አዲስ ነገር አለኝ!

  Рет қаралды 198,344

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
#daggyshow #daggyslifeclass #success #motivation

Пікірлер: 323
@sarauae2998
@sarauae2998 Жыл бұрын
ዳጊየ ለኛስ ለመዳም ቅመሞች መምጣት ለማይችል አድርጉልን ስንል አይሆንም ብለው ቅስማችን ለሚሰብሩት
@user-uk8dx5vo1r
@user-uk8dx5vo1r Жыл бұрын
እህቴ ማንንም ምንም አድርጉልኝ ብለሽ አትጠይቂ
@adiajemal
@adiajemal Жыл бұрын
Mamar rasishn makyer tifalgalsh enn areb Hager new yalhut
@mesiadnew6794
@mesiadnew6794 Жыл бұрын
000000000000
@mesiadnew6794
@mesiadnew6794 Жыл бұрын
0000000000000
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 Жыл бұрын
ለሁሉም ቀን አለው
@switzerland7463
@switzerland7463 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጀግና አይገልፅሽም 😘 አባትሽን ስወደው ያችን ሰዎች የሚወዱአትን ንግስት ሆነሽለታል ሰዎች በስሟ የሚጠሯትን ስወድሽ 😘
@bizenlesh446
@bizenlesh446 Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ከነ ቤተስቦችሽ ይጠብቅሽ እህት አለም 🙏🙏🙏
@eskedarmetois7897
@eskedarmetois7897 Жыл бұрын
ዳጊ በትንሽ ግዜ ጓድኘነታችን ግዜ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ እገምት ነበር ነገር ግን ከገመትኩት በላይ ሁነሽ ስላየሁሽ ከሚገባው በላይ ደስ ብሎኛል
@semirajibril591
@semirajibril591 Жыл бұрын
የተባረከዉ አባትሽ አንችን የመሰለች እንቊ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
ድምጽሽ እራሱ እንዴት እንደሚያምር እራሱን የቻለ ቴራፒ ነው 😍😍😚😚
@MebratYehun
@MebratYehun Жыл бұрын
መልካም ዜና ነው፡፡ ዳጊ አሁን የህይወት ክህሎት አሰልጣኞች እየበዙ ስሆነ አቀራረብሽን ለየት ብታደርጊው በግሌ እመርጣለሁ፡፡ለዚህ ደግሞ አቅሙ እንዳለሽም አምናለሁ፡፡ ደግሞ እባክሽ እንደ አንዳንዶቹ ገንዘብ ማግኘት ወይም ሐብታም የመሆን ስልጠና ላይ ትኩረት አታድርጊ፡፡ If we believe that human beings are made of from soul, body and mind , we need to give chance for all . as you know, success and happiness are not just about money. In addition to this, one day, each of us will die and our spirit will go on. . So, please don't focus on money rather do it wisely. Thank you Dagi, I love you
@selomemulugeta8589
@selomemulugeta8589 Жыл бұрын
I hope u will do it dagiye 💪💪💪💪& suggest as powerful books as usual.We hope that you will tell us in detail how you are going to correct the things that you think are my weaknesses.
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
Truth to be told Money is Critical part of our lives! Preaching something that includes Soul, Body and Mind Plus Money get the peoples attention. everybody wants to survive first before doing anything. that's how Dagi wanted to share her life experience, research and everything! Motivation is big word this is our first WOMEN breaking the trend of learning from male.. As a Mother, women and sister I believe to most of us she is a literal motivation that this is possible ....
@firaolguta9446
@firaolguta9446 Жыл бұрын
Money is too much important !...yelukunis genzeb lemafrat blen kerasachin..ena ke emnetachin..endanweta enji. Beteru huneta..genzebin mesebaseb. Yememenezer akem new mehonewu.
@edenkiyaKokob-ge2hj
@edenkiyaKokob-ge2hj Жыл бұрын
Mejemrya awedshalewu dagi eni abati new gn eni slulewu destina adlem demo metfo nggr ynageral ane ma wsani bwesd tmekrinalish eni yasebkut ke beti mewtit wesinilewu ane anchis mn tnilesh
@habeshantech347
@habeshantech347 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ዳጊ ደስ ብሎኛል ይህን በመስማቴ ....ለሁሉም ሰው ተደራሽ እንዲሆን ግን ትንሽ ክፍያውን ቀነስ ብታደርጉት ጥሩ ነበር...ክላሱን መውሰድ ፈልጌ ነገርግን ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ክፍያው መውሰድ አልቻልኩም ሌላም ብዙ የኔ አይነት ሰዎች ስለሚኖሩ የሆነ ነገር ብታደርጉልን ደስ ይለኛል በጣም አመሰግናለው።
@asiter1ysimashewa916
@asiter1ysimashewa916 Жыл бұрын
Tebareki setigna yanichin sesima wesitan desta biretat tinikaray nish wedishalihu nurellign yena milkam
@hiwot136
@hiwot136 Жыл бұрын
ዳጊየ የኔ ውድ በጣም ቃል አጣሁ ላንች ገና ዛሬ ነው ያየሁት ግን ሙሉ ቀኔን ሳይ ዋልኩ ግን ግማሽ በእንባ ግማሽ ለኔም ተስፋ ግን ተስፋ ቆርጬ አላውቅም ግን ካንች የምደርሰው መቼ ይሆን ማንነቴን ፅፌ መቼ ይሆን ደስታየን ሀዘኔን ሁሉን አልፌ ጥሩ ነገር ላይ እራሴን እደማገኜው ተስፋ አለኝ ፀልዩልኝ ከስደት የማዳም ሰራተኛ ሁኘ ነው የምገኝ ባሁን ስሀት አበረታችን ስገባ እደምመጣ ተስፋ አለኝ እሺ 😭😭😭🙏🙏😍❤️
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
የኛ የሀረብ ሀገር ጉልበታችንን ለጨረስነዉ እህት ወንድሞችስ
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ደስ ይላል ሁሌም በsocial media የምትለቂያቸው ነገሮችን ሁሉ እከታተላለሁ በጣም አስተማሪና ህይወትን የሚቀይሩ ናቸው አሁን ደግሞ እንዳልሽው በአካል እየተያየን ልንማር ነው በጣም መማር እፈልጋለሁ እና ዳጊዬ እስካይሽና አስክማር ቸኩያለሁ ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን
@zaharamustefa362
@zaharamustefa362 Жыл бұрын
የኔ መልካም ዳጊዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@fatumayimam
@fatumayimam Жыл бұрын
ዳጊሾ በጣምነው እምወዲሺ በጣም እናመሰግናለን ገና ካች ብዙ እጠብቃለን እኛም የተግባር ሰው ያርገን ጀምሮ መተው ሳይሆን ዘለቄታ ያለው አቆምያለው ማንነት እምንላበስ ያርገን
@seyaspecial4135
@seyaspecial4135 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ትለያለሽ አውቃለሁ ስለ paradigm ብዙ እንደምታስተምሪን ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@simenesh3247
@simenesh3247 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽም ቅንነትሽን በጣም ነው የማደንቀው አይወሰድብሽ እላለሁ እያንዳንዱ ንግግሮችሽ ልብ የሚሞላ ነው ተባረኪ በዙሪያሽ ያሉ ሰወችን በተለይ ምህረትንና ቤተሰቦችሽን አመሰግናለሁ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ዳግየ የኔ መልካም ቅን ሴት ፈጣሪ ይከተልሽ ለብዙወች የለወጥ ሀዋሬያ ነሽ ተባረኪ እንመጣለን❤❤❤
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Daggi, you are the best truly the way you put words alike it. You know just you are perfect if we think positively like you our country had a lot of change. I think 100% who are participating your show and presentation on the other media changed themselves. Keep it up my hero God will be there for you. WISH YOU THE B EST LUCK. Love you my sister.
@mulubelay9514
@mulubelay9514 5 күн бұрын
ዳጊ የኔ አስተዋይ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እግዚያዚያብሄር ይባርክሽ የብዙ ሰው ሂወት ቀይረሻል
@bokaakalu9613
@bokaakalu9613 Жыл бұрын
Dagie we are grateful to have you! Berchi!
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s Жыл бұрын
ከሰው አገር ያለንስ በየደቂቃው ልባችን ለሚሰበረውስ ትልቅ ህልሞች አሉን ባረብ ሀገር ያለነው ለራሳችን ሁነን አናውቅም ዛሬ በደቂቃ በሰከንድ ምን እደሚፈጠር ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ከፍ ያለ ደርሼ አይቼው ሁሉም ስደተኞች የሐሳባቸው ሞልቶ ማየት አቤት 😢
@kingman9573
@kingman9573 Жыл бұрын
አደራ መምጣት የማንችል ሰዎችንም እንዳትረሱን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AyuMahi
@AyuMahi Жыл бұрын
በዚ ቁጥር ደውይልኝ
@feruzaali1528
@feruzaali1528 Жыл бұрын
you are qualified women in many ways god bless you dagy
@SaraAli-lu8vl
@SaraAli-lu8vl Жыл бұрын
Hi daggy i learn so many things from your show you are a really good person to share your life style I really appreciate ❤you
@emutube6233
@emutube6233 Жыл бұрын
ዳጊዬ ትለያለሽ እኮ እኔ በጉጉት ነዉ እምጠብቅሽ ኢትዮጵያ ሥገባ በአካል ተገኝቸ ሥልጠናዉን ለመዉሠድ ያብቃኝ በርች የብዙዎችን ህይወት እሚቀይር ትምህርት ነዉ
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg Жыл бұрын
Jegnit berchilin! EGZIHABER YRDASH!
@leahlings7449
@leahlings7449 Жыл бұрын
Good luck gal. You are one of my inspiration and mentor Daggyeeee
@HaniHani-qr5qi
@HaniHani-qr5qi 3 ай бұрын
ፈጣሪ እንዳች አይነቱን ያብዛልን
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p Жыл бұрын
ተባረኪ ይጨምርልሽ
@trhasselie2052
@trhasselie2052 Жыл бұрын
Eufffff የኔ ማር እግዛብሔር ኻንቺ ጋር ይሁን።
@sebsibeteshale7771
@sebsibeteshale7771 Жыл бұрын
Dagyy u would be our best life skill teacher .... go head ... we wz you dear go
@biruktawitgebru7023
@biruktawitgebru7023 Жыл бұрын
Hello Daggi, i love confident, and energy to change or impact on others... keep moving. you can change the world.
@asnakegetu8148
@asnakegetu8148 Жыл бұрын
Really Dagiye you are the asset of the Ethiopian society Godbless you
@meritayoutube
@meritayoutube Жыл бұрын
የኔጀግና በርችልን የሀገሬልጂዳጊዬ እኔ ብዙዉጣዉረድ አሳልፌዐለሁ እናህይወትለእኔከባድነዉ እናስልጠናዉላይብሳተፍደስ ይለኛልግን በስደትአለምነዉ ያለሁት
@user-eg1ut1sf2x
@user-eg1ut1sf2x 7 ай бұрын
ዳጊ እጅግ አስደናቂ ትምህረት ነው ያስተማርሽኝ ❤
@tub7312
@tub7312 Жыл бұрын
wow you are amazing dageya God bless you sis good job 🙏👍❤️❤️❤️
@eyasuageno1115
@eyasuageno1115 Жыл бұрын
Daggiye betam inameseginalen gin mitanebiyachewun messafoch isk negerin
@sifansafi9579
@sifansafi9579 Жыл бұрын
I leaning so many roles from your video, I really appreciate you you’re my best
@bezy4073
@bezy4073 Жыл бұрын
Boom Boom lets go dagi this what our generation needs
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 Жыл бұрын
Thanks 🙏 so much everything true all blessed I love 💕 you so much blessed
@sisaysintayehu2838
@sisaysintayehu2838 Жыл бұрын
መልካም ዜና ነዉ።እናመሰግናለን ዳግ
@muluamado2540
@muluamado2540 Жыл бұрын
የኔ ልባም ሴት በጣም ነዉ የምወድሽ ጀግና ለኔም ለብዙዎች ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተከናወኚ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።
@gravitymobile5767
@gravitymobile5767 Жыл бұрын
ዳጊዬ ትችያለሽ ሰውን መለወጥ ሰው መቀየር እማምላክን ፀጋውን አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልሽ
@hiwiqueen
@hiwiqueen Жыл бұрын
That's my problem too.
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ጀግና ሴት ተባረኪ❤️❤️
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
እወድሻለሁ ብዙ ነገር አሻሺያለሁ ያንች ትምህርት በጣም ለዋጭነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ መልካም በርችልን❤ ጀግና እሴት❤
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዳጊ ኑርልን እህታችን
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ መልካም በርቺልን 👍👍👍👍👌👌👌❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@JOJOJOJO-lq2oe
@JOJOJOJO-lq2oe Жыл бұрын
ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ዳጊ አመሰግናለሁ በጣም power full ሆኛለሁ አመሰግናለሁ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምክርሽ ንግግርሽ ን እንዴት እንደምወደው እንደምስማሽ በማክበር ነው የማዳምጥሽ ማንነቱን የሚገልፅ ስው ነው ትልቅ የኔ እሕት እድናቂሽ ነኝ በርቺ የኔ እሕት መልካሙን ሑሉ ላንቺ እመኝልሻለሑ
@Selam4437
@Selam4437 Жыл бұрын
ደጊዬ በጣም የሚወድሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Жыл бұрын
When I have time really want to see or to listen your show love your intelligent idea because you are unique , brilliant ,genius and intelligent behavior. Masha Allah. Allah bless you all the time.
@adayee17
@adayee17 Жыл бұрын
በአንቺ ውስጥ የነገ እኔን አያለሁ የኔ ድንቅ ሴት በአካል እስከማገኝሽ Can't Wait Love yonso much Dagiyee
@senaitlulseged1569
@senaitlulseged1569 Жыл бұрын
ዳጊ ስወድሽ በርችልን 🙏👏❤️
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if Жыл бұрын
ዳጊ የኔዋ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ዉድ ነው የማርግሽ እኔ የመዳም ቅመም አቺ ነሽ ከለሁበት እድነቃ ያደረግሽ ለዳዊት ድሪምስ ትልቅክብር አለኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@bethlehemdebebe2978
@bethlehemdebebe2978 Жыл бұрын
Looking forward to meet you mentor
@haftometsegay9758
@haftometsegay9758 9 ай бұрын
በአውነት እንየ ላይ ያሎ ነገር ነው ሁሉም የተናገርሹ ዳጊየይ በጣም ራስይ ለራስይ እጠይቃሎው ለሊት ሁላ ተኛች እይነይ ብቻ ጨፍኛ ይነጋል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉም ይምትለቅያቾውን ትምርት እሰማለው ከዝይባሃላ ❤❤❤❤እሞ ብርሃን ትጠብቅሽ
@gafat
@gafat Жыл бұрын
ዳጊ ይሄ ስልጠና ሌሎች ሴቶችን እንደሚያበረታታ እና ምሳሌ እንደምትሆኝ እርግጠኛ ነኝ ከለመድነው መንገድ ለየት ባለ መልኩ ብታደርጊው ደግሞ በጣም ደስ ይለናል ድግግሞሽ ሀሳብ እና ንግግር ቶሎ ስለሚያሰለች ካሰብሽበት እንደማያቅትሽ እናውቃለን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡ ዳጊ ፡ አንቺን ፡ መከታተል ፡ ከጀመር ኩ ፡ ብዙ ፡ ነገር ፡ተቀይሯል ፡
@biniyamtesfaye1963
@biniyamtesfaye1963 Жыл бұрын
Nice to see you, Dagisha
@hiyathlovehiyathlove254
@hiyathlovehiyathlove254 Жыл бұрын
ዳጊ በርች ሰላምሽ ይብዛልሽ
@hanamareyamgetnet2333
@hanamareyamgetnet2333 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ..
@AaaBbb-ep9ks
@AaaBbb-ep9ks Жыл бұрын
ትለያለሽ ጀግና የሴት ጀግና👍👍🌹🌹
@nigusiewolde598
@nigusiewolde598 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ አንቺን ሳይ ነዉ ትንሽ ተስፋ የሚኖረኝ የአንቺን ስልጠና ብሳተፍ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን አራስ ልጅ ነዉ ያለኝ እና አንድ ቀን ግን ብገኝ በቂዬ ነበር እንደኔ ተስፋ ለቆረጡ ሒወት ትዘሪብናለሽ❤❤❤
@user-fh6ec6lx6g
@user-fh6ec6lx6g 8 ай бұрын
ሰላምነሽ በአካል በማር ደስ ይለኛል ውስጤ ብዙ ጥያቄ አለበት
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
አንቺ ትውልዱን እንደ ህንጻ የምትገነቢ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@deredubale4569
@deredubale4569 Жыл бұрын
Dagiye I'm so happy to see you
@rebkasisay1553
@rebkasisay1553 Жыл бұрын
First daggy love u
@anshasmith6936
@anshasmith6936 Жыл бұрын
We need this in Ethiopia, people will change alot
@samrimiki4328
@samrimiki4328 Жыл бұрын
Dagyaa Sewedshe eko uffff thank you so much .
@Felos9473
@Felos9473 Жыл бұрын
Dagiye welcome
@aberaeyasu7245
@aberaeyasu7245 Жыл бұрын
Wawo, Daggiye I love it.
@zd820
@zd820 Жыл бұрын
በርች ጀግኒት
@hanategene4718
@hanategene4718 Жыл бұрын
Dagiye I have many questions about life and I need sket selam and reft....lememar zegeju negne btam erjigne🙏🙏🙏
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
Congratulations 🎉
@batiasne2507
@batiasne2507 Жыл бұрын
yen konjo betam new ymwdesh bercha
@tinsho123
@tinsho123 Жыл бұрын
ወላሂ ስወድሽ ባአካል ባገኝሽ ምኞቴ ነው የኔ ጠካራ ❤❤❤
@ethioandinet4345
@ethioandinet4345 Жыл бұрын
ዳጊየኔልዩ ፍጣሪሰላምሽንያብዛልኝ ባለችኝ ግዜ ቭድዮሽንእያየሁ የለለ ጥንካሬ እድኖረኝ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ ለምለምለ ወርቁ ከዱባይ ድግልታበርካሽ
@B-nod23
@B-nod23 Жыл бұрын
dagi your idea is so amazing! but what do you think we are very eager to learn face to face from you . please focus on outside adis ababa like bahirdar and other regional cities
@alemali8971
@alemali8971 Жыл бұрын
ዳጊ የመችሽ የኔ እህት ተባረኪ እኔ ባውንሰአት መዳሜ እያበሳጨችን የአንቺን ሳዳምጥ እረጋጋለሁ❤❤❤❤
@siniduderese3995
@siniduderese3995 Жыл бұрын
Dagiye betam new miwedshi gobezina tenkara set nshi kache bizu neger ede mimar ergitgn negn berche.
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንወድሻለን ኣሃገ ሰው ያለን ምን እናድርግ በተገዳስነት ምልስ እጠብቃለው የቤ እህት እናመሰግናለን።🇪🇷
@mikyeyakiya8032
@mikyeyakiya8032 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ታስገርሚኛለሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤
@melattolosa7513
@melattolosa7513 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዳጊዬ i love you..ጀግና ሤት ነሸ
@netsanetgetenet8928
@netsanetgetenet8928 Жыл бұрын
dagi betam new madenksh lek endanchi confident ehonalew bergetgent yanchin class mesatef felgalew
@habebrame5659
@habebrame5659 Жыл бұрын
Erejim edmena tena ystesh dagiye
@melattolosa7513
@melattolosa7513 Жыл бұрын
መልካምነት ለራሳችን
@Hope-jy9yk
@Hope-jy9yk Жыл бұрын
Dagiye good bless you ❤
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 Жыл бұрын
What an amazing sister. U are our model. Ur make up use should be...
@sabademoz290
@sabademoz290 Жыл бұрын
Swedsh yene lyu💕💕💕💕
@Abraham-ni2yq
@Abraham-ni2yq Жыл бұрын
Dagiye lasebishwu hulu fexari yasfetsimlsh!
@semirajibril591
@semirajibril591 Жыл бұрын
ማር ነገር ነሽ
@teddynuredin
@teddynuredin 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ያሰብሽዉ ሁሉ እንዲሳካልሽ የብዙዎች ሂወት/ስኬት መቀየር ምክንያት እንድትሆኚ እመኝልሻለሁ🙏
@shgawbirhanu8142
@shgawbirhanu8142 Жыл бұрын
daggy akebrshalehu tebarkiy 1 ken be akal tegegnch emaralehu
@user-zp2qe6dr2q
@user-zp2qe6dr2q Жыл бұрын
እባክሺ እማዴም ኩሺና ላለነዉ አመቻቺልን
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ትችያለሽ ዳጊ ጠካራዋ ሴት ብርች ጅግኒት
@fetyaznegta60
@fetyaznegta60 Жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው ምወድሽ ማር ነው ሀሳብሽ
@rodasdejene1082
@rodasdejene1082 Жыл бұрын
daggyee betam smart nesh betam nw miwedishi
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ዳጊ፡አንችን፡መስማት፡የጀመርኩት፡ቅርብ፡ጊዜነው፡በጣም፡ትምህርትሺ፡ጡሩነው፡ደስ፡ይላል፡ግን፡ሁልጊዜ፡አምላክሺን፡አስቀድሚ፡እሱ፡ስለፈቀደነው፡እዚህ፡የደረሺው፡በተረፈው፡ጡሩነው፡እንዳች፡ጠንካራና፡ብሩቱ፡ሴት፡መሆን፡እፈልጋለሁ፡ሳይሺ፡ጥንካሬ፡ይሰማኛል❤❤❤ አመሰግናለሁ🎉
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
የያዛችሁ ነገር ምንድን ነው?
11:06
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 65 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 178 М.
የምንዘነጋው ትልቁ መፍትሔ! @dawitdreams
28:57
Dawit Dreams
Рет қаралды 111 М.
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 248 М.
የተሻለ ሰው ለመሆን የሚረዱ ልማዶች
12:04
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН