“እራስን ማሸነፍ እንደሚቻል በኔ ማየት ይቻላል!” የ2ወር ውፍረት የመቀነስ ጉዞ እድለኛዋ ሚልኪ ደስታ በዳጊ ሾው/ Dagi Show SE 2 EP12

  Рет қаралды 167,550

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi _Show

Пікірлер: 231
@-mahlet6883
@-mahlet6883 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የሆናቺሁ ወገኖቼ ምንም ለማርግ አትጣሩ ስገዱ ጠዋትም ማታም ስገዱ ስግደት አንደኛ ከአምላክ ያቀራርባቺሁዋል ሁለተኛ ደሞ ስጋን እንዲግስም ይርዳል የውነት ሰነፍ አትሁኑ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ለታመመ መሻርን ለሞተ ገነትን ለታስረ መፍታትን ለተቸገሩ ደስታን ይስጥልን ሂወት አጭርናት እንዋደድ በዙሪያችን ያሉ ስዎችን ያለስስት እንውደድ እንከባበር እንተዛዘን 🙏🏽🙏🏽
@ruhamaethiopian6219
@ruhamaethiopian6219 2 жыл бұрын
በጣም ፈጣሪ ጥሩ ልብን ይስጠን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
አሜንንን ሀዊ ልክ ነሽ ሀጋረችንን ሳለም የድርግልን
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 жыл бұрын
ኢሄን የምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይበዛ ሰለ ሃገራችን አብዝተን አነፀሊይ 🙏🙏
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
ክርስትያን ከሆናችሁ በትክክል መፆም ከቻልን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በመጠኑ ብንመገንና የሚገባ እንቅልፍ መተኛት እርግጠኛ ነው ይቀነሳል::
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
በውፍረት ምክንያት የምትጨነቁ እህቶች ወንድሞች ሆይ ተስፋ አትቁረጡ እሽ እግዚአብሔር ሀይል እና ብርታት ይሁናችሁ
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
AMEN !
@koketisinan6640
@koketisinan6640 2 жыл бұрын
Amen yene konjo ene lemabed tinsh yikregnal ere endet erasen endmitalaw bicha and ken ken ale
@user-up3ni8pd2x
@user-up3ni8pd2x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@evaketema8577
@evaketema8577 2 жыл бұрын
Hi Mm
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 Жыл бұрын
🤣🤣
@adamufisseha7922
@adamufisseha7922 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ።ሚልኪ ምርጥ እናት ስለልጇ የገለጸችው ውስጤን ነካው።በርች
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
ጠቀሚ ንግግር ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 2 жыл бұрын
This made me so happy, I am so happy for this beautiful woman. She is full of energy and positivity. May God bless you all. ❤️
@orthodox2645
@orthodox2645 2 жыл бұрын
Amazing change with health way really appreciate your strength and your Dr aswell the gym instructor. Keep it up sis. Even your speech motivate others thanks 👌
@emmyt311
@emmyt311 2 жыл бұрын
ጎበዝ ለብዙዎች ምሳሌ እምትሆን እህት ናት!!! ተባረኩ!!!😍
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ ዳጊዬ ለዉጧንም ስላሳየሽን 💪
@edenatkilt4436
@edenatkilt4436 2 жыл бұрын
ዳጌ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ያንች ውጤት ነው እናመስግናለን ሚልኬም በጣም ጎበዝ እኔ ራሴ ካንች ውጤት ብዙ ተምሪያለሁ!!!!!!!!!
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 жыл бұрын
Amazing change in 2 month...wow
@eyeruseshetu1812
@eyeruseshetu1812 2 жыл бұрын
She's so brave thank you for the wise words
@naniasefa7094
@naniasefa7094 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ነሽ በርቺ ያንቺ ተሞክሮ ለኛ ትምህርት ነው
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ቪድዬ ነዉ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ተባረኩ🙏🙏
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 2 жыл бұрын
Bettam eschey
@bamlaktadesse4906
@bamlaktadesse4906 2 жыл бұрын
thanks dagi.........nice change......i learn a lot
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ዳጊ ቆንጆ ጎበዝ በራስሽ ይምትተማመኚ ልዩ ሰው ነሽ በእውነት ንግግርሽ እራሱ ደስስስስስ ማለቱ በርቺ ክፉ አይንካሽ ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ጥቂት ሰዎች ቢኖራት የት በደረስን
@sulwe88
@sulwe88 2 жыл бұрын
Good motivation 💪💪well done
@myhero6436
@myhero6436 2 жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ ልጄን እንደወለድኩ በጣም ወፉሬ ነበር ልክ ስራ በሁለት ወሬ ስገባ ውፍረቴ. ጠፋ ሁለተኛም ስወልድ እንደዛው አሁን ሶስተኛዋ ላይ ኮሮና ገባ ወጥቼ መስራት አልቻልኩም በጣም ወፈርኩ በጣም ጨንቆኛል ለዛውም ምግብ አልበላም ያው ስደት ላይ ምግቡ ሁሉ fake ነው መሰል
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ሚልኪ ቆንጆ ፕሮግራም ነው አመሰግናለሁ
@zoetadesse
@zoetadesse 2 жыл бұрын
Betam አስተማሪ program new thank you dagi
@Hope-21.
@Hope-21. 2 жыл бұрын
milkey betam new yewededkush bemaninetsh!! anyone would be so lucky to have you in their life!!
@zelekelegesse9115
@zelekelegesse9115 Жыл бұрын
Dear Dagi i am happy on your show.It intiating me to Maximize my potential.Now am at planning stage.
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Thanks
@princessbintoumr4055
@princessbintoumr4055 2 жыл бұрын
አነጋገርሽ ብርታትሽ ደስ ይላል የሚደነቅ ነው በርቺ ማማዬ
@0912069217
@0912069217 2 жыл бұрын
Dear u motivated me. U can talk u can be motivation spiker
@merejaeth2801
@merejaeth2801 2 жыл бұрын
It's amazing👌
@HB-id9yv
@HB-id9yv 2 жыл бұрын
That is true
@nejatahmed8777
@nejatahmed8777 2 жыл бұрын
She is so sweet 😍😍😍😍😍
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 2 жыл бұрын
ይቻላል!!!
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Жыл бұрын
መታደል ነው
@suheylaibro525
@suheylaibro525 2 жыл бұрын
She is always happy milkisha mashaallah
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
ጥሩ ለውጥ ነው ከፊትሺ ሣትከሺ ሌላው አካል መቀነሥሺ ያሥደሥታል
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@misgana1638
@misgana1638 2 жыл бұрын
Good job Dagi✊️✊️
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
BOTH OF THEM IS AMAZING GOD BLESS YOU I AM THE NEXT TO CHANG MY FAMILY, MY SELF ,MY CHURCH ,MY COUNTRY I BELIE GOD IS CHANG ME AND I DECIDE TO CHANG MY SELF
@tizitadestaw8536
@tizitadestaw8536 2 жыл бұрын
dagi you look amazing yourself ...thank you for your kindness
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 2 жыл бұрын
I wish i want to be strong like you
@hawiarba
@hawiarba 2 жыл бұрын
በርቺ በጣም ጎበዝ ዳጊ አንደኛ
@metilule8150
@metilule8150 2 жыл бұрын
ሜልኪዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 2 жыл бұрын
እረ እኛንም በስደት ያለነውን መላ በሉን
@haymanotragasa4580
@haymanotragasa4580 Жыл бұрын
የኔ ቅን እህት ዳጊዬ ተባረኪልኝ
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 2 жыл бұрын
Milky you are very strong!
@andualemwoldetsadik1095
@andualemwoldetsadik1095 2 жыл бұрын
Dagi Super!
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 жыл бұрын
She is interesting
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
እኔ ገና ሳልወልድ በጣም ወፍራም ነኝ ምን ላርግ እስፖርት ጀምሬ መተው😔
@hellowethiopia3884
@hellowethiopia3884 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ። እንደሚቻል አሳይተሽኛል።
@findingyourself7528
@findingyourself7528 Жыл бұрын
You are amazing
@yordanosgirmay9629
@yordanosgirmay9629 2 жыл бұрын
great milki 🙏🙏🥰
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 2 жыл бұрын
You are beautiful in and out you keep it up
@yohanesa7728
@yohanesa7728 2 жыл бұрын
Good video..!!!
@emukhawlah942
@emukhawlah942 2 жыл бұрын
You are so sweet🌷
@edenatkilt4436
@edenatkilt4436 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስው መሆን ዘራችን ነው ፍቅር ሀይማኖታችን
@haregkebede2438
@haregkebede2438 2 жыл бұрын
milkyko great job dear
@seenaoromoo3492
@seenaoromoo3492 2 жыл бұрын
Ebakachu ene mawofernew mifaligaw
@seadayoutube9150
@seadayoutube9150 2 жыл бұрын
ለቅጥነት መፍትሄዉ ምንዲነው
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
መገኛ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን
@samirasamad5739
@samirasamad5739 2 жыл бұрын
WoW 🤩 betam tenkar set nech lebuzu sewch mesal mehon techlalch
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 2 жыл бұрын
wow its amazing good jobs
@Ketemarkut
@Ketemarkut Жыл бұрын
Please can you tell where is the doctor
@suheylaibro525
@suheylaibro525 2 жыл бұрын
We want to see her after 6 or 8 weeks please
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Berchie yena jegna!
@alemtsegay5829
@alemtsegay5829 2 жыл бұрын
Where is the doctor’s office?
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 2 жыл бұрын
I like this KZfaq 👌.
@anosisy3220
@anosisy3220 2 жыл бұрын
እኔም እጀምራለሁ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Thank you Dagiye
@kokebberhanu2842
@kokebberhanu2842 2 жыл бұрын
betam arefe program new eneme yeze edele tetekami behone desse yelegale /adrashachehune betenegrugn
@stube3350
@stube3350 2 жыл бұрын
_እኔም መሰራት እፍልጋለሁ ወፍራም አይደለሁም ግን ጠንካራ ለመሁን እና ለጤንነት_
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
እኔም ቀጪነኚ ግን ሆደን ይነፋኛል ያመጋገብ ሥራዕት ማወቅ እፈልጋለሁ
@user-sh3mu1di9f
@user-sh3mu1di9f 2 жыл бұрын
@@user-wd1yz5rs2p እኔም የንፋኛል
@user-sh3mu1di9f
@user-sh3mu1di9f 2 жыл бұрын
እኔም ቀጭን ነኝ ሰራ ቤብዛም እሰፓረት እሰራልው ለምጠነክረ
@jameelatube782
@jameelatube782 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህትእካን በሠላም መጣሽ አገራችን ሠላም ያዉሩድ
@yordanos3141
@yordanos3141 Жыл бұрын
please dagiya enam betam mekenes efelegalu betamm
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
እና እትዮጲየ።ሰማጠ።ዶክታር ገር ምጠት እፈልገለው በዚለይ ደግሞእዲሜዬን አለቅሚ እኔ ምበለው ዚብሎ ነገር ነውደረቅጠናው ብዘ ግዜ ሚበለውዲፎደቦ በጠም እወደለው ጠፈጪ እንከን ብዙ ጌዜ አልበለም ንከፌ ናው ምጠቀማውከሱስ ነጸናኝ የዶክታርን ስልክ።አስቃሚጡልን ከይቅርታ ጋር👍👍👍❤🇪🇹💕💕
@firehiwotrohma9453
@firehiwotrohma9453 2 жыл бұрын
Im in Canada please help me
@almesisaye7200
@almesisaye7200 2 жыл бұрын
አረ የስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@hirutassefa1447
@hirutassefa1447 2 жыл бұрын
እስኪ ለኔም ይህንን እድል ስጡኝ
@user-sj3zh1qu8x
@user-sj3zh1qu8x 2 жыл бұрын
የዶክቶሩ ስል ይሰጠን ለአረብ ሃገር ላላን
@yaredmathewos7796
@yaredmathewos7796 2 жыл бұрын
ሚልኩዬ የእኔ ኬክ በቃ ሽልማት ኢንሪኮ እንገናኝ🤣🤣💜💜💜💜
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
እኔም ባገኝሁት ይሄን እደል
@edenkassahun243
@edenkassahun243 2 жыл бұрын
ጥቁር ፖስታ የት አገኛለሁ እባክሽ??
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 жыл бұрын
በቀንነት ሰብስክራይብ😍❤😔
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Enkwan egiziyabhir eredashi yene wudi
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 жыл бұрын
Demesa betam ke hanan tarki gar ye mesaseLaLe
@goldnat4976
@goldnat4976 2 жыл бұрын
የት ነው ቦታው
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 Жыл бұрын
Dr adrashachew yet new
@saliahhassen3129
@saliahhassen3129 2 жыл бұрын
አደረሽ ነገሩን
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
አሳዘነችኚ እባካቹህ ሰወች ውፍረት ሳይባባስባቹህ ቶሎ ቶሎ እስፓርት ስሩ
@orangeafrro586
@orangeafrro586 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@firehiwotrohma9453
@firehiwotrohma9453 2 жыл бұрын
What do she it please send me the paper
@tigestkebede1684
@tigestkebede1684 Жыл бұрын
Adrashaw yetnew
@hanihani6495
@hanihani6495 Жыл бұрын
pls Address ???
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
በውፍረት ዙሪያ በደንብ የግንዛቤ. ማስጨበጽ ያስፈፋጋል
@etheth9843
@etheth9843 2 жыл бұрын
እባካቹ ባለቤቴ ለመስራት ይፈልጋል የአዩን ስልክ አስቀምጡልኝ እንዲያገኘው 🙏🙏🙏🙏
@tinsaemulugeta1949
@tinsaemulugeta1949 2 жыл бұрын
contact capital Hotel
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ay Dawit !!! endeminaleh jal ??? Melkamun hulu be Hagerih emegnlihalehu ! tastawisegn yehon ????? Timhirtkin chriseh sitimereq ,, yet bet neber yemetahew ? kene Mareg libsih Meteh enena balebete neber ,, foto yaedanih ena yakebernew silayehuh betam Des alegn ,, tastawisaleh ? diro untersberg ,str biq eyalkim tigobegnen neber lamangnawim ,, keriwn zemenkin yedesta yetena ,, yemelkam sira yehunlih !!
@kasaneshgetu2053
@kasaneshgetu2053 2 жыл бұрын
በናትሺ ይሄንን እድል ስጭኝ ከምንም በላይ ነበር የማመሰግንሺ ብሰጪኝ
@birutawetawake2652
@birutawetawake2652 2 жыл бұрын
በናትሽ እድሉን እመርቅሻለው
@mekdestamratmekdestamrat5937
@mekdestamratmekdestamrat5937 2 жыл бұрын
እባክሽ ዳጊ እኔንም ታደጊኝ
@yohannesweldmariam8715
@yohannesweldmariam8715 Жыл бұрын
ዳጊዬ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ስፓርት በጣም እወዳለሁ ግን አመጋገብ ለማውራት የዶክተርና የአዩን ስልክ ባገኝ ደስ ይለኛል እባክሽ
@melateworkyosseph9510
@melateworkyosseph9510 2 жыл бұрын
ታድለሽ!!! እረ የት ነዉ ያሉት ዶክተሩ።
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ይሄ እድል እንዴት ነው የሚገኘው ዳጊ እኔም እፈልጋለሁ 90ኪሎነኝ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@kebrontariku9405
@kebrontariku9405 2 жыл бұрын
Can you tell us the dr.office?
@milkydesta4625
@milkydesta4625 2 жыл бұрын
Shalla welness aroud lemhotle behind admas universty
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 247 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
አዲስ ነገር አለኝ!
23:16
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 197 М.
የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ! @dawitdreams
48:03
Dawit Dreams
Рет қаралды 234 М.
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 29 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 4,2 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 862 М.