ግምሩክ 55 ሺ ብር ነዉ የከፈልኩት 😭

  Рет қаралды 47,705

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Ай бұрын

Пікірлер: 353
@sadamu
@sadamu Ай бұрын
ለምለምን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤🎉
@BuzeTube-143
@BuzeTube-143 Ай бұрын
ድብን አርጌ እዎዳታሎ እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘ክፉ አይንካት
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 Ай бұрын
እኔበጣምእወዳታለሁ ሲበዛ አላሂዳይስጣት መልካምየሆነትዳርንምይወፍቃት
@sekinatube5180
@sekinatube5180 Ай бұрын
ለምዬ ማነው ልክ እንደኔ ሚወዳት የሴቶዎች ተምሳሌት አላህ ይጠብቅሽ አይዞኝ ለምዬ💪🥰😘😘🤲🤲በላይክ👍👍
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Ай бұрын
❤❤
@hdhdhdhd760
@hdhdhdhd760 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሙ
@ethiolove131
@ethiolove131 Ай бұрын
እኔ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን የተንቢን ብዙ ጊዜ እከታተልሻለው የሴት ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ ተምሬያለው ተባረኪ❤
@user-yz7ky7zq4v
@user-yz7ky7zq4v Ай бұрын
መሸአላህ ለሚን እሚወድ በላይክ ያሣየኝ
@TsiSun-ou9ne
@TsiSun-ou9ne Ай бұрын
ለምዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የረገጥሽው ሁሉ ለምለም ይሁን እውነት ነው የምልሽ ቪድዮሽን አሁን አዮ ላይ አይቼዋለው ለኔ የሆነልኝ ያክል ነው የተሰማኝ በህይወቴ አንቺ ለኔ የመጀመሪያ አርያዬ ነሽ ምክርሽ ሁሌም አይለየን ስልክሽን አግኝቼ ባወራሽ ምነኛ ደስ ይለኝ ነበር:
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Ай бұрын
የመዳም ቤት ዲክም ስልችት ያላቹ ሁሉ የረፍት እንጀራ ይስጣቹ ያለፈዉ ጥንካሬ ይሁናቹ አቦ ሀያት ከሀብትጋ ጀባ
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed Ай бұрын
አሚን አሚን ዉዴ ❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube Ай бұрын
ቀይኔ ለሙ ሁሉም እንዳቺ ቢሆን እውነት አለቀስኩኝ መልካምነቷ ኡፍፍፍ ብቻ ምንም አልልም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የሚያስደስትሽ የትዳር ሂወት ይስጥሽ 😘😘😘😘😘
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Ай бұрын
እግዳ አቀባበልሽን ስወድልሽ ለሙ ተባረኪ እኔም ልምጣ መሰል ክትፎሽን ልበላ ያረብ ምግብ አልወድም ማርያምን እዚም በግድ ነው ማዳም እደህፃን ልጅ እያታለለች ምታስበላኝ ለሙ የኔ የዋህ ሚካኤል በረከቱን ያብዛልሽ የምትሰጪው አትጪ ማርያምን ልባም ሴት ነሽ
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m Ай бұрын
ለሚዬ ምወድሺ በምክንያት ነው የምር ጀግና ሴት ነሺ ይሄ አሰተሳስብሺ አይወሰድሺብሺ❤❤❤❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ለሙ ጀግና ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ከእግዚአብሔር በታች ተስፋ እንዲኖርን ገስጭን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs Ай бұрын
ትዳርን ጥሎ መውጣት ባልሽን መልሰሽ አታገኝውም ትዳር ይዞ ስደት የስንትቤት አፈረሰ ጥንቃቄ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Ай бұрын
ትክክል በትዳር ላይ ወኖ ወደስደት ትርፉ ትዳርን ማፍረስ ነው እኔ የሚወደኝ የሚያቀብጠኝን ባሌን ያጣውት ስደት በመምጣቴ ነው
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
መለያይት ፍቅር ያጠፋል ለዛ ንው
@Saaadhalsaaadh
@Saaadhalsaaadh Ай бұрын
እዉነት ነዉ ወላሂ አሁን የኔ ጓደኛ ወልዳለት ነዉ የመጣየዉ ከመጣይ 6አመት ሆናት እሱ ግን አግብቶ ወልዶል አሉ አየጓደኛየ የሰማይ ለታ ማን እንደምትሆን አልቅም በቅር ሀገሬ ልገባ ነዉ ማግባቱን አታቅም😢
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
@@Saaadhalsaaadh ቆይ የሚጋቡት ቤተስብ ሳያቅ ነው እድ
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc Ай бұрын
ለምለም እንኳን ደህና መጣሽ የነማርክ ነገር ከምን ደረሰ ተሳቀቅን እኮ የሚሆን ነገር ከሆነ ዝምድና ከሌለ እባክሽ አባቶችን ያዥና ጠይቂ እነዊና መሰሉኝ ቅር ያላቸው እንዴት ይልሁሉ ፍቅር ባንድዬ ደዝባው ይጥፋ በስመአም እግዚያብሄር መጨረሻውን ያሳምረው
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube Ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ገና በጣም ወደድኩሽ እንደዚህ አይነት ሰው ነሽ እንዴ ለካ ተባረኪ እውነት ይባረክ እሄዳለሁ ብለሽ ያልሹ ደግሞ አትሂጂ ባልሽ ሾፌር ነው የኔን ስትሪብነግርሽ የኔ ባል ነው ደሞዙ አምስት ሺ ብር ነው እና አንድ ሴት ልጅ አለችኝ እሷን ትቼ ተመል ሀገር 2 ዓመት ሰርቼ ተመልሼ መጣሁኝ መጣሁ ግን ህይወቴ አሁንም አልተለወጠም ያው ነው ግን ተመልሼ መሄድ አልፈልግም። ምክንያቱም ልጄ እኔም በጣም ተጎድተን ነበረ
@user-my8qj6md7z
@user-my8qj6md7z Ай бұрын
የተንቢ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስደናል ግን ምን እንደ ምሰራ እና እንዴት እንደሚሰራ አላቅም ያለሽበት ድርስ ሄጄ ብላን እና ምን ሰርቼ ምለወጥ እንደ ምችል ብትነግሪኝ የእውነት ከአረብ ሃገር መልስ ምን ልስራ ???????
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Ай бұрын
ለሙየ አች ቅን እና ደግ ልጂ ነሽ ግን አዳድ ትናንሽ ዩቱበሮች አችን እየሳቁ በወድሞችሽ መለወጥ ምቀኛወች እያየሀ ይገርመኛል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
አይገርምም እኔ ልብስ እንኳ ስለገዛሁ ይቆጨኛል ካርጎ አላደርግም ግን ስሂድ ከበዛ እንዳልከፍል ብዬ አንድም እቃ አልገዛም እኛ የመደም ቅሞሞች እንንቃ ብር እንያዝ እቃ እዛው እንገዛለን
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
በካርጎ ከሆነ ያስከፍላል እዲ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
@@tig-dm8pb የኔ ውድ በካርጎ ልከው እኮነው ግሙሩክ ቀርጥ ሚያስከፍሏቸው አኔ በፊት ስሄድ ከተፍቀደልኝ ስላለፈ ኪሎው እዚው ድርሀም ከፍዬ ነው የሄድኩት ካርጎ አድርጌ አላቅም ምክንያቱም እዚ ትከሪያለሽ ገና ኢትዮጵያ ትከፊያለሽ ከባድ ነው ደሞ እቃው ከተሰበር እንቺ ነሽ ምትከስሪ ስለዚህ እዛው መግዛት ይሻላል ባይ ነኝ
@user-lk3uv3tw5x
@user-lk3uv3tw5x Ай бұрын
ውይ ለምየ የኔ ጀግና የኔ ባለሙያ ለምየን የምትወዱ ላይክ ደምሩኝ ሰወዳችሁ
@mulu5
@mulu5 Ай бұрын
የኔ ዉድ ጎበዝ በእዉነት ይህን ማሰብ እራሱ መልካምነት ነዉ ሀዩ በርትተሽ ተለዉጠሽ ለሚን አስደስቻት
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 1:15
@Fafi51296
@Fafi51296 Ай бұрын
ሀዩ ልጅሽ ሁለት አርጊያት ነገ ይፀፅትሻል የለሚን ንግግር ስሚ።
@MqhanaMag
@MqhanaMag Ай бұрын
ለምዬ የኔ ወድ ስወድሽ እኮ የኔ መካሪ ካንች ብዙ ተምርያለው በጣም እናመሰግናለን
@filsenTube
@filsenTube Ай бұрын
የተቢየ ሀቢብቲ 🎉❤ሄሉ ማርክ ናፍቀውናል 😢😢😢😢 እባክሽ የሆነ ነገር አርጊልኝ😢😢😢
@ugh6249
@ugh6249 Ай бұрын
ክክክክክክክክክክ አይ ተጨንቀሽ ነው ስራ ፈት
@munafetena4472
@munafetena4472 Ай бұрын
የተንቢ የኛ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ስወድሽ ምነ እኔም በገዘብ ሳይሆን በሃሳብ ብታግዥኝ ውዴ 11 አመቴ በስደት ለመምጣት እያሰብኩ ነው
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Ай бұрын
ለምዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና በርችልን ዋውውውው ❤️♥️😘😍😘
@kidisttube2985
@kidisttube2985 Ай бұрын
ለሙ የሴቶች ተምሳሌት እውነት የዋሃ ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጫማምሮ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Ай бұрын
ለሙዬ መልካም ሰው የአብረሐሙ ስላሴ ህይወትሽን ይባርኩልሽ ይሄ መልካም ልብሽን አይቀይሩብሽ አንድ ቀን በአካል አገኝሻለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ
@sablacell1012
@sablacell1012 Ай бұрын
ይቅናልሽ የተንብዬ አንቺ መልካም ይሙላልሽ ለኛም ብርታት ነሽ❤❤❤❤❤❤
@Ritam432
@Ritam432 Ай бұрын
ለሙዬ የኔ ውድ የተንቢ።እግዚአብሄር የልብሽን ደግነት አይቶ ያሰብሽውን ያሳካልሽ፣እወድሻለሁ ያለም ወርቅን ሳሚልኝ💞💞💞💞💞😘😘😘
@momiytube2277
@momiytube2277 Ай бұрын
እረ ለሙዬዬዬ የኔ ውድድድ እደው አላህ ይስጥሽ እህቴ ጠንካራና አስተዋይ ለሙዬዬዬ ውድድድድ😍😍😍
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi Ай бұрын
ማአሻላ ብልአፍያ አላህ ይባርክ የዚድ❤❤❤
@tueb489
@tueb489 Ай бұрын
የኔውድ የስደተኞች እህት እኮየሽ😢 አላህ ይጠብቅሽ እህቴ😘ካንች ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው😘😘
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq Ай бұрын
ለምለም አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ ምርጥ ሰዉነሽ ብድር በጠፈበት ዘመን
@user-ef5co1jg2k
@user-ef5co1jg2k Ай бұрын
ለሙየ ወላሂ ለወደፊት በትንሸ ብር እዴሚሰራ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ትሰፋ እዲኖረን እያርግሸን ነው ለኔ ጀግናየ ነሸ ካንች ብዙ ነገሮች ተምራለሁ💖💖💖💖
@ddesiy6325
@ddesiy6325 Ай бұрын
ለምዬ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ እኔ ዩቲዩብ አንችን ብቻ ነው የምከታተለው ምክኒያቱም ጀግና ከመሆንሽ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Ай бұрын
ፅድት ያልሽ ጀግና እህቲ ንፅህ❤ያለሸ
@MissBaiyus
@MissBaiyus Ай бұрын
Lamuyi yene ጃግና ተላያልሽ baschati rasu endi bamltshi rasu endastshati ቁጣር 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@Zebu918
@Zebu918 Ай бұрын
ለምሉማ ጎበዝ ጠካራ ሴት ለሰው አዛኝ ካሰብሽው በላይ ያድርስሽ የኔ ውድ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
ለሙዬ የኔ የሴት በላይ ትለያለሽኮ አላህ የልብሽን መሻት ያሟላልሽ የኔ መልካም❤❤❤❤
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ለምለም። ምርጥ እኔ አንቺን መከታተል ስጀምር ነው ኮተት መግዛት ያቆምኩት ልብስ ራሱ ለምለብሰው ብቻ
@user-yt3lo2bx2h
@user-yt3lo2bx2h Ай бұрын
ወይ ለምለምዬ ዉድ ወለሂ ንፍቅቅቅቅቅቅቅ ብለሺኝ ነበረ ኡንኮን በሰለም መጠሺልኝ❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ።።
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 Ай бұрын
ስታምሩ ለሙየ የኔ ጀግና ለሁላችን ምሳሌ ነሸ ባለሞያ ጀግና
@user-ns2pf2it8c
@user-ns2pf2it8c Ай бұрын
ለምለም ትለይሃለሽ የኔ ቅን ልብ ነሽ የሴት ጅግና ናት በእውነት ላችም መልካም ትዳር ያድልሽ ተመኘሁልሽ💕 🎁🎉🎉🎉
@dst1684
@dst1684 Ай бұрын
You are really helpful and positive God bless you Yetembi ❤
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Ай бұрын
ለምለም ወላሂ አንቺ እንደዚህ ነሽ ብዪ ለመናገር ቃላት የለኝም አሏህ ይጨምርልሽ እንዳቺ አይነቱን ከቡታጅራ 4/5 ሰው ቢኖር ቢዬ ተመኘሁ እንኳንም ያካባቢዪ ልጅ ሆንሽ ሰው ሲቸገር አይተሽ ማለፍ የማትችዪ ጀግና ነሽ 👌👌👌👌💪
@DianaGirmay-vo5xf
@DianaGirmay-vo5xf Ай бұрын
ሁሉሙ ሰው እንደ ኣንቺ ብሆኖ ለምዬ የኔ ቆንጆ ምን ኣለ ሁላቺኝ ከሱዋ ብንማራ የፈጣሪ ተምሳልት ኣርኣያ የሆነች የሁሉ እናት ፈጣሪ ያሰበልችኝ ይስጥሽ የኔ ውድ ምን ብየ ልግለጭች ቃላት የለኝም ባወራም የኔ ሩሩኡ ጥንኻራች ኣስተማር ደግነትሽ ምን ልበል ኣከብርች ኣለሁ ኣንድ ቀን ባገኝች ምኖቴ ነው ኣከብርች ኣለሁ
@FalkFalk-rk6fc
@FalkFalk-rk6fc Ай бұрын
ለሙየ እኔ የወሎ ልጂ ነኝ ሀይቅ ታውቂዋለሽ በጣም እወድሻለሁ ሀገሬ ስገባ ካችጋ ብገናኝ ደስ ይለኛል ጀግናየ
@EmamelkEnata
@EmamelkEnata Ай бұрын
❤❤❤❤አንቺ ትለያለሺ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሺ ሰወድሺ በምክኛት ነው
@meazaghiday6725
@meazaghiday6725 Ай бұрын
ጎበዝ ለሚ ትዳሩዋንም ጭምር ነው ያተረፍሽላት የምር ጥሩ ጎደኛ ነሽ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ለሚ የሴት ጀግና ነሽ ጎበዝ ነሽ ትለያለሽ♥️♥️❤
@user-sr4eg6vz3d
@user-sr4eg6vz3d Ай бұрын
👌
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
የተንቢ በእናትሽ እኔን እርጂኝ 😢😢😢😢እኔ ደግሞ የገንዘብ ችግር የለብኝም ችግሬ ይሄ ሳይሆን ችግሬ የስራ ልምድ ነው የማላቀው እባካችሁ እስኪ ስራ አስለምዱኝና ከልጄ ጋር አብሬ ልኑር 😢😢😢
@elza253
@elza253 Ай бұрын
ለምለም የልብሽን ቅንነት አይቶ በበረከት ምላሽ ።አሁንም ካይን ያውጣች
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk Ай бұрын
ለምሉማ የሴቶች ተምሳሊት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የዉነት 👍👍👍👍
@marimmarim1596
@marimmarim1596 Ай бұрын
ላሙዬ ሲወድሽ የን ልዩ
@samerasammera5175
@samerasammera5175 Ай бұрын
ለሚ ውድድድድድነው የማሪገሽአንቺ ወላህ ልዩሰው ነሽ አላህ ይጨምርልሽ አንቺንም የሚየስደስትሽን ሁሉነገር ይስጥሽ የሰው ቅን ነሽ ማሬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalinegnyeyaredehit-bz6fp
@kalinegnyeyaredehit-bz6fp Ай бұрын
lemilem ena eko emiwdishi bemikenat new tebarke yena jigena
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 Ай бұрын
ለምለም እኮ ለሰደተኛ ሴቶች እህት መካሪ እደ ቤተሰብ ምታስበው ነገርስ የኔ ሀሳቢ የምር ትለያሀለሽ በተለይ ሰው ሲሰራ ሚያስደስታሀት ነገር ባአካል ደሞ ትለያሀለች ማስመሰል አይደለም ለሰዎች ስኬት ሚያሀስደስታሀት ጀግና ነሽ ለሚ ባአች ብዙ ነገር ተምሬሀለው ❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-di5rl1ub8k
@user-di5rl1ub8k Ай бұрын
Laliye barchilan gin yene marke ana Helenn negar bartalagn Ade adetdargachew Egzabheir yirdan🙏
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 Ай бұрын
Lamuye yene Konjo ♥️♥️♥️👌👌 God bless you and your family 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Ай бұрын
ስታምሩ ለሙየ የኔ ጀግና ለሁላችን ምሳሌ ነሽ ባለሞያ ጀግና
@nafisaahmad7818
@nafisaahmad7818 Ай бұрын
አላህ የሰራሺዉን ሁሉይበርክልሺ እደቻያሉእህቶቻን ያብዛቸዉ ለምለም
@EnkeleChada
@EnkeleChada Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Ай бұрын
Egizabeher Yemsgen yetebkachu ❤🙏❤️
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe Ай бұрын
ለሚዬ ኢትዮጵያ ቲቪ ታመርታለቾይ አላለችም😂 የኔ እንቁ አስተሳሰብሽ ማሻ አላህ እኔ ገና ስደት ሆነሽ ድቃድቅ ሲያደቅሽ ሁሌ አይሽ ነበረ ጎበዝ ነሽ😊❤
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p Ай бұрын
ሰላም የየተንቢ ቤተሰቦች እውነትሽነው እኔ ምንም እቃ መያዝ አልፈልግ ፈጣሪ ሀገሬ በሰላም ነው ነው መግባት ነው ምፈልገው እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hargehaliue9167
@hargehaliue9167 Ай бұрын
lemeya tebareke wow melekame sewe😘👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💋
@TigistChurbo
@TigistChurbo Ай бұрын
Lemuye tebareki ❤
@user-zt8cp8gf2r
@user-zt8cp8gf2r Ай бұрын
ለሙዬ. ኢነማስግነለን. ኢህቴ. አችም. ጎብዘሽ. ስሪ. ለሚን. አክራት ለሙዬ. ኢቅርታ. አስቻገርነሽ. አዴ ያነማርክን. ነገር. አድ. በይነ. ኢኔ. ሚያዘዝነኝ. ማርክ. ነዉ. ያን. ዉለ. መከራ. አልፎ. አዉን. ሌለ ቢቻ. ለከይርነዉ ለሙዬ. ያቅምሽን. ሙክሪ
@barakahoserie7135
@barakahoserie7135 Ай бұрын
ዋው ለሙዬአንችእኮምረጥሰውኔሺ,የኔውድ,ይጨምረልሺታበርክ ለሰውለምየሰብሰውይጨምሬለልለአንችምይጨምረልሺ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Ай бұрын
ማሻአላህለሚየ ኮጀግናናት ቤተስቦቻን ወንድሞቻን ትልቅደረጃ አድርሳለይ የራሳንግዜ እያቃጣለይ ወላሂ ለሳቃልያጥረኛን አላህእድሜሺን እረዘምያርገው ወልደሺለመሳምያብቃሺ❤❤❤❤❤❤ሀዩ ለሚበጎንሺከሆነይ እመኝኝ ትልደረጃትደርሻለሺ👌👍👍🙏🙏🙏🙏
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n Ай бұрын
ለምዬ ጀግና ነሽ ምግቡ ሲያምር ምራቄን አስዋጥሽኝ
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q Ай бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ያብዛላቹ ለምዬ ❤❤❤❤
@duratiichanal9303
@duratiichanal9303 Ай бұрын
❤❤lemu tebareke bewexaw yiteka
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 Ай бұрын
ትለያለሽ ለሙ አላህ ይጠብቅሽ
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Ай бұрын
ለሚየን የሚወዲ እና ቅን ልብ ያለዉ ብቻ ይደምረኚ አግከፈልበት መልካምነት ለራስ ነዉ
@etuetu3233
@etuetu3233 Ай бұрын
lemu tebarek zemeneshi yebarek betam new yemuedesi
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r Ай бұрын
Ytenbi ya banch yemta dgenet yemtabji yena leb kenn❤❤❤❤❤❤
@jsveokebdid635
@jsveokebdid635 Ай бұрын
💞
@MasaratGetu
@MasaratGetu Ай бұрын
ውድድ ነው ማደርግሽ አንቺ ደግ ሴት 🎉🎉❤❤❤❤
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 Ай бұрын
Lemuye telyalshe engda takebaye sewdshe yena Kong Egzabhare chemero yestshe ❤
@meseretmeseret1332
@meseretmeseret1332 Ай бұрын
የተንቤ እግዚአብሔር የሰራሽውን ይባርክልሺ አንቺን በአካል ማግኛት ብችል እግዚአብሔርን ምኞቴነው
@firhwotmidaksaa3198
@firhwotmidaksaa3198 Ай бұрын
Araa tabarakuu yee tv nagar😮❤❤❤❤
@meaziyante
@meaziyante Ай бұрын
Ende Ethiopia eko TV amrtalech sis koyech
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj Ай бұрын
ሰላም ለሙየ እደት ነሽ እኔ እከታተልሻለሁ ግን ኮመት ፅፊ አላውቅም እና ለሙየ እባክሽ ቁርሽን እደት ላግኝ ካየሽው በአላህ ንገሪኝ🥰🥰🥰
@asutub9446
@asutub9446 Ай бұрын
Lemuye😢😢😢 yene Wudi teareki ❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz Ай бұрын
ለሚ ታናሼ ነሽ ግን ምክርሽን በጣም ነው የመወደው❤❤
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
ለምዬ የኔውድ ስወድሽ እኮ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Ай бұрын
ጀግኖች አድናቃቹ ነኝ ለሙ አረብ ሃገር ሱሥ ሆኖብሽ ነወይ ያልሺው እንደኔ አዎ ሱሥ ነው እኔ ከባለቤቴጋር እያጨቃጨቀን ያለው እሱ ነው ከዚ በፊት 2 አረብ ሃገር ነበር እረፍ ገብተን ልጃችን አንቺ ከተመለሽ እኔ ትምህር አልማርም ሥትላት ቀረች እኔ ግን ለ2 ዓመት ብዬ መጣው እገባለው ሥለሥራው ሳጠና ምንም የሚያረካ ሥራ አላገኘውም ባለኝ ብር ማለቴ ነው ዘመዶቼ ነጋዴዎች ናቸው እቁብ አሥገቡኝና ቅድሚያ ሥጡኝ ሥላቸው ሁሉም ፈላጊነው አይሆንም ሲሉኝ አናዶኝ ልቀመጥ አልቻልኩምምምምም
@mhirettegestu376
@mhirettegestu376 Ай бұрын
ለሙዬ የኔ ውድ ምን አለበት ያንቺ ጓደኛ ብሆን ልጆቼን ጥዬ አልሰደዱም ነበር ማርያምን የአመት ከስድስት ወር መንታ ልጆቼን ጥዬ ነው የተሰደድኩት እመሙ ከባድ ነው ሁሌም ማልቀስ ነው 😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ለምለም የሴቶች ጀግና የሴቶች ተምሳሌት አቦ ሰላምሽ ይብዛ
@zeyada12
@zeyada12 Ай бұрын
ማሻአላ ብለናል ዋው ስታምሩ😅😅😅 ለምለም ልምጣ ልበላ ብቻ እቃ አላጥብም
@merimatadese9126
@merimatadese9126 Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ቅመም አህት❤❤❤
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn Ай бұрын
Lemuye yene jegina bemknyat new emwedsh yene yewah❤
@agurashabate
@agurashabate Ай бұрын
የትቢን የምትወዱ 👍የምታደቁ❤
@user-wk4mj2vh9r
@user-wk4mj2vh9r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nl5yi4el5s
@user-nl5yi4el5s Ай бұрын
Yene wude yetebi sew iko nesh wallahi betam new yemiwodish tenkere set nash dagmo betam teru set nesh enem endach gobaz mahon efeligalewu yebeteseb kuret learabi hager set kure yehosh jegina set feter yitebksh😍😍😘😘😘
@lomimulugeta460
@lomimulugeta460 Ай бұрын
Yene wide yete🌹🙏
@raksameera6520
@raksameera6520 Ай бұрын
ወነትሽነዉ ለምለም ባሎ አትሂጅ ካላት ምትስራለች አልቼካትም እዴኔ ጄግና ለምለም❤❤
@Happy3DModel-sg8sf
@Happy3DModel-sg8sf Ай бұрын
Lamuye yene jegna mirx gowdeng❤❤❤❤
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Ай бұрын
ለሙ የውነቱን ፍርጥነው ምታደርገው ሰላምሽ ይብዛ ብትሽ የሰላም የፍቅር ያድርግልሽ በፍቅር ኑሪ
@user-qj8rg3fv6x
@user-qj8rg3fv6x Ай бұрын
ለምለም እውነት ምክር ያስፈልገኛል እና ቁጥርሽን ባውቀውና ባማከርኩሽ ስደት ላይ ነኝ
@Lubaba574
@Lubaba574 Ай бұрын
ለምለምየ ለምን አታገቢም 30 ሞላሽ አይደል አግቢ 😢እናግባ አንቺን ሳይ እኔ ገና ልጅ ነኝ እላለሁ 😊
@Ethio531
@Ethio531 Ай бұрын
ልን ልጆች አሉት አይዴል ከዝ በፍት ስተወረ ነበረ??
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ  ጠራዋቸው
13:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 113 М.
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
15:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 41 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 18 МЛН
አዲሷ ሸቃላዬ ገና ከ ኢትዮጵያ መጣች
26:44
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 78 М.
ቸሩ 🔴 የተንቢ
11:51
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 101 М.
አባት. እቃ አልፈልግም ብር ትስጠኝ መልሽው 😭
9:55
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 52 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН