የልቦና ውቅር - ሀገርና ሀይማኖት

  Рет қаралды 14,958

EBC

EBC

2 жыл бұрын

የልቦና ውቅር - ሀገርና ሀይማኖት

Пікірлер: 59
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 жыл бұрын
የክርስትናና የእስልምና ሀይማኖት መምህራን እንዲህ ተግባብተው፣በሠላምና በፍቅር ሲነጋገሩ ከማየት የበለጠ ደስ የሚሰኝ ነገር ከቶ ከወዴት ይገኛል ። አመሰግናለሁ ።
@Tube-py6lb
@Tube-py6lb 2 жыл бұрын
ኡሥታዜ አደበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ
@funrelaxtube9740
@funrelaxtube9740 2 жыл бұрын
መምህር ዳንኤል ወላሂ አንተ ነበር ምረታብን አውርደን አማኙን ማስተማር የነበረበት።😍😍😍😍😍 ግን ስለ ከሊፋ ዑመር ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ውስጥ ተጠቅሷል እያለን ነው። ታዲያ ከሊፋ ዑመር ስማቸው የተገለፀ እንዴት ነብዩ መሀመድ ሰዐወ አልተጠቀሰም ትላላላቹ? እግዚሀብሄር ስለ እስማሄል ሰምቻለው እባርከዋለው ዘሩን አበዛለው 12አለቆችን ይወልዳል። ታላቅ ህዝብ አደርገዋለው ብሎ ቃልኪዳን እየገባለት እንዴት ኢስላም የማይታወቅ አፈንጋጭ አድርጋቹ ታስባላቹ። ሌላው እግዚሀብሄር ከይሳቅ ጋር ብቻ ቃልኪዳን እንደገባ ነው የሚዘገበው ግን ባይብል ላይ ወረድ ብላቹ ስታነቡ እግዚሀብሄር ቃልኪዳን የገባው ከይሳቅ ጋር ብቻ አይደለም ከአብርሀም ዘር ወንዶች የቁፍለቱን ስጋ ከተቆረጡት ጋር ሁሉ ነው። የቁልፈቱ ስጋ ማለት የብልት ስጋ ወይም ከተገረዙ ወንዶች ጋር ሁሉ ቃልኪዳኔ የተጠበቀ ነው ይላል። ሌላው ባይብል ስለ ዘምዘም ፀበል ሁሉ ፅፏል። አጋር የእስማሄል እናት አብርሀም በሳራ ግፊት ወደ ምድረ በዳ አርቆ እንዲወስዳት ባደረገው ግዜ እዛ በርሀ ላይ ማንም ሳይኖር ውሀ ከሁለት ተራሮች መሀከል አፈለቀላት። ተመልከቱ እግዚሀብሄር ግድ ባይሰጠው ኖሮ እስማሄልን ይተወው ነበር ግን ታላቅ ህዝብ ሊያደርገው ቃል ስለገባ ተንከባክቦ አሳደገው ከእስማሄል ዘርም ከ12 ነገዶች ከቄዳር ጎሳ ታላቁ ነብይ ነብዩ መሀመድ ተገኙ። እውነታው ይህ ነው። ለዚህም ማሳያ ባይብል በዘዳግም 18:18 ለሙሴ ቃል ሲገባለት አንተን መሰል ነብይ ከእስራሄል ወንድሞች ማለትም ከይሳቅ ወንድሞች ከእስማሄል ዘር አስነሳለው ብሎ ቃል በገባው መሰረት። ነብዩ መሀመድ ነብይ አድርጎ ላካቸው። ለዚህ ማረጋገጫ እስማሄልን በወንድሞቹ መካከል አኖረዋለው ብሎ እግዚሀብሄር ተናግሯል በባይብል። ስለዚህ የእስማሄል አረቦች ወንድሞች የይሳቅ እስራሄሎች ናቸው። በወንድሞቹ መካከል ይኖራል ሲል ምን ማለቱ ነው? አያቹ በዘዳግም 18:18 ከወንድሞቻቸው መካከል ነብይ አስነሳለው ሲል ከእስራሄል ወንድሞች አረብ ውስጥ ነው። እየሱስም ይህንን ቃል ሲናገር በወንጌል እኔ ብሄድ ይሻላል እኔ ካልሄድኩ የእውነቱ መንፈስ ወደ እናንተ አይመጣም። የእውነቱ መንፈስ እኔን ያከብረኛል ከራሱ አይናገርም የተሰጠውን ያስተላልፋል እያላቹ። እግዚሀብሄርም በስሜ የሚናገረው ነብይ እያለው ጠላቶቹን እኔ እበቀልለታለው እያለው። ሌላው ባይብል ላይ ቴማን: ፋራን: በካ: ቄዳር የሚሉ ቦታዎች የተጠቀሱት ለምንድን ነው። ቴማን ማለት እኮ የአሁኑ መዲና እንዲሁም በካ ደግሞ የአሁኑ መካ ናቸው። በካ ሸለቆ ሲላቹ ባይብል የሀዘን ሸለቆ ተብሎ በባይብል ይተረጎሞል? ለምን really በካ የሀዘን ሸለቆ ነው? መካ ነው ተብሎ ቢቀመጥ ምንችግር ነበረው። የኢስላምን ትስስር ሀሳብ ከባይብል ለመፋቅ። ብቻ ኢስላም ዝም ብሎ የመጣ እምነት አይደለም በእግዚሀብሄር ራሱ ምስክርነት የተሰጠው የቄዳር ህዝቦች በህብረት ሲያመሰግኑ። በተራራው ላይ ሆነው እግዚሀብሄርን ሲያወድሱ የሚሉት አገላለፆች። ለክርስቲያኑ አማኝ ስሜት ላይሰጥ ይችላል ለሙስሊሙ ግን እነዚህ ነገሮች የሀጅ ስርዐትን, በፋራን ተራራ መሯሯጥ ዛሬ በሚና ተራራ የሚደረገው ፀሎት እየዘገበ እንደሆነ ነው የምንረዳው በአረፋ ተራራ ላይ ስላለው። ለማንኛውም ታላቁ ፈጣሪ ምድራችንን ይባርክ። ፍቅር ይስጠን። 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@jemiloootube
@jemiloootube 2 жыл бұрын
ሀይማኖትን እና ቤተ እምነትን የጦር ነጋሪት መጎሰሚያ ላደረጓት መምህር ነን ባይ ግን ለመምህርነት ገና ያልበቁ አማኝ ነኝ ባይ እምነትን ላልተረዱ የኡስታዝ አቡበከር ምክር ገንቢ ነው።
@konjiotebebebahll1571
@konjiotebebebahll1571 2 жыл бұрын
በትክክል ከታየ እምነቱን ለብቻ እና መምህራን እና ኡስታዞቹን ለብቻ እይዋቸው ማን ለጥፋት ቀስቃስቃሽ እንደሆነ ምረጡ ቢባል ማንማን ህሊናችን እንደሚመርጥ እናዉቃለን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ሁሉም እንዳንተ ለሀገሩ ፍቅር ኖሮት ከልባቸው ሁሉም ሀይማኖት ቢሰሩ ጥሩ ነቀር ከልብ ይነሱ ቅንነት ግድ ነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_አህለን ኡስታዜ በትክክል አላህ ሀያትህን ያርዝመው ያረብ_
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 2 жыл бұрын
ውስታዝ አቡበክረ አላህይጠብቅህ
@anwarane2545
@anwarane2545 2 жыл бұрын
አቦኪ አላህ ይጠብቅ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔ ሀይማኖቴን ስማር ነው ይበልጥ ሀገሬን የወደድኩት ምክናየቱም ሲራ(የነብዩን የሂወት ታሪክ ሀ ብሎ ሲጀመር የኢትዩ ታሪክ ይነሳል ነገር ግን መሬት ብቻዋን ፋኢዳ የለውምና ለህዝቡ ልቦናን ይስጥልን
@tube-gb1gp
@tube-gb1gp 2 жыл бұрын
አቡኬ አላህ ይጠብቅህ
@fafi2537
@fafi2537 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡታዜ እኖዳሀል አሏህ ይዉደዲህ አሏህ ረጂም እዲሜና ጤና እዲሰጥህ የሁሌም ምኖቴነዉ ሁሌም የዲምፃችን ይሰማ ወዲማችን 💐💐
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔ ምለው ኦርቶዶክሶች ብዙ ግዜ ታዝቤያቸዋለው የፀብ እንጂ ፍቅር ሚሰበክባቸው ቦታዎች አይገኙም አክራሪው ምረተአብ ጋ. ናቸው
@samannous5046
@samannous5046 2 жыл бұрын
በትክክል ምረት አብ አሠፋ ዘመድኩን በቀለ አባይነሕ ካሤ ዩሮዳኖስ አበበ የፋና እሪዲወ ጋዜጠኜ ነው።ወዘተ የኦርቶደክሥን አማኚ ሕዝብ መርዝ ነው እሚያሥተምሩአቸው እነዚሕ መምሕር ተብየወች መያዘሰ አለባቸው 👈😡
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p 2 жыл бұрын
@@samannous5046 አይገርምም እኒህ ያላችኋቸው ሰዎች እነማን ናቸው እኔ አላቃቸውም አይቻቸውም አላቅ
@itisme1909
@itisme1909 2 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም ኮመንቱ ሳንሸርትት ውስጤ እየጠየቅኩ ነበር
@kelifakedir7334
@kelifakedir7334 2 жыл бұрын
ወንድሜ አቡበከር ገለጻህ ጥልቅ ነው ሚሰማ ካለ ነገር ግን መንግሥት ራሱ ተጠያቂ መሆን አለበት የሀይማኖት አስተማሪ ተብዬው ጥላቻ ሲሰብክ እንዳላየ ማለፍ ጥፋትን ማበራታት መሆኑን እያወቀ ነው እልቂት የደረሰው መንግሥት ያለ እስከማይመስል ድረስ ያሳዝናል የመንግስት ተግባር
@AdAd-fh4qe
@AdAd-fh4qe 2 жыл бұрын
👍👍👍👍😢መጊሲቲአለወይ💔🇪🇹
@kmalali3126
@kmalali3126 2 жыл бұрын
አቡኬ ሀቢቢ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹ልዩ ሰው ❤❤❤🌹🌹🥰🥰
@mekamumudesir
@mekamumudesir 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ነጃሺ ከሌላ ሀገር የመጡ ሙስሊሞች ተቀብለው በስራዕት አስተናግደው የአሁኑ ትውልድ ግን እዚሁ ሀገር ተወልደው ወላጆቻቸው ወይም አያቶቻቸው ክርስቲያን የነበሩና ከጊዜ በሁዋላ የተወለደውን ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አትኖርም ውጣልኝ ማለት እሚገርም ጭፍንነት ነው።ነገ እራሱ ቢስልም ወይም ሙስሊም ቢሆን ከምን እንደሚመደብና ወዴት ሀገር ሄዶ የምን ሀገር ዜጋ መሆን እንደሚችል አስቦት ያውቃል? በተጨማሪ የራሱን ሀይማኖት አመጣጥ ይጠይቅ ምክንያቱም ሀገራችን ያሉት ኃይማኖቶች ሁሉም ከመሀከለኛው ምስራቅ የመጡ ናቸውና እነዚህ የጠበበ አዕምሮ ያላቸው ግለሰቦች ቆም ብለው እንዲያስቡ እመክራለሁ።
@asdzxc7570
@asdzxc7570 2 жыл бұрын
Abuke allah edemena tena yeseteh
@anwarane2545
@anwarane2545 2 жыл бұрын
መምሕር አላህ ይሚወደውን ይስጥህ
@muhammedmame4526
@muhammedmame4526 2 жыл бұрын
አብዛኛው የኢትዬጰያ ዜጋ በጣም በጨቅላ እድሜው ነው የእምነት ትምህርት የሚማረው። አሰር አመት አካባቢ መደበኛ ትምህርት ቤት ይገባል። በትምህርት ቤት ውሰጥ የግብረ ገብ እና የሰነ ዜጋ ትምህርት ሰለማይሰጥ ተማሪዎች በመጥፎ ባህሪ ሰለሚዋጡ ለእኩይ ተግባር ይገለጣሉ። የሀገር ፍቅር በቁሰ ፍላጎት ሰለሚዋጥ ወንጀል እየተበራከተ ነው። በሀገራችን አሁን ላይ የሚታየው ጦርነት የዚህ መጥፎ ባህሪ ውጤት ነው።
@zeyinumuhamed8836
@zeyinumuhamed8836 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ክፉህን አያሳየኝ
@hawwipiyajo1945
@hawwipiyajo1945 2 жыл бұрын
Weieietu betam desse yelale yehe betewared eske tache mewered alebet eske keble
@semiraethiopiayoutube1311
@semiraethiopiayoutube1311 2 жыл бұрын
አቡክይይይይ ሀቢቢቢይይይይ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@amex_entertainment
@amex_entertainment 2 жыл бұрын
እናምራለን እንዋደዳለን አላህ ፍቅራችንን ያብዛልን
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ትክክል ማንም የሀይማኖት ተቀውማታ መካት የለበትም በአሁኑጊዜ አዳድ ስለምነታቸው የማያውቁ ክብር የሊላቸው እስምናን ጠሉች ሀይማኖት ከሀይማኖት ለማጋጨት ይሞክራሉ አላህ ያሳልንእና
@funrelaxtube9740
@funrelaxtube9740 2 жыл бұрын
Both are great😍😍😍😍
@2222Mjmj
@2222Mjmj 2 жыл бұрын
ኡስታዝ እንዳለው ማን ምን አያስተማረ እንደሆነ እንፈችሳቸው
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m 2 жыл бұрын
መድረክላይ የምትናገሩትን በተግባር ህዝብላይ ብትሰሩ መልካም ነው
@nesryutub5941
@nesryutub5941 2 жыл бұрын
አቡኬ 👍👍👍
@nadiamuhamat6066
@nadiamuhamat6066 2 жыл бұрын
Mashallah ❤ 👏👍
@lubabamohammed3124
@lubabamohammed3124 2 жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ አለ ያገሬ ሰው ሙስሊምና እሪስታኖች ተከባብረን ነው የኖርነው ወደ ፊትም እንኖራለን ግን አሁን እያበጣበጡን ያሉት የመንግስትን ወይም የሌላ የኛ መከባበር ያስቀናው ሰይጣን የተጠናወተው የመንግስት ካድሬ ተላላኪ እስተማሪ መስሎ ባንዳ ነው እያጋደለን ያለው እውነተኛ አማኝ ሰባኪ አይደሉም ካድሬ ነው እያጋደለን ያለው እነሱ ይፈተሹልን
@hanatekleyesus2321
@hanatekleyesus2321 2 жыл бұрын
እውነትክን ነው ኡስታዝ
@rukiamohammed4739
@rukiamohammed4739 2 жыл бұрын
Abuki Allah yetbkh
@greenman8627
@greenman8627 8 ай бұрын
behalf of oustaz 4rth halifa ALi (RA)
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
👍👍👍
@nesrbah4774
@nesrbah4774 2 жыл бұрын
Yethiopa Midiya ewshetam
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@halalyoutube44
@halalyoutube44 2 жыл бұрын
ትገርማላቹ ኡስታዝ ላይ ዶክመተሪ ሰታቹበት ምልሳቹ እንግዳ አድርጋቹ ስትጠሩት አታፍሩም
@user-hu9vh6dp4y
@user-hu9vh6dp4y 2 жыл бұрын
በሶርያ መጀመረያ ጦርነቱ የጀመረ ሰሞን እዝቡ ወደ መስጂድ ይሸሹ ነበር እዛ ከገቡ ሰለማይነኳቸው እረብሻው እየበረታ ሲመጣ መስጂዱችም ማፍረስ ጀመሩ ይህ ሚያመለክተው አገር ላይ ችግር ቢፈጠር ሰው ወደ ቤተ እምነት ሸሽቶ ከገባ እደማይንካ ነው ግን እኛ ሃገራችን ስንመጣ ደሞ እረብሻ ሚጀመረው ቤተ እምነቶችን በማፍረስና በማቃጠል ለፀሎት እና ለሰላት የተሰበሰቡን ሰዎችን በመግደል ነው ለረብሻ ቅስቀሳ ሚደረገው በጣም ያዛዝናል ያሳፍራል መሃይምነታችን ከድሮ ከጣወት አምላኪያን መነሻለበት ሆሁኔታ ላይ ነን አላህ ይዘንልን እንጅ ከባድ ፈተና ላይ ነን
@muhammedmame4526
@muhammedmame4526 2 жыл бұрын
እኛ ሙሰሊሞች የምናምነው በአንድ አምላክ (አለህ/ረብ) በሚል ነው። አርሱም ከማንም/ምንም በፊት የነበረና ወደፊትም ህያው ሆኖ የሚኖር፣ ልጅ እንደሌለው እና ከሰው ባህሪ የጠራ መሆኑ ነው። ህዬታችንንም በነብያችን ሙሀመድ (የአላህ ሰላምና እዝነት ይውረድባቸው) በወረደው ቁዱሰ ቁርአን መሰረት ሂዎታችንን እንመራለን። ከሞት በኋላ ትንሳኤ እንዳለና ፍርድ እንደሚኖርና ሀጥያተኛ ወደ ገሀነም አሳት እንደሚገባና ወንጀለኛ ገሀነም እንደሚገባ እናምናለን።
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ይገርማል አቡኪ ምን ያድርግ ትንፋሽ አሳጣችሁት ጥፋታችሁ እሱን በማጨናናቅ አይካስም ሁሉም ፈጣሪው ፊት ይቆማል ፍርዱን ይቀበላል ኢቲቪ የሙሲሊሙ ህበረተሰብ ደም አለበት ፋናም ቢሆን ግን ያሻችሁን ስሩ ሀቅ እንደፀሃይ ወገግ ብላ ታዩታላችሁ አብሽሩ ቀኑም ቅርብ ነው
@hawwipiyajo1945
@hawwipiyajo1945 2 жыл бұрын
Wengel atfa akatel yemile yehe ymemheranoche cheger newe endedrowe wengelen betkekle astemru yegonder museleme yegonder Christian agelgay yawem behake rasune,angetune defto shema selesera, suke , gulet,serto hager selakena bekuter anasa newe belachehu yeraschhune wendem awaredachehu hewhate meselachehu endi tamagn wendem ehtachehu,tamagn agelgayachehu newe lemanegnawem kegonder altebekenem yasaferal ahunem yelewen emenet makeber ewenetane mekeble malet newe kalakeberachehu keteskelacjhubet wede kulkule befetnete tewrdalachehu.
@bajajetube4131
@bajajetube4131 2 жыл бұрын
Indat nw kedehenet menewetaw balhon behon iyetebalan yehula sew techegero iyayen bezu misera yebat sera iyaleben igna gen ...... Sew mamen ale mamen mebetu nw gen benatachu bezu misera aleben
@ummabdlla9535
@ummabdlla9535 2 жыл бұрын
My people Allaah guide you to Islam . Islam way of life Islam truth you like it or not . Shame on you Ethiopia Muslim those make nashdeed, Bida shirk . Prophet Muhammad peace be upon him never mixed with those who say Allaah has son but He never hurts them in anyways . Allaah above the sky ✌️🇬🇭💯🇬🇭💯🇬🇭🇬🇭💯🇬🇭💯
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
አወ መመካከር ጥሩ ነው ደግሞም የሰው እምነት ቦታ የለምነት ሒዶ ማፍጠር ልክ አይደለም ቤጤን ተከትላችሁ ማግባባት ይህ ቦታ የኦርቶዶክስ ነው እደማለት እኛ ቦታ ያለ ኦርቶዶክስ ፍቃድ ማፍጠር ተገቢ አይደለም እኛ ኦርቶዶክስዎች የሰው አንነካም በውነት ያበሳጫል እግዚአብሔር ግን እውነት ነው ሰላም የምትፈልጉ የሐይማኖት አባቶች ፍትህ ስጡ እኛ ካልነኩን ሰላሞ ነን አስተካክሉ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሁላችሁንም አከብራለሁ በክሪ የኔ ስስት የኢትዮጲያ ግርማሞገስ አንድ ነገር ላሳስብህ መምህር ዳኒኤል የሆነ በሻሻ ፊት ያለው ሰው ነው ስለዚህ የተፈጠረበትን ሀይማኖት ባይከተለውም እንዳነበው እንዳውቀው ንገረው አደራ ቁርአንን አንብቡት
@greenman8627
@greenman8627 8 ай бұрын
ETV ችግሩ ከኦርቶዶክሥና ከኢሥላም ብቻ ሣይሆን ፕሮቴሥታንቶችም አሥተማሪ ጨምሩ ከነሡም በጣም ችግር ሢያሥተምሩ እና የማያጋጭ አሥተማሪዎች አሉ ይቅርታ ካጠፋሁ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
🤣🤣 እኑ ግርሞ የሞለኙ በብዙ በተወቾ ለይ እስልምናነ እትዮጰየ እንዱት ይተየል ይለናል ይህ መለት ብቸ እስልምና መጡ አድርጋወ መየተቾወነወ እኙ ሙስሊሞች በእርግጥ ለህሉሞ ነገር መሰረጀ አሉን ሀይመኖተቾ በጠሞ ግልጽነወ 😅ግን ክርስቲያን ወገነወቸቾን መቸነወ ወደ እትዮጰየ እንዱት እንደ ገቡ ስነገሮ ሰሞተን አነዎቅሞ አመጠጠቾዎን ስገሮ እንደ ሞንወቆ እነሴሞ ለአበሸ ስእል አይደለም የሞሰግዱት ለአረብ ስእልነወ እትዮጰየ ዎስጥ የህሉሞ ሀይማኖት ስደተኙነወ ህኖሞ ሰሉ ግን እነሴ አመጠጠቾዎን አይነገሩሞ ግን ለሞን ስቀጥል እትዮጰየ ዎስጥ ነጀቾን እንገደ ተቀበይነ ጡሩ ሰወ አድርጉ የፈጠረ አንድ አብ እግዚአብሔርነወ የአለመት ገዡ የሄነ ሞድርነ ሰመይን የዘረገወ አንድ አብ እግዚአብሔርነወ የን ግዙ ነብይ መሀመድ ስለ አበሸ በጩረሽ ሞየቆት ነገር ዩለሞ በጩረሽ አየቆንሞ እኘን ለነብዩ መሀመድ ልክ አንዱ ቁረአነወ ወደ አበሸ ይህዱ የሞሉወን ቀል ከአለህ ዘንድ በጁብርል አመከኙነት የተለለፈለቾ ይገረመል ክርስቲያን ወገነወቸቾን ህሉሞ ነገርቾ የተሰሰተነወ ለሀይመኖተቾ መሰረጀ ዩለሄቾሞ ለሞተወሩት ነገር መሰረጀ ዩለቾሞ
@AdAd-fh4qe
@AdAd-fh4qe 2 жыл бұрын
የኢሲረአሎበግመሆነቸዉረሱት
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 2 жыл бұрын
እና እነአባይነህ ካሴና እነዘመድኩን እነ ምረታብ ምን እያስተማሩ ነው ይከን ቤተክርስቲያን ከከለከለች እዴት ይከን ቆሻሻ አደበታቸውን እንድከፍቱ ዝም አለች
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН
#ethiopia  #ጠላቶቻችን እነማን ናቸው?
1:29:23
GEBEYANU
Рет қаралды 95 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН