣጠቃቀማቸው ነው እንጂ እሳቸው ግን የዕለት ምግባቸው ነው ያደረጉት
@TAM-iq9kj
@TAM-iq9kj Ай бұрын
Good day to all may the Lord Almaty bless us and protect us from evil's work. Amen 🙏
@Samiman422
@Samiman422 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ዱኬት የሆና ሰው አይቼ አለካም ወይ አነጋግር የማየምር ዱዱዱዱዱ ይላል
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk Ай бұрын
ትክክል የእኛው ትልቅ ስህተት ነው። የማይገባውን ክብር እየሰጠን:: በስነ ምግባር ላይ የተመሰረተ መለኪያ እንዲኖረን ይገባል። ለጥልቁ ጨለማ ኣባል አገሮችም አልጠቀመም።
@werkelulwerka
@werkelulwerka Ай бұрын
Setoch endetenagerkew waneniniet ene yememslelenmiknyatoch tkikiel new degmo set lemnager ekuaa bemdreik aifkedeim bememftien becha new lemn yizwmralu medreik generaly lsetaifekdiem yimeslenan kouch blew btehtina kehone
@God-db9vp
@God-db9vp Ай бұрын
ወንድሜ፡ የመምህር ግርማ ፎቶ ተጠቅመሃል ነገር ግን የታመመች ሴትን ምስል ብቻ እንጂ የሚያስለፈልፉ መምህር ግርማ እንደሆኑ ኣያሳይም፡ ሌላ ግን፡ ባለፈው ጠይቀሀኝ በቤተክርስትያናችን ትልቅ ክብር ያላቸው ቅዱሳን ኣባቶችን ሰይጣንን ያስለፈልፉ እንደነበሩ በገድላቶቻችን የተጻፈ ኣለ፡ መልስ ኣልሰጠሀኝም፡ እነዚ ቅዱሳን ኣባቶች ኣጋንንት የሚያስለፈልፉ ከነበሩ እነ መምህር ግርማ ደግሞ የነዚህ ቅዱሳን ስራ ሲደግሙ እንዴት ነው የምታየው፡ የነዚህ ቅዱሳን ኣጋንንት ማስለፍለፍስ ትክክል ነው ወይ፧
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse Ай бұрын
እህቴ አይሰማሽም ጭፍን ትላቻ ነው ከሳቸው ጋር ያላቸው ልብ ይስታቸው😮😮😮
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ማን ነው እያስለፈለፋት ያለው?
@God-db9vp
@God-db9vp Ай бұрын
@@Tsegayekiflu እያስለፈለፋት ያለው ኮ ቪድዮው ላይ ኣይታይም ሴትዮ ብቻ ነው የምትታየው፡ ኣንተ ነህ እኛን መንገር ያለብህ ቪድዮውን ኣንተ ስላመጣሀው ወንድሜ፡ ያ ጥያቄየ ግን ኣትርሳው ወንድሜ በቤተክርስትያናችን ኣጋንንት የሚያስልፈልፉ ቅዱሳን ነበሩ ተባብለናል፡ መልስህ እጠብቃለው፧ ምክንያቱ በቅንነት ነው እየተቸህ ያለህ ብየ ስለማምን ነው በቅንነት እያወራው ያለሁት። በቅንነት ነው እየተቸሀው ያለሀው ብየ ስላመንኩ
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu❓❓❓❓ አተግን ከአባቶቻችን እራስ ላይ መቸ ነዉ የምትወርደዉ በምድር ያለዉን ወድምህን ሳትወድ እዴት ፈጣሪን ልትወደዉ ቻልህ አቤት አቤት እረ ጌታሆይ እኛ እንዳንበት
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ቅዱሳን አጋነንትን ያስለፈልፉ ነበር የሚል ምንም ፍንጭ የለም። ቅዱስ እንጦንስም ቢሆን በመንገድ ላይ ሲሄድ አይቶት ወዴት ነህ? ምን ልትሰራ ነው አለው እንጂ ሰዎች ላይ ያለው እንዴት ያዝካት? መቼ ያዝካት? እያለ ሰው ከሰው ጋር ሲያጣላ አላየንም
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj Ай бұрын
ፍጹም የማይገናኝ ነገር አገናኘህ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ማለት? ምኑን ከምን አገናኘሁኝ?
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
እኔ መምህር ግርማ ያስተማሩት ትምህርት ወደቤተክርስቲያን መልሶኛል እምነቴን እንዳጠነክር አምልኮትን በደንብ እንዳውቅ አድርጎኛል ያደረጉትን መልካም ነገር ለመካድ አልችልም መጀመሪያ እናንተ ቁጭ ብላቹ ተነጋገሩ ችግርም ካለ ይፈታ
@user-kh7bw5uy7c
@user-kh7bw5uy7c Ай бұрын
ቆይ መነጋገር የሚባለው ነገር ስተታቸውን ሲያምኑ አይደል የሚነጋገሩት ሀሰተኛ አጥማቂያን ዘመናዊ ጠቋይ ናቸው
@eyob9654
@eyob9654 Ай бұрын
ችግራችን እኮ ክርስትናንን ከራሳችን ጥቅም አንፃር ብቻ ለምን እናየዋለን። አንተ/አንቺ ስለተጠቀምሽ የቤተክርስቲያን ስረዓት የግድ መጣስ አለበት ነዉ እንዴ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 Ай бұрын
እውነት ነው ብዙ ሰው ነው እምነቱን ዞር ብሎ እንዲያይ ያደረገው
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
@@eyob9654 እኔም አንድ የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ የቤተክርስቲያኗ ስርአት እንዲፈርስ አልፈልግም
@onlymine4294
@onlymine4294 Ай бұрын
​@@user-kh7bw5uy7cመጀመሪያ እነሱን ከመቃወም በፊት ራስህ ቤት ውስጥ ፀሎት ቤት ሰርቶ ጠዋት ማታ ስገድ ፁም ፀልይ እላይህ ላይ ያለ ይህን የሚያስብልህ ማን መሆኑን ይነግርሀል
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 Ай бұрын
አርቲስቶቹን እኮ በአጠቃላይ ይዘዋቸዋል፤ ምስል ብቻ አይደለም፤ የዘፈን ሪትም ሁሉ ከእነርሱ ረቂቅ ምሥጢር ጋር አብሮ ይሄዳል፤ ዘፈን በሙሉ ዳቢሎሳዊ ሁኖኣል! በእኛ አገር ዘፋኝ ማምለክ ስር ስለሰደደ ለእነዛ ሃይሎች ለም መሬት ሁኖላቸዋል!
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
👉እዚህ ገብታችሁ ጸጋዬ በርታ የምትሉ ይህ ሰው መናፍቅ ተኩላ ነው 🙄ሕዝብ ክርስቲያን መክፈል ነው የሚፈልገው ጸጋዬ ተሀድሶ ጴንጤ ነው ቤተክርስትያን መታደስ አለባት የሚል እለት እለት የሚታሰቡ የቅዱሳን በዓላት እና ገድላት ስንስካር መቅረት አለባቸው የሚሉ ጾም በዛ መቀነስ አለበት የሚሉ ናቸው ቢሳካላቸው ልክ ተደላልድለው ሲቀመጡ ታቦቱን አዉጥተው የሚጥሉ ቅዱሳን ስእላትንም የሚቃጥሉ በብር የሚዘዉሩ ናቸው
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ግርማ ለምን ተነካ ነው ይሄ ሁሉ የሐሰት ክስ? ማቴ 12፥35-37
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu ለመናፍቃን ጥቅስ መዞር ለሆዳም ጋግሮ አይቻልም ይላሉ አበው 😁😁እኛ የጥቅስ ችግር የለብንም ግን የ ቤተክርስትያን ጠላቷ እናተ መናፍቃን ተሀድሶ ስለሆናችሁ ነው እናተ ደሞ ሆዳም + መናፍቃን ናችሁ እነሱን ቀድማችሁ የምትከሱት እኮ ስራችሁ እየተስተጓጎለ ስለሆነ ነው እናተ ጴንጤ ስታረጉ እነሱ ደሞ ይመልሳሉ ለዛ ነው 👉ቅዱሳን ሰማዕታት የሌሉባት ቤተክርስትያን የ ኦርቶዶክስ አደለችም የጥልቁ አበጋዝ ሊቀ ሰይጣኖች ናቸው
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu በነገራችን ላይ ባለፈው እራሱ ስለ ቤተክርስትያን ብዙ ጽፊ ጥቆማ ሰጥቼ ዝም ዋጥ ነው ያረገህ 😁😁😁ያው አንተም ተባባሪ እና የዉስጥ መጥማጭ ስለሆንክ 👉ባለፈው በቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ በመረጃ እና ማስረጃ ስትጠየቁ ነው ቪዲዮ እንዲነሳ ያስደረጋቹት ይሄ ማለት ምን አክል ቤተክርስትያን ላይ እንደተሰገሰጋችሁ ነው የሚያስረዳው ልክ እንደ ምድራዊ ስልጣን እናተን ትክክል አደላችሁም የሚለውን አካል ላይ እርምጃ መዉሰድ 🙄ይህ ነው ከ መንፈስ ቅዱስ ታዲያ እናተ ማለት እኮ ቁጥር ሁለት ደቂቀ እስጢፋኖስ ናችሁ እነሱ ገድላት እየበረዙ የታሪክ መዛግብትን እያጠፉ ሕግ እና ስርዓት እየሻሩ እያቃለሉ ዝሙት ሲያስፋፉ ምንኩስና ስጋዊ እንዲሆን ሲያረጉ ነበር
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
@@tigisit2534 ባይሆን ንስሐ አባት ብትይዢ ጥሩ ክህነት የሌለው ጋር ከምትሄጂ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስለ ስጋ ሳይሆን ስለ ነፍስ የሚጨነቁ ልጆቻቸዉን በጸሎት የሚያበረቱ አባት አሉኝ ያሉትም ጻድቃኔ ማርያም ነው :::እነ ሆዶ 😁😁
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
❓❓❓አተግን ከአባታችን እራስ ላይ ወረድ እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይሰጠረሀን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አሜን
@michalmulukhen8154
@michalmulukhen8154 Ай бұрын
በቅድስት ስላሴ ስም በመእየሡስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም በቅዱሣን መላእክት ስም በፃድቃን ሠማአታት ስም አይደለም ዳቢሎስን ወዳጆቹን ተቆርቋሪዎችን ማስመስከር ይቻላል ።ሲቀጥል ወንድማችን ዝግጅቶችህን ከመስራትህ በፊት የአምልኮት ጊዜ ይኑርህ ።የደሀሁሉ አባት ደጉ የኛም የሁላችን አባት የቀሲስ ሀይለመለኮት አባት የወንግል አርበኛ መላከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አገልግሎታቸው እየሠፋ እየሠፋ ይቀጥላል የሣቸውን አይነት አገልግሎት የሚሠሩ አባቶች አገልግሎታቸው ይቀጥላል ይሠፋል እነዚህን ሁሉ የሠጠን ቆዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
እኔ አንተን ለመተቸት አይደለም እውነት የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ ሰዎች ጋር ሄደው መፈትሄ ያገኙ ሰዎችን ገብዝ እና እውነታውን ያስረዱ ያን ግዜ ፍርዱን ለኛ ተውልን አሁን ግን ፈራጅ እናንተ ብቻ ሆናቹ እኮ ወንድሜ ለምን? የአንድ ወገን ፍርድ የትም አያደርስም ካሁን በሆላ አቀራረብህ በዚህ መልክ ይሁን
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
መተቸት ብቻ መፍትሄ አይደለም ወንድሜ ለምን እነዚህን ሰወች አትጋብዟቸውም መነጋገር መልካም ነዉ
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
የአቶ ግርማ ተከታዮች ገባ ገባ በሉና ተሳደቡ😂😂😂😂😂 ተነኩባቹ
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Ай бұрын
ማህበራዊ ሚዲያህን ለመንፈሳዊ አላማ መጠቀምህንና እንደ ኦርቶዶክሳዊ ለስርዓተ ቤተክርስቲያን ያለህን ቀናዒነት አደንቃለሁ። ነገር ግን በተጋጋሚ በመላክ መንክራት መ/ር ግርማ ፎቶ ተመልካች ለማብዛት መነገድህን ግን እቃወማለሁ።
@ethiocolour4766
@ethiocolour4766 Ай бұрын
መምህር ተስፋዮን አቀርባለው ብለህ ነበር መቼ ነው?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እንቢ አለ እኮ ቪዲዮ ሰርቼበታለሁኝ ገብተክ የመልከተው የተናገረውን
@Addisalem-eq3ms
@Addisalem-eq3ms Ай бұрын
ምንም አልክ ምን እነዚህ የምትጠላቸው ሰዎች አስተምህሯቸው ብዙዎችን ከብዙ አይነት ችግር ያላቀቀና አገልግሎታቸው መልካም እንደሆነ ከፍሬያቸው እያየን ነው። ስለዚህ የአንተ ትችት ከፈሪሳውያን ስለማይለይ ምንም ነው።ይልቁንስ የነሱን አገልግሎት በክፉ አይንህ ከምታይ እንደነሱ ፍሬያማ አገልግሎት ለማገልገል ሞክር።ሆሆሆ የደብተራና የአጋንንት ሴራው ለምን ተጋለጠ ብሎ እንዲህ መንገብገብ ምን ይባላል
@eyob9654
@eyob9654 Ай бұрын
ደብተራ የሚለዉን ትርጓሜ እባክሽን ንገሪን ትርጉሙ ምንድነዉ?እባክሽን መልሱን ፈልጋለዉ
@MollaTakele
@MollaTakele Ай бұрын
አንተ ገና አድገህ ያልጨረስክ ኩታራ በመምህር ግርማ አፍህን ትከፍታለህ።እርግጠኛ ሁኘ የምነግርህ ይህ የማታውቀውን ነገር የሚያስቀባጥርህ የጠቋር መንፈስ ባጭር ጊዜ ዋጋህን ይሰጥሀል።
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
አቤት እዉቀቀቀቀቀቀቀት😂😂😂😂😂
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ከማዕዶት ጀርባ የነበረው ሴራ
1:02:33
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27