ምዕራፍ፡- "ክሬን ከምበጥስ እርዳታው ይቅርብኝ ብዬ ወጣሁ"

  Рет қаралды 40,480

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

4 жыл бұрын

ሚያዝያ 30/2012 ዓ/ም

Пікірлер: 398
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzfaq.info
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 жыл бұрын
ወንድም እህቶቸ በፆለት አስቡን በሰዉ ሀገር ሊያስቀሩን ነዉ እንደት ወደሀገራችንን እንግባ ለ2 ወር ብለዉ 1አመት ዘጉብን ሰማይና ምድር ጨላለመ እፍፍፍ አባቴ ባየከኝ እናቴስ በደህና ቀን አለፍሽ😢
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
ሴትየዋ አሁን የት ናት ያለችው
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 жыл бұрын
@@user-nb7yp4tj2y አይዞን እህታለም በወጀብና በአውሎ ንፋስ ውስጥ እግዚአብሔር አምላክ መንገድ አለው ትንቢተ ናሆም ምዕራፍ 1፥3 በፀሎት በርቱ በእንባ እግዚአብሔርን ለምኑት አትጨናነቁ ያመናችሃት አምላክ አይተዋችሁምና አይዟችሁ
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ለበረከት ከተሳተፍን እናታችን በምን እናግኛት?
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
@@meseretedayewu2162 አዎ የሁላችን ጥያቄ ነው
@amarechaschalew
@amarechaschalew 4 жыл бұрын
ይገርማ ገዘብ ሳያበረክኳት እዲህ በሀይማኖት መፅናት መታደል ነወ ፈጣሪ ይርዳሺ ኡፍፍፍ
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 жыл бұрын
አይዛሽ እናት አለም የምድር ልቅሶ ደስታዊ በሰማይ ነው እግዚአብሔር ለወዳጁ የታመነ ነው 😭😭😭
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
😭😭😭😭yalfale ayzshie ebkchie ykwente ktrwane lklene enrdate
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
በአለም ያሉ ምዕመናን እንዲያይዋት አድርጋችኃል ሆኖም ክችግሯ አንፃር ገንዘብ ሊረድዋት ለሚፈልጉ ለምን የባንክ ቁጥሯን አብራችሁ አታያይዙም በተደጋጋሚ ጊዜ አይቻለሁም ችግር ላይ ነን ለሚሉ ባንክ ቁጥራቸውን አብራችሁ ብታያይዙና ምዕመናን በአቅማቸው ቢረዱ የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ ብትረዱ ጥሩ ነው
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ሰዉ የቻልነዉን እንረዳለን
@marthaayele141
@marthaayele141 4 жыл бұрын
ትክክል እባካችው
@user-nf1nf7mr8n
@user-nf1nf7mr8n 4 жыл бұрын
መርዳት የሚፈልግ ስልክ ቁጥር አስቀምጠዋል እንዴት ነው የምታስቡት ለራሷ በልታ አላደረች የባንክ አካውንት በምን አቅሟ ነው የምትከፍተው 50ብር ለእርሷ ብርቅ ሆኖባታል
@MahiberawiTube
@MahiberawiTube 4 жыл бұрын
@@user-nf1nf7mr8n እውነቱን ለማውራት ከድሮ መምህራኖቻችን በጣም የተቸገሩትን ለበኣላት እያዋጣን የአቅማችንን አምላክ ከሰጠን ላይ እንረዳለን:: ስንረዳም በተወካዮቻችን በኩል አካውንት እንዲከፈትለት አደረግንና ማንኛውም ሰው ካለበት ቦታ ሆኖ በመምህራችን አካውንት ገቢ ያደርጋል:: ለምሳሌ ውጪ አገር ያሉ ሆነ ክፍለሃገር ያሉ እንዴት ሊረዷት ነው? ከዚህ በፊትም በሲዳማ ሀገረስብከት የደርሱ ቃጠሎዎች ዘገባ ተሰራ ምዕመናኑም ቤተ ክርስቲያኑን አሰሩልን ኮሚቴ አለን እርዱን አሉ ግን የባንክ አድራሻቸውን አልገለፁልንም:: ከ privacyጋር ተያይዞ ከሆነ አላውቅም
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
ትክክል
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 4 жыл бұрын
የባንክ አካውንት ለመፃፍ ሞክሩ በሚሊየን የሚቆጠር የቤተክርስቲያን ልጆች አለን አደለም ለወደቁ ምእመናን ለፖለቲካ ፍጆታም ገንዘብ እያዋጣን ነው
@senayitlamesgen6152
@senayitlamesgen6152 Жыл бұрын
አወ ያቅማችንን እንረደለን
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ እመቤቴ ወላዲት አምላክ ትርዳሽ ፀበል በርች አይዞሽ የአብረሀሙ ስላሴ
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 жыл бұрын
በእውነት እኔማ አስለቀሰችኝ ያመንሽው፣ የታመንሽለት አምላክ እግዚአብሔር ያስብልኝ እናታለም ልጆችሽንም በጥበብና በሞገስ ያስድግልሽ ዘንድ ትልቅ ደረጃም ያደርስልሽ ዘንድ እፀልያለሁ እንጂ በሌላ ነገር ልረዳሽ ባለ መቻሌ አዝናለሁ!
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
የኔ እናት መታደል እኮነው በችግር በፈተና ጊዜ ለእግዚአብሔር መታመን።
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እመብርሀን አትለይሽ በጸበሉ ቀጥይበት ትድኛለሽ እሱ ቸሩ መድኃኒአለም ጨርሶ ይማርሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
@jonebizu4760
@jonebizu4760 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ስለሆነ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ሁላችንም በየአካባቢያችን ብዙ አሳዛኝ ህይወት የሚኖሩ ስላሉ እንድንጎበኛቸዉ ይገፋፋናል፡፡ በተለይ በቤተክርስቲያን ስር ያለዉ የምግባረ ሰናይ መዋቅር ስራዉን እንዲሰራ የሐይማኖት አባቶች ትልቅ ሚና መጫወት ይገባቸዋል፡፡ ይህ ሲሆን ነዉ ዘላቂ መፍትሔ የሚገኘዉ፡፡
@user-ek5lv9oq2p
@user-ek5lv9oq2p 4 жыл бұрын
በትክክል እኔም ብዙ ግዜ የተርዳሁት ነገር ነው ለምን እንደው አላውቅም ቢያንስ ስልክዋን እንኳን ቢያስቀምጡ ምናለበት አስተያየት ኮሜንት የሚያነቡ አይመስለኝም አቤት የኛ ነገር በስንቱ እንገዳ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
እኔን የኔ እናት 😢😢😢😢 አይ ፅናት ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ሀዘንን በደስታ ለቅሶን በሳቅ ይቀይርልሽ እሱ ቸር ነው ምን ይሳነዋል
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን። ያስተማሩ ያስረዱን ድንቅ መልስ ነውበእውነት እና ቄስስ ፀጋዎትን ያብዛልን። ጠያቂውንም እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ያቆይልንሁላችሁንም።
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
የኔ ከልፋታ እማየ የእኔ እባ ይፍሰስ😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻን አይዞሽ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ እኳን ሚዲያ ላይ ቀረብሽ እጅ። ይረዱሻን አይዞሽ እማ። ግዜው አስቸጋሪ ቢሆንም የሚቻለውን ሁሉ ይደረጋል እማ። እኛግን ካች ብዙ እንማራለን። ማህበረ ቅዱሳንን ምዕራፍ ደስስ እሚል አስተማሪ ብዙ ነገር ይምንረዳበት የምንረዳበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
@fasohaile1698
@fasohaile1698 Жыл бұрын
እረ 😭😭😭 ........በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭 ኡፍ ያማል ። እባካቹ ሁላችንም ያለንን እንለግስ ለእህታች ትንሽ የሚባል የለም።እባካቹ ማህበረ ቅዱሳን እንደዚህ አይነት ክስተቶች እንዳይፈጠሩ በምን መልኩ እንረዳዳ ከማዘን በዘለለ ብር ብቻ ሳይሆን በአካል አለን እንባባል። ሁላችሁንም ግን ሳላመሰግን አላልፍም 🙏ጥሩ ትምህርት ነው ባለታሪኳንም አመስግኑልን እሷ በግልፅ ባትነግረን እኛም አንማርም ነበር።እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልሽ ።🙏
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ግን መረዳት አለባት አደራ ልብ ይሠብራል😢😢😢😢መሀበረ ቅዱሳን በእዉነት በርቱልን እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@cheretube4505
@cheretube4505 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናለል እህታችን ወደ ፀበል ሂጂ እግዚአብሔር ይምርሻል በእንደዚህ ያለ ችግር ውስጥ ተቋቁማ ሃይማኖቷን ጠብቃ መቆየቷ ለብዙዎች አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችንን እንደምንም እናግዛት ጴንጤዎች ግን ተው ብር አለን ብላቹ በሰው ችግር አትነግዱ ሰውን ወደሞት አትውሰዱ ፍርድ አለባቹ።
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
መናፍቃኖችማ ብር አስክሮአቸዋል እንዴት እንደሚያስጠሉኝ ፓስተር ዮናታም የተዋህዶ ልጆችን በብርና በጥቅም መሃተብ እያስበጠሰ እያስኮበለለ ነው አባቶች ግን ዝም ብለዋል
@cheretube4505
@cheretube4505 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 በጣም እንጂ በብዙ አቅጣጫ ነው ዘመቻ የከፈቱት ስም ማጥፋት ማጠልሸት በስፋት ተያይዘውታል በህግ መጠየቅ ያለባቸውን አባቶች በቸልታ ማለፍ የለባቸውም ፓስተር ዮናታንማ በመልካም ወጣት ስም ወጣቶችን እያታለለ እያስኮበለለ ነው የኛም ወጣቶች በቀላሉ በገንዘብ የሚታለሉ መሆናቸው ያሳዝናል ተከታታይ ትምህርቶች ለወጣቶቻችን ቤተክርስቲያን በስፋት መስጠት አለባት።
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
እምነትሽ ታላቅ ነዉ እናታለም በዚህ ዉስብስብ ኑሮሽ ማህተብሽን አጥብቀሻል ይቻለዋል ሁሉ ይቻለዋል ፈጣሪ ምህረት ይላክልሽ የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህር
@demismeaza1824
@demismeaza1824 4 жыл бұрын
ልጅሽን ትልቅ ያድርስልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ።
@foziaali3316
@foziaali3316 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ናችሁ በርቱ ጎበዞች የምንረዳበት መንገድ ብታመቻችሉን ጥሩ ነው እንዲህ እያረጉ ነው ከእምነታቸው የሚያሥወጡት ተጠንቀቁ የምህረት አባት እሡ ይጠብቀን
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
ድንግል ትደግፍሽ ዘመኑ የከፋ ነዉ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የተነሳ ጠላት የበዛት ጊዜ ነዉ እየሞትን እንበዛለን በርቺ
@SuperMakasha
@SuperMakasha 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ዲያብሎስ ይፈትናል አንችም በእግዚአብሔርም ፍቅር በመፅናትሽ ድል ነስተሺዋል እና በርቺ የእግዚአብሔርን ምህረቱ እና ታአምራቱ ከእምነት ፅናትሽ ጋር እኛን አስተምሮ አንቺንም ጠቅላላው ህይወትሽን ቀይሮ የደስታ ፍጻሜሽ ተካፋይ ያድርገን አየዞሽ በርቺ።ለእግዚአብሔርም የሚሳነው ነገር የለም ሁሉ በእጁ ነው።🙌🙏🙏
@vikishenkut5975
@vikishenkut5975 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ ስጋሽ ቢታመም አዕምሮሽ ገን አልታመም ጎበዝ ከሁሉም የሚበልጠውን ይዘሻል በእምነት ያፅናሽ የታመንሽለት እግዚያብሔር መልካሙን ነገር ያድልሽ እመብረሀን ትርዳሽ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እናትነት እውነት ነው ጌታን እንባ እንባ አለኝ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እኔንም እናቴ ድንጋይ ተሸክማ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችን ከባታችን ጥሎን ጠፍቶ 4 ልጆች ጉሊት ሸጣታ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችን አሁን እግዚአብሔር ሁላችንም አርፈን እናታችንን አሳርፈናል በምንችለው መጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ግን ሙሉ ጤነኛ ነኝ አሁን በተለያዩ ሀገር ስደት ላይ ነን
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በእውነት። የኔ ማር እግዚአብሔር በደስታ ይለውጥልሽ ሀዘንሽን። ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው
@user-gc4lv1bv3j
@user-gc4lv1bv3j 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህሮቸ ያኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ። አቀራረባችውም የሚደነቅ ነው ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
እፍፍፍ መድሃሀኒ አለም ማረን። የኔ እናት ስታሳዝን
@user-xt8tg5gn7q
@user-xt8tg5gn7q 4 жыл бұрын
እመብርሀን ትድረስልሽ ኡፍፍፍፍ እናትስ ።አታልቅስ
@azmeramebrathu9972
@azmeramebrathu9972 4 жыл бұрын
Yene konjo ayizosh Egziabher kegna gar new enem edachew yale terik new yalegn silezi Kegziabher gar hulunem enalefewalen Egziabher chekagn huno sayhon lemheret new Egziabher lemiwedew bebeshta ena belelam beteleyaye neger Egziabher yeterenal egnam lenesemaw yigebanal enantema Abatochachen ena wendmochachen bewenet kal hiwet yasemalen yenante bereket yideresen AMEN!
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 жыл бұрын
እኔስ እንባዬ ቀድሞኝ ዝም አልኩት ለነዚህ ለምስክኖች ካልደረሰን ___ክርስቶስ ተርቦ ተጠምቶ ከጎናችን ነውና
@tigisthusenali2176
@tigisthusenali2176 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ አይዞሽ እህቴ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት ያንቺ እንባ ለእኔ ይሁንልኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ክርስቲያን ጠግቦ ሳይሆን ተርቦ አጊጦ ሳይሆን ተራቁቶ ነው የእግዚአብሄርን መንግስት የሚወርሰው በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፈውን እግዚአብሄርን ብቻ ተስፋ አድርጊ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ነገ አዲስ ቀን ነውና መናፍቃን ሃራጥቃ እግዚአብሄር ያጥፋቸው እነሱ የሰውን ልጅ በገንዘብ ገደል ለመክተት የማይፈነቅሉት ጉድጓድ የለም እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ሁላችንም የየበኩላችንን እንርዳት ነገ ስንቅ ይሆነናልና
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን፣መምህራችን፣በጣም፣ጥሩአቀራረብነው፣እህታችን፣በአይማኖትሽ፣በርች፣እንርዳት፣እህቶቻችን
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 4 жыл бұрын
ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው እምነት!!! መናፍቆች ደካማ ጎን ፈልገው ነው የሚመጡት። ትክክለኛ እምነት ቢሆን ኖሮ የተቸገረን ለመርዳት እምነትም ዘርም መጠየቅ አያስፈልግም ነበር እዮብ የእግዚአብሔር ወዳጅ ነው ተፈትኗል ፈተናውንም ተወጥቶታል እግዚአብሔር ይመሥገን! አንችም ትወጭዋለሽ በሗላም ይጣፍጥሻል!!!
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጤናሽን ይሥጥሽ ያልታሠበ እጀራ ይሥጥሽ ኡፍ እዴት ታሣዝናለች
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላካችን እህታችን በእውነት ጌታችን መዳሃኑቱን ይላክልሽ
@beletugebreslasie613
@beletugebreslasie613 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት በሰማይ ዋጋ አለሽ ያንቺን ያህል ፅናት ቢኖረን
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 4 жыл бұрын
እባካችሁ አካውታን .... ያለችበትን ሁኔታ አስታውቁን በጣም ነው ያስለቀሰችኝ
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 4 жыл бұрын
የኔ ናት የዋህ እኮ ናት ደግሞ ስታምር የኔ እናት ሴት ብዙ ትሆናለች ኡፍፍፍፍፍፍፍ እህህህህህ። እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኮ ድህነት አይኑ ይጥፋ መናፍቃን እግዚአብሔር ያጥፋቸው እምነት አስክዶ አይደል ስጥታችሁ የምፀዱ ያጥፋችሁ እመቤታችን እንኩዋን ለስው ለውሻ የራራች የምትራራ እናት ናት እናት መናፍቃን ግን ለምንም ስው ለሆነ ፋጡር የማታራሩ ስይጣኖች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ እናንተ የባታችሁ ጌታን ታውቁታላችሁ ትአባታችሁ እምነት አላችሁና እናንተ የሴጣን ልጆች ንፍሳችሁ ሲጀመር ሴይጣን ናችሁ ንፍሳችሁም አይማርም እና ያጣፋችሁ እምነትን አስክዶ መመፅወት ፅድቅ አይሆንላችሁ እግዚአብሔር ያጥፋችሁ እርስዋ ነፍስዋ የተባረከች ናት እንኩዋንም ማህበረ ቅዱሳን አዩዋት ትረዳለች የናንተን ድርጅት ግን እግዚአብሔር ያጥፋው ያፍርስው
@fg6555
@fg6555 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን)😭😭😭የፈረጅ ቀስ በኢትዮጵያ የአገሩን ስጦታ አንቋሾ የሰው አገር ማሞገስ እዲ እየተደረገ የተሰረሰረበት ህይወት (ፈጥሮ የማጥለን ሰርቶ የማረሳን ሰጥቶ የማይወስድ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾 ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-vh4ml1vy6h
@user-vh4ml1vy6h 4 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ እንደታመንሽ ፈጣሪ ያስብሽ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ችግር እመብረሐን ከጎንሽ ትሆን
@SayemAhmed-fz3nd
@SayemAhmed-fz3nd 4 жыл бұрын
በፈተና የፀና እርሱ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለሜ ለእኛም ምሳሌ የምትሄን እህት ናት ኡፍፍፍፍፍ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
እሶቲ ስልኳን ስኳልን ወይም አድራሻዋን የአንድ ወር ቤት ኪራይ እንኳ ቢጠቅማት አያቅተንምና።
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
0929 47 91 12 ወ/ሮ አዳም ብለው 33ደቂቃ ላይ ፅፈዋል በደንብ ስለማይታይ ነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
@@hiwotm3254 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እደውልላታለሁ ዛሬውኑ እና እኔ ካለሁበት ሀገር ስራና እንቅስቃሴ ሰለቆመ ብር መላኪዎቹም ብዙዎቹ ተዘጋግቷል ከዚህ ከአሜሪካ መላክ ባልችልም ከእዛው ከኢትዮጵያ ደውዬ ቤተሰቦቼ በባንኳ እንዲያስገቡ አደርጋለሁ በኮቪዱ ሰበብ ከዚህ እንኳ ባልችልም። መጀመሪያ ለወይዘሮ አዳም ከደወልኩ በኋላ። ሰላም ዋሉልኝ አመሰግናለሁ።
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 жыл бұрын
@@demesewmereid9147 እግዚአብሔር ይርዳዎ
@kahsafitsum5258
@kahsafitsum5258 4 жыл бұрын
@@demesewmereid9147 egzabiher yagziye besemayem tagegaleshe ena 😘😘😘
@ase8005
@ase8005 4 жыл бұрын
@@hiwotm3254 ጎበዝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ያላየሁትን ስላሳየሺኝ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የኛ ሰዎች ንፉግ ናቸው ሌሎች ሀይማኖት ተከታይ ምንም የገንዘብ ችግር የለባቸውም ሀይማኖት ቀይሩ ሀይማኖት ከቀየራችሁ ሀብት ቤት ምግብ የመሳስሉት ነገሮች ይሰጣሉ የኛን እዩ ደሞ ሁሉም ነገር እያላችሁ ያልቅብኛል በማለት እነሱም ሳይበሉ ለ ልጅ ልጅ የሚተርፍ ሀብት አከማችተው መለአከ ሞት መጥቶ ይዙዋቸው ይሄዳል ያለንን ብናካፍል ሰዎችም ሀይማኖታቸውን ባልቀየሩ ከዚች እናት የተረዳሁት ነገር በምንም ሁኔታ በከባድ ሁኔታ ውስጥ ብሆንም በሀይማኖት መጠንቀር መበርታት የትኛውም ችግር ፈተና ከሀይማኖቴ ወደ ሁዋላ እንደ ማያስቀረኝ ነው የተረዳሁት እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ያለንን ለደሆች እናካፍል ለነሱ መስጠት ማለት ለ እግዚአብሔር ማበደር ነው እኔም እናቴ ጉሊት ነግዳ ድንጋይ ተሸክማ የቀን ሥራ ሰርታ ነው ያሳደገችኝ ዛሬ ደረስኩላት ስደት ላይ ብሆንም የትላንቱን ሕይወት አልፈናል በእግዚአብሔር ሀይል በድንግል ማርያም ምልጃ
@aynalemdeme2550
@aynalemdeme2550 4 жыл бұрын
አቤት ሲገርም እንደዚህ እያደረጉ ነዉ እኮ ህዝባችንን የጨረሱት የልጅቷን ጥንካሬ አደረቅኩ ስለያዘችዉ ሀይማኖት እዉቀት ስላላት ተረፈች ሰዉ በስንት ቀን እንኳን መጠመቅ እንዳለበት ስላወቀች ትክክለኛ መልስ መለሰች ስንቱ የያዘዉን ሀይማኖት ባለማወቅ እና በጥቅም ከዚች አማናዊት ቤት ኮበለለ አይይይ ያሳዝናል
@gfbh4631
@gfbh4631 4 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ሁሉም ያልፋል ከታገሱት እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም አትለይሽ ልጄችሽን ታሳድግልሽ እመ ብርሀን
@tigigetu3792
@tigigetu3792 4 жыл бұрын
ሰውን በጥቅም ሀይማኖትህን ቀይር የሚሉ ሰዎች እነሱ ሀይማኖታቸውን ለጥቅም የለቀቁ ሰዎች ናቸው ይችህ ሰው ግን እግዚያብሄር ከእርስዋ ጋር ይሁን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 4 жыл бұрын
መሀበረ ቅዱሳን እንዲህ አይነት ስታቀርቡ አካውንት ወይም ስልክቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩነበር ያማል በእውነት እህቴን አይዞሽ እህቴን
@neweyuio1755
@neweyuio1755 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናት ዓለም እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉ ለበጎ ነው
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 4 жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ ጎበዝ።
@user-nf1nf7mr8n
@user-nf1nf7mr8n 4 жыл бұрын
አይዙሽ እናት ዓለም ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነውና በአመንሽበት ሐይማኖት ፀንተሽ ኑሪ ስውን ለመርዳት በስውነት እንጂ ከሐይማኖትና በዘር አንፈርጅ ስው መሆኗ በቂ ነው
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፅናትሽ ደስ ይላል አይዞሽ ሚስኪን ስታሳዝን
@user-fd1zs5zx5v
@user-fd1zs5zx5v 4 жыл бұрын
አይዞሽ የአመንሽው ክርስቶስ ከነእናንቱ ከአንች ጋር ነው
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምሌክ ይርዳት
@judynegus4927
@judynegus4927 4 жыл бұрын
ንሰሐ ገብታ ጠበል ብትከታተል ደግ አዋቂ መሀሪ አምላክ ልጆቿ ሲል ይምራታል። እኛም እንረዳለን ደውለን ።በ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።
@bermil_tibel
@bermil_tibel Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበረ ቅዱሳን
@Sam-gm2gj
@Sam-gm2gj 7 ай бұрын
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ መገኛ ካላት አባቶቸ ስልካችሁን ስጡን😢😢😢😢😢 ሳኡዲ ነው የምገኘው መምህሮቻችን
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ "ቆራጥ ደሀ "ካንች ብዙ እንማራለን ሚገርም ነው እምምምም
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 4 жыл бұрын
ቆራጥ እምነቶ ዋ ጠንካራ ድህነቱዋ ኩራትዋ የሆነች እቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚያብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ እማሆይ
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ጥሩ አድረገሻል አለም ከንቱናት እግዚያብሄርን አጥብቀሽ ያዥ እማምላክ ትደግፍሽ
@solomonerifo629
@solomonerifo629 8 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን እህታችን
@user-ln6ww3ez2q
@user-ln6ww3ez2q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡፍ ያሳዝናል በጌታ
@user-ez2ey5zu8q
@user-ez2ey5zu8q 4 жыл бұрын
ወይይይ የኒ እናት እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ እመ አምላክ አትለይሽ እናት ሲሰቃይ ያሳዝነኝል እናት ማለት ህይወት ማለት ነው የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን ምሺት ይሙላልሽ እናም አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውሽም፡፡
@tinaethio3885
@tinaethio3885 9 ай бұрын
ይች እህት ደረሰች አሳውቁን እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 жыл бұрын
እፍፍ አየ ኑሮ ከቶ ምን ይሻላል😢😢በስንቱ እናልቅስ
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
በእምነት መጽናትሽ በጣም ደስ ብሎኛል እማይ እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጠሽ በነገራችን ላይ አድስ አበባ ስለሆንሽ ነው እንጂ ከፈለ ሃገር መምጣት ከፈለግሽ አንዱን ሰረቢስ እሰጥሻለሁ ፍቃደኛ ከሆንሽ እባካችሁ አድራሻዋን😢😢😢
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥሸ ሰለቅንነትሸ አደነቄሸ ነኝ
@zaharaza3316
@zaharaza3316 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ነው የሚዛዝነው ሂወትሽ አይ ይች አለም ለሚያልፍ ቀን እኳን የማያልፈውን ሀይማኖትሽን አልቀየርሽ የኔእናት አይዞሽ እግዚአብሔር ክፍትሽን አይቶ ይፍውስሽ እመብርሀን አንችልም ከልጆችሽ ትጠብቅሽ የኔ እናት
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት እማምላክ ትርዳሽ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Жыл бұрын
እነሱ በደካማ ጓናቸው እየገቡ ትውልዱ እየወሰዱነው የኛ ተዋህዶ በተክርስትያን ስንፍና ነው በዚቅተኛ ያለው ወጣት ማስተማር በቤተክርስቲያን ማደራጀት በስራ ማሠማራት የራስዋ ባንክ አማኞች ማበደርአለባት ኦርቶዶክስ ትልቅ አቅም አላት ይህ አደጋ ነው ዘመናው ቤተክርስቲያን እየተሰራ ሰው የለለው እዳይቀር ያሠጋል በትውልድ ይሠራ እንስራ
@user-ww2bs1sr7n
@user-ww2bs1sr7n 4 жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
የኔናት አሥለቀሽኝ ኦፍፍፍ አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ
@user-jv5kl7tu9t
@user-jv5kl7tu9t 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@beletutaye2494
@beletutaye2494 4 жыл бұрын
Egzabeher Amlek cerisoe yimareshi yene enati betam tenkar eneti nat ye uneti Unetum heyimanot be enatochi lebi westinew yele
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እግዚይብሔር ይጠብቅሽ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 жыл бұрын
ውይይይይይ እናት እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ይህም ቀን ያልፋል አይዞሽ እናቴ እመ አምላክ በነገሮች ሁሉ ከአንች ጋር ትሁን
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን በዚህ ስራ በደንብ መስራት አለባት እባካችሁ መሀበረ ቅዱሳን በርቱ ሃይማኖታችንን ጠብቁልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያሠብሽውን ሁሉ ያሣካልሽ በገዘብ እምነት አይቀየርም
@theaasquad7501
@theaasquad7501 4 жыл бұрын
Wenye agere Ethiopia, wenye Orthodox tawahedo😭😭 this is too much! Please God have Mercy on us! I want to wipe your tears beautiful mother I wish I was strong like you😪😪
@user-xq2pi6sv9y
@user-xq2pi6sv9y 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር ይርዳሻል በሀይማኖት መፅናት መታደል ነው
@user-og6ib3fy7g
@user-og6ib3fy7g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
@buzenigatu5336
@buzenigatu5336 4 жыл бұрын
እሄ ነው እምነት ሀይማኖት የተነጠረ
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
ጀግና የኦርቶዶክስ ልጅ በየሻለሁ እውነት ለሁላችንም ትምህርት ይሆነናል በሀይማኖታችን መጠከር አለብን አውነት ብር አላፊ ጠፊ ነው እነዚህ ሰይጣኖች በገዘብ ነው የሚሰቱት የሰራቸውን ይሰጣቸው
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
ኣይዞሽ እናት ኣለም ሁሉም ያልፋል በእግዚኣብሄር ቸርነት
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 4 жыл бұрын
ጎበዝ የድሃ ቆራጥ እግዚአብሔር የርዳሻል
@user-ir5uo4ul6m
@user-ir5uo4ul6m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዴሜና ጤናዉን ይስጥሽ እናቴ እፍፍፍ እናት ማችም አትከፋ እሶ ሳትበላ ልልጆ እምታበላ ናት የታመሽዉ አምላክ ይርዳሽ ድንግል ታሞላልሽ ሁሉንም ነገር
@haymimekasha7813
@haymimekasha7813 4 жыл бұрын
ውይይ ታድለሽ ያንቹን ውስጣዊ እምነት ጽናት በምን እድሌ ባገኘው እኛ አብዛኞቻችን ከውጪ ስጋዊ ኑሮዋችን ያብረቀርቃል ውስጥ ግን ባዶ ነን
@abelgoitom2112
@abelgoitom2112 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-fm5hm3sg3i
@user-fm5hm3sg3i 4 жыл бұрын
አሰይይይይ አባቶቼ አለባበሳቹ ደስሲል ገና መግባቴ ነዉ ሰምቼ ልኮሙት
@demismeaza1824
@demismeaza1824 4 жыл бұрын
በእውነት ክርስቲያኖች እንርዳቸው በጣም ያሳዝናል።
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
Kale hewet yasemaln
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ውይ ተዋህዶ ያመል ግን እስከመቼ ነው ግን እንደዚህ የምቀጥለው እበከችሁ አሁን ከመውራት ወደመፍቴ እንግበ ሁሌ ግፍ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ የእማምላክ ልጅ ይረዳሻል የኔ ጠንካራ እናት
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@kibenashbekele6257
@kibenashbekele6257 4 жыл бұрын
ስልክ አላት እባካችሁ በድንግልልልል ማርያምም ምንም ይችኩ ማንነታኩ ድንግልን ማክበር አይዙሽ ድንግልንንንን ያመነ በፍፁም አያላቅስም
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
33Daqeqa.Kaye Ale
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
0929479112
@user-kt2ig3ir9j
@user-kt2ig3ir9j 4 жыл бұрын
@@yashl4018 የዋት ሳፕ ካለ የመደዋወያ ስልክ ለለነው ይላክልን ከይቅርታ ጋር
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 4 жыл бұрын
Qalehiwot yasemalen be ewnet betam new yemtsaznew egziyabher ygobgnshe yemahbere qidusan mereha gbire azegajochi yenatachin megena slk weym akawnt asqemtuln yetechalegnn magez efelgalehu
@linakassa4659
@linakassa4659 4 жыл бұрын
አይዞሽ ኦህቴ የመድሩ ሐላፊ ነው የማያልፈውን አና ዘላለማዊውን የዘሻል በቤቱ ያጽናሽ ይብላኝልኘ ለነ ከሁለቱም ላልሆንኩት
@menegistu6796
@menegistu6796 4 жыл бұрын
እይዞሽ እናታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@samrihadera5632
@samrihadera5632 4 жыл бұрын
Egzabiher yrdash yene wid.
@mare8269
@mare8269 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ግን የ እናታችንን ፊት ትንሽ ብትሸፍኑት ወገኖቼ ? ለድህንነታቸው፣ ስው እናዳያገላቸው። የሚችል ስው እንዲረዳቸው እባካችሁን መርዳት የሚቻልበትን ፣ ስልክ ባንክ ቁጥር አድርጋቹህ ብታስቀምጡ።
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
Selki iko eskrnu laye ale 0929479112
@mare8269
@mare8269 4 жыл бұрын
@@yashl4018 አለየሁትም ነበር፣ አመስግናለሁ🙏
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 жыл бұрын
Ere sewe beyagelewate le hulu Me ande abate yehone fetari alem E alate ye sewe demo.eskeziame Mecheneke sewe kenetu
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችው
@weletesenay8953
@weletesenay8953 4 жыл бұрын
Ufffffff yene enat egzihabher yirdash
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 8 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 18 МЛН
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 948 М.
የልቦና ውቅር - ሀገርና ሀይማኖት
44:53
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 8 МЛН